Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወአለይኩም ሰላም ልክ ብለሻል የኔውዲ ርግፍ አርጎ መተውነው እኔ እዴፈለጉት ይሁንልኝ ማለት በሸታ ነው ከረፈዴ ቢሆንም ዝም ብየ እርግፍ አርጌ ትቸ ሰላሜን አግኝቻለሁ አልሀምዱሊላ ሁሉንም ባለበት መቀበል ኩን ፈየኩን እኔ ዛሬን ሳልኖር ለነገ ማሰብ ጥሩ አይደለም ዛሬን ዴሰተኛ ሁኖ መኖር ነው ዲገት ሞት በበዛበት አለም አልሀምዱሊላ ጤነኛ ሰለሆን እያመሰገን እንኑር እህቶቸ አብሶ በሰዴት ያለላችሁ ራሳችሁን ጠብቁ አብሸሩ
በትክክል ጀዛኪ አላህ ኸይርን🎉❤
@@mkeya123 ወያኪ የኔ ውዲ
❤❤❤❤❤
።
ልክ ነሽ እህቴ ለአላህ ብቻ መናገር በቂ ነው ለሰው በተናገርሽ ቁጥር ይርቁሻል አልሃምዱሊላህ አላህ ብቻ በቂዬ ነው ሰዎች ለራሳቸው ራሱ ብቁ አይደሉም መፍትሄው ሰላት እየሰገዱ ዱአ ብቻ በቂ ነው
ኒቃብ ያምርብሻል ውዴ ካለፈው ሂወቴ ተምሬ አሁን ጠካራ ሆኛለሁ🌹👍
ውደ እህቶቼ እስኪ ዱአ አደርጉልኝ እህቴ ምጥ ላይ ናት በስላም እንደትዉልድ ያረቢ
አላህ በሰላም ያገላግልልሸ አብሸራ ዶአ አርጊ
አላሁሙ ሰኽር ለሀ ያከሪም
ተገላገለች?
@@baytaworwatube4556 አወ ውዴ አልሀምዱሊላህ የወንድልጅ እናት ሆነች በስላም ወለደች
@@የኔመንገድ-የ9ዐ አልሀምዱሊላህ
እኔም አሁን ላይ ዝም ብየ መኖር እየሞከርኩኝ ነው ምንም ነገር አይቸ አላልፍም ነበር አሁን እሞክራለሁ ስናደድ በጣም ጨጋራየ ያመኛል
እህትወዲሞቼበዱአችሁእገዙኝትልቅሀጃአለኝ😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ
ካሰብሽበላይ አላህየ ያሳካልሽ እህቴ
አይዞሽ
አህለን ሰሙዬ እህቴ ልክ በአካል እዴማነኛት እህቴ ያህል ነው የሚመስለኝ❤❤❤
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁሀስቡን አላህ ወነኢመል ወኪል ይች አለም ፈተናዋ ከባድ ነው አላህ በጥበቡ በሶብር የምናልፍበት ኢማን ይስጠን ይታመናሉ ያልናቸው አይታመኑ ጥሩ ናቸው ያልናቸው ክፋታቸው መስዋት የከፈልንላቸው ምንም መስዋት እንዳልከፈልን በነሱ ቸልተኝነት ልፋታችን ከንቱ አረ ስንቱ ብቻ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ
Exactly ❤
ጀዛኪላህ ኸይር ማማየ የውስጤን ነው ያወራሽው አትጥፊ ቶቶሎ ነይልኝ እኛም እንወድሻለን
ማሻአላህ
አሁን እያሳለፍኩት ያለሁት ነገር😢😢😢😢ያኢላሂ አግዘኝ ደክሞኛል ወላሂ ውስጡ ሌላ ውጩ ሌላ ሆነ እፍፍፍፍ
አብሺሪ እኔም ነኝ ግን ሁሉንም ለመተው እየሞከርኩ ነው ለራሳችን እንሁን
❤❤❤ማሻአላህእህት
mashaallah
እኔ ባሌን ሙቸነዉ የምወደዉ የዘልአለም ምኞቴ ከእሱጋ መኖርነዉ በአሏህ ፍቃድ በጣም የዋህና በቤተሰቦቸ የተወደደልጂነዉ አሁን እኔ ስለድኔ ሳቅ አቂዳዉን በጣም ጠላሁት አሁን ጪንቅ ብሎኛል ምን እደምወስን አሏህ ለኔ የተሻለዉን ይምረጥልኝ
ልክክነሽ ወዷ አላህ ይጠብቅሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሙ ማኢዳ የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ
ትክክል ሰሙቲ ኡም ማኢዳህ
ትክክል
SAW SAW💐💐💐💐💐
Jezakillhu kayirani samu
ውዴ አህለን ብያለሁ ወላሂ ልክ ነሽ እኔም እንዳንች ነበርኩ ግን ዛሬላይ ደስተኛ ነኝ እያልሽ ያለው ነገር መተግበር ስጀምር እናማ ነገሮችን አይቶ እንዳላየና ሰምቶ እንዳልሰማ መኖር መታደል ነው እኔ የጠቀመኝ የነብዩ ሙሀመድ አለ ይህ ሰላም ሀዲስ ነው ውዶቼ የምንማረውን እና የምንሰማውን ሀዲስ ብንተገብረው ወርላሂ ሰላማዊ ህይወት መኖር እንጀምራለን❤❤❤
ትክክልናሸ,ያኬራ,እህቴ❤❤❤
አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው ያወራሺልኝ ሀቢቢቲ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 ብቻ ደክሞኛል
በጣምድክምብሎኛልሥደትአሥራአድአመቴምንምየለኝምዉሥጤበሀሣብየተሞላነዉ
@@ወሎየ-ፈ7ሠ እኔም 12 አመቴ አብሸራ ውዴ ዋናው ጤናነው
@@ወሎየ-ፈ7ሠ አብሽሪ የኔ እህት ሁላችንም ነን 😭
እሺዉድ
ልዩ,ዋሌይኩም,አሰላም,ወረህመቱላሂ,ወበረካቱሁ❤❤❤
ወለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እምጠይቅሺ ጥያቄ ብዙ ግዜ ሳኡዲ ላይ ባለትዳር ሚስት ለባላ ብዙ መሰዋት የምከፍል ሚስት ትገፋለች ቤቴ ቤት ስትል እሱ ሌላ ያገባበታል ለምን ነው ለትዳሬ እያለች የምትገፋዝ
ትለያለሽኮ❤
አቤት ለካ ሁሉም እኝኝኝኝኝ የሚልበት እሮሮዉ ነፍ ነው እኒ ብቻ አይደለሁም ።
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አወን እህት አሚን🤲
እህህህህህ እስኪ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር ያርብ
አላህ ይጠብቅሽ የኔእህት ❤❤❤
ዋለይኩመት ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ ዉስጥ ያለዉ ነዉ የተናገርሺዉ ጀዛኪአላህ ኸይር❤❤
ሳህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እዉነትነዉ
ዋለይኩም ሰላም ሰሞዬ እደትነሽልኝ ሂቢ ማኢዳዬስ ደናነች ❤
ወአለይኩም ሰላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁአሏህ ይስቱር ሰሙቲ ሂወት ፈታኝ ናት ወላሂ እሆደ የለውን ለማን ተናገሬ ሊረዱኝ እራሴው ላልቅስጂ😢አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
👍👍
ሠሙየ ማሻአላህ
ማሻ አሏህ ቅመም የሆሽ ልጂ🌸🌸🌸 ስወድሽ❤❤
ተጎዲቻለሁ እስቲ ምክርሽ ከአላህ በታች ልባን ቢጠግነው ሰበብ ብትሆኑኝ ሰብ አደረኩሽ
አይዞሺ እህት አላህ ሶብር ይስጥሺ ይስጠን
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
የት ጠፍተሽ ነው ውዴ
መሸለ አለሀ ይጨምሪሊሺ ሀብብት
ዋአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁፐኸበቢበቲ ናፍቀሽን ነበር አህለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ እኔ አይናፍር ነኝ በጣም ማዉራት አልችልም ግን ወስጤ ትዳር ይፈልጋል ምን ማድረግ አለብኝ እድሚዬ በጣም እየሄደ ነው !!
❤❤❤❤❤❤❤
Yaa oktii mafii yalib saw kaa allah wuc☝️bas Alhamduliilaah alaa kulii haal❤❤❤❤❤❤❤
ወአልይኩምሰላምየምውድሽቱቱለነይ
❤❤ As wr wb ❤❤
እንም እንዳቺ ነኝ ዝም አልልም አላህ ያግዚኝ ያግዝሽ
አለህ,ከንቺ,ገር,እህቴ
ሠላም
አህለን ሰሙዬ
ሰሙየአንቺምክሮህስወድልሽየኔውድሀላህይጠብቅሽ❤
❤❤❤❤❤❤
ሰሙየ የትሂደሽነው የኔቆጆ የጠፍሽብን 😢😢😢 ተቆጥተናል😢
😢😢😢😢😢😢
𝚎𝚗𝚍𝚊𝚠 𝚜𝚎𝚠𝚍𝚒𝚜𝚑 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ኒቃቡን የት ላግኘው ማሻ አላህ
የኔውዲ የምር ስወዲሽ ምክሮቺሽ ውስጤናቸዎ
የኔ ዉድ ስወዲሺ እኮ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
❤
አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል እህቴ የውስጤነውያወራሽው
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙ ማኢዳ ሁለየምነይልን አንችንስሰማ ቆምብየእዳስብያረገኛል
😢😢😢😢ያረቢ የአሏህ እስኪ በዳአችህ እሰቡኝ 😢😢😢
እስኪ እንደኔ በጓደኛው ልቡ የተሰበረ በጣም በምትወዷት ጓደኛ ብዙ ዋጋ የከፈላችሁላት ጓደኛ የሚለውን ቃል በጣም ጠላሁት
18አመት አብረን አድገን የትናትናው ጅሙአ ልቤ ን ተሰበረ
@@fatimaa615 አብሽሪ ፋፊ ጉደኛ እንጂ ጓደኛ የለም በዚህ ዘመን
አለህ,አቂደችን,ያስተከክልን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ህ ያአላህ አች ልጁ ብቻ አልሀምደለላህ ብቻ
ወነትሺን ነው
የኔ ነው እእ በሽተኛ ሆንክ ጠባየ ቀይይር ነው ያለ
ለአላህብየእወድሻለሁ የኔቆንጆ 💋
As wr wb ❤❤❤
ሥልክሽ
እደው ስፈልግሽስትዜየ
ይህ ስው የት ይገኛል😢 وأنت ياالله تكفي ني
አህሌን የማኢዳ እናት
ጥፋሺን ውድ ናፍቀሺኝል በዱቃችሁ አትርሡኝ በቅርብ ሀገር እገባለሁ እያሉ ነው የስድተኝ ዱቃ የድርሳል አድራ በዱቃችሁ አትርሡኝ
ችግሬን ለአላህ ብቻ የምናገረው
የኔ ውድ ሳይሽ እንዴት ደስዳለኝ ብታይ ወላሂ ሁቢ ተሎ ተሎ ብቅ በይ ሀያቲ ❤
😢😢😢😢😢😢😢😢
ምክርሸ ይመቸኛል ግን ጅልባብ የት ደርሰ አጣልሻለሁ ብለሸኝ ነበር
እሮ ኒቃምሽ አምሮኛል አስመጭልኝ ኡኡኡኡ
Cghru yelem Allah bicha bekiya newu welahi betam sikefagn segja aleksalehu keza kelel yegnal😢
ዎአለይኩም ሠላም እህት ደምሪኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ ውድ እህቶቼ እንደማመር በቅንነት ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን የእረፍት እንጀራ አላህ ይወፍቀን
Walahi ihite ahunisi dakamaang lamani lamakir biye sasibi baxam yicaqangali
እስኪ እርጉዝነኝ ዱአ አርጉልኝ😢
እሽ
wa wr wb የኔ ዉድ በአላህ ላወራሽ እፈልጋለሁ በዉስጥ በአላህ መልሽልኝ ሰአለት ካለሽ!!!!!
ምክርሽደስይላልቀጥይበት
ዱባይነኝኒቃብአፈልጋለሁቁጥርሽንአስቀምጭልኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አህለንን እህት ጠፍተሽ ነበር ሁሌ እከተተልሽ ነበር ምክርሽ ልቤን ያረካኛል ሁሌ ብቅ በይልኝ እናም ቁጥርሽን አግኝቼ በህዎቴ ጉዳይ ቢያመክርሽ የበለጠ ደስስ ይለኛል አድራሸዋን ምታቁ አገናኙኝ
እስኪአትጥፊምንውዶ
1097
9176
Yani qonjo shikuran mikirochishi sexemu walahi
Due,a arigulingi
❤❤❤❤
ወአለይኩም ሰላም ልክ ብለሻል የኔውዲ ርግፍ አርጎ መተውነው እኔ እዴፈለጉት ይሁንልኝ ማለት በሸታ ነው ከረፈዴ ቢሆንም ዝም ብየ እርግፍ አርጌ ትቸ ሰላሜን አግኝቻለሁ አልሀምዱሊላ ሁሉንም ባለበት መቀበል ኩን ፈየኩን እኔ ዛሬን ሳልኖር ለነገ ማሰብ ጥሩ አይደለም ዛሬን ዴሰተኛ ሁኖ መኖር ነው ዲገት ሞት በበዛበት አለም አልሀምዱሊላ ጤነኛ ሰለሆን እያመሰገን እንኑር እህቶቸ አብሶ በሰዴት ያለላችሁ ራሳችሁን ጠብቁ አብሸሩ
በትክክል ጀዛኪ አላህ ኸይርን🎉❤
@@mkeya123 ወያኪ የኔ ውዲ
❤❤❤❤❤
።
ልክ ነሽ እህቴ ለአላህ ብቻ መናገር በቂ ነው ለሰው በተናገርሽ ቁጥር ይርቁሻል አልሃምዱሊላህ አላህ ብቻ በቂዬ ነው ሰዎች ለራሳቸው ራሱ ብቁ አይደሉም መፍትሄው ሰላት እየሰገዱ ዱአ ብቻ በቂ ነው
ኒቃብ ያምርብሻል ውዴ
ካለፈው ሂወቴ ተምሬ አሁን ጠካራ ሆኛለሁ🌹👍
ውደ እህቶቼ እስኪ ዱአ አደርጉልኝ እህቴ ምጥ ላይ ናት በስላም እንደትዉልድ ያረቢ
አላህ በሰላም ያገላግልልሸ አብሸራ ዶአ አርጊ
አላሁሙ ሰኽር ለሀ ያከሪም
ተገላገለች?
@@baytaworwatube4556 አወ ውዴ አልሀምዱሊላህ የወንድልጅ እናት ሆነች በስላም ወለደች
@@የኔመንገድ-የ9ዐ አልሀምዱሊላህ
እኔም አሁን ላይ ዝም ብየ መኖር እየሞከርኩኝ ነው ምንም ነገር አይቸ አላልፍም ነበር አሁን እሞክራለሁ ስናደድ በጣም ጨጋራየ ያመኛል
እህትወዲሞቼበዱአችሁእገዙኝትልቅሀጃአለኝ😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ
ካሰብሽበላይ አላህየ ያሳካልሽ እህቴ
አይዞሽ
አህለን ሰሙዬ እህቴ ልክ በአካል እዴማነኛት እህቴ ያህል ነው የሚመስለኝ❤❤❤
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ሀስቡን አላህ ወነኢመል ወኪል ይች አለም ፈተናዋ ከባድ ነው አላህ በጥበቡ በሶብር የምናልፍበት ኢማን ይስጠን
ይታመናሉ ያልናቸው አይታመኑ
ጥሩ ናቸው ያልናቸው ክፋታቸው
መስዋት የከፈልንላቸው ምንም መስዋት እንዳልከፈልን በነሱ ቸልተኝነት ልፋታችን ከንቱ አረ ስንቱ ብቻ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ
Exactly ❤
ጀዛኪላህ ኸይር ማማየ የውስጤን ነው ያወራሽው አትጥፊ ቶቶሎ ነይልኝ እኛም እንወድሻለን
ማሻአላህ
አሁን እያሳለፍኩት ያለሁት ነገር😢😢😢😢ያኢላሂ አግዘኝ ደክሞኛል ወላሂ ውስጡ ሌላ ውጩ ሌላ ሆነ እፍፍፍፍ
አብሺሪ እኔም ነኝ ግን ሁሉንም ለመተው እየሞከርኩ ነው ለራሳችን እንሁን
❤❤❤ማሻአላህእህት
mashaallah
እኔ ባሌን ሙቸነዉ የምወደዉ የዘልአለም ምኞቴ ከእሱጋ መኖርነዉ በአሏህ ፍቃድ በጣም የዋህና በቤተሰቦቸ የተወደደልጂነዉ አሁን እኔ ስለድኔ ሳቅ አቂዳዉን በጣም ጠላሁት አሁን ጪንቅ ብሎኛል ምን እደምወስን አሏህ ለኔ የተሻለዉን ይምረጥልኝ
ልክክነሽ ወዷ አላህ ይጠብቅሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሙ ማኢዳ የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ
ትክክል ሰሙቲ ኡም ማኢዳህ
ትክክል
SAW SAW💐💐💐💐💐
Jezakillhu kayirani samu
ውዴ አህለን ብያለሁ ወላሂ ልክ ነሽ እኔም እንዳንች ነበርኩ ግን ዛሬላይ ደስተኛ ነኝ እያልሽ ያለው ነገር መተግበር ስጀምር እናማ ነገሮችን አይቶ እንዳላየና ሰምቶ እንዳልሰማ መኖር መታደል ነው እኔ የጠቀመኝ የነብዩ ሙሀመድ አለ ይህ ሰላም ሀዲስ ነው ውዶቼ የምንማረውን እና የምንሰማውን ሀዲስ ብንተገብረው ወርላሂ ሰላማዊ ህይወት መኖር እንጀምራለን❤❤❤
ትክክልናሸ,ያኬራ,እህቴ❤❤❤
አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው ያወራሺልኝ ሀቢቢቲ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 ብቻ ደክሞኛል
በጣምድክምብሎኛልሥደትአሥራአድአመቴምንምየለኝምዉሥጤበሀሣብየተሞላነዉ
@@ወሎየ-ፈ7ሠ እኔም 12 አመቴ አብሸራ ውዴ ዋናው ጤናነው
@@ወሎየ-ፈ7ሠ አብሽሪ የኔ እህት ሁላችንም ነን 😭
እሺዉድ
ልዩ,ዋሌይኩም,አሰላም,ወረህመቱላሂ,ወበረካቱሁ❤❤❤
ወለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እምጠይቅሺ ጥያቄ ብዙ ግዜ ሳኡዲ ላይ ባለትዳር ሚስት ለባላ ብዙ መሰዋት የምከፍል ሚስት ትገፋለች ቤቴ ቤት ስትል እሱ ሌላ ያገባበታል ለምን ነው ለትዳሬ እያለች የምትገፋዝ
ትለያለሽኮ❤
አቤት ለካ ሁሉም እኝኝኝኝኝ የሚልበት እሮሮዉ ነፍ ነው እኒ ብቻ አይደለሁም ።
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አወን እህት አሚን🤲
እህህህህህ እስኪ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር ያርብ
አላህ ይጠብቅሽ የኔእህት ❤❤❤
ዋለይኩመት ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ ዉስጥ ያለዉ ነዉ የተናገርሺዉ ጀዛኪአላህ ኸይር❤❤
ሳህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እዉነትነዉ
ዋለይኩም ሰላም ሰሞዬ እደትነሽልኝ ሂቢ ማኢዳዬስ ደናነች ❤
ወአለይኩም ሰላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
አሏህ ይስቱር ሰሙቲ ሂወት ፈታኝ ናት ወላሂ እሆደ የለውን ለማን ተናገሬ ሊረዱኝ እራሴው ላልቅስጂ😢አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
👍👍
ሠሙየ ማሻአላህ
ማሻ አሏህ ቅመም የሆሽ ልጂ🌸🌸🌸 ስወድሽ❤❤
ተጎዲቻለሁ እስቲ ምክርሽ ከአላህ በታች ልባን ቢጠግነው ሰበብ ብትሆኑኝ ሰብ አደረኩሽ
አይዞሺ እህት አላህ ሶብር ይስጥሺ ይስጠን
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
የት ጠፍተሽ ነው ውዴ
መሸለ አለሀ ይጨምሪሊሺ ሀብብት
ዋአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁፐኸበቢበቲ ናፍቀሽን ነበር አህለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ እኔ አይናፍር ነኝ በጣም ማዉራት አልችልም ግን ወስጤ ትዳር ይፈልጋል ምን ማድረግ አለብኝ እድሚዬ በጣም እየሄደ ነው !!
❤❤❤❤❤❤❤
Yaa oktii mafii yalib saw kaa allah wuc☝️bas Alhamduliilaah alaa kulii haal❤❤❤❤❤❤❤
ወአልይኩምሰላምየምውድሽቱቱለነይ
❤❤ As wr wb ❤❤
እንም እንዳቺ ነኝ ዝም አልልም አላህ ያግዚኝ ያግዝሽ
አለህ,ከንቺ,ገር,እህቴ
ሠላም
አህለን ሰሙዬ
ሰሙየአንቺምክሮህስወድልሽየኔውድሀላህይጠብቅሽ❤
❤❤❤❤❤❤
ሰሙየ የትሂደሽነው የኔቆጆ የጠፍሽብን 😢😢😢 ተቆጥተናል😢
😢😢😢😢😢😢
𝚎𝚗𝚍𝚊𝚠 𝚜𝚎𝚠𝚍𝚒𝚜𝚑 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ኒቃቡን የት ላግኘው ማሻ አላህ
የኔውዲ የምር ስወዲሽ ምክሮቺሽ ውስጤናቸዎ
የኔ ዉድ ስወዲሺ እኮ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
❤
አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል እህቴ የውስጤነውያወራሽው
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙ ማኢዳ ሁለየምነይልን አንችንስሰማ ቆምብየእዳስብያረገኛል
😢😢😢😢ያረቢ የአሏህ እስኪ በዳአችህ እሰቡኝ 😢😢😢
እስኪ እንደኔ በጓደኛው ልቡ የተሰበረ በጣም በምትወዷት ጓደኛ ብዙ ዋጋ የከፈላችሁላት ጓደኛ የሚለውን ቃል በጣም ጠላሁት
18አመት አብረን አድገን የትናትናው ጅሙአ ልቤ ን ተሰበረ
@@fatimaa615
አብሽሪ ፋፊ ጉደኛ እንጂ ጓደኛ የለም በዚህ ዘመን