f29

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 399

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ

    ሰሙየ በጣም ጠንካራልጂ ነሽ ወላሂ እና እኔም ባች ትምህርት በራስ መተማመን እራሴን መሆን እዳለብኚ ምንግዜም ከልቤ የማይወጣ ምክር ስለሰጠሽኚ በጣም አመሰግናለሁ የኔጀግና

    • @Naeema-c9w
      @Naeema-c9w Рік тому

      ቴሌጂራም የላትም እንዴ ግን

  • @alialhabsha3803
    @alialhabsha3803 4 роки тому +21

    እውነት በትክክል ገልፃሽናል ወንዶችን

  • @Bintmahmud-y5k
    @Bintmahmud-y5k 4 роки тому +5

    ትክክል ወላሂ ጀዛኪላሁ ኸይረን የኔ እህት ያንቺን አይነት አመለካከት ያላት ናት ሀቂቃ ጀግናና ቆራጥናት ሀታ ባል ሲመጣላት እንደት ናት ሲባሉ ዎሽተህ እንዳቀርባት እሷ በጣም ቆራጥናት ነው የሚሉዎት ጀዛኪላህ ጥሩ ምክር ነው

  • @fatimayutub1852
    @fatimayutub1852 4 роки тому +13

    ልክ ነሽ እህት በራስ እደመተማመን ደስ እሚል ነገር የለም

  • @hayuuseid730
    @hayuuseid730 4 роки тому +7

    ወላሂ እህቴ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው እኔ ለምን አትደውልም እያልኩ እየጨቀጨኩት ነበር እና ለማስተካከል እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ

  • @ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ
    @ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ 4 роки тому +61

    የኔ ቆጅ ምክርሽ እኮ ማር ነች ሲቀጥል ደሞ ኮሚቶች እሰኪ ዝምም በሉ ባአላህ ኒቃብሽን ምናምን ውይ አቃጠላችሁኝ ከምር ጎበዝ ጀግና አቦ ይመችሽ ሺ አመት እሙዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽ

    • @አኔአፈልገ
      @አኔአፈልገ 4 роки тому +1

      ማሻላ ጀዛክ አላህ ኸይርን ሀቢቢቲ

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 4 роки тому

      @@አኔአፈልገ ደምሪኝ

    • @zenatz7137
      @zenatz7137 4 роки тому

      የኔውዴ ወላሂ በጣም ነወ የምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ

    • @ቅድሚያለተዉሂድ-ወ1ጘ
      @ቅድሚያለተዉሂድ-ወ1ጘ 3 роки тому +3

      እያበረታታሻት ነዉ በበለጥ ዝቅ እንድታዴርገዉ ከወደድሻት አንችም መምከር ነዉ እ ኒቃብ አለባበሳችንን የወረደ የምናዴርገዉ ለምንድን ነዉ የወዴዴ ሠዉ እህቱ ከተሳሳተች ይመክራል አንች ወደድሻትና ኒቃቧ አትበሉ ትያለሽ የእማየም ልጅ ትሁን ምንም ብወዳት ኒቃቧን በአግባቡ ካለበሠች መናገሬ አይቀሬ ነዉ ሠዉን ሳይሆን አሏህን እንፍራ

    • @ቅድሚያለተዉሂድ-ወ1ጘ
      @ቅድሚያለተዉሂድ-ወ1ጘ 3 роки тому +2

      እንድህ የምትሉት የኒቃብ ክብር የሌላችሁ ትሆናላችሁ ኒቃብ አለባበሡ ካልተስተካከለ አንድት እህት ከምኑ ላይ ነዉ ኒቃቢስትነቷ ???

  • @aminatmohammed5726
    @aminatmohammed5726 4 роки тому +2

    ኡኽቲፊላህ ጀዛከላህኸይረን የምታነሸዉ ምክር በጣም አስፈላጊና ወሳኝ ነዉ አላህ ይጨምርልሽ

  • @mekeyayoutube1533
    @mekeyayoutube1533 4 роки тому +8

    አንቺን የምትመክሪውን ምክር ስሰማ ተስፋ ይኖረኛል እኔ ብዙ ግዜ ሰውን ገፍቶኝ አሉኝ ያልኳቸው ሰው ሁሉ ይረቁኛል በአሁን ሰአት በጣም ደክሞኝ ትቸዋለሁ

  • @ሀያትያአላህበሪያ
    @ሀያትያአላህበሪያ 4 роки тому +3

    ቃጥይ በሪች ጥሩ ሚክሪ ነው ሴትልጂ ስፋልጎወት እንጂ እራሱወ ስትፋልጊ እራሱወን እያወራዳች ነው 👉በዝሂ ጊዜ ወንዶች ሚንእያሉ ነው ቢቻ እንኑሪ እንጂ ሴትነ ቢሪ ይመጣል እድሜ ለአራቢ ሀጋሪ ይለሉ እሂ ያሚሆንው በራሰችን ሲራነው

  • @citi3456
    @citi3456 2 місяці тому

    የኔ እህት የኔ አስተዋይ. ጀዛከአላህ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡምያስሚን
    @ኡምያስሚን 4 роки тому +47

    እህቶች ዱአ እድርጉልኝ ወላሂ ልቤ ደምቷን ደካማ ነኝ አላህ ቅዋውን ይስጥሽ በሉኝ እምወደው ባሌ ፈታኝ። ያሁን ዘመን ወዶች እብዛሀኛወች ጠካራ ትዳር ፈላጊዋን ሴት አይወዱም። ልክስክሷን ነው እሚወዱ

    • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
      @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 4 роки тому +6

      አይዞሽ ሀቢበቲ አላህ አለ እኔም ያችው ቢጤነኚ ባሌ ነበር እየጠላሁት ነበር ያገባሁ አሁንግን ሲልከሰከስ ትልቅ ስህተትውስጥ ገብቶል ግን አልፈታም ብሎነው ያስቸገረኚ አላህ ከተበዳዮችነው እና በዱአችን እንበርታ አይዞሽ

    • @Tube-bq4qc
      @Tube-bq4qc 4 роки тому +4

      አይዞሽ እህት አሏህ ከሱ የተሻለውን ይስጥሽ

    • @ስለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ
      @ስለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ 4 роки тому +2

      አብሽሪ እህት አላህ ለኸይሩ ነው ከሱ የተሻለውን ይወፍቅሽ

    • @Zamzam-kt9yk
      @Zamzam-kt9yk 4 роки тому +1

      አብሺሪ እህት አላህ የተሻለውን ይወፍቅሺ

    • @ዜድ-ዠ8ሸ
      @ዜድ-ዠ8ሸ 4 роки тому +1

      አላህሰብሩንይስጥሽ።የተሻለዉንይተካሽ

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 3 роки тому +3

    እዚህ ቤት ላይኩ ዛሬ አስደስቶኛል ሳየው ይልመድባችሁ ማሻአላህ.
    💜

  • @medinayemammedinayemam
    @medinayemammedinayemam Місяць тому

    የት ነበርኩ እስከዛሪ እንድህ አይነት እህት እያለን😢 ጀዛኬላህ ኸይር እህቴ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኚ

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf 7 місяців тому

    የእህትነት ጥግ ያሳያሽ እህቴ ሱሴ❤

  • @ቅድሚያለተውሁድ
    @ቅድሚያለተውሁድ 4 роки тому +13

    በጌታየ ይሁንብኝ ኒቃብሽ ከሸሪዓው የወጣ ነው።አንደበትሽ ወንዶችን ፈታኝ ነው።አልፎም ሴት ልጅ በሚድያ ወጥታ ሀድስ መናገር አልተፈቀደላትም።እንኳንስ መናገር ቀርቶ ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም እንኳን ሴት ልጅ ርቀን እድንወጣም አልተፈቀደልንም ኢላ ሸርጥ ካሟላሽ ቢሆን እንጅ።ለማንኛውም ከካሜራ ጀርባ ሁነሽ እህቶችሽን ምከሪን ።እኛስ ከአንች ምን መማር አለብን ልብ በይ በሰፈርሽ ከጎረቤትሽ ያሉ ጃሂሎችን ቦታ ሰጥተሽ አስረጃቸው።በሚድያ የማይጮህ የማያስተምር የለም።።።ትረጅኛለሽ ብየ አስባለሁ
    አፉወን

    • @endrisasefa828
      @endrisasefa828 Рік тому +1

      ወላሂ ትክክል እንዚህ የዪቱብ ብር ፈላጊ ነችዉ ማማዬ

    • @fathmafathma9034
      @fathmafathma9034 Рік тому +1

      ወላሂ በጣም ትክክል ሲጀመር ሚድያ ላይ የሚወጡት አዱኒያ ፍለጋ ሆኖ አንጂ ለአላህ ብላ ቢሆንማ በአካባቢዋ ያሉ ሴቶችን ማስተማር ትችል ነበር

  • @NeimaNesredin-xo2lm
    @NeimaNesredin-xo2lm Місяць тому

    ምንም አልልሽም በረካ ሁኚ❤

  • @aflafl8847
    @aflafl8847 4 роки тому

    ትክክል ሀያት ጀዛክ አለሁ ከይራን

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض 6 місяців тому

    ኡሙ ማኢዳህ ሁሌ ስወድሽ ልኑር አላህ ሷሊህ ሴት ያድርገኝ ሷሊሁንም ይወፍቀን

  • @nasmar3481
    @nasmar3481 4 роки тому +1

    ያረብ እራሳችንን ተቀብለን በራሰ ምንተማመን ያድርገን ጀዛክአላህ ሰሙቲ😘💞👏

  • @lubabahassan7784
    @lubabahassan7784 4 роки тому

    የኔ ጣፍጭ ሰሞየ ብዙ ትምርት ወስጃለሁ ካች ሁሌም ነው እማዳምጥሽ ጀዛከላህ ህይር

  • @Eyou12
    @Eyou12 4 місяці тому

    ደጋግሜ በሰማሁት ቁጥር የማይሰለቸኝ ምክር እወድሻለው የኔ እህት ሁሌ ትዝ ትይኛለሽ ምክርሽ ከእምሮየ አይጠፋም🥰

  • @amm4537
    @amm4537 4 роки тому

    ጀዛኪሏ እህቴ

  • @حايةاحمد
    @حايةاحمد Рік тому +1

    አሠላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዷ እህቴ በጣም እወድሻለሁ ምክርሺንኮ ብሠማዉ ብሠማዉ ወላሂ አልጠግበዉ አልኩኝ ጀዛኪ አላህኸይር❤❤

  • @fይሁንለበጎነው
    @fይሁንለበጎነው 2 роки тому

    የኔ ልዪ ትክክል ብለሻል ጠንክሪልኝኝ

  • @samraades6172
    @samraades6172 3 роки тому

    በትክክል እኔም እንዴዚህነው እም ሰብ ው ማማዬ በጣምአ።አሪፍነው

  • @ሙንተሀ
    @ሙንተሀ 6 місяців тому

    ጀዛካ አህ❤❤

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 4 роки тому

    ጀዛኪሏሁ ኸይር

  • @اميناتداود
    @اميناتداود 3 роки тому

    መሻአላህ ጀዛከሎህ ሀይር

  • @rayhanarayhana6984
    @rayhanarayhana6984 4 роки тому +10

    ሚድያ ላይ መውጣቱ አግባብ ነውን ቆይ መሻይሆቻን ኡስታዞቻችን እየመከሩን የለ ሴት እኮ አደለም ሰውነትዋ ድምፃችንም ፈታኝ ነው ።

  • @fatumabute615
    @fatumabute615 4 роки тому +1

    ጀዛከ አላህ ኸይር እህቴ ኑሪልኝ

  • @መክያወሎየዋ-አ9ጨ

    በትክክል🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያአላህስወድሽአላህይጠብቅሽየኔጀግና እህት👏👏

  • @ስአዲእብራሂም
    @ስአዲእብራሂም 4 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤ በትክክል እህቴ

  • @alquaal8731
    @alquaal8731 5 місяців тому

    ጀዛከላህ የኔውድ

  • @omkewlet5279
    @omkewlet5279 4 роки тому +12

    የኔ ቆንጆ በትክክል ገልጠሻቸዋል💕💕 ❤❤❤❤❤❤

  • @محمدزينل-ب1ث
    @محمدزينل-ب1ث 3 роки тому

    አላህ ይጨምረልሺ ጄዛኪላሁ ኸይረን

  • @fhathimabegum8647
    @fhathimabegum8647 4 роки тому

    ሹክረን እህቴ በጣም ምርጥ ምክር ነው

  • @አብዱረህማንሰለምቴው

    ጀዛሽ አላህ ኸይረን ዉድእህቴ

  • @ሙናዩቱብ5
    @ሙናዩቱብ5 4 роки тому

    የኔ ወድ ጀዛኪ አላሁ ኸይረን

  • @MmMm-l8g
    @MmMm-l8g 14 днів тому

    ወላሒትክክልነሽይኔውድ❤❤❤❤

  • @ኢማንቆንጆ
    @ኢማንቆንጆ 4 роки тому

    ሁሉንም ቪድወዎች እያየሁ ላይክ እያረኩ ነው እህት ማሻ አላህ ደስ ይላል ምክርሽ ለኔ በጣም ተመችቶኛል ምክርሽ አባባልሽ ሁሉም ነገርሽ ማራኪ ነው አላህ ይጨምርልሽ 🌹😘

  • @ኡሙአዩብ-ረ7ጰ
    @ኡሙአዩብ-ረ7ጰ 2 роки тому +1

    አላህ ይጠብቅሸ እህቴዋ እኔመችም ደቆሮነኝ መቸም ተምሬ አይገባኝ አረ በአላህ ዱቃ አረጉልኝ

  • @ሀዩነኝከቦረናገነቴ
    @ሀዩነኝከቦረናገነቴ 4 роки тому +1

    የኔ ጀግና የኔልዪ እህት ጀዛኩም አላህ ኸይራን ፈዱኒያ ወላአኼራሽን ያስመቺስ የብዙ እህቶቺ አረዐያ ነሽ ወላሂ ምክርሽ ሁሉ ተስፋ ሰጪ ነው

  • @ዙዙኢንድሪስ
    @ዙዙኢንድሪስ 4 роки тому

    ጀዛኪላህ ኸይር

  • @habibaaseen1499
    @habibaaseen1499 4 роки тому

    ትክክል ነሺ እህት ምክርሽ በጣም ያጠነክራል በርቺ

  • @minayatalquran4395
    @minayatalquran4395 4 роки тому

    ማሽአላህ ውዴ ጀዛኪላህ ከይር በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሽን

  • @zahraabdulbasit1862
    @zahraabdulbasit1862 3 роки тому

    የኔ ውድ ጀዛኪላህ ዛሬነው ዪቱፕሽን ያገኘውት ሙሉ መስፈርት አሟልቻለው በርቺ

  • @Abdo-wr7gp
    @Abdo-wr7gp 4 роки тому +1

    ማሻአሏህ ብዙ ትምህርት ወሰድኩ በመጠኑም ቢሆን የተጎዳሁ ልጂ ነኝ

  • @ivbivb7557
    @ivbivb7557 3 роки тому

    በትክክል ሃቢብቲ

  • @አባቴንናፋቂዜድ
    @አባቴንናፋቂዜድ 4 роки тому

    ያኦክቲል ጋሊ ጀዛከላኸይር ምርጥ አሥተማሪ ቆይታነበረ ያደረግሺልን
    1)አንድሠው አባቱ ወይም ወንድሞቹ እሡሥ ውሥጥ የገብ ቢመከሩ ቢዘከሩ ፈጹሞ የማይሠሙ ይባሥብሎ መጠጥ ሥነሣባቸው ያነሣባቸውን ሠው የሚጠሉ ሠወች አሉ እነዚህንሠወች በምንመልኩ መታደግ እንችላለን ለማሥተማር ብለን ብናኮረፍቸው አግባብነው ብለሺ ታሥቢለሺ በዚህነጥብላይ የምታቂውን አካፍሊን ጀዛኩምላኸይር

  • @fathumasaid1007
    @fathumasaid1007 4 роки тому

    ጀዛኩላህ እህት ጥሩ ምክር ነዉ

  • @SilaSila-pw1mu
    @SilaSila-pw1mu 5 місяців тому

    ሹክረን የኔ እህት

  • @ነስሪንፔጅ
    @ነስሪንፔጅ 4 роки тому +1

    መሽአለህ አሪፍ ምክር ነው ማም ቀጢይበት

  • @seadi9207
    @seadi9207 4 роки тому +1

    በትክክል እህቴ

  • @Eyou653
    @Eyou653 11 місяців тому

    እፍፍ ደስ ስቲ ❤ በራሴ በጣም ነው የምተማመነው💪

  • @halemhmohammed6094
    @halemhmohammed6094 4 роки тому

    ጀዛኪ አላሁኸይር

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ወላሂ ከሚገባው በላይ እወደዋለሁ ግን ብሞት እወድሀለሁ አልልህም ብየው ታላልሽኝማ ብሎ ህደ ከዛ ዝም አልኩው አልደውል አልፅፍ ከዛ ቆይቶ መጣነ ልዩ ሴት ነሽ አለ አወን እቅድነ ፕላን አውጥቸ ከህልሜጋር ነው ወደፈት አልኩውት ከምፍልገው በላይ ስኬታማ ሴት ሁኘለሁ

  • @heykuheyku4848
    @heykuheyku4848 4 роки тому

    ትክክል ማማዬ

  • @الحمدلله-ث3ل7خ
    @الحمدلله-ث3ل7خ 3 роки тому

    በርቺ

  • @fatumasead344
    @fatumasead344 3 роки тому

    አላሕይጨምርልሺ ማማየ

  • @tube2609
    @tube2609 4 роки тому +14

    ወንድ ድሮ ቀረኮ ሰሙዬ ያሁኖቹ ብቻ ብር አሳዱ በያቸው

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 4 роки тому +1

      ታዳ ዱሮ ለምን አላገባሽም? በ 13 አመትሽ

    • @seydaddes9701
      @seydaddes9701 4 роки тому

      ወሪኝወድልይ ከተችሽ በፌት እራስሽን አስተካክይ ጥሩወድ ይገጥማቹሀን ሴቶች

    • @انماعيربي14
      @انماعيربي14 4 роки тому

      @@mewokeltube975 ሀያቲ ያገሬ ልጅ ያኔ ሠፈሬ

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 4 роки тому

      @@انماعيربي14 ደምሪኝ

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 4 роки тому

      @@mewokeltube975 ደምሪኝ

  • @madena1330
    @madena1330 5 місяців тому

    ምክርሺ ጥሩ ነው ሰሞየ ግን ኒቃብሺ በጣም ሰፋ አስተካክሊው በዛ ላይ ድምፆሺን ቀነስ አድርጊው እህት ተፈጥሮሺ ከሆነም አላህ ያስተካክልልሺ
    አንድ ዘመደ አለች በተፈጥሮዋ ድምፆ ወንዶችም ጋር ሆነ ሴት የትም ቦታ ክፍ ያለ ነው ቁርአን ለመቅራት ለማስተማር ጥሩ ነው ግን ሚድያ ምርጫ ውጣቱንም አላምንበት ያው ለብር ተብሎ እንጂ ቢቀርብሺ ጥሩ ነው ዱኒያን በሀላል መንገድ እንፈልግ አላህ ይህድና በስ

  • @አላህወኪልአላህነጃየብልን

    ውዴ አለባብስሽ እንዳመር አለባብስሽን አሳመሪው ውዲ ጉጪሽ የታያል ውዲ ሊላው ጡሩ ነው
    يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
    አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡

    • @kamilatube1026
      @kamilatube1026 4 роки тому

      ግሩብ ካላችሁ አሥገቡኝ

    • @kedjiatwo236
      @kedjiatwo236 4 роки тому

      @@kamilatube1026 የምን ጉሩፕ ነዉ የምትፈልጊዉ

    • @kamilatube1026
      @kamilatube1026 4 роки тому

      እምራቱል ሡሊሀ እሚለው

    • @slmanmhnaa1956
      @slmanmhnaa1956 4 роки тому

      0509148562عخت'دوي'فلغش-نو معر

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 4 роки тому

      @@kamilatube1026 ደምሪኝ

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ማሻአላህ አሌይኪ!

  • @bintAbduAli
    @bintAbduAli Рік тому

    ጀዛከላህ

  • @rozz269
    @rozz269 4 роки тому

    የኔ መካሪ አላህባለሺበት ሰላምሺንያብዛልኚ

  • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት

    ጠንካራ ሴት ወስጥ ናት ወንድ ልጄ ጠንካራ ሰት ይፈራሎ

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 роки тому

    መሻአላህ እህት በርችልን

  • @najahtube7912
    @najahtube7912 4 роки тому +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህታችን ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ እኔም በጣም ፈርቼ ሳላገባ ላረጅነው ባለፈው አግብቼ ልጁ ክሪስታን ነበር አስልሜው ነው ግን ለኔብሎ ሳይሆን ሀይማቱን ፈልጌነው አለኝ ግን ከተጋባን ከ2 ወር በሁዋላ አንችን ፈልጌጅ ሀይማኖቱን ፈልጌ አይደለም አለኝ ከሱና ከአላህ አዱን እድመርጥ ምርጫ ሰጠኝ እኔም ገደልግባ በጌታየ ማንንም አላደራድር አልኩት ወደክርስትና ተመለሰ እናም ሁለተኛ ወዶችን መቅረብ እደጀሀነም እሳት ሆነብኝ ምንትመክሩኛላችሁ

    • @omferah7146
      @omferah7146 4 роки тому

      ጎበዝ ልጇ 👌 አላህ ይሰጥሸል ዱአ አድርጊ ዱኒያ መፈተኛ ነቺ አይዞሸ እንኳን ለኛ ለካፊሮቹም ይሰጣል

  • @elhamyoutubeapp8877
    @elhamyoutubeapp8877 4 роки тому +2

    ውይ በጣም ልብ የሚነካ ትምህርትነው አላህ ይውደድሽ😘😘😘

  • @toybanurya1004
    @toybanurya1004 4 роки тому

    ጀዛከላሃ ከይር እህት አላህ ይጨምርልሽ

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 2 роки тому

    የኔ ዉድ ሰሙየ አላህ ይጂዛሽ

  • @ኒቃቤውበቴክብሬነው

    ትክክል አዩኒ እኛ ራሳችንን ካልሆን ራሳችንን እናስደፍራለን

    • @fafi...9375
      @fafi...9375 3 роки тому

      ልዬ እንስት ብየሻለሁ የኔ አሠል

  • @alialhabsha3803
    @alialhabsha3803 4 роки тому +13

    አላህ ያብጀን ወንዱንም ሴቱንም ወንዱንም

  • @nejatahmed8789
    @nejatahmed8789 4 роки тому

    ማሻ አልላህ ኡክቲይ ይጨምርልሽ

  • @endrisasefa828
    @endrisasefa828 Рік тому

    ጓንቱንም እስተካክሊ እንድጅ ጓንት እንድጅ ባዶ ሱባሀን አላህ

  • @fatimahsaeed5734
    @fatimahsaeed5734 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሱመያ እህቴ መልክቴን አይተሺ እደታልፊኝ ምክርሺ ያሰበልገኝል በምን ላግኝሺ??

  • @TamemahT
    @TamemahT 9 місяців тому

    ጀዛኪ አላህ ኸይር አዲስ ነኝ ለቤትሽ

  • @foziyahussen4430
    @foziyahussen4430 3 роки тому

    ዋልኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁ አህለንየኔውትክክልነሽ ኢንሻአላህ

  • @Naeema-c9w
    @Naeema-c9w Рік тому

    እህት ሀቂቃ ቴሌጂራም ቻናልሽን በጣም ነው የምፈልገው ስፈልግሽ ምክሮችሁ ሁሊ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ

  • @ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ

    ማሻአላህ። ሜክርሽ ጥሩ ነዉ አላህ ኢማን ኢሥጠን ያአላህ እስኪ ንገሪን ፈታዋ ሚጠየቀዉ ጥያቄ አብዛኛዉ ሥለ ትዳር

  • @allahuakber7583
    @allahuakber7583 3 роки тому

    መሸአላ አሏህ ይጨምርልሽ

  • @SmoSemo
    @SmoSemo 2 місяці тому

    ጀግና የኔ እህት

  • @zeybethizeybethi8756
    @zeybethizeybethi8756 3 роки тому

    ጀዛክ አሏህ ለምክርሽ ማሻ አሏህ የኔውድ አሏህ ይጠብቅሽ 👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐👍👍👍👍

  • @miraleb4393
    @miraleb4393 Рік тому

    ከምር ጎበዝ ጀግና የኔ ቆንጆ 💞💞💞🥰🥰🥰👍👍👍💯💯💯💕💕💕🙏🙏🙏

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 4 роки тому +8

    አላህ ሆይ እሄንን ወረርሽኝ ኮሮና ቨይራስ ከ አለም አጥፈልን ያራቢ ረመደን በሰላም በጤና አድርሰን ደርሶም ከሚፆሙት ፆሞውም ከምጠቀሙት አድርን አሚን ያራቢ ውድ እህቶቼ ለረመደን አንድ ወር ቀረው በወር አበበ በወሊድ በተለየዬ ምክንያት ቀደአ ያለበቹ ከወዲው ፁሙ ለመስተወስ ነው አስተውስ ያታ መስተወስ ለሙእሚኖች ይጠቅመል ብሎወል ረሱል ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ያጀመአ ሶሎ አለ ነብይ

    • @zeynebabelay1697
      @zeynebabelay1697 4 роки тому

      ሱለላሁአለይ ወሰለም ኢሸአሏህ እህት ጀዛኪ አሏህ ኸይር

  • @har5156
    @har5156 9 місяців тому

    ወላሂ በርቺ እህት ጥሩ ትልህትነው በውጥ ባገኝሺ ደስ ይለኝ ምክርሺን እሻለሁ

  • @hayuuseid730
    @hayuuseid730 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከ አላህ ኸይር ሀቢብቲ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ አላህ ሷሊህ ያድርገን

  • @ኡሙበክርወሎየዋ
    @ኡሙበክርወሎየዋ 3 роки тому

    ስላም አለይኩም ሱመያየ ስልክሽን አስቸዋውቂኞ

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 3 роки тому +1

    ትክክክክልእህት

  • @mame9821
    @mame9821 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ይጨምርልሽ ምክርሽ በጣም ሃሪፍ ነው ጀዛከላህ

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ

    እስኪሰሙን እንደኔ የሚወዳት ላይክ አድርጉኚ👍😎😎

  • @fatumaahmed2273
    @fatumaahmed2273 3 роки тому

    ማሻ ዓላህ ዋው ድንቅ ነሽ የኔ በርቺ

  • @anshaansha5545
    @anshaansha5545 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ምክር ነው መሻአላህ

  • @susukonjo6341
    @susukonjo6341 4 роки тому +2

    ውነትም ሶሊሀ ያሳለፍነውን ነገር ነው ያወራሽው በጣም የሚመችፕሮግራምነው እኔ በቅርብ ነውየተቀላቀልኩት ግን መሻላህብየ አለሁ

  • @allqua128
    @allqua128 4 роки тому

    ትክክልማሚየ

  • @lubabasulayman6136
    @lubabasulayman6136 4 роки тому +1

    አላህይጨምረለሽ

  • @muleytube2707
    @muleytube2707 2 роки тому

    እሺ

  • @الحمدلله-ث3ل7خ
    @الحمدلله-ث3ل7خ 3 роки тому

    በሠመነው የምንጣቃም አለህ የርገን አንቺንም በታነገርሺው እንዳዛው እንታግብራው።

  • @ራሕመትስደተኛዋ
    @ራሕመትስደተኛዋ 4 роки тому

    ማሸአላሕ ጀዛክላሁምሀይር

  • @hdhhdhchch9164
    @hdhhdhchch9164 4 роки тому

    መሸአሏህ አላህይጨምርልሸ