መርጉግ ላህም ዋና ምግብ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 120

  • @meerasaroufim1296
    @meerasaroufim1296 Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ በርቺ አንቺን እየተከተልኩ የሰራውት ምግብ በሰዎቼ ተወዶልኛል ሰላምሽ ይብዛ በርቺ ልኞ

  • @emufikertube
    @emufikertube 17 днів тому

    እሳቱን ሳታጠፊ እየፈላ ሊጡን ብጨምሪው ከዚህ በላይ ሀሪፍ ይሆንልሻል በተረፈ ምርጥ ነው❤❤❤

  • @HaminatEtophia
    @HaminatEtophia День тому

    ማሻአለህ❤❤❤❤

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 років тому +3

    ዋው በጣም ያምራል ቲጂዬ ባለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @kaletube7104
    @kaletube7104 5 років тому +2

    ቲጅ የ በጣም ነው የሚያምረው ስማቸው እራሱ ይገርማል ልዩ ነው ተባረኪ።

  • @መያአላህበዓርያነኝ1234
    @መያአላህበዓርያነኝ1234 5 років тому +22

    ይቅርታ አድርግለኝ ዉዴ አስተየት ለሰጥ ነዉ ስጋ መብሰሉን ስታይ በጅሽ እንዳታይ በሹካ ወይም በቢላዋ ይዪ የምታማስይበተም በንጨቱ ማማሳያ ቢሆን እላለሁኝ

  • @wjwjjw4346
    @wjwjjw4346 Рік тому

    ጎበዝ እህት

  • @destatigray9547
    @destatigray9547 Рік тому

    Wawww❤❤❤ brtchi haftey mearey

  • @ሂወትፅጌድንግል
    @ሂወትፅጌድንግል 3 роки тому

    በርች በጣም ያምራል

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 3 роки тому

    Goobaz yene konjo Egzihaber yebarkesh
    👍👍😍

  • @TsegaTube
    @TsegaTube 5 років тому +3

    ዋው ነው እኛጋ ስሙ ሳሎና ነው የሚሉት ስወደው

  • @sagscfafsf4128
    @sagscfafsf4128 Рік тому +1

    ጎበዝ ነሽ እኔም ዛሪ ካንች አይቸ ነዉ የሰራሁት

  • @weaynshetasrat134
    @weaynshetasrat134 2 роки тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @bisrat-media
    @bisrat-media 5 років тому +2

    ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ይህን አላየሁትም ነበር

  • @abebemerga1501
    @abebemerga1501 4 роки тому +2

    ዋዋዋውውው

  • @TecnoPop7-wy9cq
    @TecnoPop7-wy9cq 8 місяців тому

    Tebarek yen ihit adis neygn kanch ayche iyeseraw negn

  • @sarbean4827
    @sarbean4827 Рік тому

    ማራ ማራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋመቅደላዊት

    በጣምቆጆ ውደ

  • @menalemamo8114
    @menalemamo8114 2 роки тому

    ዋው ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ውዴ

  • @natinati1714
    @natinati1714 2 роки тому +2

    ምግብሽ ጥሩ ነው ወሬሽ ግን ሰአት ትፈጃለሽ አስትካክይ በተረፈ ጎበዝ

  • @ReceitasdaVal1
    @ReceitasdaVal1 5 років тому +1

    Wow. I loved this food. 😋

  • @joannag9928
    @joannag9928 5 років тому

    እጅሽ ይባረክ ጎበዝ

  • @saratamerat
    @saratamerat 5 років тому

    Tebarkiy konjo thanks

  • @senatetasfiaya4318
    @senatetasfiaya4318 4 роки тому

    ቴጅይ የኔ ቆንጆ በርች በጣም ጎበዝ ነሺ

  • @Ali-xw3qw
    @Ali-xw3qw 5 років тому +2

    ይመችሽ.ውዴ

  • @zaynebmohammed4091
    @zaynebmohammed4091 Рік тому

    ትጂ በጣም ነው ምወድሽ ስታስተምሪ ግልፅ አርገሽ ነው ደስይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merditube103
    @merditube103 3 роки тому +1

    ያምራል ግን መረቁ እየተንተከተ ሊጡን ብትጨምረውንስ

  • @abebechsando1076
    @abebechsando1076 10 місяців тому

    Wawe👌👌👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️😍👍

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ማሻአላህ እጅሽ ይባርክ ቲጅዬ

  • @henaseid4445
    @henaseid4445 5 років тому

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @yayatube4875
    @yayatube4875 5 років тому +4

    በርቺ ጥሩ ነው። ከኛ የበለጠ ቻናል እንደሚኖርሽ ተስፋ አለኝ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  5 років тому +1

      ውይ ማሬ እግዚሐብሔር ይባርክሽ አርቀሽ አየሽልኝ በእውነት ብርታቴ ሆንሽልኝ አመሰግናለው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875 5 років тому

      ምነው ቲጂ የኔን ቻናል ቪዲዮ አይተሽ አታውቂም ማለት ነው? በእኛ ቻናል ቪዲዮ ውስጥ የሚናገረው ወንድ ነው ወይስ ሴት?

    • @saraeth6752
      @saraeth6752 2 роки тому

      @@tgarabianfood2937 በጣም ጎበዚ ነሸ እኔ መከታለ የጀመርኩት 3ቁን ነው አንችን መከታተል ከጀመርኩ እኔ በሩዞ ነው እሚበሊዉ እሰኪ ነገሪኝ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ዋው ቲጅዬ በጣም የሚፈልገው ነገር ነው እጅሽ ይባርክ ውዴ

  • @ክድናነምረትጠቢቂኝ
    @ክድናነምረትጠቢቂኝ 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @rahelchanal4951
    @rahelchanal4951 5 років тому +1

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @RahmatAli-fd4bz
    @RahmatAli-fd4bz 2 роки тому

    ዋውነው

  • @AminaAmina-rb7mq
    @AminaAmina-rb7mq 5 місяців тому

    👍👍👍👍👍

  • @aert2853
    @aert2853 3 роки тому

    በውነት ፀጋአዉን ያበዛልሸ ካች ብዙነገር ትመሬአለሁ ይቅርታና ኢትዮብ መሰራአት አሰትመሬኝ እሲ መልካም እነት አያሰከፈልም

  • @sarasa8962
    @sarasa8962 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 роки тому

    ጎበዝበረችበጣምደሰይላል

  • @hanansultan2114
    @hanansultan2114 5 років тому +6

    እስኪ ቢሪያኒ ለየት ባለ ሁኔታ አሳይን

  • @haderahadra8164
    @haderahadra8164 7 місяців тому

    ሠርቸው ማሻአላህ ነው

  • @sayedahmada6315
    @sayedahmada6315 Рік тому

    አይዞሽ በርች

  • @zahidazahida1988
    @zahidazahida1988 5 років тому +1

    Thanks tgye

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 5 років тому +4

    እሙዬ በርቺ እንድ ቀን እገርሺ ውስጥ ምግብ ቤት ትከፍቻለሺ ታታሪ ስለሆንሺ ይሳካል

  • @ፍቅርበለጠ
    @ፍቅርበለጠ 5 років тому

    ትጅየ ባች የተነሳ ባለሞያ ሆነሁ አመሰግንሻለሁ ያገሬ ልጅ በርችልን

  • @haderahadra8164
    @haderahadra8164 7 місяців тому

    እናመሠግናለን

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 років тому +3

    ዶባይ ሆዳችው አይቻልም ጥናቱን ይስጥሽ የኔ እህት

  • @fardoseyawsfe3477
    @fardoseyawsfe3477 5 років тому

    ማሻአላህማሻአላህ

  • @መያአላህበዓርያነኝ1234
    @መያአላህበዓርያነኝ1234 5 років тому +1

    እህት ጎበዝ ነሽ እጅሽ የባረክ ግን ስትሰሬ እንደ አረቦች ቁሌት አንድ ላይ ባታደርጊ ባይንኝ ከቀላ አይወዱም ብለሻል እንደ ቤዩ የለያያል እኔ ጋ ቀላ ካላለ አይወዱም

  • @hassanhussen5591
    @hassanhussen5591 5 років тому

    Yene konjo andenga nesh bale muya mendi ,cebsa setserim ayayen pls

  • @weletehana5301
    @weletehana5301 5 років тому +1

    ጎበዝ በርቺ እህቴ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  5 років тому +1

      አመሰግናለው ማሬ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому

      @@tgarabianfood2937 እሽ ከአትክልቱ ስንት ደቂቃ በኃላ ነው አጅናውን የምንጨምረው

  • @lijinet
    @lijinet 5 років тому

    Wow konjo naw 😍

  • @ekramehussen5827
    @ekramehussen5827 3 роки тому

    በጣም ነው የምንወድሽ ነገርግን ማሬ በአማረኛ ንገሪን ቅመሙቹን ውዴ ካንቺ ብዙ መማር እፈልጋለሁ ማር

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 років тому

    አሪፍነው.በርቺ.በጣም.ነው.የምወደው

  • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ

    ኢሄንን ነጋር ስፈልጋው ነበር ያማደሜ ልጅ ተማጠለች ግን እኔ ልሰረው እፈልግ ነበር አሁን እሸአለህ ለእረት እሰረወለሁኝ

  • @ywbetsalonhairsalonehairsa7230
    @ywbetsalonhairsalonehairsa7230 5 років тому +1

    Gobwz yena balmuya enamsgnalen

  • @hermelasolomon6514
    @hermelasolomon6514 4 роки тому

    አሰራርሽ ቆንጆ ነዉ መረቅሽ ሳምር ያቦካሽዉ ግን አይዳትም በእጅ ነዉ የሚሰራዉ እኔም እራለሁ መርጉጋ ይባላል

  • @yeshisweet3458
    @yeshisweet3458 2 роки тому

    ውይ💔❤💋

  • @hayatye6697
    @hayatye6697 5 років тому

    ቲጅ ቆጆ ባለሞያ ነሽ ጎበዝ በርች እኔም ሰራለሁ

  • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ወሬ ብትቀንሺ ጥሩ ነው ብዙ የሚያወራ ሰው በጣም ነው የሚያስጠለኝ subscribe አድርጌአለሁ 👍👍

  • @ኣሱ
    @ኣሱ 4 роки тому

    Tanks

  • @salamsalam-gm9gn
    @salamsalam-gm9gn 5 років тому

    Basmame moya

  • @anwarsharif4522
    @anwarsharif4522 5 років тому

    Mamasey ylam yn mar

  • @rahilhana1598
    @rahilhana1598 4 роки тому

    Sedat yeglshal kezam kamrawen askmchew and bota

  • @halimaendriss5917
    @halimaendriss5917 5 років тому +1

    ዱባይ ግንእንደዚህ አይሰራም ኩብዝተጋግሮ ነው የብቻ እኔም ዛሬ ልሰራነው

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 4 роки тому

    ሰላምሰላም

  • @ethiopia132
    @ethiopia132 5 років тому

    endat yel gant yesirushal

  • @seadakedir6505
    @seadakedir6505 5 років тому

    yameral

  • @mfgg6154
    @mfgg6154 2 роки тому

    አላታክልት መስራት አይቻልም?

  • @TigistAyele-e3x
    @TigistAyele-e3x Рік тому

    መርጉጉ ለህም ሁለት ኪሎ
    ሶስት ቲማቲም
    ሽንኩርት ሶስት በስላይስ ተከተፈ
    ነጭ ሽኩርት ዝንጅብል የተፈጭ
    ሰልሳ
    ዘይት
    ጨው
    ቅመም ከሁሉም
    ኩሳ ቃሮት ድኒች በትጂን ትለቅ አርጎ የተከተፈ
    ዘይት ሲግል ስጋውን ከዛ ሽኩርት ከዛ ነጭ ሽኩርት ማቁላላት ቂርያ ደረቅ ሎሚ እመም
    ቲማቲም መጨመር
    መጥበስ ሰልሳ ቲማቲም ቲኒሽ መብዛት የለበትም ቀይ መሆን የለበትም *ትኩረት* ውሃ መጨመር ለ ለአንድ ስአት ተኩል ማብሰል
    ሊጥ
    ቡኒ አራት ኩባያ ዱቄት
    ጨው እርድ ዘይት ሁለት ማንኪያ ማቡካት በወፍራሙ
    ሊጡን በስሱ መዳመጥ መቆራረጥ ከዛ እሳሎነው ላይመጨመር እንዳያዝ መጠንቀቅ በነገራችን ላይ ክብዝም መጨመር ይቻላል

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 5 років тому +2

    Teru-ymeslal-megebu
    -ke-hulu-demo-semu-merguga-arebochu-yehnen
    Eyebelu-newyemlefelfut

  • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ

    ቲጂ ምን ልበልሽ በቺነው ኢዚህ ያደረስኩኝ ጠፍቼነው ምሰረው ግን ቡዙ ጊዜ ስራ አለጋኝም ፅደት ብቻ እደሚተቂው ዱበይ ስራ አይጋኝም እነ አንድ ቃን እንደዚህ ስራ ጋበሁ ፀደት ከዘ ማደም ኮንትራት አማጠችብኝ ጨነቃኝ አሁን እጀዘ ቢዬ ከዘ ማደሜ ምግብ ተቂያለሽ ወይ አለችኝ ምንም እኮ አለቅም አቃለሁ አልከት ከዘ ሲሪ አለችኝ ኩሹነ ስጋበ ልክ አንቃጠቃጠኝ ሞኮሮኒ በሸሜል ሲሪ አለችኝ እነ ዩቱብ ለይ ሰርች አሪጌ አንቺ ማጠሺልኝ እነ ቆጆ አርጌ ሰረሁት በቃ ቃጠልኩ እነ እስከሁን ስራ ነኝ ቲጂዬ ❤❤❤❤❤❤

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  Рік тому +1

      የኔ ውድ የኔ ክብሬ ይህነው እናንተ እንደዚስትሆኑ ነው

  • @እናቴየህይወትመሰረቴ

    የኔም መዳም ልክ እንዳች ነው የምሰራው

  • @zadeilveyu8554
    @zadeilveyu8554 5 років тому +1

    ሁሉም መስራትም መበላትም ደስ ይለኝል ግን ምን ታደርግዋለሽ እወፍራለሁ በይ ከምግብ የራቅሆ ነው

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  5 років тому +1

      እማ እንደኔው ነሽ እሰራለው ግን ለሰው አበላለው

    • @تمرات-و6ج
      @تمرات-و6ج 5 років тому

      የኔ ቆንጆ መታደል ነው ሰርቸ በልቸ በወፈርኩ መስራት አልወድ ምግቡም አይበላኝ አሁንስ ጨርሸ የአጥንቴ መስመር በሙሉ ይታያል ተጎዳሁ መላ ካላችሁ ፕሊስ እህቴ ስራ መስራትም መቀመጥ ራሱ አልችልም ድክም ይለኛል እየራበኝ ግን ብይ. ብይ አይለኝም

  • @horyiahadam3634
    @horyiahadam3634 4 роки тому

    😋😋😋👍👍❤❤

  • @addisuwodajenehi
    @addisuwodajenehi 5 років тому +1

    Tg berchi weddddddd new yarekush

  • @ynmare9910
    @ynmare9910 5 років тому +1

    ይምርጋት እ እኔ ቤት በየሳምቱ ነው የሜሰራ ያድክማል

  • @yimer3696
    @yimer3696 5 років тому

    ቤድያኑ ቶሎ ይበስላል አበላቀልሽውሳ መጨረሻ ቢሆን ይሻላል

  • @addisuwodajenehi
    @addisuwodajenehi 5 років тому

    Enkuan moyash yiqr ena staweri erasu tmarkiyalesh twedejalesh

  • @ባርችወለየዋ
    @ባርችወለየዋ 5 років тому +1

    ስወደው ግን በደሮ መስራት ይቻላል?

  • @yimer3696
    @yimer3696 5 років тому +1

    አረ ሊጥ አይሆንም እደ ኮብዙ ጉድ

  • @halahala347
    @halahala347 5 років тому

    እኔም እሰራ ነበረ እረያድ እደነበረኩኝ አሁን ግን መካ ነኝ መረጉግ አያውቁም ከነጭ እሩዝ በሰተቀረ

  • @hayatye6697
    @hayatye6697 5 років тому

    እስኪ ሃላውያት ነገር አሳይን

  • @alemali8971
    @alemali8971 Рік тому

    ጠፍተሻል አለም ነኝ

  • @ፍቅርህነውሂውቴፍቅርህነው

    ሀላዋ አስራር አሳይን

  • @hayatjemal2504
    @hayatjemal2504 5 років тому

    ክዝብራ ምንድን ነው

    • @konjo711
      @konjo711 3 роки тому

      የድብላል ቅጠል

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 5 років тому +2

    በአማረኛ ንገሪን አንዳንዱን ከድንች ጋር ያለው ምንድነው

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +2

    ቲጂዬ በርቺ ለlike comment አለንልሸ

    • @tsehayamare1335
      @tsehayamare1335 5 років тому

      Tegi mar gobez nesh berch eny kanch bezu ngr yetmrku new

  • @سميرهمحمد-ث1ط
    @سميرهمحمد-ث1ط Рік тому

    እህት ጀሪሽ በስጋ አሳይኝ

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 5 років тому +1

    በነጭ ዱቄትአይቻልም እዴ

  • @murselmuzeyen2497
    @murselmuzeyen2497 4 роки тому

    ፈታ

    • @murselmuzeyen2497
      @murselmuzeyen2497 4 роки тому +1

      ፈታ፡እዴትነዉ፡የሚሠራዉ፡ሠላጣዉንአይደለም

  • @knowlageincreaseds317
    @knowlageincreaseds317 2 роки тому

    መርጉግ የአራስ ምጎብ ወ ውውጂ የረማደንም የበሀልም አይደለም

  • @mobilepalsza1695
    @mobilepalsza1695 3 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @15days-k7r
    @15days-k7r 4 місяці тому

    ❤❤

  • @temimatemima5853
    @temimatemima5853 6 місяців тому

    ❤❤