በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ላይ የተሰጠ ማብራሪያ! ክፍል 2 @NBCETHIOPIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

КОМЕНТАРІ • 102

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 Місяць тому +3

    The best PM ever!! Keep informing and transforming the nation. Salute!

  • @tadetube1860
    @tadetube1860 Місяць тому +6

    በጣም ትክክለኛ ውሳኔ ነው ።
    tnx በጣም ።

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Місяць тому +4

    ❤ ውድ የሀገሬ የኢትዮዽያ መሪ ናህ ።
    ❤ ዐ ቢ ቹ ዬ ❤፦
    >> ስለእውነት ቃል በተራደሀት መጠን እግዚአብሔርን በማፍራት የልቤን ሀሰብ እናጋራለሁ ።
    እውናት የሚላው ቃል በልባችን ቢኖራን የውስጥ ዐይናችን ቢባራልን !!
    >> ትላንትንም ፣ ዛሬንም እያዬን ነው ።
    🎉 ስለዚህ በቅን ልቦና ከአሰብን አንተ ከእግዚአብሔር የተሳጠሀን ውድ ስጦታችን ናህ ።
    ሆኖም ግን አለማታደል ሆናና ከምስጋና ይልቅ ምሬትን አስቀድማን የቅድስናና የምስጋና ቃል ከአንደበተችን ማውጣት ተሰናን ።
    ❤ ልባችንን አቆሽሻን ከምስጋና ይልቅ እርግማንን ማርጣናል ።
    > የትላንትን ህይወተቸንን ሳያድር ሳይውል ዘነጋነው ።
    ❤ ልባችን ቆሻሸ መልካም ቃል ከአንደበተችን ጠፋ ። 🎉 ማስተዋል ተሳናን ። ህዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተናሳ ጠፍቶዋል ይለናል ቃሉ !
    እውነታው ይሀው እያዬነው ነው ።
    > ያም ሆኖ በዚህች አጭር ግዜ ውስጥ የውጭውን ጫና ፤ የሀገር ውስጥ የእኛ የተለለኪዎቹ ታንኮል ፣ ደባ ፣ ሁካትን ተቐቁሞ ለዚህ እድገት ማብቀት ከአስተዋልናው !
    >> ይህ በቃለሉ የሚተይ አይደለም ።
    ❤ ስለእውናት በሀገሬ መንግሥት ኮራሁ !!!
    ኢትዮዽያዊናቴ የሞራሌ ከፍታ ሆኖኛል ።
    ከድንጋይ የሚከበድ የውጭ ጫና ተቓቁሞ ለሀገርና ለህዝባችን እድገት ማሰራት መጣል በቃለሉ የሚተይ አይደለም ።
    ደስታዬ ወዳር የለውም ።
    ❤ ልበ ብርሃን መሪ ሀገሬ ስለአገኛች ኩራቴ ና ሞራሌ እጅግ የለቃ ነው ።
    >> የውስጣኛው ዐይናችን ከበራልን የበርካታ ወጋኖቻችን የህይወት መስዋዕትናት ነው ።
    የሚተየኝ ሠላም ኖሮን ፣ እኛም የታርካዊ ጣለቶቻችን ተላለኪናቱን አቁማን አጋዥ ኃይል ሆናን ቢሆን ፦???
    የዘሬው በብዙ መስዋዕትናት የተገኛው ልማቶቻችን በአጭር ዓመተት ግዜ ውስጥ የት በደራስን ነበር ።
    >> ምንም የሚላው የለኝም ብቻ !
    ❤ እግዚአብሔር የሚያስታውል ልቦ ና ይስጣን ።
    ውድ የሀገሬ የኢትዮዽያ መሪያችን !
    ❤ ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ።
    ❤ ለእርሶ ና ለውድ እውናተኛ የስራ በልደራቦቾ !
    ❤ የእግዚአብሔር ጥበቃ ና ቸርናት ምሪት ከእናንተ ጋር ይሁን እለለሁ !!!
    ❤ ዐ ቢ ቸ ዬ !
    ከእግዚአብሔር እና ከአንተ አማራር ምንም አልጎደለብንም ።
    ጉድለቱ ከእራሰችን ከእኛው ነው ።
    > ጌታ ኢየሱስ ይሰቀል ነፍሰ ገደዩ ባርበን ይፋታልን እያልን እየጮህን ያለናው እኛው ነን ።
    > ስለዚህ ምንም በጎ ነገር ከእኛ አይገኝም አውቃለሁ ።
    > ስለዚህ ትላንትም ምንም በጎ ነገር አልነበራንም !
    > ዛሬም የለንም ።
    እንድሁ በምህራቱ ይቅር ይበላን ይፈውሰን እለለሁ ።
    ሀገሬ ኢትዮዽያን የሚዋድ !
    በሀገሬ ኢትዮዽያ የማልዳራደር !
    >> ኢትዮዽያዊ ነኝ ።
    ❤ ደረጀ አበበ ደሣለኝ
    ነኝ !
    ከሰሜን አሜሪካ ።🇪🇹 ❤🇪🇹 ❤ 🇪🇹 ❤ 🇪🇹

  • @teddyhabesha1444
    @teddyhabesha1444 Місяць тому +1

    good respect you.

  • @afripia12
    @afripia12 Місяць тому +10

    ሀገራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያው በትክክለኛው ጊዜ የተደረገ ጥሩ እርምጃ ነው::

    • @ጋብቻሾው
      @ጋብቻሾው Місяць тому

      Anchi chis nesh

    • @paulosnega9985
      @paulosnega9985 Місяць тому +2

      ካድሬ

    • @henokaddisu5360
      @henokaddisu5360 Місяць тому +1

      bro min eytwera endale gebtohal በሰዉ ቁስል እንጨት ስደድበት አይነት አስተያየት ተው bro

  • @tesfubekeletube2024
    @tesfubekeletube2024 Місяць тому +4

    ሁሌም የምወድህ መሪዬ👏👏👏👏👏👏

  • @MinaseTezera
    @MinaseTezera Місяць тому +7

    ❤❤❤ አቢቹ በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ያሳካልክ

  • @demissewdenbo5476
    @demissewdenbo5476 Місяць тому +3

    The sweeping economic reforms introduced by PM Abiy's administration demonstrate a clear vision for Ethiopia's transformation into a regional powerhouse.

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Місяць тому +2

    ❤ 🇪🇹 ውድ መሪያቸን አንተ ልዩ ስጦታችን ናህ ፦፦
    🇪🇹 አንተን ማግኛተችን ፦ ዕድል ፦ ሆኖልን እንጅ በምርጫ አይታሰቢም ።
    🇪🇹 ስለሁሉም ክብር ሁሉ ለአግዚአብሔር ይሁን ።

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 Місяць тому +1

    His hands are always extended for peace and dialogue.

  • @obsaarumaa
    @obsaarumaa Місяць тому

    The Salute P.M

  • @MitikuEmito
    @MitikuEmito Місяць тому +4

    Great thanks my dear Prime minster its all behalf of us together we can

  • @gezahegntesfaye691
    @gezahegntesfaye691 Місяць тому +4

    በኢትዮዽያ ታሪክ ውስጥ እንደ አብይ ለሀገር እድገትና ለውጥ የሰራ መሪ ስለመኖሩ እጠራጠራለሁ።
    ዘራፊዎች ይህ አይዋጥላችሁም።

    • @ermiaserifo9948
      @ermiaserifo9948 Місяць тому +1

      @@gezahegntesfaye691 የኔ ዉንድም ደቦ አጠን እኮ መለስ ዜነዊ እኮ ስንዴ ለምኖ ያመጠልን ነበረ እንዴ ኬንያ መሆን አይቀረም .

  • @tsedeymengesha3794
    @tsedeymengesha3794 Місяць тому +4

    ብቸኛውና የሁሉም ነገር ተንታኝ

  • @LibanGalmo-me4ts
    @LibanGalmo-me4ts Місяць тому +3

    Very, very good . proud of you

  • @user-ln7kn1hk4v
    @user-ln7kn1hk4v Місяць тому +6

    እኔ ምለው ዶክተርነቶ ሁሉንም ነገር አዋቂ ነኝ ማለቶ አሳፋሬ ነገር ነው!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      ዲክታተሮች ኢኮኖሚስት ፖለቲካ ሳይንቲስት አርክቴክት ፓርክ ዴቨሎፐር urban planners የሁሉም አዋቂዎች ናቸው።

  • @SesaMedia
    @SesaMedia Місяць тому

    I'm optimistic that PM Abiy's economic reform program will propel Ethiopia towards greater prosperity and global competitiveness

  • @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
    @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN Місяць тому +5

    ምርጥ ማደንዘዣ

  • @አይናችንሚዲያ
    @አይናችንሚዲያ Місяць тому +3

    የአገር ሸክሞች ማለት የገቢዎች ሚንስቴር

  • @hailemekonen2187
    @hailemekonen2187 Місяць тому

    የአማራን ክልል ህዝብ መሪ አልባ ለማድረግ ከአምስት ጊዜ በላይ መሪዎቻውን በመቀያየር የክልሉ ህዝብ መሪ አልባ በማድረግ ጠያቂ አልባ ህዝብ ለማድረግ የታገልከው ትግል ስህተት ስለሆነ ዛሬ ላይ ስለ አፈፃፀሙ መወያየቱ ምን ገጠመዎ ስለዚህ የአማራ ክልል አስተዳድር በአምስት አመታተ ውስጥ ገዱ: አምባቸው ተመስገን፣አረቂው፣ይልቃል:ቀንድ አውጣ እየተባሉ የሚጠሩ ሰዎችን በዕርሰዎ ምርጫ አእያስቀመጡ የህዝብን መብት የገፉ መሪ መሆነውን አውቀው ስህተትዎን ቢያርሙ::

  • @endrisahmed9108
    @endrisahmed9108 Місяць тому +2

    የጠገበ ለራሀባው አያዝንም

  • @DanielMamo-xy1sm
    @DanielMamo-xy1sm Місяць тому +4

    long live❤❤❤❤

    • @habibjihad-uo8sg
      @habibjihad-uo8sg Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @habibjihad-uo8sg
      @habibjihad-uo8sg Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yh1jx6qt9t
    @user-yh1jx6qt9t Місяць тому +3

    Jegnachn❤

  • @tekeabirhane2981
    @tekeabirhane2981 Місяць тому

    You are a good leader continue , may God Almighty bless you and your leader ship’s, I tell you God Almighty is healing you,Amen

  • @BezaGet
    @BezaGet Місяць тому

    57:10 who will be hurt
    1.Government employees
    2.Farmers>
    3.Transport
    Exporters who delay...
    Government employees, System
    Contobandist?😊
    Business owners.....

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 Місяць тому +9

    አንዲ ቀን እንዴ ኬንያ ሰልፊ መዉጠት አይቀረም you will step down.

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 Місяць тому +5

    በሀገረችን በሁም ክልል ሰዉ በምግብ እጦት እሞተ አንቴ ግን ስንዴ export እነ በአለም ምዲያ ረሃብ የለም ትለሌ ????

  • @semagnebirhan214
    @semagnebirhan214 Місяць тому +1

    The economic development policy is not new. It is not as old as the police system. However, it is not questionable when looking at the current situation in Ethiopia. Citizens' right to live is in great danger and they cannot move from place to place. When the farmers are not provided with the required resources and cannot cultivate the fields properly, when the living conditions of the consumer society are very chaotic. It is not timely to activate this economic reform in a situation where the existing situation is in danger, where the trader does not know and apply the appropriate business system (skillful marketing), and there is anarchy.If there is an issue that we can reconcile with, the government will be under the pressure of debt and the influence of lenders.security is first in Ethiopian!!!!!

  • @dejenegetahun629
    @dejenegetahun629 Місяць тому +1

    ባንኮች ስግብግብ ነጋዴዎቹ ውስጥ ይካተታሉ?

  • @ForeverEthiopia
    @ForeverEthiopia Місяць тому

    Economic reforms can be instrumental in lifting many Ethiopians out of poverty by creating jobs and expanding economic opportunities, thereby enhancing general living standard

  • @muluken506
    @muluken506 Місяць тому +5

    ብልፅግናዉን ተወዉና ሰዉ በልቶ ሠላም አግኝቶ እንዲያድር ለመስራት ሞክር !!ዲስኩራም !!!ሀገራችን የምትበፅገዉ አንተ ስትጠፋ ብቻ ነዉ።

  • @meemaawa4899
    @meemaawa4899 Місяць тому

    In order to profit and witness the development of the nation, pass on whatever knowledge you are imparting to the next generation by teaching them in tandem with their academic program.

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 Місяць тому +2

    Deha zengeto ? Park ena bole minged eyesera sele deha yaworal ? Denkoro !!! Infrastructure development like highways , farm , industry is what makes a country grow !!! Dedeb

  • @alulatafere6008
    @alulatafere6008 Місяць тому +2

    ምንድነው የሚቀባጥረው ስለ ዶላር ሲጠየቅ ሌላ ሌላ ሌላ

  • @agas1974
    @agas1974 Місяць тому

    300% meaning 3x ........1500 ETB X 3= 4500 ETB or 300X?.....1500ETB X 300= 450,000ETB, that is not possible

  • @endrisali0910
    @endrisali0910 Місяць тому +1

    Devaluation is lower value of currency with other country's .

  • @user-dm2xy8sw9g
    @user-dm2xy8sw9g Місяць тому +2

    አንቺው ታመጪው አንቺው ትፈጪው
    እነሱም እንደኛ ዛሬ ነው የሰሙት

  • @birhanuderbew2629
    @birhanuderbew2629 Місяць тому +3

    Ante Addis Ababa bitwab hzbu building libela new ketemawn aybelew

  • @birhanuderbew2629
    @birhanuderbew2629 Місяць тому

    Albedrachhu ankebelm blen alk tekebelu teblachhu new

  • @eliasayalew5708
    @eliasayalew5708 Місяць тому +1

    ክቡር ጠቅላይ እባኮን ነዳጃንና ማዳበራዋን ብቻ አደራ

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ Місяць тому +1

    ወደዘርክ ባትሾገጥ እገር በአጭር ጊዜ ታድግ ነበር ግን እጠፋከዉ ለአንድ ብሄር ብቻ ነዉ የምታደላም እሁን እገሪቷን ወርቅ በወርቅ ብታረግ ህዝብ በቃኝ ብሏል ዉረድ

  • @takelegaye3816
    @takelegaye3816 Місяць тому

    Really, if Ethiopia listen and lead by PM Dr Abbiy and his administration, will reach high development stages. Please work hard with him.

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Місяць тому +3

    ቱልቱላ.....

  • @user-wq1ei6mv5c
    @user-wq1ei6mv5c Місяць тому

    Bayyas Kam keessa jira/ English now end

  • @And-d1v
    @And-d1v Місяць тому +2

    iyemetu new wa wa

    • @lomiwube-lu4px
      @lomiwube-lu4px Місяць тому

      ኤጭ ምኞት አይከለከልም ገቡ ወጡ ትግል ዬትም አያደርሳችሁም

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Місяць тому

      Abiy yiwerdal fano is coming

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e Місяць тому +1

    እድሜህ ይጠር ሌላ ሰው እድል አትሰጥ ብቻህን እንደለፈለፍክ መንጌ መልኩን ቀይሮ መጣ

  • @Gebdeg
    @Gebdeg Місяць тому +2

    እርምጃህ ስው ማሰቃየት መጨፍጨፍ መግደል ስለሆነ ዋናው ስራህ ሰለሆ ነ ይሄ ሊደንቀን አይገባም

  • @FajradinNasir
    @FajradinNasir Місяць тому

    ብልፅግና ደክተር አብይ ዝቅ ስትል ትልቅ ኮራብሽን አየሆነ ነዉ የንተ ሃሳብ አሰከታች አሰቀበሌ ደረስ ከሎረደ ምንም ዋጋ የለዉም ታች የለዉ ሌላ አንተ ምታወራዉ ሌላ

  • @eskindireshetu1855
    @eskindireshetu1855 Місяць тому

    Koy madamet bicha new gin sirachew.ayi yedigay zemen temeliso meta.

  • @michaelmebratu9274
    @michaelmebratu9274 Місяць тому +1

    ክቡር ቱልቱላ😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-ln7kn1hk4v
    @user-ln7kn1hk4v Місяць тому +3

    የእርሷ አይገርመኝም ግን እንዴት ተሰብሳቢው በሙላ እንደአህያ ይመሳሰላል!ሰው ሲቸግረው ቤቱን ንብረቱን ወዘተ ሊሸጥ ይችላል በውጩ አለም ደሞ ኩላሊቱን ወዘተ!ሰው ህሊናውን ከሸጠ ግን በጣም ቸግሮታል ማለት ነው እርሶ እንደሰበሰቦቸው ተሰብሳቢወች

  • @dejenegetahun629
    @dejenegetahun629 Місяць тому +2

    ታዲያ የመርካቶ ነጋዴ ምን ባጠፋ ቁም ስቅሉን ያያል?

  • @user-nk9tb7wf8e
    @user-nk9tb7wf8e Місяць тому +3

    ያሳዝናል እንደዚህ ለፍላፊ ውሸታም የራሱ ደስታ ብቻሲል የሚለፈልፍ ኢትዮጵያ ለመና አያስፈልጋትም መሪ ብቻ ነው የሚያስፈልጋት

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Місяць тому +2

    እረ ወሸት ሰለቸን የኢትዮጵይ ህዝብ በድንብ ተርቦል የት አለ ሩዙ የት አለ ስንዴው

  • @habtom1983
    @habtom1983 Місяць тому

    አታጭበርብር ባክህ የተለየ አላደረግንም ትላለህ እንዴ የውጭ ተላላኪ ነህ የሃገርን ሉአላዊነት አሳልፈህ የሰጠህ ባንዳ ነህ ህዝብ ይፋርድሃል ቀንህን ጠብቅ! UAE አታድንህም ሳውዲም አታድንህም!✊

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም Місяць тому +3

    ቱሪዝም ከኢትዮጵያ ከቆመ አራት አመት ሆነው ምክኒያቱም በሀገሪቷ ላይ እንኳን ቱሪስት እኛም በነፃነት ከሀገር ሀገር መሄድ አልተቻለም አብቹ አንተ የምታውቃት ኢትዬጰያ ሌላ ናት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      ይሄ ቀባጣሪ የሚያወራውን ራሱም አያውቀውም።

  • @eskindireshetu1855
    @eskindireshetu1855 Місяць тому

    Wishetam

  • @paulosgetnet
    @paulosgetnet Місяць тому +1

    ሀሀ ተጫዎትብን እረ ጥሩ ነው በፈቃደኝነት ኢትዮጵያን ሸጥሀት!!

  • @endrisahmed9108
    @endrisahmed9108 Місяць тому

    ዶክተር አብይ መጀመሪያ ሰላምና እንጀራ ይቅደም
    ይቺ ሀገር የፈራፊውች የሙሰኞች ሀገር ሆነች

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 Місяць тому +1

    አይ ይቺ የጎግል ሌክቸር

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 Місяць тому

    ግዘ ያለፌበት ማጨበርበርያ ዘደ ነው ምታዎራው።

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ

    የተቀመጣችሁ ሁሉ እርቴፌሻል ናችሁ😂😂😂😂😂

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 Місяць тому

    Tewerdaleh koshasha

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 Місяць тому +2

    ምድነው የሚወራው እዝቡ በራብ እየሞተ ወይኔ ልቦና ይስጥክ

  • @dessalegnmuche3096
    @dessalegnmuche3096 Місяць тому +2

    ወሬ ብቻ ተግባር ዜሮ ከሁሉም ነገር በፊት ሰላም ሰላም ሰላም

  • @maccaafituulama9166
    @maccaafituulama9166 Місяць тому

    Afihnen endatkifatibn

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi Місяць тому

    አራጅ አማራና ትግራይ ክልልን አውድመህ አንተ በሰላም ልትኖር ቀንህን እየጠበክ

  • @user-ls4cu3gr4e
    @user-ls4cu3gr4e Місяць тому

    ግማታም አላህ ያሳህ

  • @TekluZeleke
    @TekluZeleke Місяць тому

    ክቡር ጠቅላይ ምንሰተር ለአንተ የምሰጠዉ ርፖርትና በእኛ መሃከል ከሰማይና በምድር የምያክል ልዩነት አለን ወደታች የምወርድ ልማት የለም እኮ ሙሰና ጫፍ ከወጣዉ ዉጭ ለምሳሌ አንድ ሰዉ የምቀጠረዉና ከቦታ ወደለላ ቦታ ለመቀየር ከወረዳ ወደወረዳ እንዴ ህጋዊ ተደርጎ በትንሹ50,000ብር ከሰጠ አንድሰዉ ወደ ሀዋሳ መግባት ቀላልነዉ ካል ሆነ ግን የህልም እንጄራነዉ።

  • @aviator2015
    @aviator2015 Місяць тому +4

    ቀዳዳ ህዝቡን ተጫወትክበት

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 Місяць тому +2

    በቁማችን ልገለነው አይ ፈጠሬ ሁሌ ውሸት

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 Місяць тому +3

    በችጋር ግደላቸው ሁሌ ውሸት

  • @AbduBeyan-o5v
    @AbduBeyan-o5v Місяць тому

    እኔ የምለው ዋናው ጉዳይ ዜጎች በየክልሉ ተንቀሳቅሰው እንዲሰሩ በሰላም ጉዳይ መንግስት በታማኝነትና በቁርጠኝነት መሰራት አለበት። ገና ገና ይቀራል......

  • @ermiyashailehaile8508
    @ermiyashailehaile8508 Місяць тому

    ገዳይ ስርሀት ነወ