"ከሮፍናን ጋር በመስራቴ በጣም ደስ ብሎኛል'' ወጣቷ ሙዚቀኛ ኢሪ ዲ /20-30/
Вставка
- Опубліковано 14 гру 2024
- Her name is Iri Di. She is a musician. Besides her own music, she has also made music with other young musicians. Iri Di is a young woman raised by French parents. She was given up for adoption due to the harmful culture of the Hamer area called Bale Mingi, so we interviewed this young woman about her work and life.
ኢሪ ዲ ትባላለች ሙዚቀኛ ናት ከራሷ ሙዚቃ በተጨማሪ ከሌሎችም ወጣት ሙዚቀኞች ጋር የሙዚቃ ስራ ሰርታለች። ኢሪ ዲ በሃመር አካባቢ ባለ ሚንጊ በተሰኘ ጎጂ ባህል ምክንያት ለጉዲፈቻ ተሰጥታ በፈረንሳይ ወላጆች ያደገች ወጣት ናት በመሆኑም ከዚህች ወጣት ጋር ስለ ስራዋ እንዲሁም ስለህይወቷ ቆይታ ተደርጎበታል።
The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
EBS please change the title. What a special person and artist Iri Di is so let’s please respect her wishes.
ዲስክሪፕሽን ላይ የፃፋችሁትን አስተካክሉ ካልፈለገች አልፈለገችም ነው።
EBS you MUST respect your guests privacy and respect audiences aswel.😡
Well done 👍 now you changed the title and have done great work.
ወይኔ እንዴት ነው የምታምረው!!! What a beautiful woman. Lady, you better just accept the unique you and enjoy life. You are so amazing just as you are. You are more than enough . Hammer people are so loving and accepting I always wish I was one of them
Excellent interview with a woman of smile, love, history and strength!!! Love it
She is so beautiful 🥰
እህትአለም የ ነጉስ ልጂ ነሽ በፈጣሪሽ ኩሪ። ፈጣሪሽን አመሰገኘ
የእኔ እሀት የጠይም ቆነጆ ዉብ ነሽ። ሳቅሸ ያምራል።
ጌታ ጠብቆ እዚህ አድረሶሻል። አሁነም ጌታ ይባረክሽ።
ቆንጅዬ በርቺልን ከጎንሽ ነን❤❤
ጋዜጠኛውን ስወደው በስማም በተለይ ድምፁእፍፍፍ❤❤❤❤
She has the touch of Tracy Chapman
OMG her smile is so beautiful am not even joking. keep shining konjit ❤😍😍
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ❤❤❤❤❤👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾
EBS is such a low television for the click bait title they gave
You yourself and your voice is so beautiful 😍
The amazing,iri ❤❤❤❤
What a Beauty with an empathetic soul
Change the description‼️
Happy to see Iri .Di keep on 🎉
You are so beautiful yene konjo!!! Such healing voice! ❤Tracy Chapman and Sade combined!
የሷን አይቼ ስመጣ ተቀይሯል ጥሩ ግን
THE DAMAGE IS DONE.
she is so gorgeous!
Beautiful!
yen konjo aniche uko ethiopiawi dame aleshi uko saw ayigabachumi my besite ethiopia nashi eshi yen ehite💖💖💖💘
Very beautiful ❤❤❤
ኢሪ D ❤
Lovely beautiful Ethiopian girl.
መቅደስ ዳበሳይ ብትጠይቃት አሪፍ ነበር የዚልጅ አጠያየቁ ብዙም አይመስጥም
ba musiceshi fikre yizonali💘
ስማ አንተ እዛና እዚህ ፊት ልጅቱ ገና interview ሳታደርጋት እኔ በግሌ ሂወት ላይ ማውራት አልፈልግም ብላህ camera ደቅነህ ለምንድነው የምታሸማቃት በል titleሉ ላይ የፃፋችሁትን እሁኑኑ ቀይሩ ያለበለዚያ ትልቅ ዘመቻ ነው የምንከፍትባችሁ
So bitful so nice
ቆንጅዬ ❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤ you are so beautiful
Remove what’s written on description
You’re beautiful doesn’t matter what colour you have you’re beautiful Ethiopian❤❤❤
ስማ አንተ ዥልጥ እንግዳ ስትጋብዙ comfort አይሰማኝም ባለችህ ነገር ላይ ለምንድነው የምትጠቅሰው የሰዎችን privacy ጠብቁ እንጂ😡😡😡😡
She is like Omo sangare
EBC የልጅቷን privacy የማትጠብቁላት ከሆነ ዋ በ TikTok ወጥተን ስማችሁን ነው የምንቦጭቀው ዋ ሯ
ባርቾ ማለት ቀይም ይሁን ጥቁር የሚስብ ነገር ላለው ሴትም ወንድም ይባላል የፍቅር ቃል ነው ።”ባርቾ”
EBS this is rude. Why you invade people privacy. That's stupid!!!
❤❤❤
በይፋ ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ እጅግ ጨዋ ነች። ልጅቷን ድጋሚ ስትደውልልህ በዛ ደረጃ አውርተሃት ከሆነ በጣም ያሳዝናል።
ከባድ ነው ሮፍናን አይቼ ብመጣ ሳቷን ሮፍናን አገኛሁዋት ሙዚቃ ጥሩ ባይሆንም ገጣሪሽን አስቀድመሽ በርቺ እህት
Remove it, የሰዉ መበተን አትጣሱ.
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
❤የሮፊን ፎቶ አይቼ ነዉ ስበር የመጣሁት😊
እኔም ተደፍቼ ነበር😂😂😂😂
Me to
ኮቴሽን አገኘሽዉ ሲል 😂😂😂 ማንነትሽንአገኘሽዉ ቢለዉ ጥሩ ነበር
Betam balege neh ateykegne yalechihin lemin teyekat shame on you
Ebs should be cancelled
🔥🔥 , ye hagere lij from hamer.❤❤🙏🪄
እባክዎን @Iri Di ስለዚህ ቪዲዮ መግለጫ ምን እንዳለች በTikTok ላይ ኣዩ። ኢቢኤስ (ጌታሁን) አመኔታዋን ከድቷት ምኞቷን ignore አሉ። እንዴት ያለ ነውር ነው!