ታምራት ወልባ Tamrat Walba Vol 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 41

  • @belachewseyoum3677
    @belachewseyoum3677 2 роки тому +18

    ፋና ወጊው የእምነት አርበኛ ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ያስቀደመ ፣ መስቀሉን የተመለከተ ፣ኢየሱስን ማእከል ያደረገ ንፍስን የሚያረሰርሱ ዝማሬዎች። ታምራት ወልባ ጌታ በብዙ ይባርከው ፥ ይህንን በመጫን ለ ህዝብ ያቀረበከውን የዚህ ዩ ቱዪብ ባለቤትም በእጥፍ ይባረክህ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ethiopianewtewoledku1429
    @ethiopianewtewoledku1429 2 роки тому +7

    በርግጥ ይህን ዘማሪ/ታምራት ወልባ/አላውቀውም አ/አ መ/ክ ዘማሪና ሶሎም እንደምዘመር እንዚህ መዝሙሮቹ ምስክሮች ናቸው፡ታዲያ እነዚህን ያልተሸቃቀጡ ዘመን የማይሽራቸው መዝሙሮችን ዋጋ ከፍለህ ስለምታቀርብልን ዩቱበር ይጨምርልህ እላለሁ።ለሌላ ጊዜ የሚታቀርባቸውን ከኛም ጥቆማ ውስድ።ተባረክ/ኪ።

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 11 місяців тому +3

    ወንድም ታምራት ወልባ እነዚኑ መዝሙሮች በዘመናዊ ስቱድዮ እንዲያሳትም አስተላልፉልን ወገኖች

  • @yonashailu
    @yonashailu 2 роки тому +7

    ስለምትጭኗቸዉ ዘመን የማይሽራቸዉ ድንቅ ዝማሬወች እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @befekaduwoldegastet.1360
    @befekaduwoldegastet.1360 Рік тому +2

    እንዴት ነው? ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎችን ዘማሪው በሕይወት ካለ
    እንደገና ባዲስ መልክ ቢያቀርባቸው የቆዩቱ በጥራት ስለማይደመጡ ማለት ነው። ጌታ ኢየሱስ ዘማሪ ታምራት ወልባን አብዝቶ ይባርከው።

  • @BeziBe
    @BeziBe Рік тому +3

    ነገር ሁሉ ባይሳካ ለጌታ መንገር ይሻላል የሚለው መዝሙር ሁሌ የምዘምረው የምወደው መዝሙር ነው ግን ይህን ያህል ዘመን ስኖር የደረጀ ከበደ ይመስለኝ ነበር

    • @salemabraha6289
      @salemabraha6289 Рік тому +2

      ልክ ነው እኔም በወቅቱ የሁለቱ መዝሙሮች፣ ድምጻቸውም በጣም ይመሳሰልብኝ ነበር። በእኔ ትውልድ አንድ ዘመን ላይ የተነሱ ድንቅ አገጋዬች ናቸው። ባሉበት ቦታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካቸው።

  • @EjigayehuBelayneh-x2e
    @EjigayehuBelayneh-x2e 5 місяців тому +1

    ወንድሜ ታምራት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ብዙ ሰፈልገዉ ነበር ዛሬ ሙሉዉን ካሴት በመሰማቴ ተደሰቻለሁ

  • @etefworkgeberemedhen1081
    @etefworkgeberemedhen1081 Рік тому +1

    ታምራት ወልባ ከወንድም ሸዋዬ ዳምጤ ሌልችም መዘምራን ወሊሶ አባ ወልደ ትንሣኤ ኦርቶዶክስ ቸርች እነዚህን ድንቅ መዘሙርህን በልጅነቴ የሰማሁትን አሁን ስሰማዉ በእምባ ነዉ ታምራት ጌታ ይባርክህ ዘ

  • @MesayTazeze-m4g
    @MesayTazeze-m4g 11 місяців тому +2

    የታሪክ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ዝማሬ -መሳይ ነኝ

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 2 роки тому +2

    ይህን አገልግሎት የሰጠህ እግዚአብሔርን በጣም በርታ ሕዝቡ እያባረረት ስለሆነ አንተም በአገልግሎትህ ትጉ ሁን እንትጋ 🤠🤠🤠

  • @gelilajosh
    @gelilajosh Рік тому +1

    ልጅ እያለሁ የሰማሁአቸዉ መዝሙሮች ይናፍቁኛል ሰለዚህ ሁሌ እሰማቸዋለሁ😥😥🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kiflesumamo8096
    @kiflesumamo8096 2 роки тому +2

    ስለሚታቀርባው የድሮ መዝሙሮች ተባረክ !! በቀጣይ የፕሮፈሰር አታላይ አለም ቁጥር 1 መዝሙር ቢታቀርብ ፡፡

  • @wondesenbirhanu174
    @wondesenbirhanu174 2 роки тому +4

    እጅግ የሚያገርሙ መዝሙሮችን እያቀረባችሁ ስለሆነ ጌታአብዝቶ ይባርካችሁ ። እነዚህን መዝሙሮች የማውቃቸው ልጅ እያለሁ ነበር ።

  • @bilchadaniel1049
    @bilchadaniel1049 2 роки тому +3

    ወይኔ በቃል የማይገለፆ ድንቅ መዝሙር ብሩኬ ጌታ ይባርክህ

  • @befekaduwoldegastet.1360
    @befekaduwoldegastet.1360 Рік тому +1

    GOD BLESS TAMIRAT WALBA AND
    THOSE WHO WORKED FOR US TO HEAR THESE SONGS OF WORDS OF GOD. ከእንባዬ ዋጋ የሐዘን እሮሮ ጀምሮ
    ያሉት በጣም ድንቅ የሆኑ ዝማሬዎችን ከልጅነቴ ጀምሮ በብሥራተ ወንጌል ጣቢያ በጣም ስከታተላቸው ነበር። አሁንም መዝሙሮቹን
    በጣም እከታተላቸዋለሁ። ከፍተኛ የጌታ መንፈስ እርካታ ይሠማኛል። መዝሙሮቹን
    ሳዳምጥ አንባ ይተናነቀኛል። እግዚአብሔር
    ይመሰገን።

  • @sofiasiyoum2443
    @sofiasiyoum2443 2 роки тому +6

    More and more blessings, thank you.

  • @BeziBe
    @BeziBe Рік тому +1

    ጌታ ይባርክህ ድንቅ የድሮ ዝማሬዎች ያሳደጉን ግሩም ቃል ያላቸውን ስላቀረብክልን

  • @meazi01
    @meazi01 Рік тому +1

    ድንቅ መዝሙሮች

  • @samhaile944
    @samhaile944 11 місяців тому +1

    በልጅነቴ የሰማሁት ድንቅ ዝማሬ አሁን ስፀልይ እነዚህን ከፍቼ ነው የምፀልየው ምንም ያልተበረዝ ድንቅ ዝማሬ
    ወንድሜ ተባረክልን

  • @diborasolomon3134
    @diborasolomon3134 2 роки тому +1

    ወይኔኔኔ ምን ልበላችሁ ብርክ በሉልኝ። ወንድማችን ታምራት ባለበት ቦታ እግዚአብሔር ይባርከው!

  • @shalomkidusan4192
    @shalomkidusan4192 2 роки тому +3

    selmtelkut werkama zemarewoch hulu geta eysus berke yadergachu ❤

  • @samuelseyoum5785
    @samuelseyoum5785 2 роки тому +1

    Wow, wonderful collection of Christian songs. Blessings!

  • @adinagetaneh7674
    @adinagetaneh7674 Рік тому +1

    Yemewodew zemarina zemare. Eyezemerkut yadekut!!! Tebarek!!!!!

  • @namastetadesse6628
    @namastetadesse6628 8 місяців тому +1

    ቁርጥ የዶ/ር ደረጄ ከበደ መዝሙር ይመስላል።

  • @gulnet-xp6up
    @gulnet-xp6up 2 роки тому +1

    Super super like

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l Рік тому

    Wow, may be about 40 years ago I heard this song. God bless him. I heard, some years back, he lives in Australia.

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 10 місяців тому +1

    ዋው ድንቅ ዝማሬዎች
    ታምዬ መቼም አንረሳህም
    ድንቅ ዘማሪ

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene692 9 місяців тому +1

    Yihin wondm be akal sizemir mayet nafeku

  • @hiwotgaredew9317
    @hiwotgaredew9317 Рік тому +1

    Amen

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 11 місяців тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤

  • @adinagetaneh7674
    @adinagetaneh7674 Рік тому +1

    Elllllllllll, Amen, Amen!!

  • @senaygetahun1876
    @senaygetahun1876 2 роки тому +2

    በጣም ይገርማል ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የምወደው ወንድም ነው ለመሆኑ ወንድማችን ያለበትን ሁኔታ ታውቅ ይሁን ከቻልክ እባክህ አሳውቀን?

    • @BKLyrics1
      @BKLyrics1  2 роки тому

      ያለበትን ሁኔታ ምንም አላውቅ።

    • @gulnet-xp6up
      @gulnet-xp6up 2 роки тому +1

      ለእኔም የዘወትር ጥያቄዬ ነው። አሁን ስላለበት ሁኔታ ባውቅ በጣም ደስ ይለኝ ነበር።

  • @gezahagne9884
    @gezahagne9884 Рік тому

    Great song

  • @barnabaswoldu5141
    @barnabaswoldu5141 Рік тому

    ታምራት ወልባ አሁን በህይወት አለ ?

    • @BKLyrics1
      @BKLyrics1  Рік тому

      እርግጠኛ አይደለሁም ወንድም።

    • @josuastudio7962
      @josuastudio7962 Рік тому

      Yes

    • @xx4359
      @xx4359 Рік тому

      አዎን አለ አውስትራሊያ ይኖራል

    • @iyasuhibebo1438
      @iyasuhibebo1438 11 місяців тому

      አዎን አለ በዉጭ አገር