አለምን ጉድ ያስባለው አንድ ውሻ የመኪና አደጋ ለደረሰበት ህፃን ያደረገው አስገራሚ ነገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 149

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 17 днів тому +46

    የሕጻኑ አምላክ (መልአክ) የተኩላውን አፍ ዘግቶ አዳነው። ሕጻናትን የሚጠብቅና የሚንከባከብ አምላክ ይመስገን።

  • @kassaabebe5609
    @kassaabebe5609 15 днів тому +4

    አያችሁ፣ ሠው አውሬ ሁኖ ፤ ከአውሬ ያውም ተኩላ እዝነት አድሮበት ሠው ለሠው ከሚያረዳው በላይ የህፃኑን ነብስ የታደገው።ብቻ የፈጣሪ ሥራ ድንቅ ነው ። ከዚህ ምን ልንማር እንደምንችል ልብ ያለው ልብ ይበል ። ፈጣሪ ልቦና ይስጠን።ዓሜን!!!

  • @almazb5306
    @almazb5306 16 днів тому +7

    የአናብስቱን አፍ የዘጋ የዳኒኤል አምላክ ይመስገን❤❤❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 13 днів тому +3

    የዳንኢል አምላክ ከህፅኑ ነበር አለቀ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @zelekafeleke5271
    @zelekafeleke5271 16 днів тому +4

    መቸም ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ነገር ግን ለጠበቀዉ ተኩላ ሥጋ ይዘዉ ለት በሄዱና ቢሰጡት ሽልማት ይሆን ነበረ !!!!!

  • @abduhussenmuhamedtahi3072
    @abduhussenmuhamedtahi3072 16 днів тому +5

    ይገርማል ምናልባት በአሁኑ ወቅት የሰው ልጅ ጭካኔው ስለበዛ ፈጣሪያችን በእንስሳቱ እያስተማረን ነው ።

  • @TadduuTube
    @TadduuTube 11 днів тому +1

    የ እግዚአብሔር ስራ እኮ ድንቅ ነው. ስሙ ይባረክ 😥😥🥰🙏

  • @yesharegabate3693
    @yesharegabate3693 13 днів тому +3

    በአሁኑ ዘመን እውሬ እንኳን ከሰው እጅግ በበለጠ / ወይም/ በተሻለ ሁኔታ ለሰው ልጆች በርህራሄ ያስባል።

  • @rahelh5961
    @rahelh5961 13 днів тому +1

    እግዛብሔር ሊያድንህ ሲፈልግ እንደዚህ ያደርጋል ሰሙ እስከ አርያም ድረስ የተመስገነ ይሁን አሜን ለህፃኑ የደረሰ አምላክ ለኛ ም ይድረስልን

  • @HuaweiY-y2q
    @HuaweiY-y2q 10 днів тому

    የእግዚሐብሔር ስራ ድቅ ነው በእውነት

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 12 днів тому +1

    He did a good job. Thank you. God bless him.

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 16 днів тому +3

    የሚገርም፣ነውሰውለሰውበተጨካከነበት፣ሰአትእንስሳዉየሚገርም፣ነው

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 13 днів тому +3

    የእፃናት አምላክ ይክበር ይመሰገን በእውነት ድንቅና አሰገራሚ ነገር ነው ከሰው ልጅ የዱር እንስሳት በበለጡ በት ጊዜና ዘመን እንኳንም ፈጣሪ አተረፈላቸው በጣም ግሩም ድንቅ ነው ማመን እራሱ ይከብዳል

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 16 днів тому

    ይሄ ታሪክ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ ቢሆን ኖሮ ማንም ነበረ ዞር ብሎ የማያያቸው ክብር ለጌታ ይሁን ራሳችሁን ጠብቁ🙏

  • @natnaelshalom3615
    @natnaelshalom3615 9 днів тому +2

    ሀበሻ ቢሆን ቀድሞ ተኩላውን በጥይት ይመታው ነበር ግን ፈረንጅ አብዛኞቹ የተማሩ ስለሆኑ ጥሩሆነ

  • @AlemneshTemesgen
    @AlemneshTemesgen 17 днів тому +2

    ❤❤❤ እንስሳት በአሁኑ ጊዜ ከሰው ባህሪ በልጠዋል። ቀስ ብሎ ለያዛቼው።ያስገርማሉ። ደስ የሚል ዜና ። እናመሰግናለን።

  • @JemalSultan-e2d
    @JemalSultan-e2d 16 днів тому +2

    እኔ ምለው ነገር ቢኖር ወለሂ እኘ ኢቲዮቢያዊ በጣም አውሬ ሆነናል ከዚህ እንሰሰ እንማር

  • @RomanAssefa-ch2oj
    @RomanAssefa-ch2oj 10 днів тому

    የእግዛብሔር ድንቅ ጥበቃ ነው !!!

  • @BezuKonjo-fr4fk
    @BezuKonjo-fr4fk 4 дні тому +2

    ትረፊ ያላት ነፍስ እንዲህ ከተኩላ ትጠበቃለች ድንቅ ነው የፈጣሪ ስራ

  • @iskatl1098
    @iskatl1098 16 днів тому +2

    ተኴላው ህጻን ሰው ይረዳል ያድናል በኢትዮጵያ ደሞ ሰው ለወንድሙ የሆነ ሰው ይገድላል ይጨፈጭፋል።

  • @wakgarigebisa
    @wakgarigebisa День тому +1

    እጊዛአብሔርን አመስግኑ።

  • @FuaadRashad-ol5oo
    @FuaadRashad-ol5oo 16 днів тому +2

    አንተንም ተኩላውንም ህፃኑም የነብስ አድኑ ሰራተኛም የተባረካችሁ ናችሁ የፈጣሪ ጥበብን አሳይታችሁናል እናመሰግናችሀለን!!!

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 11 днів тому +1

    ይገርማል 🙏🙏🙏የእግዚአብሔር ስራ የኔ ጌታ አንተ ካልፈቀድክ ማን ይሞታል 😢 እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @EeEe-sw9kl
    @EeEe-sw9kl 2 дні тому +1

    ፈጣሪ ይተመስገን ይሁን❤❤❤❤

  • @TemamIbrahim-z7b
    @TemamIbrahim-z7b 16 днів тому +2

    ትረካው ዕውነተኛ ታሪክ መሆኑን ባላውቅም እጅግ የሚገርም ነው አመሰግናለሁ

  • @GetachewNigatu-v7e
    @GetachewNigatu-v7e 16 днів тому +2

    ይህ ሁሉ የእግዚአብሔር ሥራ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KidestAssefa-i3q
    @KidestAssefa-i3q 16 днів тому +2

    ከሰው እንሰሳ ይሻላል ሰውማ ከሀዲ አውሬ ጨካኝ ነው🎉🎉🎉

  • @TesfayeAlabachew
    @TesfayeAlabachew 14 днів тому +1

    እንስሶች የሰወችን ገጸ ባሀሪ እየወረሱ ሰወች ደግሞ የአውሬን ፀባይ እየወሰድን ነው እግዚያብሄር ወደትክክለኛ የሰወኛ አላማ ይምራን ታሪኩ በጣም አስገራሚ ነው።

  • @Habibs399
    @Habibs399 16 днів тому +3

    ሱብሀን አላህ

  • @RahelAdefres
    @RahelAdefres 17 днів тому +4

    የፈጣሪ ድንቅ ታምር ነው

  • @SisayMulgeta16
    @SisayMulgeta16 16 днів тому +2

    እዉነት ከተኩሏ ደግነት ምናይነትዘመነዉ

  • @Abe2000-yz5it
    @Abe2000-yz5it 3 дні тому +2

    Ya egzabhar sera denki naw❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 16 днів тому +2

    እግዚአብሄር ተኮላውን አዘ ዘለት ጠባቂ አደረገው

  • @MulualemAlemu-p6p
    @MulualemAlemu-p6p 13 днів тому +2

    ዋው ተኩላ ከሳው ታሻለ ባሁን ስዓት ሳው እንካን አይረዳም 🙏🙏🙏ደስ የሚል ታርክ ናው አስተማሪ tenk🙏🙏

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 16 днів тому +1

    እኔኮ አደጋው ሲፈጠር ሰው ባጠገቡ የለም አንተ እንዴት ልታውቅ ቻልክ አፈ ታሪክ ነው እምታወራው

  • @elsabetweldegebriel6833
    @elsabetweldegebriel6833 14 днів тому

    አቤት እግዚያብሔር እንዴት ድንቅ ነህ ማዳንህ መታደግወሕ ጥበቃሕ ይገርመኛል።

  • @yimerMohammed-t3u
    @yimerMohammed-t3u 2 дні тому

    በጣም ተደምሜ ያዳመጥኩት

  • @sarahaile9628
    @sarahaile9628 9 днів тому

    ለማመን የሚያዳግት ተአምራት ነው በጣም። ይገርማል እግዚአብሄር ለማዳን አውሬም ይጠቀማል

  • @tsehaywatero
    @tsehaywatero 10 днів тому +1

    wow God bless you

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 17 днів тому +3

    ነፈጣሪ ድንቅ ሰራ ክብር ለፈጣሬ

  • @MulualemMekonnen-kn8kl
    @MulualemMekonnen-kn8kl 16 днів тому +1

    በጣም ይገርማል ተኩላ እንኳን ለሰው ሲያስብ ሀገራችን ግን ሰው የሚያናድድ በሽታን የሚያቀጣጥል ልዩነት ያሳዝናል

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 16 днів тому +1

    ራስወዳድ ከሆነ ከዘመኑ ሰው የዱር አራዊት የተሻለ በደመነብስም ቢሆን ያስተውላል አስቲ እኖም እንማር ከዚህ ተኩላ

  • @emanetyounis6836
    @emanetyounis6836 16 днів тому +2

    እልህ ተአምሩ አያልቅም

  • @AbrhamAfework
    @AbrhamAfework 14 днів тому

    ሰዎች በብሔርና ጎሳ በሚገዳደሉበት ምድር አጥቅ አራዊት የሰው መድሀኒት የሆኑበት ዘመን ላይ ደርሰናል ሰዎች ከዝህ ምን እንማራለን???መስተዋልን ይስጠን ጌታ ኢየሱስ

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye 16 днів тому +2

    ገራሚ ታሪክ ነው ❤❤❤

  • @almbl8962
    @almbl8962 14 днів тому

    እግዝአብሔር ምንግዜም ህፃናትን ጠባቂ መላክ ይልክላቸዋል ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን

  • @Tadesse-ht9ob
    @Tadesse-ht9ob 13 днів тому

    ሠው ከተኩላ አንሶ በተለይ የተማረ አገርና ሕዝብ ይመራሉ የሚባሉ ይሠውረን ልብ ይሥጣቸው::___,ወላጆች ና ተኩላ❤😂

  • @AbdulhakimAbdu-nz4ru
    @AbdulhakimAbdu-nz4ru 14 днів тому +1

    BETAM ASGERAMI TARIK HONO TEKETATYEWALEHU

  • @aguaguashbekele3806
    @aguaguashbekele3806 14 днів тому +1

    የአምላክ ስራ ድንቅ ነው! ኦንኳን ተረፈ ውሻ የተባለው በተኩላ ይስተካከል

  • @yusufmohammed-m7n
    @yusufmohammed-m7n 11 днів тому +2

    ይገርማል

  • @Chuchu-s4s
    @Chuchu-s4s 15 днів тому

    የእግዚአብሔር ታምር የሚሰራ ሁሉ አድራጊ ሕፃናት የሚወድ አምላክ በጥበቡ አዳነው

  • @Aleka-bi4jq
    @Aleka-bi4jq 12 днів тому

    ሱብሀን አላህ ተምር ነዉ

  • @Mareya-v3e
    @Mareya-v3e 14 днів тому

    የህፃን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን 🙏🙏ሌላ ምንም ማለት አልችልም።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 16 днів тому +1

    I can't believe it,is this true, true? If so shame to those who kill and mistreat people!? This is the God's Hands and miracle how God save And make wildto kindness, rescue?!

  • @47sh01
    @47sh01 14 днів тому

    ይህ የእግዚአብሔር ድንቄ ሥራ ነው ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሆን!!!!

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 13 днів тому +1

    ዋው የእግዚአብሔር ስራ ነው❤

  • @AyelcheWolde
    @AyelcheWolde 13 днів тому +1

    Egzabher. Ymesgen ybaby. Amlak

  • @taklhabbb
    @taklhabbb 16 днів тому +1

    የሚታዬው ውሻ ሳይሆን ተኩላ ነው?

  • @musaali9185
    @musaali9185 14 днів тому

    ልበ ወለድ ይማስለል።

  • @abebutube
    @abebutube 8 днів тому

    ሰላም ሰላም እንኳንም ደህና መጣሽልኝ ወይኔ ሴትየዋ ስታሳዝን በዱር ነው እምትኖረው❤❤

  • @shamityakob3865
    @shamityakob3865 13 днів тому +1

    Yegzahebier serah ejege buzu new🙏❤️

  • @garomadabajaleta394
    @garomadabajaleta394 16 днів тому +1

    Incredible; glory to God who saved this child.

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx 16 днів тому

    አስገረሚ ልበ ወለድ

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad 17 днів тому +1

    በጣም የሚገርም ተአምር ነዉ እናመሰግናለን

  • @SamraSmra-yv5mt
    @SamraSmra-yv5mt 7 днів тому +1

    ሱብሀን አላህ

  • @CanenusCMPLC
    @CanenusCMPLC 16 днів тому

    አምላካችን በዳንኤል የሰራውን ደገመው🙏🙏👼

  • @alulashimekit
    @alulashimekit 17 днів тому

    ThnkeesGod

  • @MuluTefere
    @MuluTefere 10 днів тому +2

    ለእግዛብሔር ከፍያለ ምስጋና ይገባዋል

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 16 днів тому +1

    የደም ልጅ ሰው ይገላል እንሠሳ ሠው ያድናል

  • @feyidageletu6655
    @feyidageletu6655 12 днів тому

    አስደነቅ ነው ለተኩላው ፍየል ይገባ ነበር ታድያ ምንያደርጋል አላወቀውም ፡

  • @GsgGere
    @GsgGere 14 днів тому

    እግዚአብሔር የክበር የመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidanewoldteferi5709
    @kidanewoldteferi5709 5 днів тому

    አፈታሪክ ነው ልብ ወለድ ነው

  • @AyeneHailu-ic5ou
    @AyeneHailu-ic5ou 16 днів тому +1

    ሲቲቱ ብታቀርበው አሪፍ ነው

  • @GenetTesfaye-zu2om
    @GenetTesfaye-zu2om 17 днів тому +1

    ድምፅ ያምራል በዚሁ ቀጥል❤❤❤❤

  • @FygGuv
    @FygGuv 16 днів тому

    ለእግዚአቤሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ግን ቅንበርም የመሰለኛል

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 17 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidanewoldteferi5709
    @kidanewoldteferi5709 5 днів тому

    የተረተረት መፅሀፍ ለህፃናት የምታነብ ነው የሚመስለው

  • @AregaAregga
    @AregaAregga 16 днів тому +1

    አበቱ ፈጣሪ እመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 17 днів тому +1

    ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @HailuHarka-v4x
    @HailuHarka-v4x 14 днів тому

    አቤት የእግዝአብሔር ጥበቃ

  • @BakeBati
    @BakeBati 17 днів тому

    ተኩለው ስልክም ሥለሆና ሰይሆን አልኳቸው ምልከታ ስለሆነ ነው አረ ውት እንዴ መልከም ምድረግ እንደምችል ሰዎች እንድመሩ ነው

  • @hayletkle2197
    @hayletkle2197 10 днів тому

    እዚ ናይ ኣምላኽ ተ ኣምራትዩ ፡ደቂስባት ግን ፡ ናይ እ/ሄር ሓይሊ ረሲዖም ፡ንነብሶም ከሃሌ ኩሉ ይሓስብዋ ! ንሱ ግን ኣሰራርሓኡ ፍሉይ ኢዩ !

  • @mercyabebe4817
    @mercyabebe4817 17 днів тому +1

    Wow betam yamgaram tareka new 🙏🙏

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 16 днів тому

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 16 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tankse Gode Blsue

  • @yabetseasgedom9365
    @yabetseasgedom9365 14 днів тому

    some time From human beings better animals. spechaliy Dogs .

  • @JemalDin
    @JemalDin 14 днів тому

    ይገርማል ሰው እንኳን በተሳነው ጊዜ እንስሳው በለጠ

  • @TigestMussie
    @TigestMussie 11 днів тому

    የእግዚአብሔር ታምር ነው ጠባቂ አያሳጣን ❤❤❤

  • @AbabaAsfaw
    @AbabaAsfaw 14 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገነ

  • @HaymanotSeyoum-e3s
    @HaymanotSeyoum-e3s 16 днів тому +1

    እባካችሁ ለአብይ አሳዩልኝ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 16 днів тому

      Abiy men yaderg esu eko ande new erhse beherse ketebalu abiy men yaderg leseltan be ETHIOPIA 1 weynm 2 brher sultan lemedo enbi ashaferg yslut 2 beheroche nachew ETHIOPIA DEGMO 80 ENA KEZAM YEBEHER BEHERSEB AGER NAT ENBI KALU MEKERA YEMEKERACHEWAL

  • @sarasoso1089
    @sarasoso1089 10 днів тому

    Eysusuu yadnal

  • @MesiBeraki
    @MesiBeraki 15 днів тому

    Wetter Multi Giovanna miteinander müssen Erwin Müller lebe mit Anleitung zum

  • @YeshumneshWeldegebrile
    @YeshumneshWeldegebrile 16 днів тому +1

    Le ethiopia teleke temherte new

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 17 днів тому

    I don’t believe it it is for young children

  • @YilfashewaBezabh
    @YilfashewaBezabh 17 днів тому

    Betame ymgerme new ftari htsanatin ytebikal egizabhr ymesgn :

  • @zinabeabebe2705
    @zinabeabebe2705 16 днів тому

    እኔ አልፈልግም ሌላ ፊልም ጀምሬ አለሁ😢😢😢

  • @AbcDe-x7d
    @AbcDe-x7d 5 днів тому

    Azgaber ytebekew

  • @AberaZnabe
    @AberaZnabe 17 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @GetentAyalew-p2c
    @GetentAyalew-p2c 16 днів тому +1

    4444`

  • @teshomemerdassa1074
    @teshomemerdassa1074 11 днів тому

    Tekulaawun beg meshelem yogabaal.