ቤዛ ወርቅ ሰረቀች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • They are friends who live in the same apartment. But among them, she stole gold and she is a thief?
    She was crying

КОМЕНТАРІ • 313

  • @HabibaHabibatube-m9e
    @HabibaHabibatube-m9e 8 місяців тому +119

    የኔ እናት ከስራ ብታበረኝስ አይ እንጀራ ሚስኪን እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጥሽ ስመኝ እናንተ ግን ይመቻቹ ሁሌም ኑ ❤❤❤❤❤

    • @ሀዩ-05979
      @ሀዩ-05979 8 місяців тому

      ከስራብታባሪኝ ሥትል💔😭😭

    • @YeshiWerdofa
      @YeshiWerdofa 8 місяців тому +7

      ደግሞ አየሽ ከነልጇ እኮ ነው የተቀበሏት ደስ ሲሉ እናትና ልጅ ሳይለዩ🤲🥺🥰

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 8 місяців тому +2

      😢😢😢😢😢😢ከስራ ብታባርኝስ

  • @KalKidan-cq2vb
    @KalKidan-cq2vb 8 місяців тому +224

    ቀጣይ ማርቲ ፕራንክ ትደረግ የምትሉ like

  • @mic-1236
    @mic-1236 8 місяців тому +26

    🤣🤣🤣እኔ ማርታን ገና ሳያት ሳቄ ያመልጠኛል ድርጊቷ ሁሉ ኮመዲ ነው👍🥰💕

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 8 місяців тому +48

    ፅጌ በራሷ ፀጉር ያለሜካብ ስታምር😳😍❤

  • @እናትወሎ
    @እናትወሎ 8 місяців тому +89

    ለስመኝ ዮቱብ ይከፈትላት የምትሉ ላይክ የኔ ምስኪን

  • @girmamekete5916
    @girmamekete5916 8 місяців тому +16

    ቤዚ ፈጣሪ ያክብርሽ ስመኝን ያከበርሻት ነገር ልቤን አድምቶታል እደጊ አን እደዚህ ያለ ነገር አትስሩ በተረፈ አድናቂችሁ ነኝ🎉🎉🎉

  • @FuBi-b8k
    @FuBi-b8k 8 місяців тому +15

    ለሰራተኛችሁ ያላችሁ ክብር ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 8 місяців тому +66

    አረ ፅግሽ በውሸት ድቅድቅ አርገሽ ማርያምን አትበይ ጌታ ሆይ

  • @YousifNoor-qp7fw
    @YousifNoor-qp7fw 4 місяці тому +2

    ስነምግባር ዋው ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ያክቡርሺ

  • @TigistTemesegen-f4m
    @TigistTemesegen-f4m 4 місяці тому +1

    ቤዝየ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ የተረጋጋሽ፡አዋቂ ስው ነሽ ።ድምፅሽ ደግሞ በጣም ያምራል ሌላ ሲንግል ሙዚቃ በ2017 እንጠብቃለን ከልበም ለማውጣትም ዝግጅት ብታደርጊ አሪፍ ይመስለኛል

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 8 місяців тому +11

    ፀጌ በጣም ነው የምወድሽ እርፍ ፓርክ ነው በረቱ ፀጌ❤❤❤❤

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd6269 8 місяців тому +21

    ለአጋዛችሁ ያላቹ ክብር ደስስ ይላል ግን የዉሸት ማርያምን ኣትበሉ❤

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna6935 8 місяців тому +12

    ቤዛ ግን ለስመኝ ያላት ጥንቃቄ ደስ ሲል❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 місяців тому +6

    ስመኝ ቆንጆየ ናት❤ ሁል ግዜ ትምጣልን from Saudi Riyad❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 8 місяців тому +46

    ስመኝን እደዝህ ያለውስጥ አታስገቡ እራሳችሁ እዛው ጨርሱ አይዞሽ ቢዛየ ደሞ ተበቀያቸው

  • @HabibaHabibatube-m9e
    @HabibaHabibatube-m9e 8 місяців тому +101

    ማርያምን አትበይ አንቺ ምን ሆነሽ ነው በውሸት ማርያምን ማርያምን የምትይው😢😢😢😢😢😢

    • @srtube8529
      @srtube8529 8 місяців тому +1

      😂😂😂

    • @rew6664
      @rew6664 8 місяців тому +1

      እኔም እዴት እዳቃጠለችኝ😠 በዉሸት ስትምል

    • @eyushawel7978
      @eyushawel7978 8 місяців тому

      Mn yaskal?🙄​@@srtube8529

    • @Asteralemu21
      @Asteralemu21 8 місяців тому

      @@rew6664ሁሌ እንዲ ናቸዉ በሀሰት እንደማሉ ናቸዉ

    • @MeramAhmed-v8g
      @MeramAhmed-v8g Місяць тому

      ስምሽሌላ አችሌላ 😂😂😂😂

  • @ylefali
    @ylefali 8 місяців тому +6

    እኔ ያሳዘነችኝ ከስራ ካባረረችኝስ ያለቺዋ ናት የኔ እህት እህህህ 😢 እናተ ቀበጦች ስወዳቹ በተለይ ፀጌ የኔ ቀበጥ❤

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 8 місяців тому +33

    እንዴት አምላክንያክል የወለደች ቅድስት ድንግልማርያም ስም ትምያለሺ ወዮ😢

    • @enatenewdatalhu3104
      @enatenewdatalhu3104 8 місяців тому +2

      የወረደ ትውልድ 😢😢

    • @ሱሱቢትባባቲዩብ
      @ሱሱቢትባባቲዩብ 8 місяців тому +1

      አምላክ አይወለድም!

    • @SeadaSeada-gg6ks
      @SeadaSeada-gg6ks 8 місяців тому

      እ አምላክን ሰው አይወልድም አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ

    • @ephremtigabu130
      @ephremtigabu130 8 місяців тому

      Yenantew dfn new yegnaw wordal tewoldal

    • @AlmazShambel
      @AlmazShambel 8 місяців тому

      ዉጭ ከብት​@@ሱሱቢትባባቲዩብ

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 8 місяців тому +22

    እኔ ግን ሁሌ የሚያስቁኝ ነገር መጨረሻ ላይ ሁሉም የኔ ሀሳብ አይደለም ዬሚሉት ነገር😂😂

    • @CjFi-g2t
      @CjFi-g2t 8 місяців тому

      እኮ 😂

  • @DygggGihhy
    @DygggGihhy 8 місяців тому +3

    የኔ ጨዋ ቤዝዬ ስወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺🥺ለሲመኝ ያላት ክብር ላለማስቀዬም ዝም ብላ ተቀበለች 🥺

  • @MeryMery-wr5yu
    @MeryMery-wr5yu 8 місяців тому +229

    እንደኔ ፅጌን የሚወዳት ላይክ ግጩኝ እስቲ

    • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
      @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 8 місяців тому +4

      ከድጋይ ያጋጭሽ አቦ አሁን ይች ምኗ ይወደዳል ህዝቧን ድምጽ እደመሆን በአማራደም የነገደች ሸርሙጣ

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 8 місяців тому +1

      እኔ❤❤❤

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 8 місяців тому +4

      እኔ ደሞ ወንድሟ 👌

    • @hirutamare5626
      @hirutamare5626 8 місяців тому

      Legenzeb hezebuan yeshetech nech banda

    • @ZnawuMolata
      @ZnawuMolata 6 місяців тому

      ኣፈሪ ብላ/ይ ዘረኛ​@@ፍቅርነኝ-ቈ5መ

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 8 місяців тому +20

    እኔኮ በጣም ነው እምወዳችሁ ፕራካችሁ ግን አትጥፉ❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 місяців тому +5

    ስመኝ 😂 ትወና ትችላለይ❤ ሚስኪን ቤዝየ እዳታዝኝባት❤

  • @FirdosMusema
    @FirdosMusema 8 місяців тому +14

    ቶሎ ቶሎ ይምጡ የምትሉ👍👍👍

  • @አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ

    ተው ጽጌ ግን ተው በቀን. በቀኑ ኑ ሳሞት እንዴት እንደምወዳችሁ ❤❤❤❤❤ ጽጌ አች ተንኮለኛ😂😂😂

  • @buy3701
    @buy3701 8 місяців тому +3

    I love Tsige betam 😘🙏❤️

  • @sarimra
    @sarimra 8 місяців тому +5

    ቤዝዬ የኔ ጨዋ የኔ ሰው አክባሪ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gufh9364
    @gufh9364 8 місяців тому

    ሰሙን ሌላ ሰዉ ብሆን ይሰደባት ነበር የኔ አሰተዋይ ሰዉ አክባሪ ይመችሸ😢

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 8 місяців тому +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ዳኒ family ❤ በሰላም ነው ግን? ቤዚን አታስከፏት ድምጿን እንዳታጠፋ ስትዘፍን ኦዲየስ ሁሉ ነው ድምጿን የሚወደው❤በተረፈ ይመቻችሁ እንወዳቸዋለን

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 8 місяців тому +54

    በውሸት ማሪያምን እያላችሁ አትማሉ እስኪ😢😢

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 8 місяців тому +2

    ቤዚ አይዞሽ ክፉ ካፏ አልወጣም እሰራተኛዋላይ ❤❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 4 місяці тому

    Beziye yene lielt sew Akbari

  • @የናቴልጅ
    @የናቴልጅ 8 місяців тому +11

    ውይ ክርስቲያኖች እኮ ማሪያምን እ/ርን ካሉ ኣምናቸዋለው እኮ ጭራሽ ለፕራንክ ማሪያምን እእ😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳

    • @Beza-qi9wp
      @Beza-qi9wp 8 місяців тому

      Yichiko ከንቱ ሰለሆነች ነዉ😢

    • @user-bc9bx3rr4s
      @user-bc9bx3rr4s 8 місяців тому +3

      ክክክ እኔ እራሱ እንደዛ ካሉ የሚዋሹ አይመስለኝምነበር ለካ

    • @ephremtigabu130
      @ephremtigabu130 8 місяців тому +2

      Awo anwashm band wushetam hulu aylekam

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 4 місяці тому

    Yene miskin leseratenya yalat kiber erasu❤❤❤ bezi tileyalchi

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 8 місяців тому +18

    ያአምላክህን ስም በከቱ አትጥራ ይላል ቃሉ ስለዚህ ስርአት ያዙ በውሸት አትማሉ😢😢😢😢

    • @MarkosMenedo-cl6ki
      @MarkosMenedo-cl6ki 7 місяців тому

      አምላኳን ማርያምን ብላ መማሏ አሳፋሪ ነው አደል?

  • @FritaMulu
    @FritaMulu 2 місяці тому

    Marita meche new birank mitderegewu

  • @bisrat332
    @bisrat332 3 місяці тому

    ፅጌ ስወድሽ❤❤

  • @AmanBerhe-d3y
    @AmanBerhe-d3y 3 місяці тому

    IAM from Hala Madrid ilove tsgay plaease tell her IAM real royal family

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 8 місяців тому +6

    ቤዛየ ትልቅ ሰው ❤❤❤

  • @ውቅሮዓደይምድራዊትገነት
    @ውቅሮዓደይምድራዊትገነት 8 місяців тому +14

    በውሽት ማርያምን ኣትበይ ፅጌ😢

  • @tsiontefaredegn4402
    @tsiontefaredegn4402 4 місяці тому +1

    I love the nuberebign part

  • @betibeti-l8x
    @betibeti-l8x 8 місяців тому +1

    ጎደኚነታችሁ ደሰሰ ሲል ጎደኚነት ከ እግዚአብሔር የሚሰጥ ዉድ ስጦታ ነዉ መታደል ነዉ ደስ ስትሉ

    • @amen3379
      @amen3379 6 місяців тому

      እህታሞች አደሉም እንዴ

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 6 місяців тому

    ፅጌ፡በረሰዉ ፁጉኢደት፡አደት አደሚተምረ፡ሁሌበረሲሸ፡ፁጉረነይ🎉🎉🎉❤❤፡ሲወደሸ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 8 місяців тому +4

    በሀሰት አትማሉ ስነ ስረአት ያዙ እሽ በሀሰት አትማል የሚለውን ትእዛዝ አስቡ እንጂ

  • @ZnawuMolata
    @ZnawuMolata 6 місяців тому

    ፅጌየ በጣም ነው እምወድሽ❤❤🎉🎉

  • @እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ
    @እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ 8 місяців тому +1

    የኢትዮባችሁ ስም ተቀይሮ ነው ወይስ ሌላ ነው

  • @ZdRayaTUBE
    @ZdRayaTUBE 8 місяців тому +2

    ማርታየ ስወድሽ❤❤🎉

  • @sead4314
    @sead4314 8 місяців тому +2

    ፅጌ ግን ሁለ ነገሯ አርቲስት ሸዊት ከበደን ቁጭ 😂😂😂

  • @zed1964
    @zed1964 8 місяців тому +36

    አጠገቧ ሆናችሁ እየተሾካሾካችሁ ሞት ነዉዴ የሷ አቅልፍ አልሰማችም አሉ ፕራክ ልታረጓት አደሆነ ኧረ አታስቁኝ 😂😂😂 አይ

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 8 місяців тому +3

      Mata live selemikoyu haylegna enkilf new mitegnut ken ken

  • @netsanet5533
    @netsanet5533 7 місяців тому +1

    እንደ ፈልጋቹ ቀልዱ ግን በውሽት ማርያምን አይከብድም በጣም ብልግና ነው

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 4 місяці тому

    Martin yene wed sewedeshi seratwa

  • @Rozy908
    @Rozy908 8 місяців тому +1

    ፅጌ ግን ተንኮልሽ😂ቤዝዬ የኔ ምስክን😢

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm 7 місяців тому

    እውነት በዚዬ አይዞሽ የስራቸዉን ይስጣቺው 😂😂😂🤦🏼

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 8 місяців тому +18

    ከስራ ብታባረኝስ አላለችም የኔ እናት አየ እንጄራ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @AzaryaYilak-yk2ut
    @AzaryaYilak-yk2ut 7 місяців тому +1

    Daniel yetale?

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 8 місяців тому +4

    ሌላ ሰው ቢሆን ስመኝን ይሰድባት ወይም ይመታት ነበር 😢የኔ ሰው አክባሪ

  • @hawahawa9042
    @hawahawa9042 8 місяців тому +22

    እኔስ የተሰማኝ የሰራተኛዋ 😢😢😢😢አታባርረኝም አለችኮ ሥስኪን እኔ ልጨነቅልሽ😢😢😢😢😢

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 8 місяців тому +2

      በስመአብ እኔ ራሱ እንዴት እንዳሳዘነችኝ😢

    • @madeenamadeena3212
      @madeenamadeena3212 8 місяців тому

      ቤዛ በጣም ጎበዝ ልጅነት ምንም አላለቻትም ሴትዮዋን ለሷ ስሜት መጠንቀቁ በጣም ደስ ይላል 😘

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 8 місяців тому +12

    ያመሻል ትላታለች እኔና እሷ ያመናል አይ ፅጉዬ በሳቅ😂😂😂😂

  • @AsuAsrat
    @AsuAsrat 8 місяців тому +1

    Ene ko ye marti mashekabet🥰🥰🥰

  • @AsKl-lh7vv
    @AsKl-lh7vv 8 місяців тому +2

    የኔዉድ ጽግዬ ሳቅሽ በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @AbduAbdu-dt3bv
    @AbduAbdu-dt3bv 7 місяців тому +1

    ዋ ኣቲ ደነዝ ለፕራንክ ብለሽ ማርያምን ትያለሽ

  • @SaraKassahun
    @SaraKassahun 8 місяців тому +7

    ለውሸት ማርያምን ብለሽ ትምያለሽ

  • @sistesfa9879
    @sistesfa9879 8 місяців тому

    Tsega gen be wushet video mariamn ewnetn nw egzabhern ewnetn nw eyalsh atawuri be wushet atemaye Please 🙏🙏 semun be kentu atetru

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 8 місяців тому +2

    Mariyamin Igzaberin Alsh Iko Tsige Behushet😅😅

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 4 місяці тому

    Bezan masleqes tiru aydelem emebeten

  • @EyerusJerry-ug1hb
    @EyerusJerry-ug1hb 7 місяців тому

    sitastelu behaset mariamn tilalachihu....

  • @DhhgDhhhu
    @DhhgDhhhu 8 місяців тому +4

    ፕራካችሁ ያምራል ግን አትማሉ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 8 місяців тому +1

    የምር ቤዛ ለስመኝ ያላት ክብር ይመችሽ

  • @naneloveyou8751
    @naneloveyou8751 8 місяців тому

    Bezy yene misikn😢😢😢❤❤

  • @Tafachfri
    @Tafachfri 8 місяців тому +1

    Camera Manu kmo new ende

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 8 місяців тому

      Ayi tenito nawu😂😂😂😂❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 7 місяців тому

    Are tsag bee wusht mariyamen aykabdim😢😢

  • @AmanBerhe-d3y
    @AmanBerhe-d3y 3 місяці тому

    Mareti melase hufff asebdechat

  • @Milkiyas2023
    @Milkiyas2023 4 місяці тому

    mariyamn iyalsh atwashi

  • @saedasaeda4287
    @saedasaeda4287 4 місяці тому

    እናተልጆች ሳይ እቅልፌም ስራየም ይጠፋኛል ዘናታርጉኛለችሁ ፍቅራችሁን እስገዘላለም

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 8 місяців тому +2

    ቤዛ አለማድድነቅ ንፍገት ነዉ ለአጋዠዋ ክፍ ነገር ብትናገርስ

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 8 місяців тому +2

    የኔናት ከስራ ብታባርኝስ አለች😍😢

  • @MamushGemu
    @MamushGemu 5 місяців тому +1

    belete meche new prank mideregln

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤ስመኝ ምስኪን ናት❤

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 8 місяців тому +1

    ደስ ይላል #ጓደኝነት 👭

  • @daniealyeshe9469
    @daniealyeshe9469 6 місяців тому

    maryamn chirashe tw wendim ehitoch

  • @TsionawitLove
    @TsionawitLove 4 місяці тому

    Tsege gen argezalew belsh lemn atasedngechachew plsss tsegsha gud seriln ebaksh

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 8 місяців тому +1

    ለሥመኝ ሥል ሠብሥክራብ አደረኩ

  • @masateta6700
    @masateta6700 8 місяців тому +4

    ማርያምን. አትበሎ. ውዶ ቸ

  • @MeazaLegesse
    @MeazaLegesse 7 місяців тому

    Beweshet Atemalu bakachu

  • @BetiyeAlemayehu-bg6hf
    @BetiyeAlemayehu-bg6hf 8 місяців тому +1

    eeeeeeeee koya Dani mnhonu new yetefaw be ergt hulachum tefitachawal gen balefewm ahunm alayetm beselam new Tsigyeee betam new yemwedish

  • @ElizabethEnu-km7up
    @ElizabethEnu-km7up 8 місяців тому

    Anchi stasteyi bewshet maryamn tyalesh 😮kebet

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስመኝ ትምጣልን

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 8 місяців тому +6

    ማርያምን አትበይ በውሸት ምንአይነት አይናውጣ ናት ለውሸት ማርያምን ትይለሽ ይድፋሽ

  • @KukiLove-us7xw
    @KukiLove-us7xw 8 місяців тому

    anchi beweshet maryamn tiyalshe setastela leprank bihonse

  • @የማርያምልጅ-ሸ4ወ
    @የማርያምልጅ-ሸ4ወ 4 місяці тому

    ግን በፈጠራችሁ በውሸት ለምን ነው ማርያምን እግዚአብሔርን የምትሉት 😢🙏

  • @EeEe-x1k
    @EeEe-x1k 8 місяців тому +2

    ስመኝ የኔ አህቴ ኡኡፍፍፍ የሰው ቤት❤

  • @rhfh1431
    @rhfh1431 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RwdwfttyRtww
    @RwdwfttyRtww 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @khankahnkhankahn9393
    @khankahnkhankahn9393 8 місяців тому

    ማርያምን ማርያምን ማርያምን😢😢😢😢

  • @mimimohammed8358
    @mimimohammed8358 8 місяців тому

    Ara deram prank ende belo alayanem hulahum tamakakirahu naw😅

  • @MarmawetZewdu-bf4yw
    @MarmawetZewdu-bf4yw 8 місяців тому +2

    ቀጣይ ማርቲ ፕራንክ ትደረግ

  • @Beamlak-o4i
    @Beamlak-o4i 8 місяців тому +1

    ድሮም ዝምየሚልሰው አይታመንም😂😂😂

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 6 місяців тому

    አፍ፡የኔ፡ኢነት፡ከሰረ፡ቢተበረኙሲ፡አለቻ፡ኢነፅጌ፡አደረቻን፡በሀገሩዉ፡ፈታ፡ትበልነትሲረ፡አደረቹን፡ኢኙበሰዉሀገረ፡የተቀጠለነዉ፡ሚሰረዉ፡አደረቻወን፡አትክወት😢😢😢😢😢🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ኈ9ዐ

    ፍራክከሆነ ለምድነዉ የሚምሉት??

  • @TiruTesager
    @TiruTesager 4 місяці тому

    S.❤