ቃኢደቱ ኑራንያ ሀርፍ ካፍ ك (ምእራፍ 2) ቁርአን ለጀማሪዎች አረበኛ ለጀማሪዎች ሰበብ ላብራቶሪ ክፍል 32

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 5

  • @saadagongul7940
    @saadagongul7940 Рік тому +1

    የኔ ወንድም አላህ ይጨምረልክ እህህህ እኔስ አይገባኝ ብሎ ተቸግሬ አለሁ

    • @Sebeb_Arabic
      @Sebeb_Arabic  Рік тому

      አብሺሪ እህታችን እንደምታይው እጅግ በጣም ቀላል እና ልዩ በሆነ መንገድ እያንዳንዱን ሀርፍ በችርቻሮ ነዉ እየተማርን ያለነው, ካንቺ የሚጠበቀው ኒያሽን በማስተካከል ሁሉንም ትምህርቶች በደምብ መከታተል ነው። በቅርቡ ምእራፍ 3 ብለን ቁርአን ከነትርጉሙ ቀስ እያልን መቅራት እንጀምራለን ኢንሻአላህ ።

    • @saadagongul7940
      @saadagongul7940 Рік тому

      ኢሻአላህ ወንድሜ ጀዛክላህኸይረ

  • @saadagongul7940
    @saadagongul7940 Рік тому +1

    ቴሌግራም ካለህ ሊክ አስቀምጥልን በአላህ

    • @Sebeb_Arabic
      @Sebeb_Arabic  Рік тому

      t.me/sebeb_arabic
      በውስጥ መስመር, ከትምህርታችን ጋር ተዛማጅ የሆነ ማንኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ ሠብአዊ መብትሽ ነው።።።።