የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በጋሸና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 сер 2021
  • የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በጋሸና

КОМЕНТАРІ • 531

  • @user-rz8yq8gf1t
    @user-rz8yq8gf1t 2 роки тому +109

    ግርማሞገሳችሁ ራሱ ያጠግባል ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች!

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 2 роки тому +2

      ሲማረኹ አመድ ማሰጠላታቸው ቼቼቼ ኤያለ ጎልያድን የዘረረ ያ መልኸ መልኻም TDF ማማሩ ጀግንነቱ ዋዋ ቁመና ላይ ልብ ትንሸ

    • @tsagawkebede7655
      @tsagawkebede7655 2 роки тому +6

      @@lhaile1499 እናተ በፍለፊት ዉጊያ ማርካቺሁ አታቁም ጅልህን ፈልግ ባለፈዉም ሆዳም ጀነራል ነዉ ያሥማረካቸዉ እናተ ባማራ መሬት ተሻግራቺሁ የትም አተሄዱም

    • @user-rz8yq8gf1t
      @user-rz8yq8gf1t 2 роки тому +2

      ,ህፃናትና ሽማግሌዎችን አሰልፋችሁ በጣም ታምራላችሁ የድንቁርና ጥጎች።

    • @flower913
      @flower913 2 роки тому

      @@user-rz8yq8gf1tmene malte new ante dnkoro

    • @alemmola3228
      @alemmola3228 2 роки тому

      እዉነት

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 2 роки тому +23

    ክብር ለሁሉም ሀገር ውዳድ የውንድ መለኪያው አርማመዱ ቆራጥነቱ ጀግንነቱ አላህ ይጠብቃችሁ እንውዳችሁ አለን

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 2 роки тому

      እሺ ደምለው እንዴት እንዴት ነው ………

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 2 роки тому +41

    ምድረ ምቀኛ ተቃጠል ኢትዮጲያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 2 роки тому +5

    ይሄ ሁሉ መከራ መቀበል ህይወትን አሳልፎ ለሀገር መስጠት እድለኝነት ክብር ነው"ዘላለማዊ ክብር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት "እናት አለም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።ኢትዮጵያዬ ክንድሽ ፈጣሪሽ ነውና ይጠብቅሻል።

  • @tube3617
    @tube3617 2 роки тому +44

    ጁንታዎች እንዲህ ነው ቪዲዮ ቀርጾ እውነታውን ማሳየት 💚💛❤ እንጂ ባንክ አጠገብ ተደግፎ ፎቶ መነሳት አይደለም ድል ለጀግናው መከላከያ እና ለአማራ ልዩ ሀይል 🙏💚🙏💛🙏❤

    • @simon19939
      @simon19939 2 роки тому

      በትክክል አሁን መንግስት እየነቃ ነው

    • @simon19939
      @simon19939 2 роки тому +2

      ለጁንታው ብቻ ሳይሆን ለአለቆቻቸውም ጭምር እኛን ማሸነፍ እንደማይቻል ማሳየት አለብን ጎበዝ እኛ ደግሞ በገንዘብ እናግዝ?

    • @user-sx5vx9cm6d
      @user-sx5vx9cm6d 2 роки тому

      😂😂😂

    • @user-sx5vx9cm6d
      @user-sx5vx9cm6d 2 роки тому

      @habtom zemichael ሒድ ከዚህ ቤት ካንሰር

    • @user-sx5vx9cm6d
      @user-sx5vx9cm6d 2 роки тому +1

      @habtom zemichael ምኑን አየኸኝ አሸባሪ መሬት ቁና ሆናብህ ዘረ ካንሰሮቾ መቼስ እናተን ከመምሰል ኤርትራውያንን መምሰል ሚሊዮን ጊዜ ይሻላል

  • @rahelabera6919
    @rahelabera6919 2 роки тому +9

    ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ ውድ ጀግኖች
    ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቃችሁ
    ከቁጥር አትጉደሉብን
    ክብር ለናንተ በዱር በገደሉ ተከራታችሁ ያገራችሁን ዳር ድንበር ለምትጠብቁት ለጀግናው ኢትዮጵያዊው ሠራዊታችን
    ድል ለኢትዮጵያ

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 2 роки тому

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አረ ጎራው
      መሃመድ ምርኮኛው መሃመድ
      መሓመድ

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 2 роки тому +3

    ኡፍፍፍፍፍ እኔኮ ሳያችሁ በናንተ ውስጥ ወንድሜን ነው እማዬው ቢሞትም ለኔ ሁሌም ህያው ነው ክብር ለመከላከያ ጀግና ሰራዊት ነፍሱን አስይዞ ለሀገሩ ለሚሞተው ወንድሜ ዛሬም ያንተ አይነት ጀግኖች አሏት እምዬ ኢትዮጵያ

  • @hirutbelachew7366
    @hirutbelachew7366 2 роки тому +2

    እግዚአብህር ከዚም የበለጠ ድል ያጉናጽፋቹህ፡፡

  • @rosagiorgiprim6746
    @rosagiorgiprim6746 2 роки тому +67

    ክብር ለመላው ሐጋር ወደድ ለጀግኖቻችን ።

    • @merejashow7742
      @merejashow7742 2 роки тому

      ua-cam.com/video/kd4c7rO5GbE/v-deo.html

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 2 роки тому

      እሺ ደምለው እንዴት እንዴት ነው ………

  • @belladubelladu2089
    @belladubelladu2089 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ደስ ብሎኛል አማራየ ጀግኖች እግዛብሔር ይጠብቃችው በዛው መብራቱን ኒቶረኩን አተሰተካክሉልን የኔ ውዶች

  • @aea811
    @aea811 2 роки тому +22

    ድል ለጀግናው መከላከያ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ለፈኖ እና ሚኒሻ ድል ለአማራ ህዝ እናሸንፈለን ።

    • @aea811
      @aea811 2 роки тому +2

      ድል ለአማራ ህዝብ ።

    • @fekadumulnhe3849
      @fekadumulnhe3849 2 роки тому +1

      ጉራ ብቻ አገኛ ደረሱልን እያለ ሲጮህ የታ ነበረከ አሁን ደል ለአማራ ምተለው በኢትዮጲያ ስም መነገድ ትቸሉበታለቸሁ ፡፡

    • @user-eg7dy9mj1x
      @user-eg7dy9mj1x 2 роки тому

      @@fekadumulnhe3849 ፈሣም አማራ ለማንምአይበረከክ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮አተድቃላጁተ

    • @fekadumulnhe3849
      @fekadumulnhe3849 2 роки тому

      @@user-eg7dy9mj1x አየህ ወሬ ብቻ ናችሁ አገኝው ተሸግረ ኡኡኡኡኡኡኡአኡ ደረሱልን ሲል ይት ነበርክ ከዚህ በላይ እንዴት ትንበረከክ ወሬ ፡፡

  • @emmyt311
    @emmyt311 2 роки тому +24

    ጀግኖቻችን የኢትዮጵያ አምላክ ይከተላችሁ!!!! በድል ተመለሱ!!!!💚💚💛💛♥♥🙏🙏

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 2 роки тому

      ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛💓
      ሰላም ለእናታችን💓💓💓💓
      ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን 💘💘💘💘
      እግዚአብሔር በያለንበት ሰላማችንን ያብዛልን አሜን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ💓💓👏🙏🙏🙏

  • @user-mi6yu5qh1t
    @user-mi6yu5qh1t 2 роки тому +21

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር እልልልልልልልልልልልልልልልልልል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 2 роки тому +14

    Amen Amen Amen. ❤️🇪🇹
    I’m crying because of you guys. have so much Love For Your Beautiful Country. Ethiopia 🇪🇹
    ONE. GOD. 🙏ONE. LOVE. ❤️ONE. ETHIOPIA 🇪🇹

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 2 роки тому

      እሺ ደምለው እንዴት እንዴት ነው ………
      ኪኪኪኪኪኪ መሃመድ ተሰማ ኪኪኪኪኪኪኪኪ
      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አረ ጎራው

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 2 роки тому +6

    ጀግኖች 🇪🇹 ሁሌም ሳቃችሁን ያሳየን እግዚሃብሄርይጠብቃችሁ ባላችሁበት ቦታ.ሰላሙን ያምጣልን 🙏🏾👑

  • @itsmydamabayyyyy6310
    @itsmydamabayyyyy6310 2 роки тому +2

    ውነት ሙሉ ሰውነቴ ፀጉር ነው የቆመው የለቀስኩት ያረብ ኢትዮጵያ ሀገሬ ህዝቧቾን አላህ ደስታችን ስጠን የምንግዜም ዱአዬነው እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
    አንድ ነገር እረሰቸ ለቤሄርቤሄርሰብ ለጀግኖቻችን ለመከላከያ ሰራዊት እንደሁም ለልዩ ሀይል ለሚንሽ ክብር ይገባቸዋል በቅድሚያ ግን ሁሉን ቻይ ለሆነው ጊታች ለአላህ

  • @user-lx7wl9db2r
    @user-lx7wl9db2r 2 роки тому +13

    ዋው ደስ ብሎኛል በዛውም መብራቱን አስተካክሉልን የኔ ደሞች

  • @bossmohammad2840
    @bossmohammad2840 2 роки тому +37

    ወገን እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ ጀግና ያሳያል አይፎክርም በርቱ እንዳትዘናጉ ለማለት እፈልጋለው ህዝቡ እራሱን እንዲጠብቅ መልእክቴን አድርሱልኝ ወደፊት ነው ዘንድሮ

    • @MaryMary-wq9iy
      @MaryMary-wq9iy 2 роки тому

      😏😏😏🙄🙄🙄🙄😭😭😭👹👹👹🇧🇴🇧🇴🐍🐍🐍👈☝️☝️☝️☝️

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 2 роки тому

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አረ ጎራው
      መሃመድ ምርኮኛው መሃመድ
      መሓመድ

  • @ahdhdhidididi3168
    @ahdhdhidididi3168 2 роки тому +52

    ጎበዝ እባ ተናነቀኝ በወታደሩ አካሄድ ከናንተ ጎን በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ ዘፈኑ ሁሌ መንገድ ስሄድ አዳምጠዋለሁ በሥደት ሥላለሁ ውሥጤ ይደሠታ ሳዳምጥ

    • @eagle4452
      @eagle4452 2 роки тому +2

      Ayzon 👍💝💖💞

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому +2

      በጣም😭😭😭☝️

    • @user-dc1us5ct5s
      @user-dc1us5ct5s 2 роки тому +1

      ወላሂእኔሥበአላህያረብሠላምለሀገራች💚💛💙❤💯💪👏💔😭😭

  • @linafantaw6476
    @linafantaw6476 2 роки тому +10

    ክብር ለሠራዊቶቻችን ለኛ ሠላም መሠዋት የሆኑል❤❤😥

    • @merejashow7742
      @merejashow7742 2 роки тому +1

      ua-cam.com/video/kd4c7rO5GbE/v-deo.html

  • @Amen2116
    @Amen2116 2 роки тому +8

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ክብር ይገባችሆል ውለታችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ።

  • @graceyeemalij6634
    @graceyeemalij6634 2 роки тому +19

    ከምር እንበዬ ይፋሰል የሀገሬን ደስታ ስሳማ አምለኬ አብሳን እንበችንን

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 2 роки тому

      እሺ ደምለው እንዴት እንዴት ነው ………
      ኪኪኪኪኪኪ መሃመድ ተሰማ ኪኪኪኪኪኪኪኪ
      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አረ ጎራው

  • @bahriyaoumer4615
    @bahriyaoumer4615 2 роки тому +3

    እናት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ!
    የኢትዮጵያ ጀግኖች !!!💚💛❤💕

  • @solomon7981
    @solomon7981 2 роки тому +52

    The beginning of the END, PROUD OF OUR BRAVE ARMED FORCES.

    • @simegntaye727
      @simegntaye727 2 роки тому

      Really....

    • @andromedia9649
      @andromedia9649 2 роки тому

      @@simegntaye727 What you mean?

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 2 роки тому

      እሺ ደምለው እንዴት እንዴት ነው ………
      ኪኪኪኪኪኪ መሃመድ ተሰማ ኪኪኪኪኪኪኪኪ
      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አረ ጎራው

  • @betelalemu1584
    @betelalemu1584 2 роки тому +28

    ክብር ለመከላክያ ✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 роки тому

      ክብር፣ለመክላያ፣ድል፣ድል፣ድል፣ለኢትዮጵያ፣ አምዬ፣ሀገሬ፣ሰላም፣💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @zaaz3207
    @zaaz3207 2 роки тому +20

    ኢቲዮቢያ የሰላም ያድርግልን ሰራዊታችን እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን 🇪🇹❤️👍

  • @atsedemeragyawe4290
    @atsedemeragyawe4290 2 роки тому +5

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድሉ ለናተ ❤❤❤👍👍👍

  • @peacea4486
    @peacea4486 2 роки тому +4

    I watched this video like more than 4 times. Love my people. Ethiopia 😍. Ethiopian army forever

  • @hlinam6196
    @hlinam6196 2 роки тому +2

    ጌታ እግዚአብሔር ከጎናችሁ ነው ቃል የለኝም በቶሎ ተመለሱልን ጀግኖች , ጌታ ከለላ እና ጋሻ ይሁናችሁ አባቶቼ 🤗🇪🇹🙏🏽🙏🏽

  • @Youtuber-sk8tg
    @Youtuber-sk8tg 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን:: ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን::

  • @user-ml9yh5iw7t
    @user-ml9yh5iw7t 2 роки тому +25

    የኔ ውዶቸ ስታምሩ አምላክ ይጠብቃቹ።

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 2 роки тому +1

      እኔስ አልቅሼ ልሞት ኡኡኡኡፍፍፍ ያረብ

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 2 роки тому

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አረ ጎራው
      መሃመድ ምርኮኛው መሃመድ
      መሓመድ

  • @simon19939
    @simon19939 2 роки тому +2

    ክብር ለኢትዮጵያ ጀግና ህዝብ እና ሰራዊት ዋው!! የደስታ እንባ ተናነቀኝ እግዚአብሔር መሪያችን ጠብቅልን ከክፉ ስራ?

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 роки тому +4

    የአለማቱ ፈጣሪ የሀገሬ ጠላት መጥፈያው ያቅርብልን ለኢትዮጵያ ሀገሬ ይህ አይገባትም የውስጥ ነቀርሳ የተተከለው መነቀያው ሁሉም ቻዩ ቅርብ ያርግልን
    ሀገር በገዛው ልጁ ካላጠፋውሽ ሲል ያማል ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ

  • @desu1adam410
    @desu1adam410 2 роки тому +5

    I cry when i see this. Ethiopia prevails!

  • @nitsuhembial4634
    @nitsuhembial4634 2 роки тому +3

    ሀገሬ 🙏🇪🇹🥰😭😭 ጀግኖቻችን ኑሩልን በድል ተመለሱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 2 роки тому +4

    እምዩ ኢትዩጵያ አይዞሽ የወለድሻቸው ያሰደግሻቸው ያስከቡሩሻል እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሸፍናችሁ ይቅደምላችሁ የጠላትን ቀስት ይስበርላችሁ የደማችሁላትን ሀገር ውጤታችሁን ለማየት ያቡቃችሁ ከቁጥር አትጉደሉ።

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 2 роки тому +4

    እድሜና ጤና አሏህ "ይስጣችሁ"የአማራ ልዬሀይል "እናሠራዊይታችን"አሏህ ከናተጋርይሁ "ምግዜም ጀግናናችሁ ♥♥♥

  • @alemealeme8973
    @alemealeme8973 2 роки тому +1

    እዴት እደምታምሩ ጀግኖቼ ፈጣሪይጠብቃቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @justeleni8727
    @justeleni8727 2 роки тому +1

    I am crying 😭 crying crying 😭 crying 😭 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️god bless Ethiopia thank you so much our hero

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 роки тому +2

    እሰከመጨራሻው እግዚአብሔር ይከተላችሁ ድል በድል ያድርጋችሁ ....ጅግኖች

  • @yh4es
    @yh4es 2 роки тому +32

    ድሮም ተዋግተው አሸንፈው አልገቡም አሁንም መልሳችሁ እንዳታስገቧቸው ተጠንቀቁ

    • @gemirum2608
      @gemirum2608 2 роки тому

      ጋሽና የት ነው አሁንስ በወሎ ወልድያ ቆቦ ራያ እና በጎንደር ብዙ ቦታወችን እደያዙ አይደሉ።

    • @nebiyatsentayhu6168
      @nebiyatsentayhu6168 2 роки тому +3

      @@gemirum2608 ጋሸና መያዛቸው አሪፍ ነው ምክንያቱም ጋይንት የገባው ጁንታ ይቆርጡታል ወደ ላሊበላም ሆነ ወደ ጋይንት የገባው ጁንታ ይታፈናል

    • @user-ew1es6gd6z
      @user-ew1es6gd6z 2 роки тому

      @@gemirum2608 ታዲያ ቢሆንስ ሳይዋጉ ባየር ነዋ የወረዱት
      ሊባል ከጫፍ ተደርሷል
      እንግዲ የሚያውቃቸው ጭንቀቱን በተለያዩ ሚዲያዎች ምልክት እያሳየ ነው መውጫ የሚፈልጉ እስኪመስል የሚያናድዱት ግን በአይናቸው እያዩ መንግስት አጣብቂኝ ውስጥ በተለያየ መንገድ እያሳየን እያዩ የታወሩ ሰዎች ናቸው ከአንደበታቸው አንድ ሊያደር መብትሄ ሊያመጣ ሀሳብ ከማመንጨት በ።ቃራኒው ህዝብ ለህዝብ የታጠቁ ሀይሎችን ይባስ ወደ እሳት የሚገፋፋ ሀገር ያለ ሰው ባዶ ለማስቀረት ወሬ ያራግባሉ በተለይ ሚዲያዎች ኢን እልቂት እያየው እየዋሸው በልቼ ከማድር በእውነት ፈንድቼ ባድር ሺ ጊዜ ምርጫዬ ነው የሞተውንና እየሞተ ያለውን ተወው ሊሞት የተዘጋጀውን ስትገምት በሽተኛ ነው የምትሆነው

    • @cvf5013
      @cvf5013 2 роки тому

      ሁሉምአካባቢውንመጠበቅአለበት

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 2 роки тому +3

    ጀግኖቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን በጣም እንወዳችኋለን ሁሌም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው አሜን❤🇨🇬🙏👀

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 роки тому +2

    መቼም ቢሆን መቼ መከላከያ ሰራዊታችን ጀግኖች ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @altijohn5
    @altijohn5 2 роки тому

    ክብር ለዋድላ ወረዳ ኮን ከተማ እና የጋሸና ከተማ ህዝብ። ክብር ለአመራሩ እና ያካባቢው የጸጥታ ሀይል። መከላከያች ሁሌም የህዝብ ልጅ ነው፤ ክብርና ሞገስ ውድ ህይወታችሁን ሰጥታችሁ ለዚህ ላበቃችሁን። በዚህ መጥፎ አጋጣሚ በሽፍታው የተዘረፋችሁ፣ የተዋረዳችሁ፣ የተሰደዳችሁ አይዟችሁ፤ የማያልፍ የለም። በጦርነቱ ህይወታችሁን ላጣችሁ ሁሉ አምላክ ዘላለማዊ እረፍትን ይስጣችሁ። ኢትዮጵያ ሁሌም በልጆቿ ተከብራ በፍቅር ትኑር!!!

  • @tffkkk2035
    @tffkkk2035 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ከጀግኖች ልጆችን ጋር ወግኖ ስለሚዋጋ አሸባሪውን ትህነግን እንደምታሸንፉት እርገግጠኞች ነን ፡፡ ፀሎታችን ጦርነቱ አጭር እንዲሆን ነው፡፡

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 2 роки тому +3

    አላህ ይጠበቃችሁ ያረብ ሀገርችንም ሰላምሸ ይበዛልንንን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yeethiopialijochkefeleagizea
    @yeethiopialijochkefeleagizea 2 роки тому +12

    the land of heroes Ethiopia God bless our soldiers .

    • @iamfree347
      @iamfree347 2 роки тому

      የገደል አፋፍ ዝንጀሮ አንድ መድፍ ሲተኮስ ዘልሎ ገደል የሚገባ አሳፋሪ ሰራዊት የኢትዮጵያን ገፅታ ያጎደፈ ወራዳ ሰራዊት በውሸትና በሽሽት በመላው አለም የታወቀ አራዊት

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e 2 роки тому +5

    ስታምሩ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @marsabethfloyd723
    @marsabethfloyd723 2 роки тому +21

    🙏🏽😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 my people, watching this made me cry 😢 I pray for our military and their families , I hope this year 2014 will be a better year with our hero our PM Dr. Abiy, he is the only way out from this uncertainty…forget the Juntas, the western countries the CIAs attention is in Ethiopia our unity is scaring them.

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 2 роки тому

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አረ ጎራው
      መሃመድ ምርኮኛው መሃመድ
      መሓመድ

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 2 роки тому +4

    ከደስታዬ ብዛት እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ፣ፈጣሪ እስከመጨረሻው ድሉን ለእናንተ ያድርገው

  • @user-np5yr3dm6e
    @user-np5yr3dm6e 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያ አምላክ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛💝💞💞

  • @adissalemu1028
    @adissalemu1028 2 роки тому +9

    ወንድ ልጅ ሀገሩንና ሚስቱን ሲያስቀደም ያምርበታል

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому +2

    ለእናተ ያልኝ ክብር ዘላለማዊ ክብር ጀግኖቼ ዉድድድ አመሰግናለሁ 💚💛❤️❤️🙏🙏

  • @kr3628
    @kr3628 2 роки тому +4

    Couldn't control my tears! Hope the new year bring us peace

    • @wewee2380
      @wewee2380 2 роки тому +1

      ድልለመከላከያደልለኢትዮጲያኖቹ

    • @msgtsegay42
      @msgtsegay42 2 роки тому

      I wish my country ethiopian make peace with the people of tigray and live together. i will be the first to apologise if peace is coming. omg being tigragin by now is considered like enemy of ethiopian please that is not true..

    • @kr3628
      @kr3628 2 роки тому

      @@msgtsegay42 It is sad to see brothers and sisters killing each other. Wish you all the best.

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 роки тому +2

    ጀግኖቻችን ኑሩልን 👍👍👍💪💪💪💪💪💪💚💛💚💛💝💚💛💝💚💛💝

  • @hailuadugna4564
    @hailuadugna4564 2 роки тому +5

    God With u. We pray day & Night

  • @birukdejene9522
    @birukdejene9522 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት ማንም ወደደው ጠላው የነካት ከውስጡ ይከስማል
    ይሄ የ ታሪክ ሀቅ ነው !

  • @abdulfetadundar3674
    @abdulfetadundar3674 2 роки тому +3

    አላህ ይጠብቃቹሁ እዝነቱ ራህመቱ አይለያቹሁ ሌላ ምንም ቃላት የለኝም ።።

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +1

    ክብርና ምሰጋና ለጀግናው መከላከያችን እናንተ ባትቆሙልን ሀገራችንን አሳጥተውን ነበር ሳያችሁ እንባዬ ይመጣል እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ እንወዳችኃለን ኑሩልን🇪🇹🥰😍🙏🙏

  • @user-qo7sy8xc8f
    @user-qo7sy8xc8f 2 роки тому +4

    ኢላሂ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ካንተ ነው ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ሰላምን አውርድልን

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 2 роки тому +1

    ጀግናው የሀገሬ ጠባቂዎቿ ውድድድድድድድ ቃላት የለኝም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d 2 роки тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ እንዴት ያምራሉ ግርማ ሞገሳቸው አላህ ይጠብቃችሁ በሔዳችሁበት ሁሉ አላህ ይከተላችሁ የሀገር ኩራቶች

  • @frewatiklt9417
    @frewatiklt9417 2 роки тому +8

    Wat a brave and discipline 👏 military we have. Am just watching 👀 and crying

  • @wudiegetnet5153
    @wudiegetnet5153 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በእውነት ዘፍኑ አንጅት ይበላል

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 2 роки тому

    ድል ለመከላከያ ሠራዊት ድል ለአማራ ሚሊሻ ሞት ለጁንታ ሀገሬ ድሉ የኛነው ክብርና ድል ለአብቾ ጀግና አይበገሬው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-gu9mo1lx3h
    @user-gu9mo1lx3h 2 роки тому +1

    ሚሪዳ በእጁ የያዘው አባት የኔ ምስኪን ሆዴ ተሰፈሰፈ ኡፍፍፍፍፍፍ በዚህ እድሜው ለሀገሬ ብሎ ማነው እድ እኔ ያስተዋለው

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 2 роки тому

    ፀሀዬ በምከንያት ነው የምወደህ ኢትዮጵያ በአንደበትህ ስታዜምላት እንባዬ መቆጣጠር አልችልም እውነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገሬ መታወቂያ ከአንቺ በፊት ያድርገኝ አገሬ

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 2 роки тому +3

    May God protect and shield you from any harm.

  • @sarayoutube1992
    @sarayoutube1992 2 роки тому

    በእውነት ኢትዮጵያዊነት ምንኛ መታደልነው እግዚአብሔር ይጥብቃችው

  • @emaa2726
    @emaa2726 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅቹ ጀግኖች 😘😘😘😘😘💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 2 роки тому +2

    ወገኖቼ ኮራሁባችሁ ህይወታቸውን ሰተውን ኢትዮጵያን ሊያቆሙ ክብር ለመከላኪያችን

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 роки тому

    አሏህ ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🤗

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e 2 роки тому +2

    የኢትዮጵያ አምላክ በምትሄዱበት ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን 🙏💚💚💛💛♥♥

  • @peacea4486
    @peacea4486 2 роки тому +3

    እኛ ምርጡች ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ነው። We 😍

  • @uphh5270
    @uphh5270 2 роки тому

    የኔ ጀግኖች አላህ በጥበቃው ሥር ያውላችሁ ሞት ለኢትዩ ጥላቶች የነመልካሞች ምን ብየ በገለፅጓችሁ ቃላት ያሠኛል የኞ የመኖር ትርጉም የኔተ ውጤትነው እናተ ባኖሩ ሥት በረገጠን ነበር እኛም ተሥደት ባልተመለሥን ነበር ሠላም ለመከላከያ ሠራውይትና ለተከበሩት ጠቅላይ ሚንሥተር ደክተር አብይ ሠላም ለኢትዩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @desu1adam410
    @desu1adam410 2 роки тому +1

    The only country with organized army in Africa. Totally amazing.

  • @user-pn4ey4su7b
    @user-pn4ey4su7b 2 роки тому

    ሀገሬን ከነፍሴ በላይ ነው የመወዳት ክብረ ለጀግኖቹ መከላከያ ለፍኖ ሚነሻው አጥንቱን ከስክሶ ደሙን አፍሶ ላቆማት እምየ ሀገሬ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 роки тому

    የኢትዮጲያ ቁርጥ ቀኖች በርቱልን ድል ከናንተጋር ናት ፈጣሪ ፍርድ ሰጪ አምላክ ነው

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 роки тому +2

    ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ ያረብ

  • @zenebenigusie9199
    @zenebenigusie9199 2 роки тому +3

    Ethiopia prevail !!! our heroes love you

  • @fatumayimam1699
    @fatumayimam1699 2 роки тому +3

    ለእኛ ብላችሁ የምትከፍሉትን ሁሉ ከፍለን አንጨርሰውም በርቱልን ጀግኖች

  • @ewnatutube2805
    @ewnatutube2805 2 роки тому +7

    አቦ ምንም አልላችሁም እግዛብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @ephremhailu2639
    @ephremhailu2639 2 роки тому +4

    God bless Ethiopia 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Teddy-mb4ef
    @Teddy-mb4ef 2 роки тому +1

    We love ❤ you.. we are proud of you...enat Ethiopia 🇪🇹 ❤ will will always be ok so long as we have brave soldiers...😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭tears of Joy....God bless Ethiopia 🇪🇹 ❤ ♥ and our people...may God bless and protect our soldiers as they destroy junta...

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤💘👈

  • @Max-ek9mp
    @Max-ek9mp 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላከ የተመሰገነ ይሁን አገሮችን ምህረቱ ላኩልህ

  • @negussebeyenearedo4727
    @negussebeyenearedo4727 2 роки тому +1

    መድሐኒዓለም መድሐኒዓለም ከእናንተ ጋር ይሁን። ቤተሠባችሁንና ወገኖቻችሁን ትታችሁ ለሐገራችሁ ለመሞት የተዘጋጃችሁ በሙሉ መድሐኒዓለም ይርዳችሁ።ከድል በሁላ በሠላም ተመለሡ።ቤት ተቀምጣችሁ በተለያየ ፕሮፓጋንዳ እየተሞላችሁ የተሳሳተ አስተያየት ለምትሠጡ፣ለወታደሮቻችን አክብሮትና የተለያዩ እርዳታ እናድርግላቸዉ።የፀሐዬንም ዘፈን ከበስተሁላ የሚሰማዉን ጭንቅላታችን ዉስጥ እናስገባዉ።የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +3

    ጀግናዎቻችን ኮርተንባችኋል💚💛❤

  • @dndnalqnobiy3288
    @dndnalqnobiy3288 2 роки тому +6

    አሁንስየሀገሬሰላምናፍቀኝአላህ።ሄይሰላሙንአወራድልንያረብ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💜💜❤❤💚💚💖💖💖👍👍👍👌💛💛💛💙💙

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 2 роки тому +2

    Great background song.

  • @fshegaw
    @fshegaw 2 роки тому +3

    I can imagine what you are feeling

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ ያማል እነሱ እየሙቱ እኛን ነፃ ለሚያወጡ ክብር ይገባቸው ወላሂ እባየን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ እነሱን ሳይ አላህ ሆይ ሰላምን አስፍንልን

  • @tensygeta2983
    @tensygeta2983 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቾ

  • @selamhabteyesus7963
    @selamhabteyesus7963 2 роки тому +1

    This is what we want to see I'm proud of you guys I salute our Brave Army Force with respect

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 2 роки тому

    የሀገሬ ጀግኖች ሰላማችሁ ይብዛ ምድረ ባንዳ ከሀገሬ ምድረገጽ ይውደም።

  • @sofiataylor67
    @sofiataylor67 2 роки тому +4

    I love you guys.🥰🥰🥰

  • @tmd2310
    @tmd2310 2 роки тому

    ክበሩልኝ የኛ ጀግኖች ለናተ በጣም ላቅ ያለ ክብር አለኝ መንግስትም ቢሆን እናት ከሌላችሁ ክብር የለውም ቅድሚያ ክብር ለናተ ይገባል የሀገራችሁ የምዬ ኢትዮብያ አምላክ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ውድ የሀገሬ መከላከያወች ልዩ ሀይል ፋኖ የሁሉም ብሄር ብሄርሰሶች ክበሩልን

  • @user-uy7id7mk9s
    @user-uy7id7mk9s 2 роки тому +2

    ክብር ለሞላው ሀገር ወዳድ ለጀግኖቻችን

    • @user-uy7id7mk9s
      @user-uy7id7mk9s 2 роки тому

      አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አገራችንን ሠላሞዋን ያብዛልን

  • @user-kn4zr1xp2z
    @user-kn4zr1xp2z 2 роки тому +1

    አላህ ይጠብቃቹ ጠላት ይውደም አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @djgemesa62
    @djgemesa62 2 роки тому

    We proud of ethiopian army!!! A year ago I was very surprised that , If forgin countries enemies treating our country, who are going to protect Ethiopia? This was all times questions for me . Because wayne divided our country by ethnic groups. So I couldn't trust even ethiopian army before Dr.Abyi came to power. OR before wayne removed from Addis Ababa. But this week when I saw countless ethiopian young people went to fighting wayne at every direction, I couldn't believe this is happening ! All Ethiopia army , Oromiya special forces, Amhara special forces were fought very very bravely . This is unbelievable!!!
    Therefore, I was very very proud by them
    Now and they can defeated any enemies
    Not only wayne but also can deafted any ethiopian people enemies who are trying to distroyng our country!!!! Thank you thank you our heroes!!!!!