ነጠላ ለብሶ በሃይማኖት መደበቅ የለም.....የትኛውንም ሃይማኖትን አትወክልም።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 33

  • @betelasrat2255
    @betelasrat2255 Місяць тому

    ዮኒ ማኛ ዛሬ ባተ በጣም ተደሰትኩ ዘርህ ይባረክ ለደሃ ለተበዳይ ድምጽህን ከፍ ኣርገህ ተናግረሃል ኣቢባዬ የኔ ውድ እህታችን ዘርሽ ይባረክ። እደናንተ ኣይነቱን መልካም ሰው ያብዛልን እግዛብሔር የሰው ገዘብ የትም ኣያደርስም መስሎዋቸዋል እሳት ይሁንባቸው ዘላለም እዚህ ምድር ላይ ኣይኖሩም ፍርድ ኣለባቸው

  • @HMio-t7c
    @HMio-t7c Місяць тому +1

    ወይኔ ሀዉይ ሰወድድድድሽ ይመችሽ

    • @HMio-t7c
      @HMio-t7c Місяць тому

      ሰላም ሀዉይ ታሚም የትነዉ የሚነስ እባክሽ ተባበረኚ በምታምኚዉ

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Місяць тому +6

    ገና ጌታ ይፈጠፍጥሀል እመነኝ ቢኒያም

  • @MaryamNuru-m1w
    @MaryamNuru-m1w Місяць тому +2

    Yene konjo siwodesh anchilij

  • @KhadijaAlly-cr6wv
    @KhadijaAlly-cr6wv Місяць тому

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zuriashshamil12
    @Zuriashshamil12 Місяць тому

    Arena laabaàa😢😢😢😢

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal Місяць тому +1

    ሰውየውን ለመውቀስ እምነቱን መናገር አይጠበቅም። ሰውየውን ለመውቀስ የምንወደውን ነጠላ ልብስ ለብሷል ብሎ መናገር አያስፈልም። ቢንያም ካጠፋ እምነቱንም ሆነ ልብሱን መናገር አያስፈልግም። እሱን መውቀስ ይቻላል። እራሳችንን ለክፉዎች መሳሪያ አናድርግ። የምንናገረው ማን ያተርፋል እንበል። ለነገሩ ብዙ ደቆሮ ስለተሰበሰብ ዝምብሎ ነው የሚግበሰበስ። በፈጣሪ

  • @cequa4067
    @cequa4067 Місяць тому +2

    ዮኔ እንወድሃለን እናመሰግናለን

  • @Beido2he
    @Beido2he Місяць тому

    ❤❤❤ያረብአላህ

  • @SofiyaAdeme
    @SofiyaAdeme Місяць тому +1

    😂😂ወላ በጣም የሚትመችኝ ልጅ

  • @jesuschrist-k8b
    @jesuschrist-k8b Місяць тому +1

    ለቢንያም ስንት ከፍላው ነው

  • @HMio-t7c
    @HMio-t7c Місяць тому

    እኔም በሊላ ሠዉተበለሁ እባከአችሁ እረዱኚ

  • @TimirG
    @TimirG Місяць тому

    በስርቆት ነው እንደ የሴቶች አርአያ የምትሆኝው

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Місяць тому +1

    Bnyam leba nw

  • @YohannesZegeye-q5r
    @YohannesZegeye-q5r Місяць тому

    እባካችሁ ኦርቶዶክሳውያን በቢንያም ጉዳይ አትሸወዱ መናፍቃንና የመናፍቃን ፈረሶች ናቸው ስሙን እያጠፉት ያለው

  • @hfghfub443
    @hfghfub443 Місяць тому +1

    ዝንጀሮ የሆነሰው ምንዲነው የሚለው እራሱብጫሳይሆን አሰተሳሰቡም የተገጠበዉ

  • @hindbedr9347
    @hindbedr9347 Місяць тому

    ጀግና የኔ ቆንጆ ደደብ ነዉ ኢሂ እኔም ዱባይ ነዉ ያለሁት አይቼዉም አላቀም አጭበርባሪ ነዉ ስንት አይማኖት ነዉ ያለዉ ስልጤ ክልል ገብቶ ሙስሊሙን ሲያሰቃይ የነበረ ነዉ አስመሳይ ፔንጤ ነበር አሁን ደግሞ ኦርቶዶክስ ሆኖ ዱባይ መጣ ሌባ እኔ ነኝ ከዱባይ የማስወጣ ቦርኮ ዉሻ ሀይማኖት ተከባብሮ ተዋዶ ነዉ የሚኖረዉ በማያገባዉ በማያቀዉ ነገር ውስጥ ገብቶ ይዘባርቃል እሱም ታያላቹ ጉዱ ይወጣል ለማየት ያብቃቹ የሆነ የሴት ሀቅ ኖሮበት ነዉ አንቀዥቆዞ ያመጣዉ ታያላቹ ጠብቁ

  • @ziye1715
    @ziye1715 Місяць тому

    Yehone frog yemsele sewye. Rawa ema kante gare befetum ataweram. Ye ayet mesekere dinbit

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому

    የሰው ገንዘብ ወስዶ ሰርቆ ሀቅ አለኝ ማለት ይሆን?

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 Місяць тому

    በዚህ አለም ስልክህ ላይ እንክዋን የቀረስከው የተናገርከው እስትሬ ስትዘርዝ ብትውል የማንኛውም አገር መንግስት ያገኛ

  • @rahelgetachew79
    @rahelgetachew79 Місяць тому +2

    አቶ ቢኒያም ቆርበው በማስቀደሻዎት ለምን ሰው ያባላሉ ይሄ ከርሶ አይጠበቅም

    • @YohannesZegeye-q5r
      @YohannesZegeye-q5r Місяць тому

      እሺ ምን ይጠበስ ቢኒ ይህን አያደርግም

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m Місяць тому

    ጭቃ ፊት😒😒😒ሩሀን ለተሰቃየችሁ ካሳ ያስፈልጋታል

  • @nathanelias179
    @nathanelias179 Місяць тому

    kebiniam goin nengne