አላቅም ላለማለት ዙሪያ ጥምጥም | eyob ze mikael | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
    አላቅም ላለማለት ዙሪያ ጥምጥም | eyob ze mikael | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    አላቅም ላለማለት ዙሪያ ጥምጥም | eyob ze mikael | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    አላቅም ላለማለት ዙሪያ ጥምጥም | eyob ze mikael | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

КОМЕНТАРІ • 30

  • @ethiopiahagere9433

    በለጡ እኮ የእድሩ ድክመት ነው እንጂ በቁሙ ከሞተ እኮ ቆይቶል😂😂😂😂

  • @ephrataelias6479

    የምር ግን በለጡ ማነው በለጠ የሚባል ሰውዬ በቃ ሰይጣን ከላዩ ሰፍሮ እያሽከረከረው ነው ወይ አያዳምጥ ወይ እውቀት የለው ከባድ ነው እኔ ለምሰማው ትዕግሥት አጣው እኮ😅 አስረን ፀበል ዳይ

  • @zerihuntegegh3565

    እረ እነ እዮባ በጣም ጥቂት ከሚባሉ በስማቸው እኳ በሚያፍሩ ለመማር ሳይሆን ለክህደት ለተሠለፉ አላዋቂዎች ጋር እየተወያያችሉ ለመማር የሚመጡ ልጆችን በታሰለቹን እናተም ከነሱጋ ባትወርዱ?

  • @tadewosanishso

    Baxami yanigashagishali ibakachu taxaniqaqu iyobi

  • @muluberhanhailu6057

    Yehi Damo yamen ebde Naw yamatachhubne ara egna mare Naw yamenefalegawe ebakachu aweredute

  • @Desta-zx5nf

    Balaxuu xenanyaa ayidelmi koo

  • @meskeleberhe2475

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር የሆናችሁ እውቀቱ ቢኖራችሁም ግን አንዳንዴ ትዕግስት ብታረጉ መልካም ነው ቶሎ ለመቆጣት አትሞክሩ።

  • @seada.hussenendris3457

    በለጤን አሶርዷት እውቀት ኔፖ

  • @asteryigezubelay598

    ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች በውቀትም ሆነ በስብእናቸው በጣም ከወረዱ ሰዎች ጋር ለምን ትወያያላችሁ? ከቢሊ/በለጡ/በለጠች ጋር አትወያዩ፣ ሰይጣን በእርሱ ተመስሎ እያላገጠባችሁ ነው

  • @AsfawBelay-ub9gx

    ሰካራም ፕሮቴስታንት አስገብታቹ ያላለውን አለክ ይላል የፕሮቴስታንት ነገር ግራ የሚያጋባ ነው አያቹት እምነታቸው ምንያህል የሴጣን መንገድ እንደሚከተሉ የእየሱስ ክርስቶስ ስቃይ ማስመሰል ነው ብሎ መናገሩ ምንያህል ካሐዲ እንደሆኑ ላይላያቸው ያለው አጋንንት ነው የምያወራው

  • @eyob9654

    ይሄ ቻናል ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ባይ ነኝ። ምክንያቱም ቁጭ ብለህ አምላካችንን እያሰደብክ ለምን ጆሮኽን ታረክሳለህ ለምን? ለምን ያልሆነ ምርምር ዉስጥ ትገባላቹ? ክርስትና የእዉቀት ሃይማኖት ይመስልኻል እንዴ በሒይወት ካልተገለጠ እኮ የ ሲዖል እሳት አይቀርልህም። ይልቅ ለመዳን የሚያስፈልገዉን እዉቀት ከያዝክ ተወዉና ወደ ተገባራዊ ክርስትና ብታተኩሩ መልካም አለዚያ ብትዘጉት ያሻልል ከድንቁርና ምርምር እንዉጣ።አይደለም አንተ የፈለከዉን እየበላህ፣ እየጠጣህ ኦንላይን ተጥደህ የመለኮት ምስጢር ሊገለጥለህ ለበቁትም በአቅማቸዉ ነዉ ሚሰጣቸዉ።

  • @tesfuhagos305

    በለጠ ቲክቶክ ላይ ስትመጣ በለጡ ትሆናለክ?

  • @lidulidiya5529

    አይመጥናችሁም በለጠ የሚሉት ባለጌ

  • @feruzaouner3923

    እኔ አይገባኝ ሁሊ ከዚ ደደብ ሰውዬጋ የምትዳረቁት ነገር ከውቀት ነፃየሆነ

  • @feruzaouner3923

    እኔ የማይገባኝ ከዚ ደደብ ከውቀት ነፃ የሆነ ሰውዬጋ ይምትዳረቁት ነገር ነው ለምን እራሳቹሁን ታደክማላቹ በቃ የትቤት ኦርቶዶክስ ቤት አታስገቡት

  • @mehertmomberger8720

    በለጠ የሚባለዉን ሰዉዬ ሒድ አንተ ሰይጣን በለዉ

  • @yoftahihailu4

    እናንተ እራሳችሁ እኛ ያመነው ፀንተን እንድንቆም ማስተማር መፅሃፍ ቅዱስ ትምህርት አጠራችሁ ካላመነ ጋር ግብግብ እነሱን በሃሳብ መብለጥም ከንቱ ነው በሚገባን ቋንቋ አስተምሩን ለመመፃደቁማ ሌላው መች አነሰ ጊዜ የለም የእንግድነት ጊዜያችንን አታበላሹ

  • @user-fu5xq5zw7i

    አኔ ግን ለምን አብራቹ ትወርዳላቹ ከበለጠ ጋር ትምህርት የለው እውቀት የለው ግራ የገባው ነው የወንድ ወይዘሮ

  • @yitbarekhailu7192

    Gays እኩዮቻችሁ አለቁ እንዴ ወርዳቹ ከ beli ጋር??

  • @yosefermias-bl6ie

    በለጠ የተባለውን እብድ ለምንድነው የምታስገቡት??!!!