Betam lamesginh wedalew betam b bizu lifat wust likrb ymichil endmihon gemtalew honom endi l admach tesmami endihon adrgh nebs zerthbetal ena k gash sihbat ketlo betam ameseginalew
It's his own book. And Gash Sibhat lived in France when he was younger I think. He also have thus book translator in French the book is called "Fever" I don't know if he was the first Ethiopian to translate book in another language but he was one of a kind
Sebhat G/ Egziyaber was one of a kind. May he rest in peace
አንድ ደራሲ ከተፈጥሮ ገፀባህሪያትን፣ አጋጣሚዎችን፣ ታሪክን ሊወርስ ይችላል። እውነተኛ ሰዎችን ወስዶ ገፀባህሪ ሊያደርጋቸው ይችላል፤ ገጠመኞችን ወስዶ ልብወለድ ሊያደርጋቸው ይችላል። ነገር ግን ቋንቋው የራሱ ነው፤ የትረካ ክህሎቱ የራሱ፤ አተያዩ የራሱ ነዉ ። እውነታዉ በደራሲው ብዕር ተሞርዶ ጥበብ ሆኗል። ወዳጄ ልቤ የእሰይነሽ ልጅ ከኹሉ አስቀድመን በወዳጅነት ልትከራረመን ብቅ ስላልክ አርሂቡ ብያለሁ ።
ስብሐት ገ/እግዝአብሔር የሚደንቀኝ ደራሲ የሚግርመኝ ታሪክ ነዉ የከተበዉ ።
" ትኩሳት" የሚገርም መጽሐፍ ነዉ ፤ አላነበብኩትም ነበር ፤ ከሕይወትህ ውድ የሆነዉን ግዜ ቆርጠህ ይህንን መጽሐፍ ስለምተርክልን ክብረት ይስጥልኝ ፤ ሙሉዉን የ ስድስት ሰዓት መጽሐፍ ኩም ብዬ ነዉ ያደመጥኹት ፣ ባህራም ፣ ሲልቫ ፣ ልዑልሰገድ እና ባለታሪኩ ፤ ከነሱ ትኩሳት ባሻገር ፤ ግዜዉን የሚዋጅ እና ኮሚኒዝም ፋሺዝም እና ግዜዉ ላይ ያለዉን የፓለቲካ ርዮት ዓለም እሳቤ የዋጀ ድንቅ ስራዉ ነዉ ፤ ነፍስ ይማር ደራሲ ስብሐት ገ/ እግዚአብሔር ። በዚህ ብቃት ልክ ሙሉ መጽሐፉን በዚህ መተረክ እጅግ በጣም ከባድ ነዉ ። የወንዶቹ ገጸባሕሪንስ እሽ ግን የሴቶቹን ገጸባሕሪ በዚህ ከፍታ ልክ ይገርማል አጃዒብ ነህ ወንድሜ የዕሰይነሽ ልጅ ።
ከሰላምታ ጋር
አምባው ደሳለኝ ባይህ
አሪፍ ገልጸህልኛል ተራኪው ጎበዝ ነው!
አምባው ወንድሜ ፈጣሪ ክብረት ይስጥልኝ። በዚህ በተወደደ ጊዜ ያለህን ጊዜ አጣበህ ትረካዎቼን በማዳመጥ ለምትሰጠኝ ሀሳብ በጣም አመሰግናለሁ።
@@segenetmedia
ውድ ወንድሜ የእሰይነሽ ልጅ አንተም በዚህ በውድ ግዜ ሥለምትተርክልን እዉነት ክበርልኝ ወንድማለም ።
በጣም ጥሩ መፅሃፍ ነው አንተ ስትተርከው ይበልጥ አማረ
Viva ስብሐት
One of the best writer in all of time
ነፍሱ በሰላም ትረፍ! ስብሐት ለየት ያለ ደራሲ ነበር፡ አድናቆቴና አክብሮቴ ከፍተኛ ነው። ትኩሳትን ከ15 አመት በፊት አንብቤው ነበር፡ አሁን ግን በትረካ ስሰማው እራሴንም ማየትና መመርመር ያዝኩኝ!! እኔስ ማነኝ??? አመሰግናለው የእሰይነሽ ልጅ!!!
የትረካው ውበት ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ!!
የእሰይነሽ ልጅ በርታ ድንቅ ተራኪ ነህ ለመፅሀፎች በምትሰጠው ዋጋ በጣም አደንቅሀለሁ ይህም ቻናልህ ከዚህ በላይ አድጎ ማየትን እመኛለሁ ሁሌም የማይሰለች ድምጽ ።
አክባሪህም አድናቂህም
መሀመድ
Betam lamesginh wedalew betam b bizu lifat wust likrb ymichil endmihon gemtalew honom endi l admach tesmami endihon adrgh nebs zerthbetal ena k gash sihbat ketlo betam ameseginalew
መጀመሪያ ልስማው አልስማው እያልኩ ነበር እስይ እንኳንም ሰማሁት ተራኪው ተባረክ❤❤❤❤
ድንቅ ነው 🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏
ትኩሳት ወጣትነት ብዙ ስህተት ብዙ ፍቅር ብዙ ፍትወት
ጋሽ ስብሐት ነፍስ ይማር
ውድ የእሰይነሽ ልጅ ምስጋናዬ ይድረስህ በርታ
ከሁሉም ያሳቀኝ ለቁልቤ ገብሬል የተሳሉት ነው እንደ ወረደን አንብቤዋለሁ😜
ትረካው ስሰማ ያ ጺማሙና መልከመልካሙ ጋሸ ስብሓት በዓይነ ህልልናየ እያስታውስኩት ነው::ነፍስ ይማር ጋሸ!!
ስብሐት ለዘላለም ይኑር
በጣም አመሰግናለው
Highschool እያለሁ ነበር መፅሀፍ ማነበው
እና ልጅነቴን እና እነዛን ጣፋጭ ከመፃህፍት ጋር ያሳለፍኩትን አመታት አስታወስከኝ።
አሁንም Thank you በጣም ባለውለታዬ ነው
Reflet de la France
በጣም ህይወት የሆነ መፅሀፍ ተራኪዉም በምርጥ ትወናህ አስደምመኸና እናመሰግናለን ።
Gash sibhat nefs yimar,anten ale madneki gin aychalim ye eseynesh lij thnx.
ዋው!!!!
Betam Webb tereka new ke gash sebhat metshafoch west andu bidegemelen elalew
ግሩም አቀራረብ ፡ እናመሰግናለን
💗💙💗wow❤❤💔
Thank u.
በጣም ደስ ይላል ብዙ ግዜ ደግሜ ደጋግሜ አንብቤዋለሁ መቸም የማይሰለች መጽሐፍ, በአንተ ድምጽ ደግሞ በድጋሚ ላዳምጠው ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ዋው
thank you, best book and voice
በጣም ደስ ይላል አቀራረቡም መፅሐፉም ምርጥ ነው❤
It's amazing👌
Wow ትኩሳት እሳት የሆነ መፅሀፍ ነው
Thank you💙💙
One of Amharic novel masterpieces of all time. Thank you Sibhat & enjoy in heaven
56:15 56:37
57:16 57:20
59:14
1:00:06
Wow 👌
Sipes Dam
ድምፅ ደይላል ይህ መፀሀፍ አብለን
የመፀሀፉ እረህስ አለመኖር
በጣም ጥሩ።
🙏
Jodie Road
👏👏👏❤
Awesome story.
Verlie Place
Ahmed Prairie
I don't understand amharic , but i read some poems from ጋሽ ስብሓት ( in tigrigna) he is free from ከይብሉኒ ❤ .
ኣብ ትግርኛ ደርፊ ኩሉ ግዜ የ ዝርእየካ bro ኣብዚ ድማ ሕጂ ኣምሓርኛ ተለማመድ ብዙሕ ክትከስብ ኢካ
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Ke 100 ግዜ በላይ አዳሚጨው ኣለሁኝ
Heaney Fork
❤❤❤❤
Litzy Mountain
Abernathy Center
ይሄን ትረካ ስሰማ ፈቃዱ ተክለማርያም የተረከዉ መስሎ ተሰማኝ
Halle Courts
Yehe metshaf bachru ,gletsulgn please
Gerhold Street
Baumbach Stream
Judson Mountain
Quigley Vista
ይሄ ልቦለድ ትርጉም ነው ወይስ ጋሽ ስብአት ካይምሮአቸው አፍልቀው የፃፉት ነው? ሌላው ጥያቄ ጋሽ ስብአት ውጪሀገር ኖረው ያውቃሉ? ሌላው ጋሽስብአት ስንት ልቦለድዶችን ፅፈዋል? #የሰይነሽልጅ በጣም ነው ማመሰግንህ ሁሌም አሪፍ ነገር ነው የምታቀርብልን በሚማርክ ሁኔታ ሁሌም ስነዳ,የቤትውስጥ ስራ ስሰራና ስተኛ ያንተን ትረካዎች ማዳመጥ ያዝናናኛል በተለይ የ Atlanta ትራፊክ ነርቭ ስለሚበጥስ ባንተ ትረካዎች ነው የምረጋጋው ቀጥልበት እናመሰግናለን👏🫶👍
Bewetatnetu ferensay noroal leloch hageratm yawkal gn hagerun yiwedal egnawga nore... areje... areffe ! Ewedewalew betam !
It's his own book. And Gash Sibhat lived in France when he was younger I think. He also have thus book translator in French the book is called "Fever" I don't know if he was the first Ethiopian to translate book in another language but he was one of a kind
Kemmer Parkways
Aurelio Walks
Betame Des yemel megerm rasen. Yemflge tark
ebakeh yeesynesh lij kezi bhuwalam buzu metshafee terekan kante entbkalen berta 🙏
Carlotta Turnpike
Cole Island
መፈጠር አንድ የህይወት አካል ነው።ማንበብ ግን ሙሉ ሰው ያደርግሃል
Alfredo Village
Adell Terrace
"እንደወረደ"የታተመው ይተረክልን😂😂😜
Schoen Ferry
Roy Pike
Bernier Extension
Alene River
Eldora Shores
Gulgowski Manors
How to change video tl audio
Dickens Views
Andreane Plaza
Riley Passage
Oren Square
ንባብ እንድወድ ካደረጉኝ መፅሀፍ አንዱ
Kohler Centers
Gerlach Flats
ምርጥ
👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅
Schimmel Common
ምናለ video ሆኖ በአካል ብናያቸው???
I need to send me kind of and different of sick and haw I can treat by kind of different of drug
ሰውነቴን ወረረኝ
ድምፅ ደይላል ይህ መፀሀፍ አብለን
የመፀሀፉ እረህስ አለመኖር
❤❤
Kutch Meadow
Wilbert Trace
Hartmann Pine
❤❤❤❤