ፅጌ ስጦታ ሰጠችኝ አዲሱ YouTube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 5 місяців тому +468

    አድስ አበባ ላይ የመጀመራያ ግዜ የሰራተኛ ክብር ያላቹህ ሰወች ሳይ በደስታ እና በፍቅር ይሙላላቹህ መልካምነታቹህም አይለያቹህ ፅጌዪ የኔ የዋህ ስወድሽ❤❤❤❤

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 4 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 4 місяці тому +3

      ትክክል

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 4 місяці тому +3

      በጣም የእውነት እንዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 4 місяці тому +3

      በጣም🎉🎉🎉❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому +2

      ​@@EmanAman-li3gjደምረኛ

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 4 місяці тому +248

    ለመጀመሪያ ጊዜ የሰራተኛ ክብር ያሳየሽ ፀጌ ተባርኪ

    • @Hope-n3v
      @Hope-n3v 4 місяці тому

      ua-cam.com/video/nev5uKoyJUI/v-deo.htmlsub_confirmation=1

    • @Hope-n3v
      @Hope-n3v 4 місяці тому

      www.youtube.com/@%E1%89%85%E1%8B%B3%E1%88%9Ccollection?sub_confirmation=1

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 4 місяці тому +1

      አሚን ተባረኪ ፅጌ

    • @zaharaAhmedd
      @zaharaAhmedd 4 місяці тому

      በፊት ያሳለፈችው ስቃይ ስላለ ነው ❤

    • @FrehiwotWorku-m9j
      @FrehiwotWorku-m9j 4 місяці тому

      ​@@zaharaAhmeddወሬ አለብሽ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 4 місяці тому +214

    እስኪ ፅጌን እንደኔ የሚወዳት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈👈👈👈

  • @saadsksa4339
    @saadsksa4339 5 місяців тому +221

    ምግብ እየሰራሽ ልቀቂ ደሞ እንዳኒም ያግዙሻል በርች እህት ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @فاطمة-ز5م
    @فاطمة-ز5م 5 місяців тому +471

    ፅጌ የእውነት ቃል የለኝም የምር ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤😂

    • @ZahraKhatun-l6k
      @ZahraKhatun-l6k 5 місяців тому +5

      ፅጌ ይቅረታ አያሥፈልገውም ውደ ፍራክ ነው አቺ ጥሩ ልጂ ነሽ ወላሂ በጣም ነው የምወዲሽ❤​@TsgaRoyal

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd 5 місяців тому +1

      በጣም ምርጥ ስው ❤ ፅጌ from Saudi Riyad

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 4 місяці тому

      በጣምምም

    • @محمدمقدم-ه7غ
      @محمدمقدم-ه7غ 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yentyube
      @Yentyube 4 місяці тому

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @medinamehammd
    @medinamehammd 4 місяці тому +84

    አርቲስት ገነት ንጋቱ ትዝ አለችኝ ሙሉ ቤተሰባን ይቶብ ስከፍት ለሰራተኛዋግን... በጣም አሳዝናኝ ነበር ምናለ ብታሳድጋት በሚለው ለናተ ቃል አጣሁ ቅን ልጆች ናችሁ ፈጣሪ አሰባችሁበት ድረሱ

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r 5 місяців тому +330

    በሉ ዳይ የመዳም ቅመሞችየ ሸር እያደረጋችሁ እናሳድጋት

  • @DaniRoyal-n6k
    @DaniRoyal-n6k 4 місяці тому +121

    ፅጌ መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን ድምፃችን ተሠምቷል😂 ስሙዬ በርቺ❤❤❤

    • @Hope-n3v
      @Hope-n3v 4 місяці тому

      www.youtube.com/@%E1%89%85%E1%8B%B3%E1%88%9Ccollection?sub_confirmation=1

    • @HfhJhu-q4i
      @HfhJhu-q4i 2 місяці тому

      Wow dani

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 місяців тому +143

    ፅጌ የእውነት ቃል የለኝም የምር ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElsiMeski
    @ElsiMeski 5 місяців тому +68

    ለሰራተነኛ ያላቹ ክብር ያልተነገረላቹ ጀግናዎኘች

  • @amlakiayelegn4896
    @amlakiayelegn4896 4 місяці тому +21

    ፅጌ በእውነት ሰመኝ ስለክበረሻት እግዚአብሔረ ያክበረሽ የልብሽን መሻት ይፈፅመልሽ ዮቱብ ስለክፈትሽላት በጣም ደስ ያለኝ በእውነት

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 4 місяці тому +36

    ፅጌ ማለት የዋህ,አዛኝ በምን ቃል ልግለፅሽ ፈጣሪ ያቆይሽ,ሁላችሁንም ይቆያችሁ ፍቅራችሁ ሲያስቀና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Misge930
    @Misge930 5 місяців тому +88

    ይቺን ሚስኪን እናበረታታለን በርቺ ስሙዬ😍🙏

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 місяці тому +24

    በሉ የመዳም ቅመሞች በዚህ አመት ግማሽ ላይ 100k እናስገባት ይቻላል የማይቻል ነገር የለም እሷ ብቻ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ትልቀቅ❤❤❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 5 місяців тому +78

    በርች ዉዴ ፅጌ ምርጥ ሰዉ❤

    • @abrehetmerssa3211
      @abrehetmerssa3211 5 місяців тому

      በትክክል ዉዴ ❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому

      ​@@abrehetmerssa3211ደምረኛ

  • @TemesgenAmlake-xb2jr
    @TemesgenAmlake-xb2jr 4 місяці тому +14

    ፅጌ እናመሰግናለን ጩኸታችንን ስለሰማሽን አይዞሽ ስሙ አሁን ነው 50 K እምገቢው❤

  • @samritube645
    @samritube645 4 місяці тому +9

    በቅድሚያ ጽጌ ተባረኪ በመቀጠል የኔ ጣፋጭ እደጊልኝ ሰሙም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በርቺ ጠንክሪ በቻናልሽ ስሪ ተለወጭበት የኔ ቆንጆ ውይ ስጦታው ደግም በጣም ነው የሚያምረው ጥሎሽ ይለቅ*

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 місяців тому +25

    ፅጌ ማርያምን ከልብሽ ሰዉ ነሽ❤❤❤እግዚአብሔር ልቦናችሁን አይለዉጠዉ❤❤❤ሰሙዬ የኔ ቆንጆ በርቼ እኛም ከጓንሽ ነን❤❤

  • @يارب-ظ6ذ
    @يارب-ظ6ذ 5 місяців тому +34

    ይች ፅጌ ሬዳ በጣም ጡሩ ልጅ ድምቀት ናት እስይ የኔ ቆጆች ሁላችሁም ዉብ ናችሁ

  • @HdhbDhdb
    @HdhbDhdb 4 місяці тому +11

    ፅጌ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰኒነኝየእናቶወዳጅ
    @ሰኒነኝየእናቶወዳጅ 4 місяці тому +20

    100k እናስገባት ማርያምን ይለፍላት የሰው ደስታ ያስደስተኛል❤🎉🎉🎉

  • @beastfamily-e4c
    @beastfamily-e4c 5 місяців тому +43

    ጽጌ ፈጣሪ ካሰብሽው በላይ ያድርስሽ

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 4 місяці тому +7

    ፅጌ እውነት ሁሌም የምትጠርያት እማምላክ ድንግል ማረያም እሰከልጇዋ ትጠብቅሽ በእውነት ቅን ነሽ እማ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @salam9960
    @salam9960 4 місяці тому +10

    ማሪያም እኔ ለፅጌ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባረክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @betibetelem
    @betibetelem 4 місяці тому +3

    የእዉነት ፅጌ ቃል የለኝም ሂወትሽ ዘመንሽ ይባረክ ሁላቹም ተባረኩ እዉነት😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😂😅😅😅 በጣም ነዉ ድስ ያለኝ
    እንደናተ ያለ ለሰራተኛ ክብር ያለዉ ሺ ይኑርልን🫶🫶🫶👍👍👍👍👍

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 4 місяці тому +6

    እውነት ኮሜንት አልኮምትም ፕሮግራማችሁን እከታተላለው እውነት ፅጉ ተባረኪ ክብር እንደሰጣችዋት እማምላክ ታክብራቹ ሰላማቹ ይብዛላቹ🌼🌼🌼ደስ የሚል የምትተሳሰብበት የምትከባበሩበት መልካም ፍሬ የምታፈሩበት ዘመን ይሁንላቹ🌼🌼🌼🌻

  • @ቲጂቲዩብቲጂቲዩብ
    @ቲጂቲዩብቲጂቲዩብ 4 місяці тому +28

    ፀግየ የኛ አሥተዋይ ተባረኪ ለኔም እሥኪ ክፈችልኝ ልጄ ጋረ ልሥራ ብቻየን ነው ልጄን የማሳድገው

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa 4 місяці тому +10

    ፅጌ ጨዋ የጨዋልጂ ተባረኪ በውነት እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 4 місяці тому +10

    ፅጌዬ የኔ ቆጆ ሰራተኛችሁን ስለምታከብሯት በጣም የምወዳችሁ

  • @mlyen-wu4yx
    @mlyen-wu4yx 5 місяців тому +33

    ፅጌ የእውነት ቃል የለኝም የምር ህላቹም ተባረኩ ❤❤

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl 4 місяці тому +9

    በጎ ቃል የለኝም ሰው አክራሪ መልካም ሴት ነሽ የመዳም ቅመሙች በሎ እናበረታታት ❤❤❤

  • @ህልመኛዋነኛየራሲዉደራሲ
    @ህልመኛዋነኛየራሲዉደራሲ 5 місяців тому +13

    የእዉናት ፅጌ ቃላት የለኝም እመቤት ማራያም ትጨምርልሽ❤❤።🙏

  • @Basleal-16
    @Basleal-16 5 місяців тому +38

    Smuachin🎉🎉

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d 5 місяців тому +42

    ❤❤❤❤የልጅ አዋቂዎች በነገራችን ላይ ፅጌ ከአንቺ የተማርኩት ትግስት አስፈላጌ እንደሆነ ከዳኒ ስትጣሉ ቡድኑን ሳትበትኝ ስለጠበቅሹ መልሳቹ ተገናኛቹ ወደየ ቤታቹ ተመልሳቹ ቢሆን እንደገና ለመመለስ ይከብዳቹ ነበር ከሰዎች ጋር ብንጣላም የተወሰነ ሰከን ማለት አስፈላጊ እንደሆነ ተምሬብሻለው ፅጌ ቀበጥ የምትሆነው ለስራ ብላ እንጂ በጣም ጀግኒት ናት❤❤

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 4 місяці тому +3

      Batekekel

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 4 місяці тому

      @@memberekidane9096 ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому

      ​@@memberekidane9096ደምረኛ

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 4 місяці тому +11

    የኔ እናት አይዞን ሁሉም ያልፋል.
    ሰራተኛ ሳይ እዝንንንን አደርጋለሁ
    ራስም ስላለሁበት. አልሀምዱሊላህ

  • @GenetTayu
    @GenetTayu 4 місяці тому +1

    ፅጌ በጣም ነዉ የምንወድሽ እግዚያቤሔር ይባርክሺ ስሙየ በርች እናሳድግሻለን ቶሎ ቶሎ ቪዶ ልቀቂ ስራም እየሰራሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 місяців тому +29

    በጣም ነው እምታምሩት ዳጊ እና ፅጌ አትለያያዩ❤❤❤

  • @ፍቅር-ኢትዮጵያ
    @ፍቅር-ኢትዮጵያ 4 місяці тому +6

    ፅጌ🫶🏿በጣም እናመሰግናለን 🌼 ከሁሉም ስጦታ በላይ ነው አብረን አለንልሽ በደንብ ስርበት ብርቼ አብረንሽናን

  • @Burk-k4l
    @Burk-k4l 4 місяці тому +8

    ፅጌ እናመሠግናለን ድምፃችን ስላከበርሽልን ስሙ በርቺ

  • @HarunBfss-rb2eg
    @HarunBfss-rb2eg 4 місяці тому +3

    ፅግዬ የኔ ውድ የዋህ ነሽ የምር ፈጣሪ ልብሽን አይቀይርብሽ ማሬ ❤❤❤

  • @AszAszc-zm8sn
    @AszAszc-zm8sn 5 місяців тому +58

    በርቺ እሺ ዳሞ ምግብ አሳረር አሰይን በቸነልሽ

  • @TamiruMinychel-u6c
    @TamiruMinychel-u6c 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር የመጀመርያ ግዜ የሤት አሠሪ ለሠራተኛ ክብር የሠጠች ፅጌ እዳው ምን ልበልሽ ብቻ እመቤት እድሥት አርሴማ ትጠብቅሽ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤❤❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 4 місяці тому +3

    መጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ ሰሙ በአዲስ ቻናል በመምጣትሽ እኔ ሰራተኛ ብዬ አልጠራትም ምክንያቱም ፀባይዋ ትትነዋ ሰዉ አክባሪ የምታምር ሴት ቤተሰብ የምትወድ ፈገግተዋ ብቻ ሁለ ነገሯ ደስ የምትለኝ ሴት ነች ፅጊ እናመሰግንሻለን ስለከፈትሽላት ተባረኪ👏🙏👍

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 4 місяці тому +8

    ምርጥቤትሰብ አሏህይጨምርላችሁ 😢😢ከድስታየየተነሳ አስለቀሳችሁኝ ወላሂ ለሰራተኛ ክብርበመስጠታችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጮቄዩቲዩብ2119
    @ጮቄዩቲዩብ2119 4 місяці тому +6

    ጽጌ እስከዛሬ በሩቅ እያየሁ የራኩሽ ይቆጨኛል
    ሁላቹም ህይወታቹ ዘመናቹ ያማረ ይሁን

  • @GgHh-rl2vw
    @GgHh-rl2vw 4 місяці тому +3

    ፅጌየ በጣም ነዉ ምወድሸ ከምር ለሰራተኛ ያላቹህ ክብር ደሰ ሰትሉ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 5 місяців тому +10

    ሚጣየ ስታምር ማሻአላህ ❤❤❤
    ፅጌ አላህ ይስጥሽ የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 місяці тому +1

    ፅጌ መልካም ሰው የኔ ውድ ለሰራተኛ ይለሺ ከብር በርግጥ ሁሉም ሰው ለራሱ ለኑሮው ሰራተኛ ናው

  • @sinidu6477
    @sinidu6477 5 місяців тому +15

    Tsigiyee yenee jeginaa ❤❤❤❤❤ simuu berichii

  • @bontudamena894
    @bontudamena894 4 місяці тому +1

    Semuye yene jegena berechi Egziabeher lejishen betsegawuna bemogesu yasadegelesh happy new year 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-jk2tb7go6r
    @user-jk2tb7go6r 4 місяці тому +5

    ፅጌዬ የኔ ቅመም ባለፈው አናደሽኝ ነበር አብርሽ ጋራ የሰራችሁት አሁን ግን ወደድኩሽ የኔ የዋሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 4 місяці тому +2

    እደው ፅጌ ምናባቴ ልሁንልሽ እግዚአብሔርን ውድድድድድ ነው የማደርግሽ የኔ ፍልቅልቅ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @AsmaReed-d5i
    @AsmaReed-d5i 4 місяці тому +4

    ጽጌ ክበሪ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ ቆጆ

  • @YemisrachGmail
    @YemisrachGmail 4 місяці тому +1

    ፅጌ እግዚአብሔር ይባረክሸ❤❤❤

  • @EilsaE
    @EilsaE 5 місяців тому +6

    ስሙዬ እንኳን ደና መጣሽ❤❤❤❤ፅጌ የምር ምርጥ ሰዉ ነሽ እናመሰግናለን❤❤❤እና ሁላቹም የሮያል ፋሚሊ እንኳን አደረሳቹ🎉🎉🎉

  • @የማዳምቅመም-1
    @የማዳምቅመም-1 4 місяці тому

    ፅጌ የኔ ጀግና የምር ቃል አጣዉልሽ ብቻ እግዚአብሔር ለአንቺ ከዚ በላይ ደስታ ይስጥሽ 2017 ያሰብሽበት ሁሉ የሚሳካልሽ አመት ይሁንልሽ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 5 місяців тому +60

    ችሎታ ያለሽ ለሚዲያ የምትመቺ አይነት ሰው ሆነሽ ነውና ለኔ የታየሽኝ እደጋ ተመንደጊ ብያለሁ😊❤❤❤ልጅሽ ደሞ ከፅጌ እህት ከትንሿ ከአሜን ጋ መንታ ነው የሚመስሉት ነገሩ ምንድነው አጣሩ😊❤❤ሮያል ፋሚሊ ትለያላቹ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 5 місяців тому +1

      ደስ፡ስሎክ😢ቅይ፡ጥያቄ፡አለኝ፡እናትና፡አባት፡የት፡ናቸው፡የልጆቹ😢😮❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 4 місяці тому

      ከሎበይሀገራችወ​@@emoydseta2899

  • @hanlove412
    @hanlove412 4 місяці тому +1

    ፅግዬ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ገኒን ስንቴ ለመናት ለትግስት youtube እንድትከፍት ተባረኪ አንቺ ትለያለሽ❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 5 місяців тому +4

    ፅጌዬ የእውነት ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @badriya-m9b
    @badriya-m9b 4 місяці тому +1

    ፅጌ እውነት ትለያለሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 5 місяців тому +5

    ሁሌም እምወድሽ ፅጌዬ የዋህ እኮ ነኝ ተባረኺ❤ስሙዬ በርቺ

  • @GnatGnat-en2ky
    @GnatGnat-en2ky 4 місяці тому +2

    ፅጌየ የምር ትለያለሽ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤

  • @mesutube-h8h
    @mesutube-h8h 5 місяців тому +5

    Wel come yene ennat ayizoshe berchii ❤❤🎉🎉

  • @fireshegawufire3414
    @fireshegawufire3414 4 місяці тому +2

    ፅግዬ የኔ ቀበጥ ሰው አክባሪ ፈጣሪ ያክብርሽ የኔ ቀንጆ በጣም እወድሻለሁ😍😍😍😍

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 4 місяці тому +4

    ጌታ እየሱስ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 4 місяці тому +2

    ፅጌ አላህ ከፍ ያርግሽ ሁላቹም ለሰዉ ያላቹ ክብር ያላቹ

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 5 місяців тому +3

    ደስ ብሎኛል በርች ፅየ እግዚያብሄር ይስጥሽ

  • @selamawitworkneh6283
    @selamawitworkneh6283 5 місяців тому +2

    ፅጌ የኔ ልዕት እግዚሀቢሄር ይስጥሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ቃል የለም ላንቺ❤❤❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 4 місяці тому +4

    እውነት ትለያላችሁ ፅግየ ክበሪልን❤❤❤❤❤❤

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 4 місяці тому

    ጎበዞች እንዲህ ሰው ማክበር በእናተ ላይ አየሁ እንጅ አዲስ አበባላይ ለሰራተኛ ያላቸው ቦታ በጣም ያስጠላል።
    በጣም ወደድሗችሁ ውዶቸ😍😍😍🌻🌼

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 5 місяців тому +5

    ፅጌ ቃልሺን ስላከበርሺን በጣም እናመሰግናል❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 5 місяців тому +1

    ፂጌ እነማሰግነለን ቃል ስለጠበቅሽ ስመኝም በርች አላህ ልጅሽን የሰድግልሽ❤

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 4 місяці тому +4

    ማሻአላህ ሥታምሩ ብሉሁላቸዉንም እናሣድጋቸዉ❤

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199 4 місяці тому

    ጽጌ ጌታ ይባርክሽ እስከመጨርሻ ከጎኖ ሁኝ መልካም አዲስ አመት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 5 місяців тому +8

    9ኛ ሰብስክራይበር ነኝ

  • @ZinashDegefa
    @ZinashDegefa 4 місяці тому +1

    Tsige yemiri betam betam mirt saw nesh tebareki demo konjiye siwedish my sweet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 5 місяців тому +5

    ቃሌን አክብሪያለሁ በርችልኝ ውዴ እንወድሻለን ስሙዬ

  • @Mekde731
    @Mekde731 5 місяців тому +2

    ሰሙዬ ብችል ሺ ጊዜ ነበር ሰብስክራብ የማደርግሽ አይዞንንን ውዴ ጠንክሪ ነገ ሌላ ና መልካም ቀን እንደሚሆንልሽ ፈጣሪን አልጠረጥረውም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ntube444
    @Ntube444 5 місяців тому +5

    ሮያል ፋሚሊወች በጣም ነው የምትመቹኝ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤

  • @Melkeግሬስfamily
    @Melkeግሬስfamily 4 місяці тому

    Tseg እግዚአብሔር ይባረክሽ❤

  • @wina-663
    @wina-663 5 місяців тому +3

    ምግብ ሰትሰሪ ቅረጪ እሸ እድታድጊ በተረፍ መልካም ሰራ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 4 місяці тому

    በርቺ ስሙየ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽንም❤❤

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 4 місяці тому +4

    ፅጌ ብቻ ሳትሆን ሁላችሁም ሮያል ፋሚሊዎች ተባረኩ

  • @retareta8675
    @retareta8675 2 місяці тому

    ተባረኩ የምር ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @TsionMelese-vl7lm
    @TsionMelese-vl7lm 4 місяці тому +1

    Respect for this group 🙏🏼

  • @GiltsuaNegn
    @GiltsuaNegn 4 місяці тому

    ፅግዬ yne mar tebareki yasebshiw hulu yisakalish❤ betam desss bilognal❤❤❤

  • @ToybaMohammed-c8t
    @ToybaMohammed-c8t 4 місяці тому

    ፅጌ ማሻ አላህ ጎበዝ ለሰው ክብር ያላችሁ ናችሁ ሁላችሁም❤❤

  • @wswd5859
    @wswd5859 4 місяці тому

    የእውነት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ፂዬ በጣም ወደድሀችሁ አከበርኮችሁ ተባርኩ ❤

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg 5 місяців тому +2

    ፅጌ ጥሩ ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ ❤❤😊

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 5 місяців тому +1

    ተባረኩ ፀግየ የኔማረ ቃልአባሪ ተባረኪ እኳንደሰአላቸዉ ዳንየ የኔመልካም እኳንደናመጣህ የነማረ በረችልኚ እናበረታታሸአለን ተባረኩሁላቸዉም❤❤❤እኳን አደረሳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 4 місяці тому +1

    ስሙ የኔ ውብ ደርባባ ሴታሴት በርች ካሜራ ልመጅ አትፍሪ ደሞ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ 💖💖💖💖💖

  • @TakeleLugoFukka
    @TakeleLugoFukka 4 місяці тому

    egzaber ende anchi aynet sew behagerchin yabizaln geta yibreksh tsigerada

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 5 місяців тому +2

    ፀግዪ እግዚአብሔር ይስጥሺ በአድስ አመት ምርጥ ስጦታ እህታችንን እናበርታታት እናጠንክራት የመዳም ቅመሞች ኑኑ ይችን እህታችንን እናበርታታት ከበታጀራ ወደ ስሙ ኑ

  • @nardos55
    @nardos55 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ያክብራችሁ ሌላ ምንም ቃል የለኝም በድጋሚ አንድ ላይ ስላየዋችሁ በጣም ደስብሎኛል

  • @kumem9576
    @kumem9576 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ፅጌ ግን ምርጥ ሲት ናት በእውነት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 4 місяці тому +1

    ወይኔ ማሻአላሕ በጉጉት ሥጠብቅ ነበር ወላሒ አላሕ ይሥጠሽ ጀግናነሽ ያልተወራልሽ የምር

  • @Zado-t7o
    @Zado-t7o 4 місяці тому

    ፀጌ ተባርኪ❤❤❤❤❤

  • @YnYn-b5t
    @YnYn-b5t 5 місяців тому +1

    ፅጌ ቃላትየለኝም የንቆጆ አላህይስጥሽ ጥሩነገርአይለፍሽ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 4 місяці тому

    እግዚያብሄር ይስጥሽ ፅፍየ❤❤❤❤

  • @Bemnet598
    @Bemnet598 4 місяці тому

    ሠላም ለዚ ቤት እንኳን በሠላም መጣሽ እህታችን። እናበረታታ። ከዚህም። በላይ። እንርዳት። ፅጌ እናመሠግናለን ❤❤❤❤