[የምስራች] ያለምንም ሲም ካርድ ኢሞ አካውንት በቀላሉ መክፈት ተቻለ {መታየት ያለበት ገራሚ ቪድዮ} How to sign up imo without sim card.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ኪዳናምህርትእመአምላክአት

    መልካም ወንድማችን እግዚኣቢሔረ ይባርክህ እዉነተኛ ሰዉ እንደሆንክ ፊትህን ይመሰክራል አድናቂህ ነኘ በርታ እዉነት ማንነት የያዘ ሰዉ የክፉት ቀን ስንቅ ፓስወርድ ነዉ በርታ

    • @jazeerabranch2337
      @jazeerabranch2337 2 роки тому +1

      እስኪተገባሽ አስረጅኝ እህት በናትሽ ኢሞዬ ኮድ እየጠየቀ እምቢአለኝ ሴሜን ደላላአውጥታብኝ ቢሮ ነበርኩኝ አሁን ስራገብቼ ስፈትሽ ኮድ ጠየቀኝ እባክሽን ፃፊልኝ ሠአት ጊዜሥለሌለኝ ነው እሱን የምረዳበት

  • @hayateslam7475
    @hayateslam7475 6 років тому +2

    ወደም በጣም ተመችቶኛ ከፈቶልኛል ከልብ አመሰግናለሁ በታም ስፈልገው ነበር እደው 100 ጊዜ ላይክ ሚደረግ ቢሆነ ባደረኩ በረታ አላህ ይጨምርልክ
    ለዋትሳፕም ብታሳይን ወድም በጣም ★★★

  • @kaleberuk3765
    @kaleberuk3765 6 років тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ለኔ አልሰራ አለኝ ወንድም ጥያቄንም አልመልስ አልከኝ ለማንኛውም ሰላምህ ብዝት ይበል

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      ምን ነበር ችግሩ

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 років тому +2

    በእውነት ለአንተ ቃላት ያጥረኛል የምታስተምረው አፖች 0K ነው ከልብ አመሠግነለሁ እኔ ግን በጎደኛየ መስመረ ነው የምጠቀመው ግን እሞክረዋለሁ ወንድም Thank you

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome
      Thanks

  • @abedlladegu1205
    @abedlladegu1205 6 років тому +6

    ምረጥ ሰው ብየሀለሁ ተመቺቶኛል ጠክርልን

  • @hayateslam7475
    @hayateslam7475 6 років тому +1

    ወድሜ በጠም ነው ማመሰግነው አንተ በምተሰስተመረው ተመርትክ ማይመቸኝ የለም ሰላምክ ይበዛልን በረታ በጣም አደቅሃለሁ ሁሉም አፖችክ ይሰሩልኛል አመሰግናለሁ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      Thanks hayuyea 👍🏾👍🏾👍🏾

    • @davdav2221
      @davdav2221 6 років тому

      hayat eslam ሠላም ህ ይ ብዛ ወድማ ችን

  • @abrelohd
    @abrelohd  6 років тому +82

    Download app 📥
    ለ አንድሮኢድ{Android}👇👇👇
    zipansion.com/2lV2s
    ios👇👇
    itunes.apple.com/us/app/textnow/id314716233?mt=8
    Telegram channel :- t.me/AbreloHd
    ቪዲዮ ከተመቻቹ ላይክ አርጉት በጣም ይጠቅመኛል
    Telegram (ቴሌግራም) የቻናሉ link:-
    t.me/AbreloHd
    አሁኑኑ join አድርጉ፡፡

    • @ፀጋፍቃዱ0097
      @ፀጋፍቃዱ0097 6 років тому +1

      Abrelo HD ልሞክርነ አመሠግናለሁ

    • @elsabatyemarymlijneglove5041
      @elsabatyemarymlijneglove5041 6 років тому +1

      Abrelo HD yemtshlem neh abro

    • @nooralqhtani9617
      @nooralqhtani9617 6 років тому +1

      Abrelo HD ቴክስት ኒእው

    • @zinet3640
      @zinet3640 6 років тому +1

      Abrelo HD በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ
      አንተም ሠላምህ ብዝዝዝዝት ይበል
      ለዋትሳፕ ይሠራል ?
      ከቻልክ መልስልኝ ወንድሜ

    • @ፀጋፍቃዱ0097
      @ፀጋፍቃዱ0097 6 років тому

      Abrelo HD ለሣምሰግ አይሰራም? ??

  • @ጌታሆይቀሪውዘመኔንባርክል

    በጣም አመሰግናለው ወድሜ ገና ዛሬ ቢዲዮህ በማየቴ ኢሞ ከፈትኩ እግዚአብሔር በያለህበት ይጠብቅህ እውቀቱ ያብዛልህ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      Amen
      Welcome to my channel

  • @yousrahmohammed9785
    @yousrahmohammed9785 6 років тому +18

    እናመሰግናለን ዋትሳፕም ይቻላል በፈለጉት ሀገር ያለሲም ካርድ ያለ ስልክ ቁጥር
    ለምትፈልጉ Dave tube አለ በጣም ናይስስስ

    • @ከዲየጎንደሮቀበጥ
      @ከዲየጎንደሮቀበጥ 6 років тому +1

      yousrah mohammed
      እሪ ዋትሳብ ካለ ንገሩኝ

    • @yousrahmohammed9785
      @yousrahmohammed9785 6 років тому +2

      smair Mohmad አለ ድብን አድርጎ ማር Dave tube ብለሽ ግቢ በጣም ደስ የሚል ነው እኔ ሳኡዲ ነበርኩ በአሜሪካ ከፍቸ ደስ ይላል በከፈትሽበት ሀገር ነፃ ያስደውላል ዛሬ ደውየ ጥርት ያለ ድምፁ ወላሂ

    • @ከዲየጎንደሮቀበጥ
      @ከዲየጎንደሮቀበጥ 6 років тому +1

      yousrah mohammed
      Jezkallah keyer ehit
      Enshallah emokerw alew

    • @yousrahmohammed9785
      @yousrahmohammed9785 6 років тому +1

      smair Mohmad ወኢያኪ ማር

    • @tube-jx2md
      @tube-jx2md 6 років тому

      የአፓልኬሽኑስምፖሊስንገሪኝ

  • @israelisrael3670
    @israelisrael3670 4 роки тому +2

    oh..ተመስገን ይሄው ሁለት ቀን ሙሉ ቀጥቅጨ ዋትሳብ ሰራልኝ ተባረክ ኢሞ እምቢ ኣለኝ

  • @esuubechaenebaqanewlelaalf9863
    @esuubechaenebaqanewlelaalf9863 6 років тому +3

    Ffffffffff gelgel Baxam Amasaganlu baxam. Tachageran Nabara yene wedam Thank you

    • @esuubechaenebaqanewlelaalf9863
      @esuubechaenebaqanewlelaalf9863 6 років тому +1

      Este Arabic Baqalalu. Edeta maxaf. Enchelan Mababesa edeta Enchelan yene wadem yeteyamum. Baqalalu Mababa yamachelu Amharic Endewa Afaan. Oromoo Endewam Arabic
      Endewam English. Yamachelu
      Appakala please. Yene wadem eshii Bamcharsham Thank you

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +2

      Thanks

  • @ሳራየወሎቅምጥልእንደመር

    እውነት በጣም ነው የማመሠግነው ተቸግሬ ነበር ሰራልኝ በርታ ወንድም

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 6 років тому +4

    Wawuuuuu thanks batam arif newu qatilibet berta

  • @ሰሚራሰሚራ-ጸ7ፀ
    @ሰሚራሰሚራ-ጸ7ፀ 6 років тому +1

    በጣም አሪፍ ነው እኔ እየተጠቀምኩበት ነው በጣም ከልብ አመሰግናለው ቀጥልበት ይመችክክክክክክክ

  • @ሳምራዊትማህደር
    @ሳምራዊትማህደር 6 років тому +4

    በጣም አሬፍነው
    እናመሰግናለን Ab

  • @yabetube3734
    @yabetube3734 6 років тому +2

    ምን ልልህ አደምችል አላውቅም ብቻ ግን በርታ ለኔ ሰርቶልኛል አመሰግናለሁ 😙😙😙😍

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +2

      Thanks haymi😍😍😍

    • @Z-qn5qr
      @Z-qn5qr 4 місяці тому

      እረንገሩኘኮድእየጠየቀአልመጣምአለ

  • @letmeseeyou6825
    @letmeseeyou6825 6 років тому +6

    👌 አሪፍ ስራ ነው በርታ my brother
    ሲምካርድ ለሌለው በጣም አሪፍ ነው አቦ ይመችህ 👍

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      Thank maree

    • @Sh-no6le
      @Sh-no6le 6 років тому

      ሀይ ወድም የሳምሰግ የለህም !!

    • @مريمالشمري-ب3ز
      @مريمالشمري-ب3ز 5 років тому +1

      አብሊከሽኑበአማረኛሥሙምድንይላልንገሩኝ

  • @ተወከልቱአለአላህአልሀምዱ

    ዋው ማሻአላህ እውቀትህ ለዘላለም ይሁን ወንድሜ የዋትሳቡን ደግሞ ሹክ በለኝ ጀዛክ አላህ

    • @emanomer9169
      @emanomer9169 3 роки тому

      እሰኪ ንገሩኝ እንደት አድርጋችሁ ነው የከፈታችሁት

  • @የዋህምንይሆናልየዋህምንይ

    እሽ ብሮ ሁሌም ላይክ አደርጋለው እናመሰግናለን

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      Thanks👍🏾👍🏾👍🏾

  • @ጌታሆይእደፈቃድህአዉለን

    እናመስግናለን ግን ኢሜል አድሬስ የሌለዉ ሰዉስ

    • @AyatSalih-tj3ze
      @AyatSalih-tj3ze 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @ToybaaweluAli
      @ToybaaweluAli 2 місяці тому

      አፕሊኬሺኗንከምንላይነውየምትገኘው

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ

    እግዚአብሔር አምላክ የጠብቅህ ምርጥ ሰው ዋው በያለሁ

  • @ዘበነለማለቭረዚደንትይሆን

    እሺ ወንድሜ በጣም እናመስግናለን

  • @mesatateslamehyebza4455
    @mesatateslamehyebza4455 6 років тому +1

    ወንድማችን በጣም እናመስግናለን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ወድጅዉ አለሁ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      Thank you so much

  • @betiman8658
    @betiman8658 6 років тому +5

    እግዚያብሔርን የኔማዳም ስልክ አልገዛም ብላኝ ከለከለቺኝ እኔ ደብቄ ገዛሁና አሁን በደንብ እየተጠቀምኩ ነው ተደብቄ ወንድሜበጣም አመሰግንሀለው እንዴት ልናገር ላመስግንህ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome👍🏽👍🏽👍🏽

    • @እሙቲየድንግልልጅ
      @እሙቲየድንግልልጅ 6 років тому +1

      Beti man እኔ እቢ አለኚ እሜሊን አስገብቼ ቁጥሩን ሳስገባ እራይት ምልክት አያመጣም ከይቅርታጋር እሽ ንገሪኚ

    • @marysweet3573
      @marysweet3573 6 років тому

      እሙቲ እሙቲ yena wed dggma mokriw eshi

    • @ፍቅሬእወድሀለሁፍቅሬእወድ
      @ፍቅሬእወድሀለሁፍቅሬእወድ 6 років тому

      እሙቲ እሙቲ እኔም እቢ አለኝ

    • @HussienNureye
      @HussienNureye 10 місяців тому

      በናትሽ ሊንኩን ላኪልኝ

  • @Feunti
    @Feunti 7 місяців тому

    ወድማችን በርታ❤❤❤❤

  • @Sofiya-yk3bt
    @Sofiya-yk3bt 6 років тому +5

    እስኪን ለዋትሰ አፕ ተባበረን ከተቻለ ኢሞ ከፍቻለው እናመሰግናለን

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      Oky

    • @Almaas-mf3jd
      @Almaas-mf3jd 6 років тому

      ኔቶርክየለምእኔኢሞተጠቃሚነኝግኔቷርክአይስራምኢትይቢያ

    • @ተወከልቱአላህአላህ
      @ተወከልቱአላህአላህ 5 років тому

      እስቲ አስረጁኝ ሶፍያ ኢሜል እደት ነዉ እማስገባዉ

  • @ahelameseyedeahelamseyede3725
    @ahelameseyedeahelamseyede3725 6 років тому +1

    ዎውውውው እውነት በጣም ደስስስ ብሎኛል ከምንም በላይ

  • @እናቴኪዳነምህረትአንቺጠቢ

    ዋው በጣም አሪፍ ነው አብርሽ በርታ እናመሰግናለን ሰብስክራይፕ ገጨሁክ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      Thanks 👍🏾 you so much

  • @ወለተማርያምየድንግል-ኀ5ሸ

    አናመሠግናለን በርታ ወንድማችን

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @ሊነኝየአሌክስልጅ
    @ሊነኝየአሌክስልጅ 6 років тому +1

    ዋውውውው ዛሬ ገና ለፍላጎቴ ደረስክልኝ ሳሚቼ እስክጨሪስ አላስቺል ብሎኝ ኮመትኩኝ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +2

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      ሼር አድርጊው

    • @ሊነኝየአሌክስልጅ
      @ሊነኝየአሌክስልጅ 6 років тому

      Abrelo HD Eney Yemitekemewu Whats app bicha. Newu besu shar adergalewu Wandimey

  • @shawitshawit7060
    @shawitshawit7060 6 років тому +2

    እናመሠግናለን ወንድማችን

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome Shewit

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk 6 років тому +1

    በጣም አሪፍ ሲስተም ነው በጣም እናመስግናለን

  • @jemelateshoma4363
    @jemelateshoma4363 6 років тому +1

    ኑርልን ወዲማችን

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 6 років тому +2

    በጣም እናመሰግናለን አብሬሎየ።ሰላምህ።ይብዛ ወድም

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 6 років тому +1

    አቦ አቸ ልጅ ተመቸህኝ አብሪሸ ተባረክ

  • @ተመስገንአምላከ-ኸ7ዘ
    @ተመስገንአምላከ-ኸ7ዘ 6 років тому +1

    አራ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥ በጣም እናመስግናለን ስራልኝ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome

  • @የጥበብመጀመሪያውእግ-ፐ2ጸ

    ይመችህ በጣም ግን ገና አየሁት ካሁን በኋላ እከታተላለሁ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @MerkebMerkeb-n7c
    @MerkebMerkeb-n7c 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ኢሞ ግሩብ እንድት መክፈት እንችላልን

  • @stdff6856
    @stdff6856 6 років тому +1

    በእዉነት በጣም ነዉ መማሰግንህ ተባራክ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome

  • @temerseied3915
    @temerseied3915 6 років тому +1

    ዋው፡በጣም፡ጥሩነገር

  • @alhmdulilahalhmdulilah1268
    @alhmdulilahalhmdulilah1268 6 років тому +1

    አቦ ይመችህ ምርጥ ሰው ሰራልኝ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +2

      Thanks👍🏾👍🏾👍🏾

  • @makedsababewn2725
    @makedsababewn2725 6 років тому

    ዋው ምርጥ ነው እነመሰግናለን

  • @ሂክሙነኝየቤተሠቦቸናፋቂ

    እስኪ ልሞክረው ቢሠራ እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @Welloyewa-123
    @Welloyewa-123 6 років тому

    ምርጥ ሠው ፈጠሪ ይጨምርልህ በርታ

  • @ሱምያኢትዩጰያዊኑሪልኝአገ

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ሰረቶልኝል

  • @ሰኒየማርያምልጅ-ፈ8ደ
    @ሰኒየማርያምልጅ-ፈ8ደ 6 років тому +1

    በጣም ሀሪፍ ነገር ነው እናመሰግናለን ሠላም ይብዛልኝ ውድ ያገር ልጅ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome

  • @AsmaMunni-hh2rw
    @AsmaMunni-hh2rw Рік тому

    በጣም አሪፍ ነዉ ዉንድሜ ግን አብልኬሽኑ በትክክል ወርዶ አናገኘዉም ያኔ እንዳሳየከን አብልኬሽኑን ሳወርደዉ ትክክለኛዉ አብልኬሽን ወርዶ አላገኘዉም ቴክስት የምታይ ተሆነ ባረከዉ ገለታ መልስልኝ ላይክ ስለማረግ ይደርሰኛል ዉንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ

    እናመሰግናለን የኛ መልካም
    በናትህ እስኪ ዋትስ አፕም ይቻል ከሆነ ውለታህን አናጠፋም

  • @alali8734
    @alali8734 6 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የድግል ልጅ እድሜ ጤና። ይስጠን ለሁላችንም አሜን ይመችክ የሰው ማኛ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      Thanks so much

    • @Kidsit-d6d
      @Kidsit-d6d Рік тому

      ​@@abrelohdወድሜ አልገባኝም በጡፍ ጣፍልኝ በግዚሃብሄር

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 6 років тому +1

    በጣም እናምሠግናለን እድሜና ጤናይሥጥህ ውድም

  • @enatemariyamatleygni5493
    @enatemariyamatleygni5493 6 років тому +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      Amen thanks🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @rammyrimmy8892
    @rammyrimmy8892 6 років тому

    ወንድማችን ይመችህ እኔ አሁን አውርጀሰራልኝ በርታ
    💓💓💓💓💓💓💓

    • @AsAs-jc2rj
      @AsAs-jc2rj 6 років тому

      ዱባይ ይሰራል እንደ በአላህ ንገሪኝ እህት

  • @ያንተውነኝእመነኝ
    @ያንተውነኝእመነኝ 6 років тому +1

    እናመሠግናለን አብርሽ

  • @wbineshbarhani1749
    @wbineshbarhani1749 4 роки тому +2

    እውነትከሆነጥሩነው ተባረክወንድም

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    ይሄን እኮን አውቀዎለሁ በጣም አሪፍ ሆኖ ግን በራሱ ሰአት ቁጥር እየቀያየር የዎትስ አብ ቁጥር ይጠፍል ከዛ አዲስ ጥቁር እደገና ይሰጠናል ለኢሞ ግን በጣም አሪፍ ነው ለዎትሳብ ግን ልክ እደ እዳለቀበት ሰልባጅ ልብስ ሲቀያይሩ መክረም ነው ለማንኛውም እናመሰግናለን ወድም

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      Hahahah😁😁😁

    • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
      @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል 6 років тому

      ወድም ስቀህ አሳክኘ አመሰግናለሁ ወድሜ

    • @meslelulove6235
      @meslelulove6235 6 років тому

      እ አ አረ በናትሽ ሊንኩን ላገኘዉ አልቻሉኩም በውሳሃፕ ሼር አድርግልኝ በናትሽ እቤ ልእሞ ነው ምፈልገዉ

    • @meslelulove6235
      @meslelulove6235 6 років тому +1

      ሊንኩን ስቻነው can't open this link እያለ አስቸገርኝ ካላስቸገርኩሽ 25101187118በዚህ ላክልኝ በናትሽ

    • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
      @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል 6 років тому

      Meslelu Love እህት አር ቹግር የለውም እልክልሻለሁ ግን ስልክ ቁጥርሽን ስማክረው እቢ አለኘ ተሳስተሽ ከሆና በደብ ጳፋና ላኪልኘ እሽ

  • @ሱምያኢትዩጰያዊኑሪልኝአገ

    እናመስግናለን ወንም

  • @mogeshaileab363
    @mogeshaileab363 4 роки тому

    አቀራረብህ ይመቻል ቀጥልበት ወንድም

  • @mediyewelolji4519
    @mediyewelolji4519 6 років тому

    Jezak allah heyer weddimwa

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz3323 6 років тому +1

    እናመሠግናለን ወንድምለ ዋትሣፕ በተሥፍ እጠብቃለው

  • @የአባቴናፋቂ-ፐ9ነ
    @የአባቴናፋቂ-ፐ9ነ 6 років тому

    እናመሠግናለን ወንድም

  • @saraabate5958
    @saraabate5958 6 років тому +1

    wawww በታም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome

  • @astrkbd6437
    @astrkbd6437 6 років тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @denbushdaregaso3359
    @denbushdaregaso3359 6 років тому +2

    ሰላምክ ይብዛ ወድማችን

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @bettyyilma3894
    @bettyyilma3894 6 років тому

    ሞክሬዋለሁ እውነት ነው እናመስግናለን

  • @mediyewelolji4519
    @mediyewelolji4519 6 років тому

    Jezak allah heyer wedimwa

  • @sgfhh753
    @sgfhh753 6 років тому

    እናመሰግናለን ወንደም

  • @naredosnaredosnaredosnared6485
    @naredosnaredosnaredosnared6485 6 років тому +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @ኤሚየእናቴልጅ
    @ኤሚየእናቴልጅ 6 років тому

    Thanks berta betam eyasetemarekeng nw ene begela

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      Abrelodope@gmail.com

  • @zewdewerku5182
    @zewdewerku5182 6 років тому

    እጅግ በጣም እኔናመሰገናሀለን በእሪታ

  • @ጓልወይን
    @ጓልወይን 6 років тому +1

    በጣም ጡሩ ነው ቀጥልበት ወንድሜ

  • @የሱቢቻነኝየሰ
    @የሱቢቻነኝየሰ 6 років тому

    ዛሬ ነው ደስስ ብለሀኝ ሰብስክራይፕ የራኩት ተመቼሀን

  • @ሀያትመሀመድየወሎዋ
    @ሀያትመሀመድየወሎዋ 6 років тому +2

    እናመሰግናለን ማራኪየ♥

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      Thanks🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @welomediya562
    @welomediya562 6 років тому

    ዋው በጣም ጥሩ በደንብ ይሰራል

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @mohaned2298
    @mohaned2298 6 років тому

    ምርጥ ሰው ወድጆሀሎ

  • @መሲየድንግልልጅእናቷንናፋ

    በጣም ጡሩ ስራ ነው ያሳየህን ወንድማችን እናመሰግናለን

    • @jazeerabranch2337
      @jazeerabranch2337 2 роки тому

      ፅፈሽ ላኪልኝ እህት ተገባሽ እንዴትነው

  • @alesabatmagarsa8877
    @alesabatmagarsa8877 6 років тому +1

    ይመችህ አንተ በጣም ነው የምናመስግነው

  • @betitanto
    @betitanto 6 років тому +1

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @Aነኝጎንደሬዋኒራልኝእናት

    በእውነት መልካም ውንድሜነህ እግዚአብሔር ይባ ር ክህ

    • @Kidsit-d6d
      @Kidsit-d6d Рік тому

      የገባችሁ ጣፉልኝ አልገባኝም

  • @ትጊየድንግልልጅ
    @ትጊየድንግልልጅ 6 років тому

    እቦ ይመችህ እናመሰግናለን

  • @mesiwithjesus8106
    @mesiwithjesus8106 6 років тому +1

    Thanks bro tebarek

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome mesi

  • @samirahussein6346
    @samirahussein6346 6 років тому +1

    አናመሰግናለን

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 років тому

    *እናመሰግናለን አብርሽ*

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      You're welcome👍🏾👍🏾👍🏾

    • @elroitube27
      @elroitube27 6 років тому

      Abrelo HD ጥያቄ ነበረኝ አብርሽ

  • @susuyoutube5645
    @susuyoutube5645 6 років тому +1

    ወድም በጣም አመስግናለሁ የዋሳፕም ካለህ

  • @መምእናቴዉስጤነት
    @መምእናቴዉስጤነት 6 років тому +1

    አመሰግናለሁ እሞክራለዉ

  • @melkam9938
    @melkam9938 6 років тому +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን thanks

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome

  • @shehabcell5342
    @shehabcell5342 6 років тому +1

    Wawwww Haref New Enameseginalen

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      Thanks so much

    • @ኢማንአብድ
      @ኢማንአብድ 6 років тому

      የሰው ስልክ መጥለፉ አሣየኝ ተቸግሬለሁ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 6 років тому

    Enamesegenalen Abrsh antem selam hun balehbet

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 років тому +2

    አመሰግናለሁ እኔ የተቸገርኩት ሲደውሉልኝ ዘሎ online ጉፍ እያለ ነው እደለዚች መግፍትሄ እስኪ ፈልግልን የብዙ ሰው ችግር ይመሰለኛል ወንድሜ

  • @ritachwayer6892
    @ritachwayer6892 6 років тому +1

    Wowowowowo Thnku Abireli

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome

  • @እግዚዓብሔርፍቅርነውድንግ

    wow ariff wandime Berta 🙋💞👍

  • @rammyrimmy8892
    @rammyrimmy8892 6 років тому

    እናመሰግናለን በጣምአሪፍነው

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      Thanks👍🏾👍🏾

  • @zulfa4741
    @zulfa4741 6 років тому +1

    በጣም እያመሰግናለን በታ እሺ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome

  • @rakrak26
    @rakrak26 6 років тому +1

    Thank you so much 👍👍👏👏

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      You're welcome

  • @genetbeyene7268
    @genetbeyene7268 6 років тому +1

    አዎ እውነት ነው ይሰራል እሞ ዋሰፕ ይሰራል thanks

  • @awolegumata
    @awolegumata Рік тому

    እናመሰግናለን ወድማችን ግን ሊኩን ብታስምጥልን አሪፍ ነበር?

  • @wuudwuud7918
    @wuudwuud7918 6 років тому

    አመሰግናለሁ ሠረቶልኝሊ
    💜💜💜💜
    🌷🌷🌷🌷👍

  • @fsrdossiede8513
    @fsrdossiede8513 6 років тому +1

    ሹኩረን እኔ እየተጠቀምኩበት ነው

    • @የረሱልወዳጀ
      @የረሱልወዳጀ 6 років тому

      Fsrdos Siede እውነትሽነው ማሬ እሰኪ ንገሪኝ ባይሆን ገን ኢሜል አድሪስ የመዳም ነወ እኔ አንደት አድርገጌ መክፈት እችላለሁ በነትሽ ንገሪኝ ሴም ስለለኝ ነው

  • @itabezahuyetewahidolij3056
    @itabezahuyetewahidolij3056 6 років тому +1

    Wow arif subscribe aderkuh yimechih

  • @طالباتالعلمطالباتالعلم

    Thank You Very Much My Brother

  • @faxiimaafaxiimaa7615
    @faxiimaafaxiimaa7615 6 років тому +1

    Batam Naa masaginalen wandim 😍😍😍

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +2

      You're welcome