@@MadarBokh You know nothing about us wolloyes(bete Amharas), and yet you want to tell us what we are 💀 😂. Maybe if you knew wallo(bete Amhara) is the birth place of Amharas you would not embarrass yourself like this 🙈. My G before opening your mouth maybe try to educate yourself 😊
I really love those two girls who dance with a guy with stick. They are professionals in E sikista dance!!! Anybody know who they are and where they live?
These people you see in the video are from Wollo. Which that makes them 100% Amhara. Some of you people in the comments mistaking them as Tigre is wrong. So get your facts right🙂
ግን አማራ አይደለሁም ከምንም በላይ አማራ በጣም እወዳችዋለሁ❤️❤️❤️❤️
ወሎ ኣማራ ነው ? ደስ ስሉ
@@robelsenay6300 ያውም ያአማራ አጥትነው
እኛም ውድድድ ነው
እኛም ዉድድድድድ😍😍
አቺ አማራ አይደልሽም እዴ
Beautiful people.. magical culture, i love you Ethiopia, i deeply love Ethiopians.. with all of my heart.. you make me be a proud African.🇪🇹🤝🏾
God blees Ethiopia 🇪🇹🇪🇹
am from Egypt 🇪🇬
ይህን ዘፈን ባየዉ ባየዉ ....የማይጠገብ ሆነብኝ...ዕዉነተኛ ደስታ ያለዉ...ኩሩ የባህል ጭፈራ አየሁ! ልጆቹ! ዋዉ 100% ይችላሉ! can't get enough of watching it! waw!
Me too
ኡፍፍፍፍ ሲያምሩ እረ እንኳንም አማራ ሆንኩ እማ ትሙት
ተመችቶኛል
አር እህቴ እማስ ትኖር አትሙት በእናት አትማሎ ውድቼ
😘😘😘😘
ትክክክክልልልልልል
ua-cam.com/video/Ox0_XPNRAnU/v-deo.html enzamed
We love Ethiopia specially amhara people from Somalia😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌
we love ethiopia; i am from morocco
SOKRAT- SOKRAT
✅👑💚💛❤️
شكرا اخي
Aww thank you🙏🏽
@@htube4935 هل تتكلم العربية
@@sokrat-sokrat إي شوي
አማራ በተፈጥሮ ውበቱ የሚኮራ ዋው እንኳን አማራ ሆንኩ ኩራቴ አማራነቴ ውበት ሲለካ በአማራ ነው ለካ ውብ ህዝቤ ሰላማችሁ ይብዛ
ትክክል
ድቄት ያለዬው ውበት ይህ ነው ሳምሩ ኑሩልን የቤተዘመዱ💟😍😍😍
ትክክል ዱቄት ለማቡካት እንጂ ለወሎ አይሆንም።
@@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ ሡዛን ሲሆኑ ሲሆኑ
ሶ
Love my people ❤️❤️❤️❤️❤️. Amhara now and Amhara forever 💪❤️
Wallo is not Amhara
@@MadarBokh
Hehehe ye I know we are Chinese 😂
@@MadarBokh
You know nothing about us wolloyes(bete Amharas), and yet you want to tell us what we are 💀 😂. Maybe if you knew wallo(bete Amhara) is the birth place of Amharas you would not embarrass yourself like this 🙈. My G before opening your mouth maybe try to educate yourself 😊
@Adam Jama
😂😂 so bete Amharas were Amharized by force? Do you even know what you just wrote?
Raya we are not Amharas
I love you my people amhara wuste new ! Gonder gojam shewa wollo = amhara 😍❤️❤️❤️❤️
Such a joke from when did shawa become Amhara?
@@loveallah3337 always has and always will
Amhara, is just a cIass name for "Free-people". Do you see any lords and serfs in this era ? Lmao u people have no clue but like to wide open ur mouth
i am from raya.amhara ethiopian. And vote አብን
🥱🙄🙄🥱🥱
Nah....am a real Raya and we don't give a sht about Ethiopia or any nationality. We only care about our self.
I from Eritrean man like Ethiopian people and caltur
Secese
@@vbnkoi7101 hay
@@tesfa273 ❤👏💐
@@jdjfnfjff7370 hay
@@tesfa273 🤙🤙🤙💐💐💐
I love you guys am from Sudan all the best
እንኳንም ወሎ አማራ ሆንኩ የወሎ ልጅ በመሆኔ እካራለሁ♥♥♥♥♥♥♥
Beautiful Welloye
Amharas! Thank You for sharing :)
Beautiful Ethiopia 🇪🇹
Especially the two girls 2:58 gobezoch 👏👏
Ok
Thank you
اثيوبياا اختي بلادي 🇪🇹🇸🇩🇸🇩🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ ለዝላለም ትኑር የአማራ ልጅች በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እኔም አማራ ነኝ ለዚያውም የወሎ የራያ ልጅ
I'm from great Somalia I love my brother Ethiopian
We love you too our brother 🙏
Beautiful #Amharas. Beautiful #Ethiopians.
hagere raya kobo yadekubsh nafekshgn thank you yagere lj mejemeriya be Ethiopiawinete keza berayanete korahu stamru melkam ganbcha 💚💛❤
አረ ማንኛዋን ልምረጥ ሁሉም ቆንጆ ሆኑብኝ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ በል አዲ ምረጥ
@@sis753 ክክክክክክክክ
ወሎወች አይነ አዋጅ ነው የሚሆኑብህ እኔም ግራ ገባኝ
እኔ ልምረጥላቺሁ
ወሎ ምርጫ አያስፈልግም አንዷን
እኔምለው አዷ የመሰረት መብራቴ ተከታይ እህት ትመስላለች ስታምር ማሻ አላህ ካይን ይስጣችሁ ቆጆ ብሎ ዝም
Yd Hd ራያላይ ብዙ መስረት መብራቴን የሚመስሉ እና ከሳም የሚበልጡ የቆንጆዎች አገር ነው
የራያሌጂናት እንደ መሲ
Awo tmeslalechi stamr
@@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ ወሎየ ናት መሰረት መብራቴ
እዚህ ጋር ግን አማራ አማራ እምትሉ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እኔም አማራ ነኝ ግን ኢትዮጵያ ዊነትን ሀበሻነትን እንድያስረሳችሁ ኤጭ በቃ ኢትዮጵያ ዊነት ውበት ነው 💚💛❤
Sheeeeeee, who ask you ? Some people proud who they and have the right to express it , you don't like it go to hell
ኢትዬ አማራ ከለለች ባዶናት የእውነት
ውይይይይ
tkkl
እኮ
ፈርዶወስ ሀጂ ነኝ ቆንጆዋ ua-cam.com/video/fZ9WiuJPnNA/v-deo.html
H
ጨርሰው ምርጥ ምርጥ ባለመስቀላ አድናቂሽ ነኝ የወሎዋ እመቤት
Amazing event where we see our lovely young ones together with their mothers and sisters performing a unique art of dancing. Thank you!!
እንዴት አባታቸው ነው የሚያምሩት። የውበት ምንጩ ወሎ ነው ሲሉ አይገባኝም ነበር አሁን ምንጭ ብቻ አይገልጻቸውም የውበት ምሳሌዎች ናቸው።
We love ethiopia i am from Nepal
3:38 😍 wowww both of the girls are so good 👍🇪🇹❤️
Amhara + wollo= Ethiopia...🍋🍏🍎🇪🇹🍀🌼🌺
dedeb zeregna gala
እህህህህ ከዶቄት የጸዳ ውበት እኳንም ቆቦ ተወለድኩ ክፋ አይካችሁ ውዶችየ አቤት ፈገግታ
👄👄👄👄❤❤❤❤❤
እኔ ዱቄት አልወድም 💝💝💝💝💝
@@welloyewawelloyewa2025
ታዴ ከዶቄት የጸዳ ውበት የሚገኝበት የሸጋወች ሀገር ወሎነዋ
ያገሬልጅ እኔም እዳንችው የራያ ቆቦዋነኝ ይመችሽ ሸጋዋ
Those young ladies felt the soul of the music, min 4:12
You right sis. Come on let's be family
Amhara people are sooooo beautful wow 🖤🖤
i love Ethiopia and and Ethiopia music &dance
🇪🇹u🇸🇩
Tinisha Meseret Mebrate 🧡🧡🧡lovely my beautiful Amhara ppl
What an awesome culture!
I love all about our country culture but I hate our politics
we love ethiopia; i am from morocco
እንዴታባታችሁ ነው የምታምሩት አብሶማ ሁለት እንድ አይነት የለበሳችሁት ዎውውውውው...
Himr
በጣም ያምራሉ
እኔ የሸዋ ልጅ ነፍጠኛ ባልሖን እራሤን ነበር የማጠፋ🙊😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ዘፈን እና ጭፈራ ከእግዚአብሔር ጋር ያጣላል ግን እናንተን አይቸ ማለፍ አልችልም ሠላማችሁ ይብዛልኝ የአገርሬ ልጆች
ይመቻችሁእኔምእደትደስእዳለኝወሎእኮንምሆኩበመሆኔእኮራለሁ
Tigsti wn
Tigsti wondimu
አማራ በተፈጥሮው ውበት ጥበብ የታደለ
አማራ ከማንኛውም የፀጋ ንፁህ ንሐስ ነው።
We don't need racism. We are Ethiopian.
በትክክክል
ትክክል
❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹💚💛❤ ኢቶቢያ መሆኔ መታደሌ አማራ መሆኔ ኩራቴ ወሎ መሆኔ ውበት መብቴነው ግን ዘረኛ አደለሁምምምም
ሰው ከሰይጣን ይሸሻል ሰይጣን ደሞ ካማራ ይሸሻል ይህ ሁሉ ኣሳፈረን አኮ ወደአናንተ ግዛት አንዳይገባ ነው ይገባሃል ኣገው ቅናፍት ኣርጎባም ጭምር ኣይወዳቹም ምክንያቱ ከመግባባት መግደል ነው የምታስቀድሙ ስንት የሃኢለስላሰ ጀነራሎች ተረሸኑ ተገዳደሉ አናቱ ትቅጠረው በደርግም አንደሱ ኣሁን ደሞ በክልላቹ ነገ ያሳፍራል የሚል ኣላቹ የኣህያ ጭንቅላት መብላት መጫን ብቻ አስቲ ንገረን ምን ኣላቹ
Eraya ውስጤ.
የቆንጆዎች መፍለቂያ የውነት በጣም ታምራላችሁ.
ከማነኝውም ዩትበር 1ኛ ናችሁ በዛለይ ባህልን በማስተዋወቅ ሁለቶች ልጆች እህቶቼ በሆኑ ነበር. Like ብያለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለቱ አንዳይነት ለባሾች ዋው ብለናል ❤❤❤የፍቅር ሀገር ወሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I really love those two girls who dance with a guy with stick. They are professionals in E
sikista dance!!! Anybody know who they are and where they live?
beautiful people beutifull Ethiopia/Africa
በፍቅር ኑሩልኝ ወሎየ መሆኔን የምወደዉ በዚህ ነዉ 😍😍😍😍😘😘😘መዳም እንዴነሱ ጨፍረሽ ባህልሽን አሳይኝ ስትለኝ የ1 ወር የስራ እረፍት ይሰጠኝና አልኳት 😂😂😂😂😂
በጣም ያሳቀኝ ባለሽርጡ ነው
ለምን ______????
😅😅😅😅
እንዴት?ትክክለኛ የራያዉ ጭፈራ ኮ ነዉ
Betammmm gobezhushiii nachuiiiiu bertuuuuuu ketelbattttt marochiiiii🥵😍😍
እኛኮ ለዬት ሚያደርገን ከዱቄት ነፃ ነን 😊👌ራያነቴ ውበቴ ስታምሩ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
احبكم ايها الاثيوبيون الشعب السوداني ضد الحكومة السودانية في ما يحصل .مصالحنا مع اثيوبيا وليس مع مصر .احبكم
We love you too brother we hate general al burhan but we love all sudanese people we are family 🇪🇹❤🇸🇩
Beautiful wolloye 💕 proud
I subscribe to your channel because of this video 😍
i in Mali love music Ethiopia
ኧሯ የቤተ ዘመድ ማማሩ😋😍😍😍💟
ቤተ አማራ ወሎ ምን ሊወጣለት በራሳችን ባህል ቅብርር ነዋ
ወይይይይ እራያወች ሰናምር ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ አይይይይይ
ua-cam.com/video/FtpM1VEr7Yk/v-deo.html በቅንነት ሰብስክራይብ ያድርጉን
😍
ይህ የመዳም ቤት ስራ ያላገኘው ወገብ ነው ይመቻቹህ እኔስ የወደቀ እቃም ላነሳ ወገቤ አልቻለም ውይይይ
አይዞሺ፡የኔውድ፡ሁላችንምነን፡ወላሂ፡አላህይደግፈን፡
ክክክክ
😭ውነትነው እኔም
ቤተሰብ እንሁን I'm from US
ትክክል ፍቅር
إلي الأمام إثيوبيا ي أخت بلادي
Yihen zefen endet nw magignet yemchilew please
These people you see in the video are from Wollo. Which that makes them 100% Amhara. Some of you people in the comments mistaking them as Tigre is wrong. So get your facts right🙂
I like the way those ladies dress up. It is pretty conservative and modest.
Your lover from Sudan
አቤት ወሎየዎች ስወዳችሁ እኮ
አማራየ የአለም የፍቅርና የደሰታ ተምሳሌት የውብ ባህል ባለቤት
ሁላችሁም ውብ ናችሁ
ዋው ናችሁ እኔም አሥነካው ነበር በየሠርጉ አሁንማ ትውሥታ ብቻ ሁኖ ቀረ
Wow no words to express
እንኳን ከናንተ ተፈጠርኩ አማራየ😍😍
🟩🟨🟥 God bless Ethiopian 🙏🙏🟩🟨🟥 I'am ETHIOPIEN 💟😍😍😍
ቻይና አስቻለው እንኳን ደስ አለሽ፤ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ፡፡
ወይ ውበት፡ ወይ ቆንጆ ባህል። አንደዚህ ያለ የተዋበ አና የቆየ ባህል የአግዚሃብሄር የጸጋ ስጦታ አንጂ ምን ሊሆን ይችላል?
ፍቅር ለወንድም የኢትዮጵያ ህዝብ
ምስጊኑ ያገሬ ህዝብ ክፍ አይካብኝ። ኢትዮጵያየ ለዘላለም። ሳቂልኝ
❤💐💐❤
ከሚንንን
ዎው ዎው ዎው አባቴን ይታውሰኝን ይሄ ዘፈን በጣምነው ደስ እምትሉት 👌👌👌
የዘፋኙ ስም ጀባ
ዋውው ስትችሉ ስታምሩ 👍👍 አቤት በዚህ ሙዚቃ እህቴ ስታገባ እኔም እንደነተ ጨፍራለሁ ዘፋኑን ደሞ ስወደው 👌👌
Semwn ngrwg yemjmrywn
እኔም ወዝወዝ ብየበት ነበር አሁን ግን አልችልም እድሜ ለማዳም 😭😭😭😭😭
@@welloyewawelloyewa2025 አይዞን የኔውድ ጤነ ከሆንን ሁሉም ይደረስበታል ስንሄድም እንጨፍራለን ምነልባት ወገባችን እሽ ካለ ቢሆንም አንሸነፍለትም
a good traditional dance
I like the way ,how they dance
ኢትዬ ልጆች አዲ ነን የሚከፍላት ሙሉ አካሉ 30 ቦታ ይከፍፈል
God bless you for uploading
መቸነው ይህ ደስታችን የሚመለሰው
አይዞን እንደ እግዛቤር ፍቃድ ይመለሳል
እኳንየደሴልጅየሆንኩአማራስናምረእኛፈቅርነንእኛ
አንድ ቀን አይዞን
ua-cam.com/video/exFwo0huQbY/v-deo.html አርጎላይሆኜ ደይታያል ከሚሴ ወሎዬን የማያወቅ ምንያርጋሌ ደሴ ወደ ያገሬ ልጅች በቅንነት subscribes አደሮጉኝ ወዶቼ😍😍
ይመለሳል
nafekegn agere raya kobo kekifu neger agerachn egziabher yitebekln
ባህሌ አማራነቴ ውበቴ አቦ ይመቻቹህ
Wow wow Original I am proud of you 💗
it is beautiful to watch
ራያዬ ናፈቅሽኝ አላማጣዬ ጠብቂኝማ
ወሎ የቆንጆ ሥፍራ በጣም ነው ምታምሩት አንድ የወሎ ቆንጆ ዳሩኝ
እሽ
Meche lmtana anduwan jeba belugn
@@abdellamohe3770 በተመቸህ ሰአት
አብሽር
yene Smartch abo yimechachiku
Webet + webet+ webet × weloyenet
Can you please tell me the name of the song that starts at 1:35? Betam amesegenalehu🙏💚
Yaz Ejuan by Bekele Arega
@@እየሩሳሌም-ቀ6ለ🤩AMESEGENALEHU!!!
አቤት ትልልቆቹ ሰወች ደስ ሲሉ በጣም ይችሉበታልም ዋው
Wawwww enkuan woloye honku endet yamralu enem endnsu bechalku
አማራ ፉቅር የሆነ ህዝብ
Where is this place
I love Ethiopia
ሁሉም ያላአማራ አያመርም
ትክክል
ኢትዮጲያችን ራሷ ያለ አማራ አታምርም
ቤተሰብ እንሁን
ትክክል
በትንሽ ወራት ብዙ ተከታይ ያፈራዉ ወሎ ቱዩብ ኢትዮጵያ ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ ፊልሞችን፤ሙዚቃዎችን፤የሠርግ ፕሮግራሞችን፤የገጠር ትዉስታ የሚያስታዉሱ ዝግጅቶችን የሚለቀቁበት ኢትዮጵያዊ ይዘት ያለዉ ቻናል ነዉ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ብሎም አምሀራ ወሎ ለዓለም ለማስተዋዎቅ የበኩለዎን ይወጡ ቪዲየዎችን ለሚያቋቸዉ በመላክ ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ ይጋብዙልን ስለ ትብብረዎ ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ !!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ለበለጠ መረጃ በ 0943242404 ይደዉሉ
ለመቀላቀል ሊንኩን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ
ua-cam.com/users/WolloTubeEthiopia
Those two young ladies, I'm speechless wawwwwwww amaizing
Beta amhara 🦅
This beautiful girl is she live at raya❤❤❤❤❤
ደስ ሲል እኮ የኔ የባሆች አብሽ አቦ ያዝ እንግዲህ 💃💃💃💃💃
❤❤💐
احلى واجمل ناس 💓🌹💓
የነዚህን ሶስት ሰወች ስመለከት እሚታየኝ እራያ ቆቦ ነው ወንዱ ቤተቤን ይመስላል ስወዳችሁ ተሾመ ይሙት ከልብብብብብ ነው