Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታ ይባርካችሁ 3 ወር ሙሉ በየቀኑ ሰማሁት
Binuye
ተባረኪ የራስሽ መዝሙር ድገሚን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤
ሰብስክራይብም
ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ሙሉ ለምልሚ በየቀኑ ስሰማዉ የማልጠግበዉ ነዉ
በፈቃዱ ❤❤❤❤💎💎💎😇😇አንተ የኔ ወዳጅ ክበር ክበር 😱😱😇😇❤️❤️1, ሳላስበው ልጅን ልከህአወጣኸኝ ከሞት ነጥከህእውነተኛ ወዳጅ ነህ ክበር ብልህ ሲያንስብህ ሲያንስብህ አንተ የኔ ወዳጅ ክበር ክበር….. ተባረኩልኝ ማፊዬ የምወደውን እና ሁሌ ብዘምራቸው በየመድረኩ ማይሰለቸኝ ዝማሬዎች 🙌🙌💎💎💎❤️❤️❤️🥁🪘🪕🎻🎷🪈🎺🪗🎸🥁🪇🎤🎬
Thank you 🙏 Suraye my brother
@@mafidukeofficial936 mafiye yene humble
Can't stop listening ❤ so happy to see my bro Natty on drums 🙌 Amazing arrangement(Mafi) , beautiful song ❤
Absolutely amazing band, and her voice is stunning..much love from Kenya 🇰🇪
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ፣ አሪፍ የዝማሬ አመራረጥና አቀጣጠል፣ የተረጋጋና ውብ አዘማመር፣ እንዲሁም ጥሩ ቀረፃ አርጋችኋል:: መስፍኔ መክሊትና መላውን የስራው ተሳታፊዎች ለሰራችሁት አሪፍ ስራ ላመሰግንና ላደንቅ እፈልጋለሁ:: በዋነኛነት ክብር ሁሉ ለሚገባው ለአምላካችን እግዚአብሔር ይሄን ዓይነት ፕሮፌሽናል ስራ እንደ መስዋዕት ተጠንቅቀን ልናቀርብለት ይገባል:: ሲቀጥል እኛም ሁሌም ስንሰማው ማይሰለቸንና ማይቆረቁረን፣ ታስቦ በተሰራና ደረጃውን በጠበቀ ሙዚቃና አዘማመር ማምለክ እንፈልጋለን:: ከዚህ ጋር አብሮ የተለቀቀው "ባለ ግርማ" በዚኛው ደረጃ ያለ አይመስለኝም:: በዚህ ስራ ግን አቅማችሁን አይተናል፥ የተሻለ ደግሞ እንጠብቃለን፥ ተባረኩ!!
እናመሰግናለን 🙏
I am glad to see nati🥁
ኣሜን 🇪🇷 ሰላም ለ ኢትዮጵያ ለ ኤርትራ
የ90's song ማለት የሜሎዲ ውበትና ጣፋጭነት መፍለቂያና መለኪያ ነው ማለት ይቻላል! It really carries a song tru time line
Elelelelele..........Jilbi hunduu waaqayyoof yaa sagaduu!Maqaan Waaqayyoo baha biiftuutii hanga lixa biiftuu kan kabajame yaa ta'u!!!
She can sing and make people sing with her❤❤❤❤
i can't stop listening , በኢየሱስ ስም አንደኛ ነው 😍
ደጋግሜ ሰማሁ ድንቅ ዝማሬና አዘማመር ያለው በተለይም የሙዚቃ ጋጋታ የለውምና ቡድኑን በሙሉ ጌታ ይባርካችሁ እላለሁ።
do you know the original song
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እርጋታሽ፡ድምፅሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬሽ፡አብዝቶ፡ይባርክሽ
Amazing singing style and very powerful message. Blessed you guys. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂
እጅግ በጣም ግሩም ዝማሪ በተለይ እኔ ቤዝ ጊታር ተጫዎች አለማድነቅ አልችልም በስምአም በጣም የሚገርም አጨዎወት ነው የሚከተለው ቤዝ ጊታሩ እኮ የሆነ ቆንቁዎ የሚናገር ነው የሚመስለው ተባረኩ ሁሉም ድንቅ ነው ክብሩን ጌታ ይውሰድ
thank you. very powerful mezmur......
mafi beka you took me to abenezer girma! milkiy bass tileyaleh! great mezmur tebareku
ሰማያዊ አምልኮ 😘
🌸🌿🌸🌿🌸🌿 ጌታ ይባርክሽ እርግት ያሽ ዘማሪ ይብዛልሽ 🌷🌿🌸🌿🌷🌿🌸🌷🌿🌿🌿🌸🌸🌸🌞🌞🌞🌞
አሜን ተባረክ
ተባረኪ አብዝቶ ይባርክሽ
ድንቅ ዝማሬ ተባረኪልን
Thoughtful selection of songs, very creative transition between the songs and amazing performance. God bless you Mafi, the band and Meklit, and Of course the original song writer beloved Betty Wolde!
❤❤❤
ማፊዬ ማኪን ይዘክ ይሄን የመሰለ ስራ ሰርተህ ስለሰጠህን አመሰግናለው ከምል ወድካለው ብል ይቀለኛል.ይሄ አያያዝ ቀጣይ ምን አይነት ትውልድ ይዘክ እየመጣክ እንደሆነ ያሳያል በርታልኝ ወንድሜ
ማፊዬ ብሩካን ናቹ።❤ እህታችን ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ😍😍
makiye sweet heart love it and loved you god bless you
Mafiye silezi tlk project geta yibarikih bezuryaw yalachum bandoch ena zemarit endiw eyagelegelachu zemenachu yilek God bless you
ከፍ ባይ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባርክ ❤❤❤❤❤
Natiye selante getan amesegenalew
Wowo good protestant songs, thanks my little sis🙏🙏🙏🙏🙏
Wow, what a beautiful song! Her voice is amazing 👌👌👌Blessings!!!
❤❤❤❤❤❤tebarekiii yebzalesh konjiit
ሚወደው መዝሙር የባረኪ
I remember this girl when she was a kid she was singing wonderfully now she grow up she is singing wonderfully God bless you and your family thank you
Glad to see nati back in the gang🔥
I need the lyrics! Wow, i’m playing this on repeat.
Can't stop listening 🙌🙌
አሜን ተባረኩ♥
Amen Amen God bless you thanks for sharing ❤️ ❤
Blessed Song 🤩😍🥰Good job Meklit your voice color suite with the selected songs 🥰🥰Keep it up!! Tebareki 🥰🥰🥰🥰
Praise God! May God bless you sister!
ወወወወ እኝ እተበረከን ጌታ አቡቶ ይበረከሺ
እናመሰግናለን❤❤❤❤
አቤት ግሩም መልዕክት ግሩም lyrics
አሜንንን አሜንንን የራራልን አምላከችን ስሙ ይባረክ ተባረኪ በብዙ ፀጋ 😍
❤❤❤❤ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላቹ
ማኩዬ ብርክ በይ ለበረከት ነሽ❤
ተባረኩ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ተባረኩ❤❤❤
What you are so blessed keep it up you are so woundefeull .
Wow God bless you you are amazing
Stay blessed all nice to see you drummer Nati❤❤🎉🎉
Bless you,I can't stop listening the whole week. ጌታ ቸር ነው!!❤
አሜን አሜን
Tebareki Mafi tebarekln ke bety ena lily garm yedro mezmirochin endetseraln enfeligalen asebibet
Thank you guys, Blessing you,
@Nati best drumer 🥁 of all time nice seeing you playing brother !!!
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እህታችን ዘማሪ መክሊት ካሳሁን ስክን እርግት ያለ የአዘማመር ስልት ልክ እንደ ቤቲ ፣መስከረም ዋው የሜካፕ ጋጋታ የሌለው በተለይ የሙዚቀኞች ጥበብ የተገለጠበት እያንዳንዱ ቢት፣።የኪዎች ድምፅ በፅሞና በሰመመን እግዚአብሔርን እያሰብን የምናወቅነውን ዝማሬ የምንዘምርበት style wow የቀረፃ ቦታ እጅግ ሲበዛ ያምራል።በአጠቃላይ ሁላችሁ ተባረኩ።መክሊቴ ከእስቲዲዮ ውጭ መድረክ ላይም እንዲህ ስክን ያለ ቢሆን?ኦ የዝማሬው ሪትም ይወስናል ለካ😅 ለማንኛውም 🎉🎉🎉🎉
Amen erartorlanal, chelemachinin abrtual, cheru getchin kezelealem eske zelealem yemesgen!Enantem Tebareku! Tsegawen yabzalachu! Maki❤
አሜን አሜን ተባረኩ ሙዚቀኞች ራሱ ስላየኋችሁ ቀላል ደስ አላለኝም ሁላችሁ መልካም አዲስ አመት 2017 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 🧡🧎🏻♀️🧢
Amen hallelujah elelelelel
It’s awesome 👏 , song selection, arrangement, everything is so nice, God bless you Mafi.
Amen haleluya ellll
Excellent ❤❤
በስላም ብዙ ምርኮ የመለሳል
Waaqayy0 ammayyuu dabalee Ayyaana isaa siif haa baay'isu hamma dhumaatti si haa dhaabu!
Tabarakiiii❤
Beautiful cover ❤ God bless you 🙏
MAFIYE TEBAREK AND MEKLITYE EGZER YIBARKESH💝💝💝💝💝
you are blessed !
Wow!! you are blessed
የሁሉ ገዥ የሆነው አዳኙ ኢየሱስ በወጣቱ አዕምሮ እየተከረ ነው። meklitye enwodshalen.
Blessed Makiye😍😍😍😍❤❤❤
Makiye yene konjo yicmirbish tebarki
can’t stop listening ❤❤
Mafiye you have a great humour in the music you make. Brilliant arranger
Thank you 🙏 Abershe
This is beautiful ❤
God bless you!
tebareki
Amen n bless you more dear 🙏
usually I do prefer original songs than cover songs but I love this song!
Maki blessed ❤❤❤
ameen tebareki ima!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Amen 🙏
Amen Amen❤
Ufff! Listening every single minutes since I found out this blessings! I can’t stop listening again and again!!
God bless all of you🙌❤❤❤❤❤
AMEN❤❤❤❤❤❤
amazing song
mahiyee geta yebarerksh
Amen Amen Amen Amen
Makiye ❤🎶🎶🎶
Amen erartolenal❤🙌
Music betam yamral ❤🎉
Amen Amen ❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏
Amen G.B.U ❤❤
Binsho tebarekiln : tebarikenal ❤❤
ሁላችሁ ተባረኩ
ጌታ ይባርካችሁ 3 ወር ሙሉ በየቀኑ ሰማሁት
Binuye
ተባረኪ የራስሽ መዝሙር ድገሚን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤
ሰብስክራይብም
ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ሙሉ ለምልሚ በየቀኑ ስሰማዉ የማልጠግበዉ ነዉ
በፈቃዱ ❤❤❤❤💎💎💎😇😇
አንተ የኔ ወዳጅ ክበር ክበር 😱😱😇😇❤️❤️
1, ሳላስበው ልጅን ልከህ
አወጣኸኝ ከሞት ነጥከህ
እውነተኛ ወዳጅ ነህ
ክበር ብልህ ሲያንስብህ
ሲያንስብህ
አንተ የኔ ወዳጅ ክበር ክበር…..
ተባረኩልኝ ማፊዬ የምወደውን እና ሁሌ ብዘምራቸው በየመድረኩ ማይሰለቸኝ ዝማሬዎች 🙌🙌💎💎💎❤️❤️❤️🥁🪘🪕🎻🎷🪈🎺🪗🎸🥁🪇🎤🎬
Thank you 🙏 Suraye my brother
@@mafidukeofficial936 mafiye yene humble
Can't stop listening ❤ so happy to see my bro Natty on drums 🙌 Amazing arrangement(Mafi) , beautiful song ❤
Absolutely amazing band, and her voice is stunning..much love from Kenya 🇰🇪
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ፣ አሪፍ የዝማሬ አመራረጥና አቀጣጠል፣ የተረጋጋና ውብ አዘማመር፣ እንዲሁም ጥሩ ቀረፃ አርጋችኋል:: መስፍኔ መክሊትና መላውን የስራው ተሳታፊዎች ለሰራችሁት አሪፍ ስራ ላመሰግንና ላደንቅ እፈልጋለሁ::
በዋነኛነት ክብር ሁሉ ለሚገባው ለአምላካችን እግዚአብሔር ይሄን ዓይነት ፕሮፌሽናል ስራ እንደ መስዋዕት ተጠንቅቀን ልናቀርብለት ይገባል:: ሲቀጥል እኛም ሁሌም ስንሰማው ማይሰለቸንና ማይቆረቁረን፣ ታስቦ በተሰራና ደረጃውን በጠበቀ ሙዚቃና አዘማመር ማምለክ እንፈልጋለን:: ከዚህ ጋር አብሮ የተለቀቀው "ባለ ግርማ" በዚኛው ደረጃ ያለ አይመስለኝም:: በዚህ ስራ ግን አቅማችሁን አይተናል፥ የተሻለ ደግሞ እንጠብቃለን፥ ተባረኩ!!
እናመሰግናለን 🙏
I am glad to see nati🥁
ኣሜን 🇪🇷 ሰላም ለ ኢትዮጵያ ለ ኤርትራ
የ90's song ማለት የሜሎዲ ውበትና ጣፋጭነት መፍለቂያና መለኪያ ነው ማለት ይቻላል! It really carries a song tru time line
Elelelelele..........
Jilbi hunduu waaqayyoof yaa sagaduu!Maqaan Waaqayyoo baha biiftuutii hanga lixa biiftuu kan kabajame yaa ta'u!!!
She can sing and make people sing with her❤❤❤❤
i can't stop listening , በኢየሱስ ስም አንደኛ ነው 😍
ደጋግሜ ሰማሁ ድንቅ ዝማሬና አዘማመር ያለው በተለይም የሙዚቃ ጋጋታ የለውምና ቡድኑን በሙሉ ጌታ ይባርካችሁ እላለሁ።
do you know the original song
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እርጋታሽ፡ድምፅሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬሽ፡አብዝቶ፡ይባርክሽ
Amazing singing style and very powerful message. Blessed you guys. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂
እጅግ በጣም ግሩም ዝማሪ በተለይ እኔ ቤዝ ጊታር ተጫዎች አለማድነቅ አልችልም በስምአም በጣም የሚገርም አጨዎወት ነው የሚከተለው ቤዝ ጊታሩ እኮ የሆነ ቆንቁዎ የሚናገር ነው የሚመስለው ተባረኩ ሁሉም ድንቅ ነው ክብሩን ጌታ ይውሰድ
thank you. very powerful mezmur......
mafi beka you took me to abenezer girma! milkiy bass tileyaleh! great mezmur tebareku
ሰማያዊ አምልኮ 😘
🌸🌿🌸🌿🌸🌿 ጌታ ይባርክሽ እርግት ያሽ ዘማሪ ይብዛልሽ 🌷🌿🌸🌿🌷🌿🌸🌷🌿🌿🌿🌸🌸🌸🌞🌞🌞🌞
አሜን ተባረክ
ተባረኪ አብዝቶ ይባርክሽ
ድንቅ ዝማሬ ተባረኪልን
Thoughtful selection of songs, very creative transition between the songs and amazing performance. God bless you Mafi, the band and Meklit, and Of course the original song writer beloved Betty Wolde!
❤❤❤
ማፊዬ ማኪን ይዘክ ይሄን የመሰለ ስራ ሰርተህ ስለሰጠህን አመሰግናለው ከምል ወድካለው ብል ይቀለኛል.ይሄ አያያዝ ቀጣይ ምን አይነት ትውልድ ይዘክ እየመጣክ እንደሆነ ያሳያል በርታልኝ ወንድሜ
ማፊዬ ብሩካን ናቹ።❤ እህታችን ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ😍😍
makiye sweet heart love it and loved you god bless you
Mafiye silezi tlk project geta yibarikih bezuryaw yalachum bandoch ena zemarit endiw eyagelegelachu zemenachu yilek God bless you
ከፍ ባይ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባርክ ❤❤❤❤❤
Natiye selante getan amesegenalew
Wowo good protestant songs, thanks my little sis🙏🙏🙏🙏🙏
Wow, what a beautiful song! Her voice is amazing 👌👌👌
Blessings!!!
❤❤❤❤❤❤tebarekiii yebzalesh konjiit
ሚወደው መዝሙር የባረኪ
I remember this girl when she was a kid she was singing wonderfully now she grow up she is singing wonderfully God bless you and your family thank you
Glad to see nati back in the gang🔥
I need the lyrics! Wow, i’m playing this on repeat.
Can't stop listening 🙌🙌
አሜን ተባረኩ♥
Amen Amen God bless you thanks for sharing ❤️ ❤
Blessed Song 🤩😍🥰Good job Meklit your voice color suite with the selected songs 🥰🥰Keep it up!! Tebareki 🥰🥰🥰🥰
Praise God! May God bless you sister!
ወወወወ እኝ እተበረከን ጌታ አቡቶ ይበረከሺ
እናመሰግናለን❤❤❤❤
አቤት ግሩም መልዕክት
ግሩም lyrics
አሜንንን አሜንንን የራራልን አምላከችን ስሙ ይባረክ ተባረኪ በብዙ ፀጋ 😍
❤❤❤❤ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላቹ
ማኩዬ ብርክ በይ ለበረከት ነሽ❤
ተባረኩ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ተባረኩ❤❤❤
What you are so blessed keep it up you are so woundefeull .
Wow God bless you
you are amazing
Stay blessed all nice to see you drummer Nati❤❤🎉🎉
Bless you,
I can't stop listening the whole week.
ጌታ ቸር ነው!!❤
አሜን አሜን
Tebareki
Mafi tebarekln ke bety ena lily garm yedro mezmirochin endetseraln enfeligalen asebibet
Thank you guys, Blessing you,
@Nati best drumer 🥁 of all time nice seeing you playing brother !!!
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እህታችን ዘማሪ መክሊት ካሳሁን
ስክን እርግት ያለ የአዘማመር ስልት ልክ እንደ ቤቲ ፣መስከረም ዋው የሜካፕ ጋጋታ የሌለው በተለይ የሙዚቀኞች ጥበብ የተገለጠበት እያንዳንዱ ቢት፣።የኪዎች ድምፅ በፅሞና በሰመመን እግዚአብሔርን እያሰብን የምናወቅነውን ዝማሬ የምንዘምርበት style wow
የቀረፃ ቦታ እጅግ ሲበዛ ያምራል።
በአጠቃላይ ሁላችሁ ተባረኩ።
መክሊቴ ከእስቲዲዮ ውጭ መድረክ ላይም እንዲህ ስክን ያለ ቢሆን?
ኦ የዝማሬው ሪትም ይወስናል ለካ😅 ለማንኛውም 🎉🎉🎉🎉
Amen erartorlanal, chelemachinin abrtual, cheru getchin kezelealem eske zelealem yemesgen!
Enantem Tebareku! Tsegawen yabzalachu! Maki❤
አሜን አሜን ተባረኩ ሙዚቀኞች ራሱ ስላየኋችሁ ቀላል ደስ አላለኝም ሁላችሁ መልካም አዲስ አመት 2017 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 🧡🧎🏻♀️🧢
Amen hallelujah elelelelel
It’s awesome 👏 , song selection, arrangement, everything is so nice, God bless you Mafi.
Amen haleluya ellll
Excellent ❤❤
በስላም ብዙ ምርኮ የመለሳል
Waaqayy0 ammayyuu dabalee Ayyaana isaa siif haa baay'isu hamma dhumaatti si haa dhaabu!
Tabarakiiii❤
Beautiful cover ❤ God bless you 🙏
MAFIYE TEBAREK AND MEKLITYE EGZER YIBARKESH
💝💝💝💝💝