ጴንጤዎች ስለ ማርያም ተማሩ | mikiyas | semu | mezmur yared | kesis dibekulu | lidetekal | enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 3 місяці тому

    ወይ ጉድ የእግዚአብሔርን ቃል ላለመናገር እንዲህ መሸሽ ግራ አጋቢ ነው ሰሙም ሙለታም ለማስተማር ሒዱ እጂ ለማሸነፍ አትሒዱ።አሁንም አባታችን እዳሉት ዘላለማዊ አምላክ እየሱስ ክርስቶስን ያየነው በድንግል ማርያም በኩል ነው ያየነው የተባለው እጂ የነበረውም የመጣውም አልተባለም ።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 3 місяці тому

    ብፁዕ አባታችን ቡራኪያው ይደርብን አናጉት የዘንዶን መንፈሰ እመቤታችን ክርሰቶሰ መርጦት ከሰጋዋ ሰጋ ነሳ መናፍቃን መንፈሳቹን መርምሩ

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 3 місяці тому

    ሰሙ ንግግርህ ከልብህ ስለሆነ ደስ ይላል

  • @fikukinfemichal8965
    @fikukinfemichal8965 3 місяці тому

    የተዋህዶ ዕንቁዎች ስወዳቹህ በርቱልን የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆች

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 3 місяці тому

    kale hiwet yasemalin semu❤❤❤

  • @Bitsueamlak
    @Bitsueamlak 3 місяці тому

    ሁሉ ሆነ " በፈቃደ _ እግዚአብሔር

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 3 місяці тому

    ሞት ይሻላል ትንሽ እንኴ ቅንጭላት አያስብም አየ ሉተር ነፍስህን አይማረው እንደት አድርጎ ገደላቸዉ እግዚአብሄር ይባርካቸሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @alebotube591
    @alebotube591 3 місяці тому

    ቅድመ አለም የነበረው ቃል ነው ስግውቃል መምህር አይመር አባታችንን ለመተቸት ይመስላል

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 3 місяці тому

    ስሙ ይመችህ በጣም ነው ምታስቀኝ 😂😂😂😂😂

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 3 місяці тому

    እኔ የሚገርመኝ እኛ ስንወለድ እናታችንንና አባታችንን በማ እንደምንወለድ መርጠን አይደለም ግን እናታችንን. እናቴ አባታችንን አባቴ ብለን. እንቀበላለን. እግዚያብሄር ደሞ እናቱን መረጠ. በመረጣት እናቱ ቃሉ እንዲወለድ አደረገ እና እናቱ ሆነች. እና እኛ ምን ቤት ነን. እናቱ አይደለችም / ከሱአ ስጋና ደም አልነሳም ማን ተመራማሪ አደረገን አረ ተው ማአት እንዳታመጡብን ተጠንቀቁ. በሱ ስራ አትግብ

  • @የሄዋንዘርሴትነኝ
    @የሄዋንዘርሴትነኝ 3 місяці тому

    ሰሙ ግን😅❤❤❤❤

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 3 місяці тому

    አሁን በእውነቱ ጥላቻ ሰላላቹ ነው እንጂ ሳይረዱ ቀርተው እደለም በተለይ ሙለታ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 3 місяці тому

    መናፍቅ የሚያጠማቸው ውስጣቸው ያደረው አጋንት እኮ ነው

  • @Hawii-ws9gy
    @Hawii-ws9gy 3 місяці тому +1

    Qale Heyewat yasamalen Samuyee🙏😂

  • @mintesnotyikirbelegn9173
    @mintesnotyikirbelegn9173 3 місяці тому

    The gene is considered the basic unit of inheritance. Genes are passed from parents to offspring and contain the information needed to specify physical and functional unit

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 3 місяці тому

    ሰሙ ምነው ሁሌ የምትጮኸው ????

  • @eyobhailu5914
    @eyobhailu5914 3 місяці тому

    semu gegeme tbit alebh

  • @absabs9882
    @absabs9882 3 місяці тому

    በነገራችን ሰሙ ትህትና ይጎድለዋል ።ድምጹንም በጣም ከፍ አድርጓ ነው የሚያራው

  • @hanikereta4855
    @hanikereta4855 3 місяці тому

    Lemn dnew wendmoche ke Muletan gar mtawerut zm blo new mikerKerw abet drket Egziabher lbona ystew

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 3 місяці тому

    ቃልም ስጋ ሆነ ሲባል ለምን አፍክ ይተሳሰራል ሙለታ የምትባል ጉድ መልሱ ቁልጭ ያለ እውነት የሆነ መልስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ነው የነሳው ቅዱስ ስጋውን

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 3 місяці тому

    Miki yemabal sew tik tok lesantim now

  • @mintesnotyikirbelegn9173
    @mintesnotyikirbelegn9173 3 місяці тому

    A gene is the basic physical and functional unit of heredity. Genes are made up of DNA. Some genes act as instructions to make molecules called proteins, which are needed for the body to function.

  • @andentethiopia0014
    @andentethiopia0014 3 місяці тому

    ይሄ ሙለታ የሚባል ሀውየ ማን ነው

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 3 місяці тому

    ምን ትክክለኛ የመከራከራያ Logical የሆነ ነገር የላችሁም ንፉቅውያኖቹ off course ዩቤትክርስቴያን አካል ንው :: ኢየሱስ ክርስቶስ አ ል ፋ ና
    ኦ ሜ ጋ ነው :: መጀመሬያ ቃልነበር ቃልም ሰው ሆነነው እርሱም ኢየሱስ ከርቶስነው:: ሌላው ለምን ሙለታ ለምን አታዳምጥም ::

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 3 місяці тому

    ሰሙ ምን ሆኖ ነው ጥሩ ሰው አልነበረም እንዴ

    • @HsuveuBsgyi
      @HsuveuBsgyi 3 місяці тому +1

      እና ምን

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 3 місяці тому +1

      ሰሙ ምን ያድርግ ? የማርያም ጠላት መናጢ መናፍቅ አይኔን ግንባር ያድርገው ብለው ሲሸመጥጡ 😮😮😮😮😮😮😮