Ethiopia - በአማራ ክልል የዛሬ ውሎ፣ የ3ቱ ፓርቲዎች ጥብቅ መልክት ለመንግስት፣ በሱዳን የትግራይ ተወላጆች ሰልፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 321

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Рік тому +14

    ያረብ ለኛ ለአማራወች ድልአምጣልን

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Рік тому +80

    ድል ለተገፊው የአማራ ህዝብ

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ድልና ፍትህ ይሁን በማንነቱ ለተከታታይ 4አመት እንደ በግ ለታረደው የአማራ ህዝብ 😭😭🤲🤲🙏

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ

    አብሽር አማራየ ሳይደፈርስ አይጠራም💪💪💪💪💪💪💪 በየኮሜቱ አታልቅሱ ፀሎት ዱአ ብቻቻቻ

    • @Gizaw-ti2si
      @Gizaw-ti2si Рік тому

      በዱአ እና በፀሎት የሚሆን ነገር የለም በእውቀት በስራ በትግል ነው ሁሉ ነገር የሚሳካ …. የኔ ሰገጤ፣

  • @ነኝየሀይቅዳሯ
    @ነኝየሀይቅዳሯ Рік тому +29

    አላህየ ድል ለአማራ ህዝብ ያረብ

  • @ወሎየዉቀብራራው
    @ወሎየዉቀብራራው Рік тому +8

    አማራ ነፃነታችን በክዳችን ብቻና ብቻ ነው ።

  • @Ab_ab1522
    @Ab_ab1522 Рік тому +24

    እግዚአብሔር በቃሽ ይበላት ኢትዮጵያን ሀገሬን💚💛❤️

  • @zenazena1349
    @zenazena1349 Рік тому +24

    አላህ ከተበዳዩች ጉን ነው አማራየ ደሜ አብሺሩ😢

  • @አዎአማራነኝ
    @አዎአማራነኝ Рік тому +1

    ይድረስ ለመከላከያ ሰራዌትእውነት እናተ የአማራን ሕዝብ ልትወጉ ነው ያ አብሮችሁ የተዋደቀው ያቼ ሰንቅ ሰታቀበልችሁ የአማራ እናት እጆ ይጣላችሁ

  • @እግዚአብሔርይፈርዳል-ጀ8ከ

    እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህን ወዴ አማራ ህዝብ አዙር🙏😥ድል ለትልቁ ለአማራ ህዝብ💚💛❤💪✊

  • @ksaksa8548
    @ksaksa8548 Рік тому +5

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ድል ለየዋሁ አማራ ህዝብ💚💛❤💪

  • @zaynab6971
    @zaynab6971 Рік тому +18

    ዛሬ አንደኛ ነኝ አላህ ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን ያምጣልን ያረብ

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ

    ድል ለአማራ ሕዝብ ልዩ ሀይል ፋኖ 💪💪💪💪💪

    • @tigesbirga9037
      @tigesbirga9037 Рік тому

      አብይ እባክህ እናት ኢትዮጵያንአታፍራሳት አተበቶመራት አገር ሕዝቦች በረሀብ ሰላም በማጣት እየተሰቃዩ ነው።

  • @makiyabh7806
    @makiyabh7806 Рік тому +11

    የአላህ ሠላም ለሀገራችን ፍትህ ለንፁሀን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Рік тому +24

    ያረቢ እዝነትህን በሰው ደም የሚኖረውን መንግስት ገላግለን አፉን በቅቤ ለውሶ ህዝብ ጨረሰ 😭😭😭😭😭🇪🇹

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Рік тому +46

    መንግስት መልሶ ማደራጀት ያለው የውሸት ነው መቼም ቢሆን በአማራ ክልል ጉዳይ መንግስትን አናምነውም

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq Рік тому +14

    ያገሬ ሰላም የናፈቀዉ ያአላህ አያረብ ሰላማችንን ይመልስልን

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Рік тому

      እኔ ናፍቆኝ ነበር ግን አብይ እያለ ሰላም የማይታሰብ ነዉ

  • @ሀዋነኝወሎየዋቤተአማራየፋ

    ድል ለተገፊው አማራው ህዝብ 😢😢😢💚💛❤️💪💪💪💪 አማራዬዬዬ ወደፊት

  • @EliyasHabtamu
    @EliyasHabtamu Рік тому +13

    መስሏቼዉ ነዉ እንጅ ሁሉም የስራዉን ያገኜዋል

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Рік тому +4

    ፍትህ ከክርስቶስ እንጠብቃለን ይግባኝለክርስቶስ

  • @kyakobrat5760
    @kyakobrat5760 Рік тому +46

    ኦነግ ሽኔ የኦርሚያ ልዩ ሀይል እና ወያኔ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ካልፈቱ አማራው ወጥር የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 Рік тому +2

      እነሱንማ መከላከያ ውስጥ ሰግስጎ ፈላጭ ቆራጭ ሆነዋል ግረኝ አብይ አህመድ

    • @fs7193
      @fs7193 Рік тому +1

      ልዩ ሀይል የሚባል በኢትዮጵያ መኖር የለበትም

    • @ነኝየሀይቅዳሯ
      @ነኝየሀይቅዳሯ Рік тому +1

      ትክክል

    • @amaamm-xu7ml
      @amaamm-xu7ml Рік тому +1

      ​@@fs7193 ልዩ ሀይል ከመፍረሱ በፊት ክልሎች መፍረስ አለባቸው ማንም ሆነ ማን በነፃነት ሰርቶ መኖር የሚችለው ክልል ብሎ መለስ ዚናዊ የተከለውን እሿህ መንቀል ግድ ነው አለዛ ግን የአማራ ልዩ ሀይል መቼም ቢሆን ትጥቁን አይፈታም።

    • @seidendrie3292
      @seidendrie3292 Рік тому +1

      ​@@debebetessema7649 ተው አብይ ሲጀመር ሙስሊም አደለም ሀይማኖት የሚነካ ነገር ተው በአማራነታቺን ነው ማለቅ የ ያዝነው በአማራነታቺን እንታገል

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 Рік тому +3

    አማራዬ እውነት አለህና ፍጣሪ ይጠብቅህ ያግዝህ

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 Рік тому

    ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Рік тому

    ፈጣሪ ከተገፉት ጎን ነዉ አማራየ እደመሸ አይቀረም እዉነትን ይዘህ ነዉ የምትሞተዉ ላገረህ እና ለወገንህ ነዉ ጀግኖቻችንን ብንገብረም የመጭረሻዉን ሣቅ እሤቃል በጾለት እና በዱአ አንረሣሣ አማራየ 💪💪💪😢😢😢😢😢💪💪

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Рік тому +46

    የመስከረም አበራ የፍርድ ቤት ውሎ የዓመቱ ቀልድ ነው😂

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому +4

      ማርያምን ይገርማን እደት እደሳኩ😂😂

    • @hayatali4353
      @hayatali4353 Рік тому +3

      ​@@Mነኝየተዋህዶልጂ 😂😂😂😂😂እኔራሡወላሂየአመቱምርጥቀልድ

    • @astermantegafto8773
      @astermantegafto8773 Рік тому +1

      እንሳሮ ላይ ያለችውን እኮ ነው 😂😂

    • @Selameta912
      @Selameta912 Рік тому

      @@astermantegafto8773 😳🙄😡

    • @saruyoha2590
      @saruyoha2590 Рік тому +2

      Betam, so funny. They are so desperate... Meskiye my hero ❤

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 Рік тому +5

    እነዚህን መርዞች እግዚአብሔር በመድሃኒት ይተካልን አሜን

  • @Ethiopia511
    @Ethiopia511 Рік тому +7

    ድል ለሕዝባችን

  • @Zባላገሯ
    @Zባላገሯ Рік тому +1

    ድል በግፍ ለሚገደለዉ ለሚታረደዉ በቁሙ ለሚቃጠለዉ በግፍ ለሚፈናቀለዉ ለአማራ ሕዝብ

  • @assebaa8647
    @assebaa8647 Рік тому

    እግዚአብሔር በቃሽ ይበላት ኢትዮጵያን ሀገሬን💚💛❤

  • @madenam5687
    @madenam5687 Рік тому +7

    ድል ለአማራ የዋሁ ህዝቤ😢😢😢💚💛❤💪

  • @alamal2812
    @alamal2812 Рік тому +2

    ድል ለአማራ አማራየ አይዞችሁ እግዚአብሔር ተናተጋር ይሁን

  • @JamilaGuraga
    @JamilaGuraga Рік тому +14

    Abiy Ahmed unfit to lead Ethiopia and he has to go, Allah will be with you Amhara 🙏🏽💚💛❤️

    • @zzeeyib3009
      @zzeeyib3009 Рік тому

      Sofa he is 💯 much much better than tplf, derg and u. Ethiopians u don't know how to use ur freedom of speech if u want tplf is waiting in Mekele to comeback kik ur behind for another 27years good luck.

  • @መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር

    ድል ለአማራ ያሳመነዉ ልጂ ያሸንፋል😢😢😢 አሳመናዉይነት ይለምልም

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😭😭

  • @fatmayimam713
    @fatmayimam713 Рік тому +4

    ፋትህላማርህዝብ

  • @marsilastewodros3599
    @marsilastewodros3599 Рік тому +1

    ንቃ የአማራ ህዝብ ሆይ የአማራ ብልፅግናን እና መንግስትን ማመን ላም አለኝ በሰማይ ነው የመከላከያ አይል እርምጃ ለመውሰድ ከደጅህ ነው

  • @danielephriam6394
    @danielephriam6394 Рік тому +1

    ድልለአማራልዩሀይልናለአማራፋኖ

  • @zx9713
    @zx9713 Рік тому

    ዉርደት ይህን ያክል መፍራት ምድነዉ መስከርም ሰረዋ ጋዜጠኛ እንጂ ሌላ ስም መስጠቱ ምድነዉ አይዞን አማራየ😢😢😢😢

  • @abatu655
    @abatu655 Рік тому

    ፀጥታ ሀይሎች እነማን መከላከያ ለማለት ምን አስፈራህ ።

  • @عمرعمر-ل2غ3غ
    @عمرعمر-ل2غ3غ Рік тому +5

    የአማራ ህዝብ ሆይ ንቃ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Рік тому +6

    አላህ ሆይ የሰላም ባለቤት ነህ ሰላምን አስፍንልን

  • @ቅድሚያለተዎሂድ

    ያአሏህ በቃ በለን ያረብ
    በዚህ በእዝነት ወር አሏህ ነጃ ይበልልን አማራን ያረብብብ
    እንደሰው ያላደለው ጌታ በቃ ይበለን
    ሠላሟን ይመልስልን ያረብብብብ😢😢

  • @eliastube5151
    @eliastube5151 Рік тому +3

    አማራ የሚበረከከው ለሀይማኖት ብቻ ነው 👉🐆💚🐆💛🐆❤️✅🆗

  • @ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ

    ድል ለአማራ
    ድል ለኢትዮጵያ

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 Рік тому +2

    ድል ለገራገሩ ህዝብ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፍኖ ፍኖ ፋኖ ፋኖ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 Рік тому +1

    ድል ለአማራ ወጥር አማራ ትግለችን እስከ መጨረሸ 4 ኪሎ ነው በቃ💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 Рік тому

    አቤቱ ጌታሆይ ትውልድህን ማረ

  • @evaabayenshe6417
    @evaabayenshe6417 Рік тому +1

    እመብረሀን አንች ብረታቱንና።ሀይሉን።ስጫቸው ድል ለአማራ ህዝብ

  • @amaamm7534
    @amaamm7534 Рік тому +1

    ሀይል የፈጣሪነው ❤ድል ለአማራ ኣይዞን የተጋፋ አይወድቅም ጠንካራ መሆነው !!!!!

  • @hikma5498
    @hikma5498 Рік тому +1

    ያረህማን ፍህ ከአተ እጠይቃለን

  • @Mega_2727
    @Mega_2727 Рік тому +1

    ድል ለተገፋ ህዝብ

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 Рік тому +1

    ቴዴ አረ አማራ ታረደ አግዘን እጂ ምነው ዝም አልከን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @berhekifle6785
    @berhekifle6785 Рік тому +2

    መጀመርያ ትጥቅ ፍቱ ከማለት ብፊት ከወሎ እፋርና ቤጌምድር ወያነ የከለለውን መሬት ወደ ባለቤቶቹ በወያኔ መመለሱ ክእጥቅ አውርድ በፊት መጠናቀቅ ነበረበት።

  • @mess1627
    @mess1627 Рік тому

    ኢትዮጲያዬ በአማራ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው አማራ ያሸንፋል 💪💚💛❤

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Рік тому +2

    ልዩ ሀይልን መልሶ የማደራጀት የሚባል የሴረኞችን አነጋገር አንሰማም ጉዳዩ አማራን ብቻ ከሌሎች ለይቶ ትጥቅ የማስፈታት ጉዳይ ነው ይሄ በፍጹም ሊሆን አይችልም ።

  • @hanynegye1976
    @hanynegye1976 Рік тому

    ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ😢😢🤲🤲🤲

  • @ohffjo8534
    @ohffjo8534 Рік тому +3

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ❣️❣️🇪🇹🇪🇹

  • @Emanmohammed-c3h
    @Emanmohammed-c3h Рік тому +4

    መገን አገራችን😢

  • @MahiderShemels-yb7di
    @MahiderShemels-yb7di Рік тому +2

    ያማል ይብቃን ባጐርሱት መነክስ

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 Рік тому

    ኦ ጌታሆን እባክህ ታረቀን😢😢😢

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube Рік тому

    ድል ለአማራ☝

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq Рік тому +3

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @aminasaidhassan6393
    @aminasaidhassan6393 Рік тому +2

    ድል ለደሃው አማራ ህዝብ አላህ ያግዛችሁ

  • @MahiderShemels-yb7di
    @MahiderShemels-yb7di Рік тому +5

    እግዚአብሔር ሆይ ይብቃችሁ በልን

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ከናተጋራ ይሁን እግዚአብሔር ይፍረድ ዝም አትበል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samueladal3847
    @samueladal3847 Рік тому

    ሁሉም በአማራ ክልል ውስጥ ያሉ እስር ቤቶች በሙሉ በአስቸኳይ ይሰበሩ እስረኞችም ተለቀው ይህን ቅዱስ ጦርነት ይቋደሱ 💚💛❤️. ☝️

  • @tsilove2193
    @tsilove2193 Рік тому +1

    ለምን ከአማራ ክልል ብቻ ማስፈታተት አስፈለገ ሚስጥሩ አልገባንም

  • @iberahemtessema1930
    @iberahemtessema1930 Рік тому

    ድልለአማራህዝብአላህይድርስልን❤❤❤

  • @عمرعمر-ل2غ3غ
    @عمرعمر-ل2غ3غ Рік тому +1

    እግዚያቢሄር ለህዝብህ ሀይልን ስጥ ☝️☝️

  • @rozi-v4k
    @rozi-v4k Рік тому

    አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ሞት በቃ እስከመቸ ተገለን 😢😢

  • @bizuhan
    @bizuhan Рік тому

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @ermiasderbeermiasderbe6251
    @ermiasderbeermiasderbe6251 Рік тому +4

    መከላከያው ከደ/ብርሀን ቢርቅ እና ችግሩን ከክልል አመራሮች ጋር ህዝቡ ውይይት ቢያደርግ መፍትሄ ይመጣ ነበር መንግስት ገን ፀባጫሪነቱን በግልፅ እያሳየ ነው

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ

    መንግስቱ በኑጱሀን እዝብላይ ቁማር እየተጫወተነው እኛ ሞትና እግልት መፈናቀል መሮናል ሠልችቶናል በቃን ይቁም

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Рік тому +1

    የኔ ዘመን ጣይቱ መስየ የእግር እሳት ሆንሽባቸው
    የአመቱ ቀልድ ነው የማዋሽት እንኳን ልክ አለው
    ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @አሚወሎየዋያውምየባቦዋ

    መገን አማራ😢😢😢😢😢

  • @አምላኬታረኬንለውጠውስውአ

    እግዚአብሔር ስላሙን ያውርድልን

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 Рік тому

    እነሱ የወነጀሉት መስከረምን ሳይሆን ሁሉን የአማራ ህዝብ ነው. የኛም ፍራቻ ይሄ ነው. በጣም የወደቀ መንግስት እንደሆነ ስለተረዳን . አማራን እንደ ህዝብ ለመጨረስ ሚደረገው ሩጫ ዩትም አያደርስም. እኛ ምንፋለመው እንደ መስኪ አይነት ንፁህ እህቶቻችን ቅስም ሚሰብሩትን ከክፉ ስራቸው ለማቆም ነው. እነዚህ ስወች ወርደው ታች ነው ያሉት.

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Рік тому

    ሀገራችን ወዴት እያመራች ነው ያረቢ ሰላሙን አተ ፍጠርልን አብይ እያለ መቼም ሰላም አይኖር😢

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Рік тому +8

    ህዝቤ ንቃ።

  • @yypp7393
    @yypp7393 Рік тому

    እግዛአቤሔር ይፍረድ የብልፅግናን ነገር እኛ የአማራ ህዝብ ፅፈኛ አይደለም እራሱ ፅፈኛ ብልፅግና

  • @hailu866
    @hailu866 Рік тому

    BeAmara Kilil Selam yihun. Bezihm Beziam Yesewoch Mot Endiker Egziabiher Mihretun Yabzalin.

  • @bintendris2288
    @bintendris2288 Рік тому +2

    ደል ለአማራ ህዝብ !!!!!

  • @ayalkibetdemsu7400
    @ayalkibetdemsu7400 Рік тому

    መከላከያ የህዝብ እንዳልሆነ እያየን ነው ።

  • @አሚወሎየዋያውምየባቦዋ

    ያአሏህ ስንት አመት ሙሉ በየሄደበት አማራ አለቅ እስኪ አንተ ፍረድ ያረብ

  • @איתמרוורקנך-פ8ז

    መከላከያ በህዝብ ላይ ከተኮሰ ,መከላከያ አይደለም የኦሮሞ መከላከያ ስለሆነ .አማራ በሙሉ አንድ መሆን አለበት

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 Рік тому +1

    የኬኛው ብልፅግና የኢትዮጵያ ካንሰር ነው

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Рік тому +4

    ፓርቲዎች በትክክል ገልጸውታል ።

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 Рік тому

    የሸገር ልጆች መኖር አልቻልንም አንድም እንኳን ከኦሮምኛ ውጪ በማያወሩ ለባሾች ተሰቃየን ወገን ።

  • @ጎንደሬነኝባለማተቧ

    ድል ለተገፊዉ ለአማራ ህዝብ💚💛❤

  • @zebeneabate2520
    @zebeneabate2520 Рік тому

    ድል ለአማራ

  • @kerlamkerla2547
    @kerlamkerla2547 Рік тому +3

    ይህቀንያልፍይሆንአማረየአይዞን

  • @mollabogale7305
    @mollabogale7305 Рік тому +1

    ቆይ ከልዩ ሀይል ወደ መከላከያ መግባት ችግሩ ምንድነው?? ልዩ ሀይሉ ሌላ የተደበቀ ሸር ከሌለበት በስተቀር ወደመከላከያ መቀላቀሉ ችግሩ አይታየኝም።

  • @JemalMuhammed-ec7nh
    @JemalMuhammed-ec7nh Рік тому

    እናት ፓርቲ ፣ ባለደራስና አብን የመሀበረ ቅዱሳን የበተ ክርስቲያኗ ፓርቲ መሆናቸው እና ከታጠቁ አካላት ደግሞ የአማራ ልዩ ሀይል እና ፋኖ መሆናቸው ለሁሉም ሰው ግልጽ ናቸው እኒህ አካላቶች ደግሞ መንግስተን ገልብጠው መንግስት ለመሆን ደፋ ቀና የሚሉ መሆናቸውን እና የመሪነት ደረጃን ካገኙ ሙስሊሙን ለማሪያም በማስገበር የቤተክርስቲያኗን ህግ እንደሚያስተገብሩ ለሁሉም ሰወሰ እንደ ጸሀይ ቁልጭ ያለ ሀቅ ነው

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Рік тому

    ነጻነት ያለ መስዋት አይገኝም ነጻነት በክንዳችን ኦነግ እስከ ሚወገድ ድረስ መታገል አለብን አማራነት ይለምልም !!!!@

  • @salamberukty9870
    @salamberukty9870 Рік тому

    Please please please Amhara its time to stand up , we make union to defeat our enemy and to make Ethiopia one , we do not need and no patient any more ,

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን

    ድል ለየዋሁ አማራ

  • @semira8296
    @semira8296 Рік тому

    ድል ለአማራ የምትሉት ያማችሃል አላህ ሰላሙን ያምጣልን ጦርነት ሰልችቶናል

  • @Manyewekeh
    @Manyewekeh Рік тому +1

    ያሳዝናል ምን አይነት ጥጋብ ነው ከአንድ ክልል ሕዝብ ጋር ግጭት የሚፈጥረው? እንሱ አማራንና የአማራ ከተሞችን ማውደም ነው አላማቸው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ስለሚፈልጉ ግን እንሱ ይፈርሳሉ እንጅ ኢትዮጵያ አትፈርስም! እግዛብሄር ለሁሉም የእጁን ይሰጠዋል ርንዲርት ካለፈው አይማሩም?

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 Рік тому

    ድል ለተገፋው አማራ ለተሰቃየው ለተፈናቀለው ለታፈነው ለታረደው ጩህቱ ለታፈነው አማራ እንደት ያማራ ልዬ ሀይል ትጥቅ ይፈታ የላለ ስንት የሚጨፈጭፈው ኦነግ እያል😢😢😢😢