አለምን ይወቁ EP 29: Sweden│ስዊድን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 223

  • @marakiplanet
    @marakiplanet  6 місяців тому +17

    TikTok ላይ ፎሎው ያርጉን:
    www.tiktok.com/@marakiplanet
    Support Maraki Planet:
    www.buymeacoffee.com/mihretab

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm 6 місяців тому +73

    ስዊድን ሁለት አመት ኖሪያለው፣ Malmo ነበርኩኝ፣ በጣም በሚገርም መልኩ በደንብ ነው የሸፈንከው፣ ጂኦግራፊው እና ባህሉ በተለይ። እውነት ለመናገር በጣም ይጨንቀኝ ነበር እዛ መኖር፣ በርግጥ የመንግስት ስርአታቸው ደስ ይላል። ነገር ግን ይህ ግለሰባዊ ኑሯቸው ከጨለማው አየር ጋር ተዳምሮ ለመኖር ያስፈራል። ለኔ እንደዛ ነው ሚሰማኝ። ግን በጣም ብዙ ሀበሾች ይኖራሉ፣ እነሱም የራሳቸው ስሜት ይኖራቸዋል። ብዙ ጓደኞቼ ግን ተመሳሳይ ስሜት ነበራቸው። Thank you for this wonderful episode! 💚😊

    • @mawchagebreyohannes5987
      @mawchagebreyohannes5987 6 місяців тому +3

      በትክክል ነው የገለፅገከው።
      ስዊድን ነው የምነረው።
      እና ኣገሩ የኣየር ንብረቱ ያስጠላል። ኣይደለም ለስደተኛው ለስዊድናውያንም በጣም ነው የሚጨንቃቸው። So ልክ ነህ ወንድም።✅

    • @awet2507
      @awet2507 6 місяців тому +5

      Hej Hlina እውነትሽን ነው እኔ እዚህው ስዊድን ነው የምኖረው የአየር ጸባዩ አይለመድም እኔ12 አመት ተቀምጫለሁ ልለምደው አልቻልኩም በተለይ ግለሰባዊ ኑራቸው ጥሩ አይደለም ለምሳሌ እዚህ የምኖርበት አፓርትመት 10 አመት ተቀምጫለሁ ጉሮቤቶቼ መጥተው አያውቅም እኔም ሄጄ አላቅም ይሄን ያህል ነው ብቸኝነት

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      Thank you so much for sharing @Hlina 🙏❤

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 6 місяців тому

      Swedin kenorshi indet Malmo bilesh tisefiyalesh?? Kan du skriva säga Malmö 👌

    • @seadamohammed5660
      @seadamohammed5660 6 місяців тому

      K​@@mawchagebreyohannes5987

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 5 місяців тому +21

    ማመስገን አለብን በሰላም ስላኖሩን የራሳቸውን አይሰጡም የሰውንም አይፈልጉም በጣም ሰላማዊ ናቸው . በሰላም ስላኖሩኝ አመሰግናቸዋለሁ.❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 6 місяців тому +36

    ተሰድጄም የማልረሳት አገሬ ኢትዮጵያን ስደት ስንት ነገር አስተማረን ማን እንዳገር 13 አመት ኖሬበታለው አይስላንድ ጭምር ምንም ያስደነቀኝ ነገር የለም አገሬ ሰላም ብትሆን አገሬ ናት የምትናፍቀኝ 🟢🟡🔴

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому +1

      @Selamawit ይህንን ስላጋራሺን thank you በጣም 🙏❤
      መልካሙን ሁሉ!

    • @eyobdodogebreananiya7221
      @eyobdodogebreananiya7221 6 місяців тому +3

      Jhhhh ye ewneteshen new ?yasekal ke Ethiopia sudan ayshalem ende ehe demo ager new ende yeteregeme ager

    • @Revivalgebereegziabher1929
      @Revivalgebereegziabher1929 6 місяців тому

      😢😢😢

    • @Fyori-e6b
      @Fyori-e6b 5 місяців тому +1

      Awo man ende ager,

    • @selamawitmengistu3128
      @selamawitmengistu3128 5 місяців тому

      @@eyobdodogebreananiya7221 እግዚአብሔር አምላክ ማስበዋል ይስጥሽ( ይስጥክ)🟢🟡🔴🙏🙏🙏

  • @wintashewangzaw2
    @wintashewangzaw2 5 місяців тому +23

    ሰውን ለስደት የሚያነሳ ይመስለኛል በስደት የሚያጋጥሙትን መጥፎ ጎኖችን ጭምር ብታሳይ በጣም ደስ ይለኛል እኔ ስዊድን 13 አመት ኖሬባታለው በጣም ብዙ ውጣ ውረድ አለው

    • @Hlina-zn6pm
      @Hlina-zn6pm 5 місяців тому

      I agree! ግን ቪድዮው ላይ ሁለቱም ሳይዶች የቀረቡ ይመስለኛል።

    • @yared33333
      @yared33333 5 місяців тому

      እኔም እዛ ነው ያለሁት

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 6 місяців тому +9

    ስዊድን በጣም ደስ የምትል አገር ናት ብርዱን ትተህ ሌላም አገር አስጎብኘን አናመሰግናለን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ @Aron፣ ሌሎች ሀገሮችም አብረን እንጎበኛለን🙏❤

  • @ethio8774
    @ethio8774 5 місяців тому +3

    በትክክል ገልፀህዋል ህዝቡም እንዳተ አቀራረብ ይለያያል ። ባጠቃላይ ህግን እስካከበርክ ድረስ በሰላም እሚኖርበት ሃገር ነው። በሰላም ስላኖሩንም እነመሰግነቸዋለን።🙏🏽💗🇸🇪

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 6 місяців тому +14

    ስለ ሁለተኛዋ ሀገራችን ስለአስተዋወክልን እናመስግናለን የማናውቀውንም አሳውቀኽናል ያልከው ሁሉ ልክ ነው ስዊድኖች ለመግባባት ከባድ ናችው ዝምተኞች ናችው እንደኛ ሞቅ ካለ ከአዲስ አበባ ለሄደ ስው በጣም ከባድ ነው በስንት መከራ ነው የለመድነው ግን ያው ስላማዊ ሀገር ስለሆነች ህዝቡም ፀጥ ያለ ስለሆነ ማንም ጥግህ አይደርሱም ያው ስርተን ተለውጠን እየኖርንባት ነው አየራችውም አስችጋሪ ነው ግን ያው ለመድነው የማይለመድ የለም ግን ማን እንደ ሀገር ግን እግዚያብሄር ይመስገን አናማርርም ስላማዊ ኑሮ እንኖራለን ለቤተ ክርስትያናትም እንደ ገዳም። የምትቆጠር ናት ፀጥታ ስለሚበዛባት እነሱ ኢ አማኒ ቢሆንም ለኛ ግን። ያው በየከተማው የተለያዩ ታቦታት አሉ እየሄድን እንስበስባለን እናከብራለን እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤

    • @Hagere739
      @Hagere739 6 місяців тому

      Bullshit country

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      @Emebet ይህንን ስላጋራሺን thank you በጣም 🙏❤
      ባላችሁበት ሰላም ሁኑ!

    • @ሶሊያናመኩ
      @ሶሊያናመኩ 5 місяців тому

      ታድላችሁ እኔ የምኖርበት ከተማ ምንም ቤተክርስቲያን የለም

    • @adu-kf2jj
      @adu-kf2jj 5 місяців тому

      Wher is your land??​@@ሶሊያናመኩ

  • @firewen9668
    @firewen9668 5 місяців тому +2

    ስለአገሬ የተነተንከው በጣም ደስ ብሎኛል እኔም እዛው ስላለው Göteborg ነኝ ሁሉ ነገር ትክክል ነህ በርታልን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  5 місяців тому

      Thank you @Fire 🙏❤

    • @AmmFaa-q4o
      @AmmFaa-q4o 4 місяці тому

      eske aweray bro ezawe ney

  • @jiregnakufata7116
    @jiregnakufata7116 5 місяців тому +4

    I am living in Sweden. What you have said are true. Without exaggeration, Sweden is paradise on planet with natural resource. I love Sweden! Jag älskar Sverige.

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  5 місяців тому

      Glad to hear that. Thank you🙏❤

    • @danm1829
      @danm1829 5 місяців тому

      አኛ ኖርወጂያኖች ግን ስዊድንን ለምን የበታች አድርገን እንደምናይ አይገባኝም 😂😂

    • @ninjaice744
      @ninjaice744 5 місяців тому

      @@jiregnakufata7116 Tack så jättemycket du har rätt.

    • @ninjaice744
      @ninjaice744 5 місяців тому +1

      @@jiregnakufata7116 Tack så jättemycket du har rätt.

    • @jiregnakufata7116
      @jiregnakufata7116 5 місяців тому

      @@danm1829 I think there is misunderstanding with you. Norwegian never undermine Sweden. Before 1909 Norway was part of Sweden. Try to read their historical background.

  • @LIVERPOOL-gm4pw
    @LIVERPOOL-gm4pw 6 місяців тому +5

    በጣም በጣም ምርጥ አቀራረብ ይመችህ bror አኔ 7 አመት ሆኖኛል ስዊድን መኖር ከጀመርኩ ግን በ SFI ከተማርኩት በላይ አስቃኝተሀኛል ከመቃኘትም በላይ ፓስፖር ለመውሰድ ይሄን ሁሉ ማወቅ ወሳኝ ነው እኔ የምኖረው ሊንሾፒንግ ከተማ ነው የሀገሪቷ ትልቋ አምስተኛዋ ከተማ ናት ።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ @Remedan። መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ 🙏❤

    • @yosephzekarias9699
      @yosephzekarias9699 6 місяців тому

      እስኪ እንዴት እንጀሄዳችሁ ሼር አድርጉን

    • @betimek352
      @betimek352 6 місяців тому

      መምጣት ፈልገህ ነው በሰፌው እነግረሀለሁ​@@yosephzekarias9699

    • @chefgashawkassa
      @chefgashawkassa 5 місяців тому

      Bror du behöver inte veta svansk historia att få passé. Det är bra att vet historia till dig själv. Att blir svansk du behöver fastanställning och måste bo i Sverige 8 år. Om du är gift med svansk 3-5 år.

    • @frehiwotfrehiwot-pd9rx
      @frehiwotfrehiwot-pd9rx 5 місяців тому

      Jönköping?

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 6 місяців тому +2

    Wow, የሚገርም አቀራረብ ነዉ። ስለስዊዲን ጥቂት ነገሮች ብቻ ነበር የማዉቀዉ። እናመሰግናለን።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      thank you በጣም @Mimi 🙏❤

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 5 місяців тому

    በጣም ግልፅ እና በሚገርም አገላለፅ ነው ያብራራከው እኔ ለ21 አመት እዛ ነው ነዋሪነቴ ህብረትሰብ ትምህርት ላይ አስተምረውናል ተባረክ🙏❤

    • @erusquickkitchen5160
      @erusquickkitchen5160 5 місяців тому

      ግን አሁን ሁሉነገር እንደድሮ አይደላም !!!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  5 місяців тому

      Thank you @Eru 🙏❤

    • @AmmFaa-q4o
      @AmmFaa-q4o 4 місяці тому

      Aweray eske plese aseflage new

  • @selamasrat4803
    @selamasrat4803 5 місяців тому +1

    I live in Sweden 🇸🇪and I love Sweden ❤very much ❤

  • @omermohammedosman6112
    @omermohammedosman6112 Місяць тому

    Your research is amazing. I live in Norrland (skellefteå) and you explain it very well. I shared to all of my friends because it is well researched documentary. Keep it up.

  • @Gracemedia1234
    @Gracemedia1234 6 місяців тому +2

    Sweden and Swidish is my Favorite place and people in the world❤❤❤❤. I have been living in Sweden since 2022, i love them

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      That is nice to hear, thank you for sharing @Grace🙏❤

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 5 місяців тому

      @@Gracemedia1234 zim maletachewen sew almewededachewen new berget zeregnenetachewen fitlefit ayasayum betam bizu yesewen moral beteley yetekuroch yemitares yadergalu tenesh koyet bey ged yelem understand tadergiwalesh

  • @netsanetabera1936
    @netsanetabera1936 5 місяців тому

    ብዙ ስኖርባት አስተያየት እሰጣለሁ በስራ ተጠምጃለሁ ስቶክሆልም ነው የምኖረው ስለዚህ እስከኖርኩባት i love❤ Sweden❤

  • @enyattsegaye702
    @enyattsegaye702 6 місяців тому +4

    I live in Sweden and your review was all right

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 5 місяців тому

    በጣም አመሰግናለሁ በትክክል ነው የገለፅከው በርታ በጥሩ ርእስ ነው የመጣህ 🙏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ @Nani 🙏❤

  • @antentd123
    @antentd123 5 місяців тому

    በጣም ጥሩ ነው. ደሰስ የሚል ዝግጅት እና አቀራረብ በርታልን. ቀጣይ ህንድ ልክ እንደ ኢትዮጵያ እና ሌሎች ሀገሮች ታሪክ እና ተፈጥሮ ያደላት ሀገር ( ወርቃማዋ እርግብ ) ይሰራ.

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ @Ante, በቅርቡ የህንድ ኤፒሶድ ይሰራል።

  • @ethtewahdo11
    @ethtewahdo11 6 місяців тому +3

    As someone who is living in Sweden, I can testify that every little detail in this video is true. I am sure you have watched "The Swedish Love Theory" documentary. Because some of the issues/concerns you raised are also covered in the documentary. ካላየሀው ግን እንድታየው ልጋብዝህ፣ ቪድዮው ላይ ያነሳሃቸው የማህበረሰብ መዋቅር እጦት እና ያመጣው ጣጣ በደንብ ይዳስሳሉ። በተረፈ ክበርልን፣ huge respect 🙌

    • @EyobJojoo
      @EyobJojoo 6 місяців тому

      Documentary mn iynet nw title nigergna

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      Thank you so much @Eth 🙏❤, I haven't watched the documentary but I have read an article about it. I will watch the documentary, thank you again!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      @Eyob The Swedish Theory of Love ነው የሚለው።

  • @tme251
    @tme251 2 місяці тому

    34 amte noreyalh bezu negere endaweke arekege .Tack ❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 місяці тому

      Thank you for watching 🙏❤

  • @belayzeleke8006
    @belayzeleke8006 5 місяців тому +3

    16:13 Sweden betam tru Hager nat
    Le mesale en yemnorew north( Kiruna) new yemnorew ke berdo besteker steg new sera moletol eni yalhubet Hager new ice Hotel yalew eni destga ngi 15 amet norkugi.❤❤❤❤❤ Sel Sweden yebret maden alat esum yemigegew en yalubet Kiruna ena Gällevery yembale Hager new eshn restahal lastawesh

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 5 місяців тому

      @@belayzeleke8006 beredo aykebedem ene õrebro land hogne endet endekebedegn 20 amet limolagn new hulem.adis lene kiremetu lijochu gen betam yewedutal

    • @belayzeleke8006
      @belayzeleke8006 5 місяців тому

      @@selamyohanes5646 awo endalshew gen lebredo degmo les melbes new konjo yeberdo cama beka eni ke semeru yelk berdo wedale betam nexu new hiwat yekatellale eske memot alwatam ke eza. Tack så jättemycket sis.

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 5 місяців тому

      @@belayzeleke8006 betam.des.yelal.kewededeshew fetari tenana rejem edeme yesetesh

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 5 місяців тому

      Hej! Jag har hört om att det finns gott om jobb i Kiruna,kan du ge mig lite mer utvecklad info gällande lön, om det är dyrt att bo där eller hur det är t.ex hyra , mat .. hur är sociala livet i byn, på jobbet ♥️

  • @morningsun7349
    @morningsun7349 5 місяців тому

    #በሚገርምና በአስደናቂ ሆናቴ ነው የገለፅከው ::ያለ ምንም ማጋነን ነው የገለፅከው ስለምኖርባት ሃገር ::እድለኞች ብቻ ይኖሩባታል ,,ምድራዊ ገነት ነች ስዊድን በተላይ ለተማሩ ስዎች ላይፍ በጣም ቀላልና ምቹ ነች ::

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 5 місяців тому

    Thank you
    Gobez berta👏

  • @berihabte6920
    @berihabte6920 5 місяців тому

    Thank u betam betam geltshatal velhallmina neberku

  • @wasihunalenedesta6361
    @wasihunalenedesta6361 5 місяців тому +1

    እኔ በስዊድን ሀገር ነዉ የምኖርዉ በሚገረም ሁኔታ በጣም ትክክለኛ መረጃ ነዉ ያቀረብከው።

  • @saveglove7552
    @saveglove7552 6 місяців тому +2

    i live in sweden and this all is true about sweden . sweden is such beutiful country and less racism 😍

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 5 місяців тому

      Var i Sverige bor du? Vad jobbar du med? Hur länge har du bott i Sverige?

  • @ZeybaY-pl9qc
    @ZeybaY-pl9qc 5 місяців тому +1

    እጅግ በጣም አደቅሀለሁ በጣም የምወደው ዘግጅት ነው በዛላይ አቀራረብህ በጣም ይማርካል ኢትዮጵያን መቼ እደምጣቀርብል በጉጉት የጠበኩ ነው ከ1 ስከ 29 ተከታትያሀለሁ ቀኑ አጠር ይበል የረዘመ ነው የምታቀርብበት ቀን፡ የሮናልዶን ሀገር ፓርቹጋልን አቅርብልን?

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  5 місяців тому

      በጣም አመሰግናለሁ @Zeyba 🙏❤

  • @liyuhbt9443
    @liyuhbt9443 5 місяців тому

    Waww betam mrt argeh new yegelxkat Sweden I live in Sweden and I love my second country❤️🇸🇪

  • @zemenphoto5809
    @zemenphoto5809 5 місяців тому

    You did an excellent job on the truly entertaining program.

  • @exdrti
    @exdrti 6 місяців тому

    Sweden is the most beautiful and its people are very kind🤩

  • @Freedom-q2e
    @Freedom-q2e 5 місяців тому

    Everything you said is true and good job. Because I live in Sweden almost five years ❤

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 5 місяців тому

    እባክህ ብዙ የኖርዲክ አገሮችን አስጓብኘን።ስለ ዱባይ ብዙ ስለሠማን ብትዘለዉና ሌላ የኖርዲክ ጉዞ ብናደርግ።አመሠግናለሁ።

  • @iftumustafaabafira2569
    @iftumustafaabafira2569 5 місяців тому

    የሚገርመው እኔ የምኖረው Sweden ብዙነገር አላውቅም ነበር አሪፍ ነው በርታ የቀረ ነገር የለም ነገር ግን ስራ የለም በዙ ሰው ሰራአጥ ነው ላይፍ ከባድ ነው አንተ ጥሩ ነገር ያየህው

  • @haregugebreyesus4825
    @haregugebreyesus4825 5 місяців тому

    Wedima sweden betam konjo argh nw yeglxkaw enw yemnorw sewden hager wenaw ketma maletim stockholm wesit nw yemnrw en arfe argh galxhwal
    Beta enamsgenalin
    Be sewden koka degmo
    Tack jättemycket yebalal
    🙏🙏🙏😍😍😍❤️❤️😍

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja 5 місяців тому

    እሺ❤

  • @bieteybarkgoitay8058
    @bieteybarkgoitay8058 5 місяців тому

    በጣም ጥሩ ኣርገህ የገለጥካት ከኛ በላይ ኣወካት

  • @mohamedmussa9993
    @mohamedmussa9993 5 місяців тому

    Min kära sverige may ALLAH LOVE SAVE and protect ameeen

  • @BIGPANDA-g8k
    @BIGPANDA-g8k 6 місяців тому +1

    GREAT BRO NEXT AFRICAN MAURITANIA

  • @feta-iv7yw
    @feta-iv7yw 6 місяців тому +2

    Enamesegnalen🙏

  • @JomichKids
    @JomichKids 6 місяців тому +1

    ጥሩ ስራ👍

  • @munaasrat3757
    @munaasrat3757 5 місяців тому

    My favorit Stockholm Sweden ❤️❤️

  • @aladyama29
    @aladyama29 3 місяці тому

    ይሄን ያክል ሰላም መባባል 😮 ብርቅ ነው ድሮም ሀይማኖት አልባ ሉተር አስተምሮ ትርፍ ይሄ ነው

  • @senaitmitiku1788
    @senaitmitiku1788 6 місяців тому

    Betam gobez teru tenagrehal

  • @AlexBahiru-k4q
    @AlexBahiru-k4q 6 місяців тому +4

    ቋሚ ተከታይህ ነኝ ብሮ, ግሩም አቀራረብ። የታሪክ ክፍል ግን ትንሽ ያጠረ ይመስለኛል, ወሳኝ ክፍል ነው እንደኔ ትንሽ ጨመር ብታረግበት። በተረፈ አመሰግናለሁ፣ Keep it up፣ ስለ አለም እያስተማርከኝ ነው 🤠
    የቀጣይ የዱባይ ኤፒሶድ በጉጉት እጠብቃለሁ!!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      Thank you so much @Alex 🙏❤

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 5 місяців тому

    እናመሰግናለን እዚህ 24 አመት እስቶኮልም ነዋሪ ሁኝ የማላውቀን ሁሉ ስላሳወቃችሁኝ!

  • @melkamumene475
    @melkamumene475 6 місяців тому

    Betam Astemari Zegjit keleb enamesegnalen

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      Thank you for watching @Melkam 🙏❤

  • @kulbrfess631
    @kulbrfess631 5 місяців тому

    ጽምዋ ገዲፍካ ስውዲን ምችእቲ ሃገር ኢያ ❤🎉

    • @NATEgtachew
      @NATEgtachew Місяць тому

      ናብ ስዊዲን ዝኽየደሉ መንገዲ ትፈልጥ ትኾን ዶ ምስ ትሕትና ?

  • @aklile7691
    @aklile7691 6 місяців тому +1

    ሰንደቅ ዓላማ ብትል ይመረጣል። 'ባንዲራ' ኢትዮጵያን ለአምስት ዓመታት የወረ ረው፣ ጣሊያንኛ ቃል ነው።

    • @KAIYOAmad
      @KAIYOAmad 6 місяців тому

      የመኪና መፍቻዎችን ባብዛኛው የምጠራው በጣሊያንኛ ነው ስለዚህ የነሱንም አጠራር መቀየር አለብን ማለት ነው???

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 6 місяців тому +1

      Sisekes new tewew​@@KAIYOAmad

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      ቋንቋ ይወራረሳል በሚለው ብዙ ቃላቶች ከዚህም ከዛም አማርኛ ውስጥ ገብቷል። ባንዲራ አንዱ ሆኖ። Thank you for watching ሁላችሁም!

    • @aklile7691
      @aklile7691 6 місяців тому

      አዎ፣ ቃላት ይወራረሳሉ። ነገር ግን አማራጭ ቃል ባለን ቦታ ሁሉ ትክክለኛውን አጠራር እያዳበርን ብንሄድ፣ በተለይ በሚዲያ ላይ፣ መጭው ትውልድ ይማርና 'ባንዲራ' ማለትን ይተዋል ማለት ነው።

  • @yefrelej
    @yefrelej 5 місяців тому +1

    Please next finland

  • @meba1792
    @meba1792 5 місяців тому

    Oh በጣም ጥሩ ነው የገለፅከው ። ግን አንድ ነገር እረሳህ በጣም ዘረኝነት አለ ። ለእ ኔ ስውድን በጣም ፍቅሬ ናት ከሀገሬ በላይ የተማርኩ በት የወለድኩት ሂወትን ያየሁበት ሀገሬ ናት። በጣም ናፍቆኝአል jag är från Jönköping ❤አሁን ግን ቶሮንቶ ነኝ
    የኔ ውድ ባል ዲኘሎማት በመሆኑ ምክንያት እዚህ ነን።Sverige är mitt hjärta ♥️

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  5 місяців тому

      Thank you for sharing this @Meba🙏❤

  • @laguson
    @laguson 5 місяців тому

    I love Sweden

  • @romiet7629
    @romiet7629 5 місяців тому

    Gobez 👍👍👍👍👍👍

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 5 місяців тому

    በጣም ጎበዝ ተንታኝ ነህ በርታ

  • @KeseteYemane
    @KeseteYemane 6 місяців тому +6

    ብቸኝነት የሚያዘወትሩ ቢሆኑም ያው ደህና ነቸው ግን እንደ ኢትዮጵያ የሚሆን ሃገር ግን የለም ንፋሱ ከልብህ የምታስተነፍሰው ተጫዋች ህብረተሰብ ያላት ትንሽ ነገር በልተህ ተደስተህ የምትኖርባት ሃይማኖታችን ባህላችን እዛ ስለ ተወለድን ኣይገባንም ነበር
    ኣሁን ግን በደምብ ገባኝ ወደ ሃገሬ ይመልሰኝ በሰላም ዝምተኛ ስለ ሆኑ እኮ ነው ትንሽ ነገርን ዘርዘር እያረግኩ ማውራት የለመድክኝ።
    ሃገራችን ትኑርልን ኢትዮጵያ ከስሙኣ እስከ ሁሉ ነገሩኣ ጣፋጭ ናት።ኣመሰግናለሁ ስለ ጥሩ የሆነው ስራህ።ሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому +1

      ይህን ስላጋራሀን/ሺን thank you @Kesete🙏❤
      ሰላም

    • @Fyori-e6b
      @Fyori-e6b 5 місяців тому +1

      Right 👍 , Ethiopia ❤ ufffff

    • @KeseteYemane
      @KeseteYemane 5 місяців тому +1

      @@Fyori-e6b እውነት ነው ኡፍፍፍፍፍ ነው

  • @danm1829
    @danm1829 5 місяців тому

    ቀጣይ ኖርወይ 🇳🇴 ❤👌

  • @ZufanMebratu
    @ZufanMebratu 6 місяців тому

    በጣም የተመቸኝ ፕሮግራም!!!
    በተለይ ስለ ባይኮቹ እባክህን ሌላ አገርም ላይ አሉ እና ስለነሱ ስራልን በተለይ አውስትራልያ ስላሉት ባይኮች? እባክህን 🙏

  • @feta-iv7yw
    @feta-iv7yw 6 місяців тому +2

    ከ ኢትዮጵያ ጋር ያላት የሰአት ልዩነት ክረምት ላይ ነው 2 ሰአት በጋ ላይ 1 ሰአት ነው ሲቀጥል ሲሰነባበቱ ሔዶ ነው የሚባባሉት ስላቀረብከው ፕሮግራም የከበረ ምስጋና አለኝ🙏😊

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      Thank you ለተጨማሪ መረጃው እና ለእርማቱ @Feta 🙏❤
      አትጥፋ/ፊ!

    • @melzmeye4142
      @melzmeye4142 5 місяців тому

      ​@@marakiplanetለመጀመሪያ ጊዜ ነው ቪድዮክን ሳይ ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት። ደስ የሚል አቀራረብ ነው። ጥሩ መረጃዎችን አካተካል ጥራቱም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን። ከላይ የተሰጠው የሰአቱ አስተያየት እንዳለ ሆኖ። መጨረሻ ላይ ያልካት ቃል ግን ልክ ነህ። የተለመደው ሄይዶ (hejdå) ስለሆነ ነው እንጂ አንተ ያልከውም adjö ይባላል። ልክ bye, goodbye, so long, see you ምናምን እንደሚባለው በዚም hejdå, vi ses, adjö, farväl .....ወዘተ.. ይባላል እና ግራ እንዳትጋባ ለማለት ነው። በርታ::

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  5 місяців тому

      @Melz በጣም አመሰግናለሁ፣ so nice of you🙏❤
      በዚህ አጋጣሚ ሁለቱም እንደሚባል አሳውቀሀኛል/ሺኛል።

  • @amanuelbelayneh1982
    @amanuelbelayneh1982 5 місяців тому

    ስለ ጀርመን ስራልን🙏🏽

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 6 місяців тому

    ጎበዝ የታሪክ ኣስተማሪ ነህ።👍

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ @Mawcha 🙏❤

  • @Meki-ቀራንዮ
    @Meki-ቀራንዮ 6 місяців тому

    ማራኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      thank you @Meki 🙏❤
      አትጥፊ!

  • @Ggghhhhhjjjj
    @Ggghhhhhjjjj 6 місяців тому

    Tack så jättemycket du förklarar bra❤

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 6 місяців тому

      Ameseginalehu beyiw 😂😂 han prata amahriska inte svenska 😂😂😂

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      Varsågod @Mariam 🙏❤

  • @betimek352
    @betimek352 6 місяців тому

    (ሄዶ)ሰላም ሁኑ

  • @mandelaman776
    @mandelaman776 5 місяців тому

    Sweden 🇸🇪 ❤bäst land 👍

  • @KirubelKelbesa
    @KirubelKelbesa 6 місяців тому +1

    next norway pls

  • @YonatanYonatan-x1e
    @YonatanYonatan-x1e 6 місяців тому +1

    የ ኢትዮጵያን ታሪክ ስራልን

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 6 місяців тому

      በዚ ግዜ ለኢትዮጵያ ምን የሚወራ ነገር አላት ከጦርነት ና ከመፈናቀል የለፈ ነገር

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      Thank you for watching @Yonatan እና @Abdrazk 🙏❤

    • @feta-iv7yw
      @feta-iv7yw 6 місяців тому

      😂😂😂😮

    • @agedasimedia9611
      @agedasimedia9611 6 місяців тому

      ሽንታም ኢ/ያ ያለ ኤርትራ ምን ታሪክ አላት🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @genetkassahupn2092
    @genetkassahupn2092 6 місяців тому

    Betekekel gelesehatal ❤❤❤❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      thank you @Genet🙏❤
      አትጥፊ!

  • @khalinumani
    @khalinumani 6 місяців тому +3

    Please next South afric❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      Thank you for watching @Khali 🙏❤

  • @Yesiamm1863
    @Yesiamm1863 6 місяців тому +3

    Helvete! ይላሉ ስዊዱኖቹ ትርጉሙ ደግሞ ሲኦል ማለት ነው ግን ከዛች ሲኦል ኢሶጦብያ ትሻላለች

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 6 місяців тому

      @@Yesiamm1863 helvete malet siol sayhon gedel gibi giba malet new

    • @danm1829
      @danm1829 5 місяців тому +1

      ​@@fatumahusein263 ትክክል ነው ሲኦል ማለት ነው

  • @sara-di-s1l
    @sara-di-s1l 4 місяці тому

    ግን በየቀኑ ብዙ ወጣቶች እንደሚሞቱ ረስተሃል

  • @jemo5716
    @jemo5716 5 місяців тому

    ዘረኞችሥ አይደሉም?? መልሥልኝ. Tack

  • @ethiopa1326
    @ethiopa1326 5 місяців тому +1

    ጎበዝ በደንብ ንውነው የገለፀከው ግን በጣም ከአለም አንደኛ ዘረኛ እንደሆኑ አልገለፅክም

  • @Merry2989
    @Merry2989 5 місяців тому

    ስለ አባት ሀገር ጀርመን ስራልን እስቲ?

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 6 місяців тому +2

    አፍሪካ ምን ሆነ ነው ግን እንዲህ ደሃ ይሆናችዉ 😢😢😢😢

  • @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ
    @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ 6 місяців тому

    Wendeme enamssegunalen tack så myket sweden new yemenorw bedenbe new yegelsekew

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      እኔም አመሰግናለሁ፣ thank you for watching 🙏❤

  • @RoseFamilj
    @RoseFamilj 5 місяців тому +1

    I live in Sweden 10 years and I don’t know my Nebr hood

  • @samrawitwollelawdamte7502
    @samrawitwollelawdamte7502 5 місяців тому

    ኧረ የምን እምነት ነው ምታወራው ።

  • @user-he7lb4vz9l
    @user-he7lb4vz9l 5 місяців тому

    Hey sle Germen sraln Ene Germen nw yalehut ena sle alehut hager mawek sle mfelg mtseraln des ylegnal

  • @genetsenaitmengesteab4497
    @genetsenaitmengesteab4497 5 місяців тому +1

    Swden blessd egzbher yebrkat❤❤❤❤jag älskar Swden Sverige

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 5 місяців тому

    ስዊድን በጣም ጥሩ አገርናት ሕዝቡም ጥሩ ነው እወዳታለሁ በጣም

  • @solomontorba732
    @solomontorba732 5 місяців тому

    TIRU NEW.

  • @abdelazizalhaj8379
    @abdelazizalhaj8379 6 місяців тому +3

    የረሳሆዉ ቤተክርስታን ዳንስቤት ቤተክሪስታን ግረሰዶም ቃልክዳን የ ሰይጣ ቤት ስዉዲገን 666ኣባል መሀንዋን ንገረን ጓሓፍ

    • @hanilove4503
      @hanilove4503 5 місяців тому

      Eti hemak xerfi da entay amxo 😢

  • @laveleable
    @laveleable 5 місяців тому

    👍🙏👌

  • @romanwalegan3472
    @romanwalegan3472 5 місяців тому

    ❤❤❤❤🙏👍👍

  • @jamalahmed6124
    @jamalahmed6124 6 місяців тому +11

    ትቺ ስዊድንን በወሬ ሳይሆን ኖሬበት አይቸዋለው ለሀገሩ ሰው እንጅ ለስደተኛ የማይሆን ደባሪ ሀገር ነው።

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 5 місяців тому

      @@jamalahmed6124 tebarek

    • @berhehagos6149
      @berhehagos6149 5 місяців тому +1

      Lene yimechegnal

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 5 місяців тому

      @@jamalahmed6124 lemen yehew fetari yemesegen eyenoren new menew deberetu yehonal social life lemiwed sew kebad new

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 5 місяців тому

      @@berhehagos6149 lenem ke ethiopia endet tegefeche yalefelagote dem tefeche begre new yemetahut

  • @yeshwerk8097
    @yeshwerk8097 5 місяців тому

    Btekekel gelshatal

  • @weyneamanual821
    @weyneamanual821 5 місяців тому

    Menaw sela sedetayoche Alawerahem hone less sela zereyoche. Ba sew hagre

  • @sadikmohammed2181
    @sadikmohammed2181 6 місяців тому

    Desyilal btm
    South korea seralen next

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому +1

      Thank you for watching @Sadik 🙏❤
      ደቡብ ኮርያም እንጎበኛለን!

  • @belayzeleke8006
    @belayzeleke8006 5 місяців тому

    Awo sera ale bit yelm yaw tedableh new yemytnorew lilaw demoz temrhale wayi?
    Le misali lastbil shufir ke merit betachi new eni endedamawet kehon demozu tru new
    Arogitochi gar
    Beybitu eyhdk
    Hotels
    Tedat
    Wezeterfe
    Cors kalh menager echillalew albeliza gen sent endohon slwekem.

  • @Hagere739
    @Hagere739 6 місяців тому +3

    ስዊድን ከመኖር ሲኦል ይሻላል ስራ የለ አገሩ ከዌዘር አንፃር ሰው ሊኖርበት አይገባም ነበር በዛ ላይ እዝቡ ጨለምተኛ ነው

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 6 місяців тому

      @@Hagere739 sweden 17 amete new hulet kifil bet alegn mekina alegn kuami sera alegn :: jag älskar i Sverige 💕👑

    • @lulyo50
      @lulyo50 5 місяців тому

      Tesasteshal, Sweden yemrtoch mrt ager nat. Srah and Sayhon hulet eyestran new gn qanqa mechal abeish. Tmrt eskefeleg dres tmarialesh demo hzbu abzanaw sdetena ywedal

    • @Hagere739
      @Hagere739 5 місяців тому

      @@lulyo50 ስራ አሮጊት ቤት በቀን ሁለት ሰእት ነው ልብስ የለ ምግብ የለ የሚያምር ህንፃ የለ አንተ ወይም አንቺ ባጋጣሚ ስራ አለሽ ማለት ሀሉም አለው ማለት አይደለም

  • @Nahom19.21
    @Nahom19.21 5 місяців тому

    ጥሩ ነው ልሄድ ነበር ቀረሁ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  5 місяців тому

      😂😂 Thank you for watching @Nahom 🙏❤

  • @habir1726
    @habir1726 6 місяців тому

    Ketay uae etebkale

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      Thank you for watching @Habir 🙏❤

  • @seidahmed8123
    @seidahmed8123 5 місяців тому

    የመንግስት ሃላፊነት እኮ ያ ነበር።

  • @AbelAdane-l1y
    @AbelAdane-l1y 6 місяців тому

    Ere tewe gen maraki .....sel Greek seralen please tew gn tew

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 місяців тому

      Haha @Abel, bekirb eseralew ye Greece
      Thank you for watching bro 🙏❤

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 6 місяців тому

    የርዕሰ ብሔርነት እንጂ ርዕሰ መስተዳደሩ የሚመራው በጠቅላይ ሚኒስትሩ ነው ።

  • @debelasefere
    @debelasefere 5 місяців тому

    Tsedi where are you 😂

  • @AbelAdane-l1y
    @AbelAdane-l1y 6 місяців тому

    Ere uuuuuuu sel Greek seralen

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 6 місяців тому +2

    አይይይ አለ ክበበው ገዳ ሲኦል የሆነች ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርን ለህዝባቸው ግድ ያላቸው አገሮችን ሰላማዊ ኑሮ እምታሳዩን ህይወታችንን እንድንጠላ ነው?

  • @abdelazizalhaj8379
    @abdelazizalhaj8379 6 місяців тому

    ተበዳ

    • @yoditmussie6466
      @yoditmussie6466 6 місяців тому +1

      ሰይጣን የተፀናወተዉ ሰዉ ማለት አንተ ነሀ አሁን ይሀ ልጅ ምን ያድርግህ መሀዩ
      ይምነትህን ባሻሻለልህ

    • @jesusisgod7353
      @jesusisgod7353 5 місяців тому

      Eslam sewdenin aywediwatim​@@yoditmussie6466

    • @EdomYeshegerua
      @EdomYeshegerua 5 місяців тому

      Ke eritreawi yemitebek comment new yetsafikew eritreawi hulem bihon kinategna ena koshasha milas new yalew

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 5 місяців тому

      😂😂😂😂 ምነው ሲዊድን የከለከለችህ የመኖርያ ፈቃድ በተራኪው ተበሳጭህበት ከርታታው ኤርትራዊው😂😂😂 ከአገር ስትወጣ የተረገምክ😂😂😂 የሲዊድን በግ የደፈረው ኤሮትራዊ ወንድምህ ለፍርድ ስላቀረባቸው ነው? አዛው አዬነር ክ ታማርራሐህ መናጢ።

    • @netsanetabera1936
      @netsanetabera1936 5 місяців тому

      Menew deport tedergehal enda😅