Arada daily news:ፑቲን ኒውክሌር በብዛት እንዲሰራ አዘዙ"ኢራን እስራኤልን ተያይዘን እናልቃለን አለች"ዲሞክራቶች ጆባይደንን ሊቀይሩ ነው"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 чер 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

КОМЕНТАРІ • 22

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 2 дні тому +6

    በርታ

  • @yonastedla2254
    @yonastedla2254 2 дні тому +2

    ለምታዘጋጀው ዜና እናመሰግናለን ስለ ሰሜን ኮሪያ ኮሪያ ያቀረብከው አልቃወምም ግን የምእራቡን አለም የተሳሳተ የፕሮፓ ጋንዳ ግንዛቤ ግምት ውስጥ በማስገባት ባንጻሩ ጥሩ ነገርና ውብ የሆነ ከተማ እንዳላት ኑሮውም እንደሚባለው እንዳልሆነ ዜና ብሰራ ጥሩ ነበር።

  • @user-fr4bw4kd7c
    @user-fr4bw4kd7c 2 дні тому

    ይኽ ይኽ ይኽ

  • @AhmedDawudMohammed
    @AhmedDawudMohammed 2 дні тому

    ምድሮክ ወደ ክፍለሃገር ይውረድልን

  • @shekmahmedsirajmufti9475
    @shekmahmedsirajmufti9475 2 дні тому

    በናትህ ሞት እሂን ፊት አታሳይኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @mimibaba5540
    @mimibaba5540 2 дні тому +1

    እንዴት አደራችው ቸር ወሬ አሠማን ቀናችው ይብራ

  • @zinet3501
    @zinet3501 2 дні тому

    ኦ ብሬ በጠዋቱ ዘና የሚያደርግ ዜና አቅርበሃል ባይደን ሶምሶማ ሊሮጥ ነበር ሃይማኖታዊ ትምህርት የሁሉም ሃይማኖትን ቢያካትት ጥሩ ነው

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 дні тому

    ብሬ ግን ስለ ጆባይደን ስታወራ ሳቅ ያመጣል😂

  • @TAJUALIYYI
    @TAJUALIYYI 2 дні тому

    Please prepare your news with other languages.

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. 2 дні тому

    ጴንጤ ማምለጫው ተዘጋጅቶለታል ኒው ክሌር አያስፈራንም ሞት ለእኛ ወደ ሕይወት መግቢያ በራችን ነው ። ይብላኝ ክርስቶስ ሌለላቸው።

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 2 дні тому

    Kedada daily new asafari betam aganagn were tultula youtuber

  • @netsa4051
    @netsa4051 2 дні тому +1

    Yiih bufanew

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 дні тому

    አሜሪካ ውሸት ነው እናንት ግን መጽሐፍ አንብብ ❤❤❤😢😢

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 2 дні тому

    አወ ሴትና አዛውት ቤትማፍረስነው ሀይሏ ወላሂ ፈሪናቸው ሴትገዳይ እሴትላይ እብድ ውሻ የሚለቁ ካሀዲዘች

  • @GomadaTube
    @GomadaTube 2 дні тому

    Talk important news. Do not read as you get

  • @saved1580
    @saved1580 2 дні тому

    ማቴዎስ 9
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ።
    ² እነሆም፥ በአልጋ የተኛ ሽባ ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፦ አንተ ልጅ፥ አይዞህ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ አለው።
    ³ እነሆም፥ ከጻፎቹ አንዳንዱ በልባቸው፦ ይህስ ይሳደባል አሉ።
    ⁴ ኢየሱስም አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አለ፦ ስለ ምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ?
    ⁵ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ ከማለት ወይስ፦ ተነሣና ሂድ ከማለት ማናቸው ይቀላል?
    ⁶ ነገር ግን በምድር ላይ ኃጢአትን ያስተሰርይ ዘንድ ለሰው ልጅ ሥልጣን እንዳለው እንድታውቁ፥ በዚያን ጊዜ ሽባውን፦ ተነሣ፤ አልጋህን ተሸከምና ወደ ቤትህ ሂድ አለው።
    ⁷ ተነሥቶም ወደ ቤቱ ሄደ።
    ⁸ ሕዝቡም አይተው ተደነቁ፥ ለሰውም እንዲህ ያለ ሥልጣን የሰጠ እግዚአብሔርን አከበሩ።

  • @tekleneguse5653
    @tekleneguse5653 2 дні тому

    ድምጵህ በጣም ይረብሻ ለመስማትም በጣም ነው ይደብራል

  • @mamadziyadeshete5783
    @mamadziyadeshete5783 3 дні тому +1

    መዋሸትታበዘላችሁ.በልኩ.አድርጉት

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k 2 дні тому +1

    ድል ለፍልስጤን ሞት ለአሜሪካ ሞት ለወራሪዋ እስራኤል

  • @kebera
    @kebera 2 дні тому

    የድሮ የኪንያ መሪ የነበረዉ ወንድምህ ነዉ😂😂

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 дні тому

    አውራ ዝም ብለህ