Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
😢 በረከታቸው ይደርብን አሜን !
በሞተሰው፡😆
በዚ ሰዐት በዚ ጊዜ ሀገሪቷ አንደበሶ በምትበጠበጥ ጊዜ ሐሰትን እዉነት ነው ብለው ጠዋት ማታ ከሚያደነቁሩን የታደከን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዉድ ልጅ ዲ/ን ጰራቅሊጦስ እጅግ አናከብርሀለን አኖድሀለን እድሜ ከጤና ይስጥልን።
በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏
ከጊዜው ጋር የሚሄድ ምርጥ ስራ ነዉበርታልን።
በረከታቸውይደርብንአሜንአሜን
Barakatacho yidariben 🤲🤲
ከበረከታቸው ይክፈለነ።
ኢትዮጵያን. እመራለሁ የሚሊ. እግዚአብሔርን. አያቁ ፓትርያርክን. የሚያክል. አንቆ መግደል ንጉሱን አንቆ መግደል እሯ.
መንግስቱ የሚባለው የድሮው የደርግ መንግስት መሪ አሁንም በሰው ሀገር ነው እየኖርክ ያለህ ስትሞትም እግዚአብሔር ነብስህን አይማረው። ፓትርያርክን ያህል አባት የሚገድል ጭራቅ መሪ! አባታችን አቡነ ቴዎፍሎስን እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር!
የኢትዬጽያ መንግስት ያም መጣ ያም መጣ በሙሉ ግፍኛች ናችው
ፓትርያሪክን. ካገር ማሳደድ. ህዝብን ማፈናቀል መግደል መች ይሆን የሚቆመው ግን????
አንድየ አንተን መሰሎች የትግራይ ሕዝብ አያረዳችኡ ኣልብንረም ‼️
Baieminati mamoti batifati mamoti bazari maharaci .ierabaka ienibali manimi ienidati ginidani yiharicani inside katafa cawo yikata maharaci gini yalabatimi bakabali wagane natanati .baka Bali wagane.
😢 በረከታቸው ይደርብን አሜን !
በሞተሰው፡😆
በዚ ሰዐት በዚ ጊዜ ሀገሪቷ አንደበሶ በምትበጠበጥ ጊዜ ሐሰትን እዉነት ነው ብለው ጠዋት ማታ ከሚያደነቁሩን የታደከን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዉድ ልጅ ዲ/ን ጰራቅሊጦስ እጅግ አናከብርሀለን አኖድሀለን እድሜ ከጤና ይስጥልን።
በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏
ከጊዜው ጋር የሚሄድ ምርጥ ስራ ነዉ
በርታልን።
በረከታቸውይደርብንአሜንአሜን
Barakatacho yidariben 🤲🤲
ከበረከታቸው ይክፈለነ።
ኢትዮጵያን. እመራለሁ የሚሊ. እግዚአብሔርን. አያቁ ፓትርያርክን. የሚያክል. አንቆ መግደል
ንጉሱን አንቆ መግደል እሯ.
መንግስቱ የሚባለው የድሮው የደርግ መንግስት መሪ አሁንም በሰው ሀገር ነው እየኖርክ ያለህ ስትሞትም እግዚአብሔር ነብስህን አይማረው። ፓትርያርክን ያህል አባት የሚገድል ጭራቅ መሪ! አባታችን አቡነ ቴዎፍሎስን እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር!
የኢትዬጽያ መንግስት ያም መጣ ያም መጣ በሙሉ ግፍኛች ናችው
ፓትርያሪክን. ካገር ማሳደድ.
ህዝብን ማፈናቀል መግደል
መች ይሆን የሚቆመው ግን????