Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኦ በጣም አመሰግናለሁ መርጉግ ስሪ ተብየ አላቅም ብያቸው ነበር ለካ እህታችን አለሽልን እጂሽ ይባረክ ሙያ አስተማሪየ
አቤት አረብኛ ተጫወትሽበት
Arebegnawunm amaregnawunm Englizegnawunm Techawetechibet Enji Kkkkkkkk Sira Konjo Huno Weriwa Gn Min
Kkkkkkk
kkkkkkkkkkk
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
ነገሩ ምንድነው ቲጂ ሌላ ሀገር ላለነውም እንዲገባን እርጊ እንጂ አንዳንዱን በ አረብኛ ብቻ ተናግረሽ እያለፍሺው ግራ አጋባሽን እኮ
እሼ ማማዬ አስተካክላለው
Thanks batem mar #balefow# baseyshin sweetoch# sericha #medamiy# endit #desss# endaltim #endamsgnchegim# bayesh😍👉💞👏👏👏👏👏👏
ቲጂ ሁሉ ነገርሽ ተመችቶኛል በተለይ በሁለቱም ቆንቆ መጠቀመሽ ሚበረታታ ነው በርቺ
ውይ ማማዬ አመሰግናለው አዳንድ ሰው አይደግፈኝም እኔ ግን የተጠቀምኩት አማርኛ መናገር ለማይችልና ሆሮምኛ ብቻ ለሚናገር ሰው ጭምር ነው ለነሱም አስቤነው ብዙ ልጆች አማርኛ መናገር አይችሉም ሆሮምኛ ብቻ ነው ለዛ ነው እግዚሐብሔር ይባርክሽ እእቴ
በርች ጎበዝ ነሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን የደስታ ያድርግልሽ ያሳምርልሽ
የኔ አስተዋይ አንቼ የተባረከ አህምሮ ነው ያለሽ አመሰግናለው አሜን አሜን ብያለው በፀሎትሽ አስቤኝ
Betami gobozi neshi berichi💖👏👌👍
ቲጂዬ ማር ጎበዝ በርቺ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የኔ አስተዋይ ባለሙያ ጠክሪ
ማሽአላህ ያምራል ቀጥይበት
እረ አቅምሽን በነገራችን ላይ ይህ ምግብ በጣም ነው ምወደው አሰራሩ ለካ ቀላል ነው ቲጂዬ ማር አመሰግናለሁ በርችልን
እሼ.የኔ ማር አመሰግናለው
Selam Abera Art ያወፍራልልልል ቂጣም ያደርጋልልል ከከከከከከከ እኔም ከ1 አመት በፊት እውጥ ነበር ይመቻልልል አንችም እንደኔውውው
እናመሰግናለን በርቼ በዚው ቀጥይበትበየአገሩ ይለያያ መሰለኝ መልጉግ እኝጋ አጂን አብኩተሽ ነው ዳምጠሽ የምሰሪው የምትችዬ ከሆነ በእጅሽ የማትችዬ ከሆነ ትዳምጭና ነው የምትሰሪው እኔ በእጂ ሳረግ ዳር ዳሮ ይወፍርብኝል ለዛ እዳምጣለው አንቼ የሰራሽው የተዘጋጀ ኩቡስ ነው ይሄ ቆንጆ ነው ምንም ታአብ የለውም
Hayat Mehamed እኔም በእጀ አደርጋለሁ ስል አምልጦኝ መሬት ላይ ከዚያ ብቻየንን በሳቅቅቅ እናም እንዳንች እየዳመጥኩኝ ነውው
አድናቂሽ ነኝ ቲጂዬ በርቺ
Barchi yene inat
Wow seymer. Gobez cook nesh. Berchi yene enat
ትጂ በጣምቆጆ ነው በርችልኝ እኔም እዳች ሳነፍር ነው የምውለው ሰላማችን ይብዛልን
አረብኛው ከሳኡዲ ጋር ይለያያል መሰል ዱቀት አረግሻት አረብኛዋ ነብስ ይማር ምግቡ አሪፍ ነው
የዱባይ ነው እንዲነው እኔም የሳውዲ እይገባኝም
❤❤❤❤❤❤
ትላንት ማታ ሰርቼው ነበር በጣም ነው ሚወዱት ሰዎቼ በአብዛኛውም ጊዜ እሰራለሁ ያምራል
አመስግናለሁ የረሳሁትን ምግብ አስታወሽኝ የዛሬ አስር አመት ሀረብ ሀገር እያለሁ የበላሁት መርጉግ እንዴት እንደምወደው እስራውም ነበር ስላስታወሽኝ አመስግናለሁ እስራዋለሁ በርቺ ቆንጆ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
ውይ አሜን አሜን እግዚሐብሔር ያክብርልኝ ማማዬ
መርጉግ ዲያይ
አይይ ማአሻአላህ. ምግብ ትችያለሽ. ግን አረበኛው ያኔ ምንም አይል በርች
Teru teseriyaleh gen chigere she be arebega new yemetaweri kememochin
ማሻላህ
አረበኝሽ ዋው
በጣም ምርጥ ነው ዋው ያስጎመጃል ሚስቴ እንድትሰራልኝ እጠይቃታለሁ. ደግሞ አንደኛ ነኝ
የኔ ወዝ ወዝ አንደኛ አመሰግናለው
Wow 😍👍
የእኔ እህቴ በጣም አደነቂሺ ነኝ
ተባርኪ እህቴ
አረብኛ ብቻ አደረግሽው እኮ አማርኛም ብታወሪ ለኛም አሪፍ ነው ሀቢብቲ
በጣም ምወደው ምግብ ለቻናልሽ አዲስ ነው እጅሽ ይራክ ቅመሙ ምንድ ነው ኩርኩም ሳያሆን ያኛው በአማርኛ ንገሪኝ ማር
አችበርች፣ጉበዝነሺ፣ማር እኔግን እደዜህአይነት ገፎን፣፣የሜያመለክት አይመቸኝም፣፣፣አልወድም ለማንኛውምላይክ አርጌሻለሁ እድበርች ስለምፈልግ
በርች ማር እናማጥናለን እኔ በጣም የምወዴዉ ምግብ ነዉ ግን ሰራዉን አላቅም ነበር
እናመሠግን አለን በጣም እኪእኔም አሳይ አችሁ አለሁ ጠብቁ ግን ሠብሥክራይብ አር ጉ በጣም ብዙ ተወዳጅምግብ ወች አሉይ
Seyamiri Masha Allah 😍Beriche mar Allah yegezesh
አሜን አሜን ግን ላገኝሽ በጣም ፈልልጋለው ማማዬ
@@tgarabianfood2937 Eshi MAmayi naye WhatsApp laye 0097466990113
ጎበዝ በርቺ አርብኛሽ የት ሀገር አርብኝነው እርግጠኝነኝ የቤሩት አደለም።
ቲጅ ስትሰሪ ረጋ ብለሽ አስረጅን በነገራችን ላይ ይህእንእን ምግብ አውቀዋለሁ በጣም አሪፍ ነው።
እውነትሽን ነው ቶሎ ቶሎ ትላለች
Good food
Wow gobozi ijeshi yibaraki wubi💖😍👌👍
እኔ ደሞ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ያንቺን ቪዶ አይቼ እየሰራሁ ነዉ
ጎበዝ በርችልን
የኔ ቆንጆ ቲጂዬ እኔ ኩብዙን እቤት ነው ያዘጋጀሁት መረቁ ውስጥ ስጨምር አጂኔውን ጋግሬ ስንት ደቂቃ ይበቃዋል ለመብሰል
በሐረብኛማውራቱ፡ለምንአስፈለገ፡በሚገባውቋቋአማርኛአስረጂ
በጣም ነዉ የሚያምረዉ አበሳየ በርችልን
ኑሪልን እት አለም በጣም በጣም እወድሻለዉ
Doro wen awetetshw new mechreshaly yechmershw
satakiw komedy honshko hahahahaaakkkkkkkk lemedamoch new legna yeserashw videown kkkkkkhahahaaaa
kkkk belew
በርች vedio ስለማታርዝም ይመቸኛል ሀቢቢቲ
ውይውይ ማማዬ እንደውም በጣም ነው የምሳቀቀው ቪድዮ የማረዝም እየመሰለኝ እግዚሐብሔር ነው በፌትሽ ሞገስ የሠጠኝ እግዚሐብሔር ይመስገን
ጎበዝ ነሽ እኔ ዘይት አታብዥ ይሉኛል
ዋእውእውእእ
ቆንጅዬ ታይትተሉ በአረብኛ ካላረግሽው እንዴት ይገቡልሻል?
አይዞሽ በርች እናት አሪፍ ነው
ቦለዉ አረበኛ በግሩ ሄደኮ 😄😄😄
ሀሪፍ ነዉ ግን አረበኛዉን ትተሽ በአማርኛ ብቻ ብታወሪ የበለጥ ያምራል አረቦች ምን ስራ ሊጠፋቸዉ ብለሽ ለነሱ ትተረጉሚያለሽ 😏😏
ዋው
wollo tube አንቺን subscrbed አርጌ ልሞክርሽ እስኪ
በጣም ባለሙያ ነሽ,በርች😍
መርጉግ አጄናውን ብትጠቀሚ በይበልጥ ጣህም ይሰጥሻል ሄሹ ካሜራ ስለሚኖረው
tekekel bexame Arefe new
ቅመሙን ንገሪኝ አልገባኝም ህብዙስ አሰራሩን ንገሪን
Kasuk nwe kabzu ymigzw
Betam gobez berchi enat
ጎበዝ ቲጂ እመቤቴ ትጨምርልሽ
ዋዉዉዉዉዉዉሁቢ
ግን ሥወዳችሁ በኩበሥ እሄ ሁለየ የምነ፯በላው ኩበዝነው ግርሣን አብራሩልኝ እኔ ግን እቤቴነው በክብ በክብ ሠርቼ እራሤአቡክቼ በሥንዴ ዱቄትነው የምሠራው እሄነጭሆነብኝ የሞከራችሁ ካላችሁ ከጣፈጠንጉረኝ እኔ በልክነው አጣፍጨ የምሠራው ምግብ መድፋት እነሡም አይወዱ እኔምአልወድም እና ንገሩኝ የምታውቁ እህታችን በርች በጣምጎበዝነሺ
berchi gobez
እናመሠግናለን ማር እጅሽ ይባረክ በርቺ አሪፍነው
ጎሽ የኔጠባሀ ልከሸው ወይም አልቆ ካልሆን ልምጣ ቤትሽ ውዴ👌👌👌💋💋
ነይልኝ ማማዬ ነይ እጠብቅሻለው አብሶ ዱባይ ላይ ካለሽ ከች በይልኝ እማ
እኛም ወደነዋል እጅሽ ይባረክ
Enameseginalni mar berchi
የማልወደው ምግብ ቢኖረ ከአረቦች ምግብ መረጉግ የሚባል
ውይይት አረበኝ. ባማረኝ አስተምሬ
መቸም እዳገሩ ይለይንደውጂ. የምን ዲያይ. ዲዳጁ መስለኝ ይቅር ትን በርች
Enameseginalen
WOW ነው ቲጂዬ
ትጂ እናመሰግናለን በርቺ
ማማዬ በሰላም ነው ጥፍት ያልሽው ሆዴ
@@tgarabianfood2937 አለሁልሽ የኔ መልካም የኔ ባለሙያ 😍
ለምን በአረበኛ ታወሪያለሽ ለአረቦቹ ነው እምታስተምሪው
እናመስግናለው ቲጂ
ባለሙያ ጎበዝ በርቺ በጣም አሪፍ ነው አረብኛም ማውራትሽ አማርኛ ለማይችሉ
እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን ቲጂዬ
Gn Bearebegna New Yemitaweriw Weys Beglizegba Weys Be Amaregna
አረ ውደ በእንጨት ማንኪያ አማስይ ጥርሴን አልወድም
በሰመክ የሚሰራዉን አሳይንለምን በሀገርሽ ላይ አትቀየሪበትም
wow👌👌👌👌
Areif nw tnx
እስኪ መኮረኒ በሸመል በዶሮ አሳይን ጊሽጣ እነ ኩዝበራ የሚጨመርበትን
ወትሳብ ቁጥርሽን ላኬልኝ ካላየሽው እንጂ ሰርቻለው ቆንጆ መኮረኔ በሻሜል
በጣም ቅመም ታበዣለሽ እኔም ሰራዋለው እንዳች ግን ቅመም ለልብ ጥሩ አይደለም
💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏
አመሰግናለው ማማዬ
አማርኛውንም፣፣አርብኛውንም፣አቀላቅሊው፣፣ምንአባቱ
ከከከከከከ ጓደኞቼ ጓደኞቼ እያልሽ በፍቅር ገደልሽን እኮ ጓደኞቼ እናመሰግነለን ጐደኞቼ
ማማዬ ፍቅር አይሻልም ብለሽ ነው የሰው ፍቅር የሚገባው ስደት ላይ ሲኮን ብቻ ነው ለዛም ይመስለኛል ሁሉንም ሰው ጎደኞቼ ብዬ መጥራቴ አመሰግናለው
ልክነሽ ማሬ
Aa Aa እውነትሽ። ነዉ ክክክክክ
ሁሉንም ስራሽን ወድጄዋለው ቲጂዬ ፈጣሪ ይባርክሽ
Thanks tg
ቲጂዬ ጨው እኮ ደምሽን ከፍ ያረገዋል
አደሜሽን የሪዝምው ይችን ማግብ ስስራ ስም ድር
እንዴ ዶሮው የትገባ ።በርቺ
ፍትህ ላረበኛ ቋቋ
እነመሰግነለን እህታችን
UA-cam yeljoche chewata hone
ያለ ዶሮ በ ሁዳር ብቻ ብሰራውስ ውደ
እፍፍ አረበኛውን ተይው እደት እዴሚያሰጠላኝ
እኔንም ሰፕስክራይፕ አድርጉኝ ላድርጋችሁ
መጠጥ አሳይን
እሼ ማማዬ
Batekikil #enim# feligalow #buzo# memar
ቂጣ ነው የጨመርሺው ወይስ ምንድነው
ቄጣ አይደለም ግን ልክ እኔ እንደሰራውት ስሪውና ጣህሙን ታገኜዋለሽ
የኔ ድሞ በኮድራ ብቻ ነው የሚውዱት በዶሮ አይውዱም
እረመዳን የምትሉ እናተ አትበሉም እዴ በረመድን አታሳቡ እሺ
Hawa H ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አዳሚ እየዋጣችች ጉረሮዋ እስኪሰለቸው እረመዳንንንን ይላሉ አይደል
ኦ በጣም አመሰግናለሁ መርጉግ ስሪ ተብየ አላቅም ብያቸው ነበር ለካ እህታችን አለሽልን እጂሽ ይባረክ ሙያ አስተማሪየ
አቤት አረብኛ ተጫወትሽበት
Arebegnawunm amaregnawunm Englizegnawunm Techawetechibet Enji Kkkkkkkk Sira Konjo Huno Weriwa Gn Min
Kkkkkkk
kkkkkkkkkkk
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
ነገሩ ምንድነው ቲጂ ሌላ ሀገር ላለነውም እንዲገባን እርጊ እንጂ አንዳንዱን በ አረብኛ ብቻ ተናግረሽ እያለፍሺው ግራ አጋባሽን እኮ
እሼ ማማዬ አስተካክላለው
Thanks batem mar #balefow# baseyshin sweetoch# sericha #medamiy# endit #desss# endaltim #endamsgnchegim# bayesh😍👉💞👏👏👏👏👏👏
ቲጂ ሁሉ ነገርሽ ተመችቶኛል በተለይ በሁለቱም ቆንቆ መጠቀመሽ ሚበረታታ ነው በርቺ
ውይ ማማዬ አመሰግናለው አዳንድ ሰው አይደግፈኝም እኔ ግን የተጠቀምኩት አማርኛ መናገር ለማይችልና ሆሮምኛ ብቻ ለሚናገር ሰው ጭምር ነው ለነሱም አስቤነው ብዙ ልጆች አማርኛ መናገር አይችሉም ሆሮምኛ ብቻ ነው ለዛ ነው እግዚሐብሔር ይባርክሽ እእቴ
በርች ጎበዝ ነሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን የደስታ ያድርግልሽ ያሳምርልሽ
የኔ አስተዋይ አንቼ የተባረከ አህምሮ ነው ያለሽ አመሰግናለው አሜን አሜን ብያለው በፀሎትሽ አስቤኝ
Betami gobozi neshi berichi💖👏👌👍
ቲጂዬ ማር ጎበዝ በርቺ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የኔ አስተዋይ ባለሙያ ጠክሪ
ማሽአላህ ያምራል ቀጥይበት
እረ አቅምሽን በነገራችን ላይ ይህ ምግብ በጣም ነው ምወደው አሰራሩ ለካ ቀላል ነው ቲጂዬ ማር አመሰግናለሁ በርችልን
እሼ.የኔ ማር አመሰግናለው
Selam Abera Art ያወፍራልልልል ቂጣም ያደርጋልልል ከከከከከከከ እኔም ከ1 አመት በፊት እውጥ ነበር ይመቻልልል አንችም እንደኔውውው
እናመሰግናለን በርቼ በዚው ቀጥይበት
በየአገሩ ይለያያ መሰለኝ መልጉግ እኝጋ አጂን አብኩተሽ ነው ዳምጠሽ የምሰሪው የምትችዬ ከሆነ በእጅሽ የማትችዬ ከሆነ ትዳምጭና ነው የምትሰሪው እኔ በእጂ ሳረግ ዳር ዳሮ ይወፍርብኝል ለዛ እዳምጣለው አንቼ የሰራሽው የተዘጋጀ ኩቡስ ነው ይሄ ቆንጆ ነው ምንም ታአብ የለውም
Hayat Mehamed እኔም በእጀ አደርጋለሁ ስል አምልጦኝ መሬት ላይ ከዚያ ብቻየንን በሳቅቅቅ እናም እንዳንች እየዳመጥኩኝ ነውው
አድናቂሽ ነኝ ቲጂዬ በርቺ
Barchi yene inat
Wow seymer. Gobez cook nesh. Berchi yene enat
ትጂ በጣምቆጆ ነው በርችልኝ እኔም እዳች ሳነፍር ነው የምውለው ሰላማችን ይብዛልን
አረብኛው ከሳኡዲ ጋር ይለያያል መሰል ዱቀት አረግሻት አረብኛዋ ነብስ ይማር ምግቡ አሪፍ ነው
የዱባይ ነው እንዲነው እኔም የሳውዲ እይገባኝም
❤❤❤❤❤❤
ትላንት ማታ ሰርቼው ነበር በጣም ነው ሚወዱት ሰዎቼ በአብዛኛውም ጊዜ እሰራለሁ ያምራል
አመስግናለሁ የረሳሁትን ምግብ አስታወሽኝ የዛሬ አስር አመት ሀረብ ሀገር እያለሁ የበላሁት መርጉግ እንዴት እንደምወደው እስራውም ነበር ስላስታወሽኝ አመስግናለሁ እስራዋለሁ በርቺ ቆንጆ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
ውይ አሜን አሜን እግዚሐብሔር ያክብርልኝ ማማዬ
መርጉግ ዲያይ
አይይ ማአሻአላህ. ምግብ ትችያለሽ. ግን አረበኛው ያኔ ምንም አይል በርች
Teru teseriyaleh gen chigere she be arebega new yemetaweri kememochin
ማሻላህ
አረበኝሽ ዋው
በጣም ምርጥ ነው ዋው ያስጎመጃል ሚስቴ እንድትሰራልኝ እጠይቃታለሁ. ደግሞ አንደኛ ነኝ
የኔ ወዝ ወዝ አንደኛ አመሰግናለው
Wow 😍👍
የእኔ እህቴ በጣም አደነቂሺ ነኝ
ተባርኪ እህቴ
አረብኛ ብቻ አደረግሽው እኮ አማርኛም ብታወሪ ለኛም አሪፍ ነው ሀቢብቲ
በጣም ምወደው ምግብ ለቻናልሽ አዲስ ነው እጅሽ ይራክ ቅመሙ ምንድ ነው ኩርኩም ሳያሆን ያኛው በአማርኛ ንገሪኝ ማር
አችበርች፣ጉበዝነሺ፣ማር እኔግን እደዜህአይነት ገፎን፣፣የሜያመለክት አይመቸኝም፣፣፣አልወድም ለማንኛውምላይክ አርጌሻለሁ እድበርች ስለምፈልግ
በርች ማር እናማጥናለን እኔ በጣም የምወዴዉ ምግብ ነዉ ግን ሰራዉን አላቅም ነበር
እናመሠግን አለን በጣም እኪእኔም አሳይ አችሁ አለሁ ጠብቁ ግን ሠብሥክራይብ አር ጉ በጣም ብዙ ተወዳጅምግብ ወች አሉይ
Seyamiri Masha Allah 😍
Beriche mar Allah yegezesh
አሜን አሜን ግን ላገኝሽ በጣም ፈልልጋለው ማማዬ
@@tgarabianfood2937
Eshi MAmayi naye WhatsApp laye 0097466990113
ጎበዝ በርቺ አርብኛሽ የት ሀገር አርብኝነው እርግጠኝነኝ የቤሩት አደለም።
ቲጅ ስትሰሪ ረጋ ብለሽ አስረጅን በነገራችን ላይ ይህእንእን ምግብ አውቀዋለሁ በጣም አሪፍ ነው።
እውነትሽን ነው ቶሎ ቶሎ ትላለች
Good food
Wow gobozi ijeshi yibaraki wubi💖😍👌👍
እኔ ደሞ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ያንቺን ቪዶ አይቼ እየሰራሁ ነዉ
ጎበዝ በርችልን
የኔ ቆንጆ ቲጂዬ እኔ ኩብዙን እቤት ነው ያዘጋጀሁት መረቁ ውስጥ ስጨምር አጂኔውን ጋግሬ ስንት ደቂቃ ይበቃዋል ለመብሰል
በሐረብኛማውራቱ፡ለምንአስፈለገ፡በሚገባውቋቋአማርኛአስረጂ
በጣም ነዉ የሚያምረዉ አበሳየ በርችልን
ኑሪልን እት አለም በጣም በጣም እወድሻለዉ
Doro wen awetetshw new mechreshaly yechmershw
satakiw komedy honshko hahahahaaakkkkkkkk
lemedamoch new legna yeserashw videown kkkkkkhahahaaaa
kkkk belew
በርች vedio ስለማታርዝም ይመቸኛል ሀቢቢቲ
ውይውይ ማማዬ እንደውም በጣም ነው የምሳቀቀው ቪድዮ የማረዝም እየመሰለኝ እግዚሐብሔር ነው በፌትሽ ሞገስ የሠጠኝ እግዚሐብሔር ይመስገን
ጎበዝ ነሽ እኔ ዘይት አታብዥ ይሉኛል
ዋእውእውእእ
ቆንጅዬ ታይትተሉ በአረብኛ ካላረግሽው እንዴት ይገቡልሻል?
አይዞሽ በርች እናት አሪፍ ነው
ቦለዉ አረበኛ በግሩ ሄደኮ 😄😄😄
ሀሪፍ ነዉ ግን አረበኛዉን ትተሽ በአማርኛ ብቻ ብታወሪ የበለጥ ያምራል አረቦች ምን ስራ ሊጠፋቸዉ ብለሽ ለነሱ ትተረጉሚያለሽ 😏😏
ዋው
wollo tube አንቺን subscrbed አርጌ ልሞክርሽ እስኪ
በጣም ባለሙያ ነሽ,በርች😍
መርጉግ አጄናውን ብትጠቀሚ በይበልጥ ጣህም ይሰጥሻል ሄሹ ካሜራ ስለሚኖረው
tekekel bexame Arefe new
ቅመሙን ንገሪኝ አልገባኝም ህብዙስ አሰራሩን ንገሪን
Kasuk nwe kabzu ymigzw
Betam gobez berchi enat
ጎበዝ ቲጂ እመቤቴ ትጨምርልሽ
ዋዉዉዉዉዉዉሁቢ
ግን ሥወዳችሁ በኩበሥ እሄ ሁለየ የምነ፯በላው ኩበዝነው ግርሣን አብራሩልኝ እኔ ግን እቤቴነው በክብ በክብ ሠርቼ እራሤአቡክቼ በሥንዴ ዱቄትነው የምሠራው እሄነጭሆነብኝ የሞከራችሁ ካላችሁ ከጣፈጠንጉረኝ እኔ በልክነው አጣፍጨ የምሠራው ምግብ መድፋት እነሡም አይወዱ እኔምአልወድም እና ንገሩኝ የምታውቁ እህታችን በርች በጣምጎበዝነሺ
berchi gobez
እናመሠግናለን ማር እጅሽ ይባረክ በርቺ አሪፍነው
ጎሽ የኔጠባሀ ልከሸው ወይም አልቆ ካልሆን ልምጣ ቤትሽ ውዴ👌👌👌💋💋
ነይልኝ ማማዬ ነይ እጠብቅሻለው አብሶ ዱባይ ላይ ካለሽ ከች በይልኝ እማ
እኛም ወደነዋል እጅሽ ይባረክ
Enameseginalni mar berchi
የማልወደው ምግብ ቢኖረ ከአረቦች ምግብ መረጉግ የሚባል
ውይይት አረበኝ. ባማረኝ አስተምሬ
መቸም እዳገሩ ይለይንደውጂ. የምን ዲያይ. ዲዳጁ መስለኝ ይቅር ትን በርች
Enameseginalen
WOW ነው ቲጂዬ
ትጂ እናመሰግናለን በርቺ
ማማዬ በሰላም ነው ጥፍት ያልሽው ሆዴ
@@tgarabianfood2937 አለሁልሽ የኔ መልካም የኔ ባለሙያ 😍
ለምን በአረበኛ ታወሪያለሽ ለአረቦቹ ነው እምታስተምሪው
እናመስግናለው ቲጂ
ባለሙያ ጎበዝ በርቺ በጣም አሪፍ ነው አረብኛም ማውራትሽ አማርኛ ለማይችሉ
እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን ቲጂዬ
Gn Bearebegna New Yemitaweriw Weys Beglizegba Weys Be Amaregna
አረ ውደ በእንጨት ማንኪያ አማስይ ጥርሴን አልወድም
በሰመክ የሚሰራዉን አሳይን
ለምን በሀገርሽ ላይ አትቀየሪበትም