🔴የቬሮኒካ አዳነ መንታ እህት የሆነችዉ ነብይት እና ራዋን ላይ የደረሰዉ ግፍ መጨረሻ | Dallol Entertainment

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 912

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ Місяць тому +57

    ዳሎል ኢንተርቴይንመንት ነው ላይክ ሼር ይገባዋል ቅን ልብ የዋህ አስተሳስብ ያለው አዘጋጅ ኑርልን

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Місяць тому +2

      በትክክል በጣም ነዉ የሚመቸኝ ሀቅ ነዉ የሚናገረዉ

  • @kopra6447
    @kopra6447 Місяць тому +23

    እውነት የጭካኔ ጥግ ነው አላህ ልቦና ይስጠን ግዜው ያሥፈራል እናመሠግናለን ወንድም እውነት ሥለምት ናገር

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad Місяць тому +18

    አብሽሪ የኔ ውድ እህት አላህ መቼም ተበዳዬችን አይረሳም ኢነላሃ ማአ ሳብሪን አላህ ከታጋሾች ጎን ነው አብሽሪ ሃቅሽ ሁሉ ይመለሳል በኢዚንላ ከሪም

  • @SemiraAbdu-w8h
    @SemiraAbdu-w8h Місяць тому +2

    ወንድማችን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የተናገርከው ደስ ይላል ለምክርህም በጣምምም እናመሰግናለን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ❤

  • @HIWOTKifle-p5m
    @HIWOTKifle-p5m Місяць тому +8

    እርግጠኛ ነኝ የተገፉትን የሜያይ አምላክ ይጎበኝሻል አይዞሽ

  • @MILLIONCOLLECTION
    @MILLIONCOLLECTION Місяць тому +15

    የቬሮኒካ አዳነ የመጀመሪያ ፊልም
    ቀይ መስመር
    Thank you bro 🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ፈጣሪ ሀዘናችሁን በደሰታ ጭንቀታችሁን በሰላም ይለውጥላችሁ አሜን አሜን አሜን❤

  • @امينهامينه-ف2خ
    @امينهامينه-ف2خ Місяць тому +12

    ተባርክ ወንድማችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አስተዋይነህ

  • @kbrtgormes2548
    @kbrtgormes2548 Місяць тому +14

    ይህ ዳሎድ ኢንተርቴመንት ነው🫵❤❤
    ቅን ልብ ቅን አስተሳሰብ 🎉

  • @Aberit
    @Aberit Місяць тому +14

    አቤት እሄ የሲቃ እንባ ምላሹ ከባተድ ዉ ታያላችሁ እች ስርአት ያላት እህት አምላክ ይፈርድላታል

  • @Raudha-kl2ot
    @Raudha-kl2ot Місяць тому +4

    እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን በጣም ጎበዝና አሥተዋይ ነህ

  • @Hawi704
    @Hawi704 Місяць тому +11

    ወላሂ በረዋን ላይ ደረሰ በማንም አይድረስ የኔ የዋህ እህት ሀቅሽ ይመለሳል እነሱም የእጃቸውን ያገኛሉ 😢😢 ዳሎል ኢንተርታይመንት ለሀቅ የምትቆም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏❤️

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v Місяць тому +4

    ምርጥ ይትበር ነህ
    ራህዋ እህቴ አብሽሪ አላህ❤ከተበዳዬች ጎን ነው

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 Місяць тому +4

    ያአላህ በአሁንሳአት ሰው ማመን ከፍቶአል አላህ ሀቅሽ ያስመልስልሽ
    አላህ የጀዋ ይስጣት ምን አይነት አረመኔ ናት በአላህ
    ልክነህ ሉቲ መቀጣት አለባት

  • @cequa4067
    @cequa4067 Місяць тому +10

    👍👍👍👍👍👍💙🙏 ድምጽ በመሆነ አላህ ይስጥህ

  • @Meseret-f7r
    @Meseret-f7r Місяць тому +1

    በርታልን ውደ

  • @አልፋቲዩብ1
    @አልፋቲዩብ1 Місяць тому +23

    ይህ ዳሎል ኢንተርቴይንመንት ነው ❤

  • @edenemiru
    @edenemiru Місяць тому

    Yemir gn tileyalek andegna nek
    Yeminkorabih Ethiopian youth
    keep it eshii Doctor 😊😊

  • @newcell2790
    @newcell2790 Місяць тому +3

    እረ ኡኡ ምንብዬ እንደምፅፍ ቃል አጣሁ በእውነት ሴትዬየን ላላምናት ወሰንኩኝ የእራሴ ዜጋ እንዲህ ካደረገኝ እህቶቼና ወንድሞቼ እራሳችሁን ጠብቁ ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን

  • @fatoumaahmed7576
    @fatoumaahmed7576 5 днів тому

    Xalole እንዴት ነህ እኔ አድናቂህ ነኝ ከአፋር ሁሉም ማለት እችላለሁ የመየው በርታልኝ ውንድሜ ጫማ ላጣው ወጣት ያረከው ሁሉ ነገር ውስጤን ነው የነካው ወላሂ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Місяць тому +7

    😭😭😭😭😭😭ያማል ወላሂ ያረቢ

  • @Usersara522
    @Usersara522 Місяць тому +2

    ዳሎል ኢንተርቴይትመንት በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ ኢትዩዽያዊ ነክ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @rashidjula6314
    @rashidjula6314 Місяць тому +7

    አንተ ወድም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ!!

  • @AynlmeAbebe
    @AynlmeAbebe Місяць тому

    ስለ ገዳማት ያቀረብከዉ ጥሩ መረጃ ነው ተባረክ

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ Місяць тому +14

    ቀይ መስመር ነው ላይክ አርጉኝ እስኪ ዛሬ😢😊

  • @Natt-jkx
    @Natt-jkx Місяць тому +2

    ከሁሉም ትለያለህ ወንድማችን😍😇🙏

  • @seblewengelbezabh1802
    @seblewengelbezabh1802 Місяць тому +1

    ቀይ መስመር, the best movie👏👏

  • @Lulubutajra
    @Lulubutajra Місяць тому +3

    ልክ ስትገቡ ላይክ አርጉለት ኑቲ አትጥፋ አላህ ይድረስላት ያለቺው ህግ ያለበት ሀገር ነው የትም አታመልጥም ልጅቱ😢😢😢 ኡፍፍፍ

  • @madideratube
    @madideratube Місяць тому

    የኔ ውድ እህት አላህ ካንቺ ጋር ይሁን የተበዳይ ዱአ መሬት አይወርድም አብሽሪ አላህ ካንቺ ጋር ነው

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Місяць тому +6

    የኛ ሰው አዉሬ ሆኖል እኮ እኔም ኳታር ነኝ ሰሞኑን እቁብ ብሎ የሰበሰቡትን ብር በየወሩ የራሳቸውን ውስዶ የአንዷን ሲቀር13 ሪያል ከለከሏት ልጂቷን ደብድቦ እክምና ላይ ናት እየተካሰስች ነው ህዝቡ አውሬ ሆኖል እውነት😢

    • @yasminjeml1312
      @yasminjeml1312 Місяць тому

      እራስሺን ጠብቂ ውደ ሠው ፈጣሪን መፍራት አቁሞል

  • @kabetube
    @kabetube Місяць тому +2

    አላህ እድሜና ጤናይስጥህ ሁሌም አስተያየትህ ፋትሀውነህ ስደት ላይ እኳን 50 ሳሺ አስርሺ ማገኘት ከባድነው

  • @Emuye-f7q
    @Emuye-f7q Місяць тому +3

    እንደ ኢትዮጺያ ህዝብ ክፉ የለም ሳዉዝ አፍሪካ ያሉም ኢትዮፒያኖች በራሳቸዉ ህዝብ ነዉ ብዙዉን ጊዜ ጉዳት የሚደርስባቹዉ

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia Місяць тому +3

    ቀይ መስመር

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot Місяць тому

    ሁላችንም እንዳንት ብናስ ሀገራችን ሠላም ትሆን ነበር ወንዲሜ❤

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 Місяць тому +5

    ትልቀቀው ማንም ከነልብሳችን አንታጠብም

  • @fiyametakassahun361
    @fiyametakassahun361 Місяць тому +1

    ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት😢😢😢😢😢😢የኔ እህት እንዴት እዳሳዘነችኝ አይዞሽ አይዞሽ😢😢😢😢

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Місяць тому +7

    እረዋን ምስኪን ናት ሰው ቢጎዶትም አላህ አግዞታል ዛሬ ብዙ ኢትያጵያዊን ከጎኖ ሀነው እረድተዋታል

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou Місяць тому +1

    ትክክል መቀጣጭ ቅጣትያስፈልጋታል

  • @Ntube444
    @Ntube444 Місяць тому +3

    የቬሮኒካ ፊልም ቀይ መስመር❤

  • @Tegset12Tegset12
    @Tegset12Tegset12 Місяць тому +1

    ትክክል ነውረኛ በህግ መቀጣት አለባት ጨካኝ የሚስክን ህይወት አበላሸች አንጀቶን አስራ የጠራቀመችውን ከመውሰዶ አልፎ ልጁቶን መውጫ መግቢያ አሳጧት የኔ እናት😢 ፈጣሪ ጥላቶቹን ከምድር ገፃ ያጥፈላት

  • @shta-g3b
    @shta-g3b Місяць тому +2

    ትለያለህ ወንድማችን እናመሰግናለን🎉

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Місяць тому

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል እህቴ በጣም አሳዘነችኝ ጌታ ይርዳሽ

  • @emabetmarema
    @emabetmarema Місяць тому +2

    ቀይ መስመር 👍👍👍

  • @emiliya4885
    @emiliya4885 Місяць тому

    በ ኡማን ተደርጎ በብር በላንደ ክሩዘር ይወጣል። በጣም ትኩረት ያስፈልገዋል። በዛ አድርጋ ወደ ኢትዬጲያ በ ነጭ ወረቀት ይወጣል። ያዝዋት።

  • @Mif2TD
    @Mif2TD Місяць тому +2

    Key mesmer🎉
    ቀይ መስመር.......

  • @ashenafigirmay1
    @ashenafigirmay1 Місяць тому

    Dallol entertainment ✌️👍 ቀይ መስመር is z answer.

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Місяць тому +2

    ኡፍፍ የኔ ምስኪን ስታሳዝን አይዞሽ እህት ከነልብሱ የሚታጠብ የለም ራስሽን ጠብቂ 😢😢ፈጣሪ ሆይ እባክህ እርዳት🤲😥

  • @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል

    መልካምነትን ከእሼ ይማሩ ገዘብ የትም አያደርስም እግዚያብሄር ከባረከልን ትንሹ በረከት ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው አገራችን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @UmuAmariBintBaba
    @UmuAmariBintBaba Місяць тому +2

    አራ ምን ነው ጭከኔ በዘ አይዞሽ የኔ ኢህቴ ሶብሪ አሪግ ውዴ ሀራም ስትሳሪ አደለም ውዴ ስትታጠብ ነው አብሽሪ የኔ ውዴ ሶብሪ አሪግ አለህ በሴሩት ሀያሉ ያሴሪበቻወል ያቸልሽን አሪግ ኢንጅ አደራ በህይወትሽ መጥፎ አቶስኝ አብሽሪ ኢንሻ አለህ ወገ ትከፊለለች አይዞሽ የኔ ወድ

  • @EmuyeGibi
    @EmuyeGibi Місяць тому

    keye mesmer🎉🎉

  • @TopWorld-gu1ii
    @TopWorld-gu1ii Місяць тому

    ወድሜ. አላአህ. ይጠብቅህ

  • @selamtilahun2326
    @selamtilahun2326 Місяць тому

    Tebarek

  • @meahai9607
    @meahai9607 Місяць тому

    ትንሸ መጥፎዎች ቢኖሩም ጥሩ ሰዎች ትበዛላቹህና ይችን እህት እርዷት እባካቹ ለፍርድ ኣቅርቡዋቸው።

  • @ShedaDseta
    @ShedaDseta Місяць тому

    Veronica adana የሰረሽ ፊልም ኢሪሱ ቀይ መስመር የሚል ፊልም ነው❤

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 Місяць тому +1

    ከባድ ግዜ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 Місяць тому +2

    ይቅርታና በስደት ላይ የራሳቹ የስጋ ዘመድ ካልሆነ እንዳትቀርቡ እኔ የእናቴ እኩያ ምታክል ሴት ነች እስካም ያረገችኝ! በምንም አይነት ትልቅ ሰወች ናቸው ወጣት ናቸው እንዳትሉ እራሳቹን ጠብቁ

    • @azidireart
      @azidireart Місяць тому

      የራስ ዘመድም ዛሬ የለቀኩትን በዚሁ ስሜ ቲክቶክ ላይ እይው ሰው ሰውን እየቆራረጠ ነው

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    እንኳንም ከኢትዮጵያውያን ርቄ ኖርኩኝ ። እህቴ አይዞሽ እማምላክ ከጭንቅና ከሰቀቀን ታውጣሽ አቤቱ ይቅር በለኝ ።።።

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou Місяць тому

    እረ ምን ጉዶች ናቸው ምን ዘመን ነው ኢችማ እግዚአብሔር ይፍረድባት

  • @ሩታናአብርሽፋሜሊ
    @ሩታናአብርሽፋሜሊ Місяць тому +1

    እንኳን ደና መጣክ ብሮ ቀይ መስመር ሙሉ አማርኛ ፊልም

  • @gebrekidanmandfro8055
    @gebrekidanmandfro8055 Місяць тому

    ቀይ መስቀል🎉🎉🎉🎉 thamks

  • @samirajamal3285
    @samirajamal3285 Місяць тому

    Thank you, for you be voice for our sister ❤️ 💗 💕

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Місяць тому

    አተልጂ ትለያለህ የሰዉዘር ❤❤❤❤ሙቼ ነዉ እምወድህ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🍬🍬🍬😘😘🥰🥰🥰

  • @FishoRoyal
    @FishoRoyal Місяць тому

    Qey Mesmer🎉🎉

  • @asterwoldmicheal843
    @asterwoldmicheal843 Місяць тому +1

    አረ አይዞሽ እግዚአብሄር አለ

  • @FrataFrata-u8i
    @FrataFrata-u8i Місяць тому +1

    Kay mesmr❤ melkam edl balug

  • @YordiGebre28
    @YordiGebre28 Місяць тому

    Selam dalol ye Veronica film ቀይ መስመር❗️yibalal

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Місяць тому +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤት የሰው ልጅ ክፋት እዚህ ጥግ ድረስ በጣም ያማል የኔ ስደተኛ እህቴ ሀቅሽን እግዚአብሔር ያስገኝልሽ ሀቅሽ የትም አያደርሳትም አደናቅፎ ይጥላታል አትበላውም ይህች የተረገመች ርጉም ሴት ቱፍ የሰው ሀቅ የምትፈልጉ አውሬዎች በእውነት አትበሉትም እምባዋ እሳት ሆኖ ይብላችሁ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭አይዞሽ እህቴ አይዞሽ እህቴ ፎቶዋን በትኚ ስልክ ቀቋቁጥሯን በትኚ ስሟንም በትኚ አይዞሽ እግዚአብሔር እምባሽን ያብስልሽ 💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @ماجد-ل8و
    @ماجد-ل8و Місяць тому

    እግዚኦ መሀርን ክርስቶስ አንተ ግን ወንድሜ ልብህን አይቀይርብህ በርታ እንወድሀለን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому +1

    አይ አባሻ 😭😭😭😭😭😭

  • @emiliya4885
    @emiliya4885 Місяць тому

    አየዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 Місяць тому

    ዋይ ወዴት ወዴት

  • @SosenayeRobel
    @SosenayeRobel Місяць тому

    ቀይ መስመር የሚባል ፊልም ነው ዳሎል በርታ ግን ጠፍተሀል

  • @sahowluhehod3742
    @sahowluhehod3742 Місяць тому

    Wendemeay Allah yesteh ❤❤❤❤

  • @rahmethassen5880
    @rahmethassen5880 Місяць тому +1

    ሰዉ በዚህ ልክ እንዴት እንዴት ግን ወላሂ አልቅ አልወጣልኝም በዝች በልጂ ባታ ምክናያቱም ስሜቱ የሚገለፅ አይደለም አረመኔ

  • @HkmaNuru
    @HkmaNuru Місяць тому +2

    Yene enat🥺uff አላህ ይፍርዳል welahi🥺

  • @Beki_Carter_X
    @Beki_Carter_X Місяць тому +2

    ቀይ መስመር❤🎉

  • @afiatmohemmed2973
    @afiatmohemmed2973 Місяць тому +1

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢 የሰው ጨካኒ በዚህልክ ፈጣሪየ ከጨካኝ እና ከክፎሰወቸ አንተ ጠብቀን

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 Місяць тому

    ወንድም አንተ በ ርታ
    እሕታችን እረዋን አላሕ ይርዳት

  • @medi-f9y
    @medi-f9y Місяць тому

    ቀይ መስመር ❤❤❤❤❤

  • @YeTekleyelije
    @YeTekleyelije Місяць тому

    Nutey keep going up bro sel rhwan yalkew negre bemulu tkikl new esmamalew besew hagre fikre kelelen ersi bersi alemwadede betam kebad new Egizabhre Lebona yesten

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Місяць тому

    ስታሳዝን😢😢

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ፍቅር

  • @yeshiworkkabe937
    @yeshiworkkabe937 Місяць тому

    ትክክል ነህ

  • @DD-lj5zb
    @DD-lj5zb Місяць тому

    Ebakachu wedmoche tegagezu Yensr ayin UA-cam kegebabet felgut tegagezu

  • @YdhYhh
    @YdhYhh Місяць тому

    ቀይመስመርነው የፊልሙርእስ🎉🎉

  • @alemambo128
    @alemambo128 Місяць тому

    Hi Biro welcome 🎉🎉🎉🎉

  • @EthioLife-qz2ph
    @EthioLife-qz2ph Місяць тому

    Blen multi media ቀይ መሰመር❤

  • @emabetmarema
    @emabetmarema Місяць тому

    RED LINE
    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t Місяць тому

    ትክክል ጡሩ ሁነው የሚጎድ ሰውች ያረቅልን ያረበ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiwot-ig1cf
    @hiwot-ig1cf Місяць тому +1

    የኔ ጌታ እባክህን እችን እህቴን እርዳልኝ እባክ ጭንቀቷን አረም ተነቅሎ እንደሚጣል ጥለህ አሳየኝ አባቴ እባክህ እባክህ

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 Місяць тому

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 Місяць тому

    በጣም ያሳዝናል እዴት በሰው ይጨክናል ግን ሰው የዘራውን ያጭዳል አምላክ ጣልቃ ይግባልሽ እህቴ😢😢😢

  • @መሲመንግስቱ
    @መሲመንግስቱ Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጣ ዶክተር በጣም ጠፍተ ነበር

  • @Shegerfashion
    @Shegerfashion Місяць тому

    ቀይ መስመር ነው።ይችንማ ለኔ ነው መስጠት አለብህ ኑቲ።

  • @H.G27
    @H.G27 Місяць тому +1

    አታላይ ለጊዜው ያመልጣል በኌላ ይሰምጣል የተባለው ለዝች አይነቷ ነው አይዞሽ የስደት እህታችን

  • @tsedey7987
    @tsedey7987 Місяць тому

    amlak hoy ebakih erdat, egziabher yirdash ehte, ebakish berchi ayizosh

  • @AmirYenus
    @AmirYenus Місяць тому

    ቀይ መስመር እስቲ ዛሬ እንኳን ሸልመኝ ዳሎሌ

  • @BanchayehuAbebe
    @BanchayehuAbebe Місяць тому

    የፈጣሪ ያለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እንድ ሰው የዘራውን ያጭዳል አትጨነቂ እህቴ

  • @orlye_._._.
    @orlye_._._. Місяць тому

    ለጨካኝ ጨካኝ ይጣልበት😡😡😡 የዋህነት አንድአንድ ጊዜ ቅጣት ነው...🤔ያሳዝናል💔

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera Місяць тому +1

    እረ ወገኖቼ እባካቹ እርስ በርስ ተዋደዱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏