Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ጤናይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም የሚጣፍጥ ሚጥሚጣ ስለሆነ አዘጋጁት ትወዱታላችሁ ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ድጋፋችሁ አይለየኝ ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ያብዛልን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🥰❤🥰
Hy 88
ቅመሙአይታመስምእደ??????
Wow I love your grinder
Mekeleshaw ye min mekelesha new
እኔም ሞክሬው በጣም አሪፍ ነው
ሚስጥርዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
ዋው ቤቲዬ ቆንጆ የሚጥሚጣ አሰራር ነው ያካፈልሽን👌❤️👍
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ቤቷዬየኔ ባለ ሞያ ዛሬም እንደሁልጊዜው በጣም ቆንጆ ስራ ነው ያሳየሽን ምርጥ ሚጥሚጣ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር
ዮርዲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በለው በለው በለው ቤቲዬ እስከዛሬ ሚጥሚጣ ሰርቼ አላቅም ለካ ዋው ነው ሰራሁት ያንቺን ሪሲፒ ቃላት የለኝም ከለሩ ጣእሙ ሽታው ሌላ ነው። ተባረኪልኝ ኑሪልኝ እጅሽ ይባረክ። በርቺ።
መኒዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ሰርተሽ ስለነገርሽኝ ቆንጆ ሚጥሚጣ ነው የማይወደው የለም እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@@bettwascorner አሜን ቤቲዬ።
ዋዉ ቤቲዬ ሲያዩት እራሱ ከለሩ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ሽታዉ ታሰበኝ ፅድት ያለ አዘገጃጀት ነዉ የኔ ባለሞያ💕👌👍🙏ሼር
ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሰላም እንኮንደህናመጡ በጣምአሪፍእናጥቃሚ አዘጋጃጀትነውያሳየሽንእናመሰግናለንክልብ ይስለሙየድኩምካንችብዙነገሮችንእንጥብቃለን
ከድጃዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እባክሽ ለአንድኪሎ ምንያህል ቅመም
በጣም አገላለፅሽ ምርጥ ነው ተባረኪ
ፋሲካዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
ሰላም የቤቶዬ በጣም ቆንጆ የሚጥሚጣ አዘገጃጀት ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ላይክ ሼር 👍👍👍👌👌🙏
አናፍዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሞያ በጣም የሚገርም የሚጥሚጣ አዘገጃጀት ነው አዎ እኔ ጋር የፀሐይ ጊዜ ያንች አይቼ አዘጋጃለሁ ከዛም በኃላ እነግርሻለሁ ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን share
ፅግዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በጣም ቆንጆ ነው ከለሩ እንዴት ያምራል ቤቲ እውነት እጅሽን ይባርከው ታየኝ ጣእሙ ደሞ ልዩ ነው ያስታውቃል
ቆንጂትዬ ስለምታደርጊልኝ ድጋፍ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@@bettwascorner ኧረ ምንም አይደል እኔም ስንት ሙያ ተማርኩ መሰለሽ እናቴ
ሰላም ሰላም ቤትዬ በጣም ቆንጆ ሚጥሚጣ አዘገጃጀት ግብአቶቹ ፡ቅመሞቹ በጣም ትክክለኛ አጠቃቀም ወድጀዋለሁ እጅሽ ይባረክ 👌👌👍
ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ቤቷዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የእኔ ዉድ እህት!!በጣም ቆንጆ ሚጥሚጣ ነው ያዘጋጀሽዉ መልኩ ሲያምር እቤት ዉስጥ እያዘጋጁ መጠቀም ለጤናችን በጣም ቆንጆ ነው በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍😍😍
ኀብስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
People should prepare 'mitmita' like you do!😍😍😍
በጣም ቆንጆ ነው እጇቪ ይባርክ 🙏🙏🙏👍👍👍Danke
ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሰላምሽ ይብዛ ቤትዪ በጣም ቆንጆ ልዩ የሚጥሚጣ አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባርኩ 👍👏👏👏❤️❤️like ሸር
ሚሚዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የሚጥሚጣ አዘገጃጀት ነው እጆችሽ ይባረኩ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይኒዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Wow betye konjo yemitmita azegejajet new yasayeshen ejesh yebarek 👌👍💕🙏
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Wow,,,,,,,konjo metemeta shetawe yasetawekal berechi sis,,,,,,,
ሙዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በጣም አመሰግናለዉ
ገኒዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ዋው ሲያምር እኔ ሚጥሚጣ እወዳለሁ በጣም❤❤🎉🎉
ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
የቤቷ ዉዴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዋዉ ሲያምር ሚጥሚጣ ብሎ ዝም ነዉ የኔ ባለሙያ ዋዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን እማ 👌🙏😍
የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ ሚጥሚጣ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ👍👌
ቤዛዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Abet shitaw wow new .....
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
በጣም ቆንጆ ነው እጇቪ ይባርክ
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እርፍ ነው ደስ ይላል
መሲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ቤትዬ ምርጥ ሚጥሚጣ ነው !!!
የሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
መልኩ እራሱ በጣም ያምራል bettwaye 😍 በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሺው በደምብ የተቀመመ ተባረክ ❤👍👌
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Thank you ehete what about coserete
በጣም እሚያምር የሚጥሚጣ አዘገጃጀት ነው ያቀረብሽልን አንደኛ ባለሙያ ነሽ እኔም እሞክረዋለሁ ማሽኑም ስላለኝ በጣም ምርጥ ማሽን ነው አንጀት የሚያርስ ለሁሉም ነገር መፍጫ ይሆናል ላይክ ሰብ አድርጌሻለሁ በርቺልኝ አንቺም በቅንነት ደምሪኝ እማ 😘
ነጃትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
ከለሩ እንዴት ያምራል
@@zeyenebaahmed4427 በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Betam enameseginalen betiye mitimitaw yegurage new Zalaw malete new
እስራኤልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዛላውን ስትገዢ አገር አለው ግን ደመቅ ብሎ ጠምዘዝ ያለውን ግዢ ቪዲዮው ላይ እንዳለው አይነት ጥሩ ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Betiye yene balemuya yemiyamir mitmita new yazegajeshiw ejish yibarek ❤
ቲቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እጅሽ ይባረክ
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ቤትየ እናመሰግናለን በጣም ያምራል 👍👍👍👍
ሶፊዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ነው አስለምጂኝ እማ ሙያ ምንም የለኝም
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
ሰላም ሰላም ብያለሁ ቤቲየ ማሸ አላህ ባለሞያ ይስለሙ ሀያቴ በላይክ ሸር👍👍👍👌
ኦምዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
ራሄልዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ተባረኪ😊
ሰሚራዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
❤❤❤❤❤ዋው በጣም ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉🎉
መቅደስዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Wow betam meret azegejajet new brava 👏
ሜሮንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ይመችሽ
እሙዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ዋው ቤቷዬ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው መፍጫዋን ከየት ነው የገዛሽው ይሄ ገላግሌ አይደል እንዴ ከኢትዮጵያ ላኩልኝ ከማለት ጥሩ አማራጭ ነው እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ
ሪታዬ በጣም ነው የማመሰግነው ኢትዮጵያ ብዙ ቦታ ነው የሚሸጠው አለ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሰላም የኔ እህቴ እናመሰግናለን
መሀቡባዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Bettwa's betam arife new amesegenalewe yene konjo 🇪🇹❤
አስናዬ በጣም ነው የማመሰግነው መልካም በአል🙏🙏🙏❤❤❤
ባለሙያ👌👍
ማሂዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
God bless you konjo
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
ዋውውው ጎበዝ ኔሸ ቤርቺ
አስቴርዬ ቀጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Wow nice sis 👍
Moya below zeme new ema. I am learning a lot from you 💕💕💕💕
አለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
enatye salm asrareshin wdjawalu gen tosenyi kemam ayechamrem ?
ቆንጆ ነዉ ግን ቅመሙ ሞቅሞቅ ይላል
ጥያቄ ነዉ?
ትህትናዬ ቅመሙ ሞቅ ሞቅ አይልም በፀሀይ አድርቂው ጣዕሙ ጥሩ እንዲሆን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@@bettwascorner እሽ እናት
Thanks for sharing sis share Like
ሂወትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ጎመን ዘር የሚጨምሩ አሉ ምታቂዉ ነገር ካለ ብታካፍዪን ❤❤❤❤❤
የእኔ ውድ በርበሬ ላይ ይጨምራሉ ግን ሚጥሚጣ ላይ ሰምቼ አላውቅም የሚጨመረው ግን ለወዝ እና ቃናውን ያጣፍጣል እንዲሁም ያለደልዳል ይባላል🙏😍❤
የኔ ውድ ተጀመረ ሽሮ በርበሬ ሚጥሚጣ ልንል በአመት በአመት ጎረቤትሽ ብሆን አንቺ ጋር ነበር የምመጣው ቤቲዬ የሀገሬ ባለሞያ በርቺ እሞክራለሁ
መውደድዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ምን ችግር አለ ነይ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
ኳረሪማ አላየዉም አዘገጃጀቱ ደስ ይላል ግን ሚጥሚጣ ኳረሪማ ይወዳል ከገዉዙ ጋር ጋር ከሆነ ይበቀዋል?
አለም እንዴት ነሽ ያለኮረሪማማ ሚጥሚጣ አይጣፍጥም እስቲ የእኔ ውድ ደግመሽ ተመልከቺው እስቲ በዚህ መልኩ አዘጋጂውእና ንገሪኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
👀ቤትዬ🥰
ለአድ ኪሎ ምን ያህል ጨው
ቤትዬ ፣ ሚ ጥሚጣ የፊጨሽበትን ማሽን መግዛት ስለምፈልግ፣ ሃሣብ ስጭኝ፣ አድራሻውንም ንገሪኝ።
እቴቱዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ጥሩ ዕቃ ነው በየዕቃ መሸጫው አለ ሳሪስ ገበያም መርካቶም ሌላም የዕቃ መሸጫ ይገኛል አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@@bettwascorner Bettiya wede sela fetan melsesh ejig betammmm amesegenalhu. berchi🙏
Nice sharing my dear friend ❤️
Thank you🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ኮሰረት አየደረግም?
የእኔ ውድ እኛ አንጨምርም ግን ከፈለግሽ ትንሽ ጨምሪበት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
የእርድ አዘገጃጀት ንገሪን
ሰብለዬ እሺ አሳያለሁ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ገውዝ ማለት ምን ማለት ነው ማሚዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉
መቅድዬ ገውዝ ቅመም ነው እንደ ኮረሪማ ይመስልና ግን ከቨሩ ጠንካራ ነው ውስጡ ያለው ነው ቅመሙ ጣፋጭ ቅመም ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ማሻላህ ድምሩኘ
salm enatye tosenye kemam ayichmerm enda ?
መዲናዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኛ አንጨምርም በዚህ መልኩ አዘጋጂ እና ቅመሺው ልዩ ነው🙏😍❤
ቤትዬ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ከለሩ ሲያምር እናትሽን በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ 🙏 እውነትሽን ነው በርበሬ ከወፍጮቤት ሲመጣ በእንጀራ እንበላለን ትኩስ በርበሬ ተብሎ ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ እናመሰግናለን👌👏🥰😘
ምሳዬ የእኔ ውድ አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አመስግናለሁ
አቦነሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
የስጋው መፍጫ ይሆናልዴ ወይደሞ የቅመም መፍጫ
የእኔ ውድ የሚሆን አይመስለኝም የቡናው ደግሞ ትንሽ ናት እስቲ የቅመም ፈልገሽ ሞክሪ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ምራቄን አስዋጥሽኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ከስደት መልስ አዘጋጀዋለሁ እጅሽ። ይባርክ
መቅደስዬ በጣም ነው የማመሰግነው አዘጋጂው ትወጂዋለሽ🙏😍❤
መከለሻ ቅመሙ አና ነጭ አዝሙዱ የተቆላ ነው?
የእኔ ውድ በፀሀይ የደረቀ ነው🙏😍❤
ገውዝምንድነው
የእኔ ውድ የቅመም አይነት ነው 🙏😍❤
መፍጫዉ ከየት ነዉ የሚገኘዉ ስሙስ ምን ብለን እንግዛዉ
የእኔ ውድ ስም የለውም ግን መርካቶ ሞልቷል የዚህ አይነቱ ብረት መፍጫ ሁሉም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@@bettwascorner በጣም ከልብ ከልብ ነዉ የማመሰግነዉ እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ አብዝታ ትስጥልኝ
@@HannaHna-u2s አሜን የእኔ ውድ ላንቺም🙏🥰❤
👍👍👍👍👍❤❤❤
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
ለ አንድ ኪሎ ሚጥሚጣ ግብአቱን ንገሪን አመሰግናለሁ
ሰብለዬ አንድ ኪሎ ፈጭተን አናውቅም ግን ኮረሪማ አንድ ኪሎ ጨው አንድ ኪሎ ነጭ አዝሙድ ከሩቡ ትንሽ ቀንሺለት ጥቁር አዝሙድ የሩብ እሩብ ይሁን እንዳያጠቁርብሽ እና ጥቁር ሲበዛ ይጎመዝዛል የመከለሻ ቅመም ከእሩቡ ትንሽ ቀንሺለት በተረፈ በፀሀይ አድርቀሽ መፍጨት ነው ቪዲዮ ሰርቻለሁ ከዚህ በፊት እሱን ተመልከቺው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ኮሰረት አይገባም ወይ
የእኔ ውድ እኛ አንጨምርም ግን አዘጋጅተሽ እዬው በጣም ይጣፍጣል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Hi where do you buy the machine and the name machine thank you
I bought it from Ethiopia
የቅመሙን እየጠራሽ ብታሳዥን የተሻለ ነው።
ኮሰረት የት አለ ዋናው ቅመም
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እኛ ቤት ኮሰረት አንጨምርም በዚህ መንገድ ነው የምንፈጨው👌ሞክሪው 🙏😍❤️
ገውዠና መከለሻው መለኪያው ምንድነው
ራሄልዬ የእኔ ውድ እኛ በግምት ነው የጨመርነው አይተሽ ሳይበዛም ሳያንስ ጨምሪበት አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Yet Hager new yemetenoriw yelakelen
ዝራባቸው በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ኢትዮጵያ ነኝ 🙏😍
ይሄን ሚጥሚጣ ሰርቼ ቀምሻለሁ❤ ልዩ ነው በርበሬ ምናለ ብታዘጋጂ?
መስኪዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ አዘጋጃለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
በፈጠረሽ ሳይደለዝ ወይይኔ
የእኔ ውድ ሚጥሚጣ እኛ አንደልዝም ግን በጣም ነው የሚጣፍጠው ሞክሪው🙏😍❤
ገለፃሽ ብቻ ይበቃል
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
ሰላም ጤናይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም የሚጣፍጥ ሚጥሚጣ ስለሆነ አዘጋጁት ትወዱታላችሁ ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ድጋፋችሁ አይለየኝ ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ያብዛልን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🥰❤🥰
Hy 88
ቅመሙአይታመስምእደ??????
Wow I love your grinder
Mekeleshaw ye min mekelesha new
እኔም ሞክሬው በጣም አሪፍ ነው
ሚስጥርዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
ዋው ቤቲዬ ቆንጆ የሚጥሚጣ አሰራር ነው ያካፈልሽን👌❤️👍
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ቤቷዬየኔ ባለ ሞያ ዛሬም እንደሁልጊዜው በጣም ቆንጆ ስራ ነው ያሳየሽን ምርጥ ሚጥሚጣ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር
ዮርዲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በለው በለው በለው ቤቲዬ እስከዛሬ ሚጥሚጣ ሰርቼ አላቅም ለካ ዋው ነው ሰራሁት ያንቺን ሪሲፒ ቃላት የለኝም ከለሩ ጣእሙ ሽታው ሌላ ነው። ተባረኪልኝ ኑሪልኝ እጅሽ ይባረክ። በርቺ።
መኒዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ሰርተሽ ስለነገርሽኝ ቆንጆ ሚጥሚጣ ነው የማይወደው የለም እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@@bettwascorner አሜን ቤቲዬ።
ዋዉ ቤቲዬ ሲያዩት እራሱ ከለሩ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ሽታዉ ታሰበኝ ፅድት ያለ አዘገጃጀት ነዉ የኔ ባለሞያ💕👌👍🙏ሼር
ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሰላም እንኮንደህናመጡ በጣምአሪፍእናጥቃሚ አዘጋጃጀትነውያሳየሽንእናመሰግናለንክልብ ይስለሙየድኩምካንችብዙነገሮችንእንጥብቃለን
ከድጃዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እባክሽ ለአንድኪሎ ምንያህል ቅመም
በጣም አገላለፅሽ ምርጥ ነው ተባረኪ
ፋሲካዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
ሰላም የቤቶዬ በጣም ቆንጆ የሚጥሚጣ አዘገጃጀት ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ላይክ ሼር 👍👍👍👌👌🙏
አናፍዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሞያ በጣም የሚገርም የሚጥሚጣ አዘገጃጀት ነው አዎ እኔ ጋር የፀሐይ ጊዜ ያንች አይቼ አዘጋጃለሁ ከዛም በኃላ እነግርሻለሁ ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን share
ፅግዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በጣም ቆንጆ ነው ከለሩ እንዴት ያምራል ቤቲ እውነት እጅሽን ይባርከው ታየኝ ጣእሙ ደሞ ልዩ ነው ያስታውቃል
ቆንጂትዬ ስለምታደርጊልኝ ድጋፍ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@@bettwascorner ኧረ ምንም አይደል እኔም ስንት ሙያ ተማርኩ መሰለሽ እናቴ
ሰላም ሰላም ቤትዬ በጣም ቆንጆ ሚጥሚጣ አዘገጃጀት ግብአቶቹ ፡ቅመሞቹ
በጣም ትክክለኛ አጠቃቀም ወድጀዋለሁ እጅሽ ይባረክ 👌👌👍
ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ቤቷዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የእኔ ዉድ እህት!!
በጣም ቆንጆ ሚጥሚጣ ነው ያዘጋጀሽዉ መልኩ ሲያምር እቤት ዉስጥ እያዘጋጁ መጠቀም ለጤናችን በጣም ቆንጆ ነው በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍😍😍