ራዕይ እያሳየ ኡራኤል መላክ ጥበቡን ገልጦልኛል | አልተማርኩም ግን ብዙ ጥበብ ሰቶኛል አስደሳዉ ሰጡዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 55

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 10 місяців тому +20

    አላዩ በማርያም ሰማእቱ ገውርጊስ በርሚሉ ጋ ወሰዱት የሚል 😥😥😥😥😥😥 በላይክ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 10 місяців тому +2

    አላዬ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ፡፡ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈውሶ ይመልሰው፡፡ ለሱ ረዳት ሆኖ ለሚሄደዉም ሰው ድነት ስለሆነ አምላክ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 місяців тому +3

    ወንድማን በርታ እግዝያብሄር አሁንም ጥበቡ ማስተዋሉ ይስጠህ ይስጠን

  • @ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
    @ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 9 місяців тому +1

    ሠመአቱ ቅድስ ጌወርጊሥ ይማርህ

  • @genetngash6454
    @genetngash6454 10 місяців тому +3

    እኔንም በፀሎታቹሁ አስቡኝ እደዚ የተቸገሩትን እድረዳ ከታሠርኩበት ተፈትቼ ሠርቼ እዳግዝ

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 10 місяців тому +6

    😢😢😢😢ሰማእቱ ይፍታህ የድንግል ማርያም ልጅ አለሁ ይበልህ እመብርሀን ትዳብስህ 😥😥😥😥😥የምር አሳዘነኝ የኔ ጌታ

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 9 місяців тому +1

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ወንድማችን አይዞህ ያለምክንያት ከዚህ ሚዲያ አላመጣህም እኛንም እንድንረዳህ ይርዳን ❤

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 10 місяців тому +2

    እህህህህህህ አባትሆይ ይህንልጅ በእግሩአቁመህ እሳየኝ አጀቴንበላኝ

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 10 місяців тому +8

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ቅዱስ መድሐኒያለም ሆዬ ይሔን ልጅ ፈዉሰዉና ቆሞ ለመሔድ አብቃዉ አባቴ ወንድማችን አላዬ የሰማይ ዋጋ ያድርግልሕ❤❤❤

  • @-ly8jj
    @-ly8jj 10 місяців тому +4

    ጌታየ አምላኬ ፈጣርየ ይቅርበለኝ😢ሙሉጢናየንሰጥተኸኛ መቸአመስግኘሕአውቃለሁ 😢አቤቱ ፈጣርየ ስለናትሕ ድንግልማርያምብለሕማረኝ❤ጌታየሆይ አንተን የሚያገለግልህ ልብስጠኝ በሀያሉቅዱስ ገብሬኤል አማላጅነት እለምንሀለሁ❤በእነት ወንድሜ አላየ ይሕ ለኔ ጥሩትምሕርትነው🎉

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 4 місяці тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድሜ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈውስህ 😢😢😢 አላዬ ወድሜ በእውነት እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 10 місяців тому

    እንደው አላየእኔእኮ ላተቃላት አጠውልህ ብቻድንግል ማርያም በሰርፍፈው ቀሚሷ እቅፍሽፍን ታርግህ ክፍአይንካህ ወድሜ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 місяців тому +1

    ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ስማ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተል ነዉ ይበልጥ መፈሳዊነትይብለጥ ከዚህ በላይ ታገለግላለህ ወንድ አይዞህጠካራ ሁን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 місяців тому +4

    እዉነት ወንድሜ አላዬ ፈጣሪ አምላክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እኔ እዉነት እላቸሗለኩ ሰማእቱ ቅዱስ ያድነዋል በጣም ነዉ የጓጓሁት ድኖ እስከማየዉ

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp 10 місяців тому

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 10 місяців тому +2

      እኔም አምናለሁ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia 10 місяців тому +2

      እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን እኔም እጠብቃለሁ

  • @enquneshhagere21
    @enquneshhagere21 10 місяців тому +1

    እመብርሃን ትዳብስ

  • @tirualmm9755
    @tirualmm9755 10 місяців тому

    ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ወድሜ በርታ

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 10 місяців тому +1

    አላይእ፡እድሜኤ፡ይስጥእህ፡ዘርህይርባአ፡እግዛብሔርእ፡ይመስገንእ

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜችን አላየ ወንድማችን መምህራችን ነህ ለኛ አይዞ ኢትዮጵያዊን ህዝብ አሳፍሩህም

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia 10 місяців тому

      አመረግናለሁ ተቆርጦለታል ትኬቱ የበርሜል ቅዱስጊወርጊስ ጉዞ

  • @tirualmm9755
    @tirualmm9755 10 місяців тому

    አላየ ወድሜ ሰማእቱ አይለይክ መጨረሻክን ያሳምርልክ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 10 місяців тому

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 9 місяців тому

    አምላከ ጊወርጊስ ይርዳህ ወንድሜ

  • @ababaabbba4866
    @ababaabbba4866 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤እዉነት.ነው

  • @tigestasfa536
    @tigestasfa536 10 місяців тому +1

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ፈውሱን ይላክልህ ጥርካ ነህ በርታ ወንድማችን ❤

  • @ተስፋምካኤል
    @ተስፋምካኤል 10 місяців тому

    ምእመናን አግዘን ወደ ቁዱስ ግዮርግስ እንድጠመቅ እናደርገው

  • @user-yj2my3xu4u
    @user-yj2my3xu4u 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይምራእል አይዛኽአመስግ በደንብ አይዛሕ

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 10 місяців тому +1

    ያላዬ❤ ተባረክ❤ሰማእቱ❤የጅሕን ዋጋሕ❤ይክፈልክ❤❤❤❤❤❤እልልልል

  • @Birtukansamuel-l7w
    @Birtukansamuel-l7w 10 місяців тому +2

    Fetarie enantenm ybarkachu! Amen Amen Amen

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 10 місяців тому

    Agelgay neh tebarek. Semaetu bebereket yabzah. Alaye. Kebajaj shufer wode Amazing journalist yekeyereh semaetu yimesgen❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 місяців тому

    አዎ ይድናል መቶ በመቶ የሴጣን ስራ ነዉ

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 10 місяців тому

    እግዛብሔርእ፡የተመሰገነ፡ይሁንእ፡የሞተየሚያስነሳአ፡ሀያሉኡ፡ጌታአ

  • @maza-r1p
    @maza-r1p 9 місяців тому

    abetu yeserawit geta qidus Egzabher hoyi ledejik abqaji wendimachin sematu qidusgewergis yimarik🙏🙏🙏

  • @Coolacting
    @Coolacting 10 місяців тому

    የሰማእቱ ቅድስ ጊዬርጊስ የበርሜል ቅድስ ጊዬርጊስ ፀበል ውሰድት ይድናል እባካችው ሊድንነው

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 9 місяців тому

    እህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 10 місяців тому

    🙏💒🙏🙏
    ቃለ ሂወት የስምዓልና
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

  • @lemlemhabtemariam7923
    @lemlemhabtemariam7923 10 місяців тому

    Egziabherin. Yejemerkewn hasabih yfeximilih .kudus ouraelin beamelajinetu yrdah .

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 10 місяців тому

    Semeatu kidus giyorgis yedreslek enat welelaytu teredak wendm🙏🙏🙏

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 10 місяців тому +1

    አላዩየ እኮ ትለያለህ የምር

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 10 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ከተጋርይሁን❤

  • @AbebechMegersa-q4e
    @AbebechMegersa-q4e 10 місяців тому

    Yebelmelu Qidus Giorgis yimari😢😢

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 10 місяців тому

    የኔ አባት 😥😥😥

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 10 місяців тому

    Jegena neke ❤❤❤❤

  • @ethiobeauty960
    @ethiobeauty960 10 місяців тому

    e/r yerdah wendemachen ye lebeh meshat yemulaleh

  • @Birtukansamuel-l7w
    @Birtukansamuel-l7w 10 місяців тому +1

    Alaye Semeatu lemskrnet bedgame endemnagegnk ergtegna negn!

  • @haiowt2391
    @haiowt2391 10 місяців тому

    💐💐💐💚💚💚

  • @faNo-z9j
    @faNo-z9j 10 місяців тому +1

    ደርሶናል የአስደሳው ሰጡዬ account የቻልነውን እናረጋለን

  • @benyesemere7206
    @benyesemere7206 9 місяців тому

    Wendme ayzoh anteneh leamlak krb neh ndegfalen

  • @Samira-o5m
    @Samira-o5m 9 місяців тому

    🤲🤲😭😭😭😭😭😭