ከዋሌ የምትወጅለት አንድ ነገር? Selamawit Dejen ሰላማዊት ደጀን with Fegegita React!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 4 роки тому +440

    ራኬብን አቅርብልን የምትሉ 🙋🙋🙋

    • @ኡሚንናፋቂ-ፈ7ዀ
      @ኡሚንናፋቂ-ፈ7ዀ 4 роки тому +1

      🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @martihabeshawit3152
      @martihabeshawit3152 4 роки тому

      @@ኡሚንናፋቂ-ፈ7ዀ UI o

    • @gugu9063
      @gugu9063 4 роки тому

      1.3k

    • @maya7837
      @maya7837 4 роки тому

      Me me me me!!!!!!!!!🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @መዉደዴንወደድኩት
    @መዉደዴንወደድኩት 4 роки тому +179

    ልጁ ግን ቆንጆ ነው እንደኔ የተመቸዉ ሶል ስወድሽ

    • @fikirtube4084
      @fikirtube4084 4 роки тому

      እንዛመድ በቅንነት

    • @fozeyaahemdetube7335
      @fozeyaahemdetube7335 4 роки тому +1

      Enme tamchni geni spsekirype argni weda

    • @fozeyaahemdetube7335
      @fozeyaahemdetube7335 4 роки тому +1

      Susu ነኝ የዴ ሴዋ tube susya Endamamre emleslhu

    • @መዉደዴንወደድኩት
      @መዉደዴንወደድኩት 4 роки тому +1

      @@fikirtube4084 ምን አለ

    • @ሐበሻን
      @ሐበሻን 4 роки тому +1

      ሰላም እኔ ዛሬ ነዉ ያየኀቹህ በርቱ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ
      መደመር የምትፈልጉ ኑ

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 роки тому +230

    እድል ወርቅ ጣሰውን አቅርብልን እንደው ስሞትልህ የኔ ማር

    • @ayu-dj2ep
      @ayu-dj2ep 4 роки тому

      ክክክክ ለምን ትሞቻለሽ

    • @mehdiyamohammed3097
      @mehdiyamohammed3097 4 роки тому +3

      በትክክል የኔም ሀሳብ ነው ብዙ ያልተነገረላት ጀግና ሴት ናት

    • @nemiatubm2080
      @nemiatubm2080 4 роки тому

      Edelework tasaw Eko buzu giza atwothame atfalgem

    • @nemiatubm2080
      @nemiatubm2080 4 роки тому

      @@mehdiyamohammed3097 batikikil

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 4 роки тому

      @@nemiatubm2080 ደምሪኝ

  • @መውዲፍቅር
    @መውዲፍቅር 4 роки тому +3

    ዋው ማህተቤን ከንግዲ አላወልቅም ያልሻት ነገር በጣም ነው የተመቸችኝ ሰላሜዋ ምንም ነገር ከምነትሽ አይበልጥም ልጄን ከወደዱ ከነምናምኑ እንደሚባለው ስራሽን እንጂ ካንገትሽ ማህተብ ምን ቀራቸው ደግሞ ሀገራችን የተለያዩ ብሄርሰቦች እና ሀይማኖቶች ድብልቅ ነች ስለዝ ማንም የማንን መብት መንካት የለበትም።

  • @ayehuyebezaenat6818
    @ayehuyebezaenat6818 4 роки тому +295

    እባክህ ከቻልክ መሰረት መብራቴን አቅርብልን እባክህ እባክህ

  • @rahellovetube6427
    @rahellovetube6427 4 роки тому +132

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ከዚህ ከመጣዉ ኮሮና ቫይረስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ በሉኛ ደግሞ የፈገግታ እርያክት ባለቤት ልብ ይሰርቃል በአንድዬ 😜😍

    • @tube7921
      @tube7921 4 роки тому +1

      Liyaye subsicrbe argeshi alehu anchim argegni.

    • @umurabitube3568
      @umurabitube3568 4 роки тому +1

      ነይ አችም

    • @umurabitube3568
      @umurabitube3568 4 роки тому

      @@tube7921 ነይ ደምሬሻለሁ

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 роки тому +1

      ልብሽ ይፍረስ እዳች አይነት ነዉ እዲህ እየተቆላ ህዝቡን ያበላሸዉ ቲሽ እማትረቢ

    • @rahellovetube6427
      @rahellovetube6427 4 роки тому +1

      @@ggjjjghhjj3573 ወችዉ ጉድ ስነ ስረአት መብቴ ደስ ያለኛን መኳመት ቀልድ የሚያቅ ሰዉ ይገርመኛል 🙄

  • @ሄሪያናስር
    @ሄሪያናስር 4 роки тому +201

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እስኪ የዛሬዋን ለሊት በዱዋ እናሳልፋት አላህዬ ለይለተል ቀድርን ይውርፍቀን 😢😭ይሄንንም በሽታ አላህ ያንሳልን በዱዋ እንበርታ ❤ክርስቲያን ወገኖቼን እወዳቹሃለሁ ኑሩልኝ❤💘😘😍selameya yene qonjo😋

  • @tizubi1526
    @tizubi1526 4 роки тому +4

    ጎንደር የመወለዱ ምስጢር እምነት ነው ትባረኪ

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 4 роки тому +12

    ሰላምዬ ማህተባችን የክርስትናችን አርማ ነው!!!!!! እወድሻለው እህቴ ልዩ ሴት ነሽ

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 роки тому +40

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ ።በያላችሁበት የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን 🙏🙏🙏።ሰላምዬ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ወይኔ ፈገግታሽ ውስጤ ነው 💖💖💖😗😗😗።

    • @betitube12
      @betitube12 4 роки тому

      አሜንን እንኳን አብሮ አድርስን

    • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
      @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 4 роки тому

      ቤሊ ነኝ የድንግል ባሪያ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Tube-jg4tj
      @Tube-jg4tj 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶቸ

  • @bemintyemaryamelje4969
    @bemintyemaryamelje4969 4 роки тому +35

    ማህተቤት አላወልቅም የእውነት ልዩ ሴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ( ይበልጥ ወደድሁሽ ❤️

    • @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን
      @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን 4 роки тому +1

      ✝️ካስደሰተኝ ንግግርሽ ሁሉ አንደኛው ካሁን በኋላ ስቱዲዮ አልገባም ማህተቤን አላወልቅም
      አቦ ይመችሽ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @bemintyemaryamelje4969
      @bemintyemaryamelje4969 4 роки тому +1

      T my love my life የእውነት እኔም እንዴት እንዳስደሰተችኝ ቃል የለኝም ብቻ የመስቀሉ ፍቅር ይጠብቃት ✝️

    • @proudorthodoxchristian6351
      @proudorthodoxchristian6351 4 роки тому +2

      ማህተብ እኮ የክርስትናችን አርማ ነው።ሰላምዬ ዛሬ በጣም አከበርኩሽ እድሜ ይስጥሽ ።

    • @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን
      @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን 4 роки тому

      @@proudorthodoxchristian6351 በTv ሾው የሚሰሩት ስራ የነሱን ፐርሰናሊቲ እንደማይገልጽ ተረዳሁ።

  • @ሠውንበክርስቶስአውቃለሁ2

    የማህተብ ማሰር ላይ በቂ መልስ አይደለም መስቀል ለማሰር ምክንያት አያስፈልግም ምንም ቢሆን መስቀሌን አላወልቅም

    • @dawitwenam8234
      @dawitwenam8234 4 роки тому +1

      † የወንጌል ድምጽ,መቅደስ የተዋህዶ ልጅ Ena min tbla

  • @mihretmikias8060
    @mihretmikias8060 4 роки тому +41

    የኔ ቆንጆ ፈገግታሽ ገዳይ ነው😍

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ሥወድሽ እዉነት መሥቀላችን መሀተባችን በምንም በማይም እሥከ ሞት ድረሥ ልንታመንላት ይገባናል ሁሌም በአንገታችን ትኑር ጠብቂያችን ነች መሀተብህን በአንገትህ እሠራት

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 роки тому +48

    በል በቀጣይ ሰላም ተስፋዬን እንጠብቃለን እባክህ በጣም ስለምወዳት ነው

  • @bab5732
    @bab5732 4 роки тому

    meseret mebraten akribat enam tebareku

  • @letarikmekonen6878
    @letarikmekonen6878 4 роки тому +24

    ትክክለኛ እድሜዋ በኮፊደንስ የተናገርች አርቲስት የኔ ሳቂታ

    • @ETHIO900
      @ETHIO900 4 роки тому +1

      100 % she lied , she is older than 28 .

  • @الحمداللهالىنعمةإسلام

    ውይ ፍግግታ እሪያክት ቃል አክባሪነትህ ተመቸኝ ቃልኪዳን ጥበቡን ና ባባን ይቅረቡልን የምትሉ እደኔ

  • @zseidtube3308
    @zseidtube3308 4 роки тому +39

    በቀጣይ Brex ን አቅርቡልን በጥያቄ እናፈጠዉ ይቅረብ የምትሉ 🙋🙋🙋👍

  • @henanseidtube4022
    @henanseidtube4022 4 роки тому +1

    አሌክሥ በጣም ቆጆ ልጀ ነህ እነም እኔን አቅርበኘ ከምር ሥዴት ነው ያለሁት ብዙ ነገር አሥተማሪ መልእክት ለተመልካቸ አደረሥለሀለሁ አብዘሀኘውን ሥዴት ያለነው ሥለሆን የምንከታተልህ ከምር እኔን አቅርበኘ 😎😎

  • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ

    ኧር ጉድ የደብርታቦር ልጅ ነሽ የሀገሬ ልጅ ይገርማል።
    ማህተብሽን አጥብቂ ጎንደር ለማህተቡ
    አ ዋ።በርችልኝ♥♥♥

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 3 роки тому +1

      Debretaborye fikr University temirealewu eza i love dtu

  • @eskaderzemene7433
    @eskaderzemene7433 4 роки тому

    ትክክለኛ እድሜውን የተናገርች አደኛዋ ኢትዮጵያ አውይ ሳልሞት ትክክለኛ እድሜ ሰማሁ ቆጆ ነሺ ማር

  • @danatenegusa6602
    @danatenegusa6602 4 роки тому +5

    የአማራ ልጆች ማሳቅ ነው ስራቸው

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 роки тому

      ቀላል መፍለቅለቅነው ስራችን ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @halvardlundnorway
    @halvardlundnorway 4 роки тому +1

    In Ethiopia, so many people look so happy and healthy. In my country so many are so negative in attitude. It is really inspiring to see ethiopian tv, to maybe learn a little bit Amharic. Greetings from Norway

  • @jemilaibrahim6912
    @jemilaibrahim6912 4 роки тому +38

    ሴቶችዬ አትንጫጩ ቆንጆ ወንድ ስታዬ እንደአንቡላንስ የሚያደርጋችሁን ነገር አቁሙ 😀
    አሌክስዬ ቆንጆ ነክ
    " " ቆንጆነክ እረ አረጋጉት

  • @erfvvbghfh6110
    @erfvvbghfh6110 4 роки тому +1

    Gigi kiya yoni manya kahulet Andachewan aqaribilan 👍👍👍👍

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 4 роки тому +32

    ሰሊተይ ጓል ጎንደር ሽኮር ሁለታችሁም ጎንደር ናችሁ ብትጋቡ ሃሪፍ ነበር ግን የኢትዮ ጋዜጠኞች ብዙወቹ የጎንደር ልጆች ናቸው ደሞ ኣንጋፋ ናቸው ደስ ይላል

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 4 роки тому

    ሰላም ለሁላችሁ ሰላማዊት ከሁሉም መልሶችሽ አንዱ ከሁሉም ደስ ያለኝ ከስራ ስለወጣሽ የሚያስደስትሽ ነገር ማተቤን ስለማላወልቅ ዋው ማተብን አውልቆ የሚያስከፋ ነገር የለም

  • @aminatalbeachew6564
    @aminatalbeachew6564 4 роки тому +20

    ወድሜ ሰላምን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ለቀጣይ እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን

  • @Zuz725
    @Zuz725 4 роки тому +1

    #ቆንጆ የጎንደር ልጅ

  • @ፅዮንነኝየአስማረእህት

    ጎበዝልጅ በዚ እድሜህ ጠክር

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 роки тому

    አሌክስ ደስ እሚል ወጣት ነው በርታ
    ሰላም እድሜሽን 21 ስላላሽ እናመሰግናለን በተረፈ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 4 роки тому +8

    ሰላምዬ ምርጥ በርችልን ሌሎች ሴቶችም ዕድሜ ጸጋ ነው እንዲ ተናገሩ እንደ ሰላም

  • @samieyob8019
    @samieyob8019 4 роки тому

    አዝናኝ የቲክ ቶክና ሌሎች ቪድዮዎች ስብስብ - Ethiopian Tik-Tok and other funny videos compilation - (01)
    ua-cam.com/video/UqywqGZy3xc/v-deo.html

    • @fikirtube4084
      @fikirtube4084 4 роки тому

      እሽ ቤተሰብ እንሁን

    • @samieyob8019
      @samieyob8019 4 роки тому

      @@fikirtube4084 Subscribe aregi. 10Q

    • @fikirtube4084
      @fikirtube4084 4 роки тому

      Sami Eyob እሽ አንችም ደምሪኝ

  • @rahma9825
    @rahma9825 4 роки тому +42

    አሌክስ የተባለዉ እንዳት ያምራል አቦ😁😁😁

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 роки тому

      RAHMA RAHMA Eko😃😃😁😁👌

    • @fozeyaahemdetube7335
      @fozeyaahemdetube7335 4 роки тому +1

      Batame anchi ermdni nawe kikikik geni sepskirype argni

    • @rahma9825
      @rahma9825 4 роки тому +1

      @@fozeyaahemdetube7335 eshi fozeye

    • @engudayahune7145
      @engudayahune7145 4 роки тому

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔ ቆጨኝ እስካሁን ራሱን ሳያሳየን መቆየቱ።
      ለማንኛውም አሌክስ ዋውዋውዋው ♥

  • @musarimusari1518
    @musarimusari1518 4 роки тому

    የኔ ቆጆ እውነት ማውራት ደስይላላ እድሜ ሲባሉ ስቶች መናገር እማይፈልጉ አሉ

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 4 роки тому +12

    ሰላምዬ የጎንደር ቆንጆ ነሽ ስወድሽ ❤
    ዋሌን ብታገቢው ኖሮ ጥሩ ነበር

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 4 роки тому

    ቅዳሜ ከስአት ብዙም ተከታታይ አደለሁም ግን አልፎ አልፎ አያችሁ ነበር ደስ ትሉ ነበር እናንተ ተለቀቃችሁ ቡሃላማ ጭርስም አላይ

  • @hiruttube9855
    @hiruttube9855 4 роки тому +8

    በየለቹበት ሰለማቹ ይብዘለቹ የሀገሬ ልጆች
    ሰለም ሁሌም ደስታሽ ይብዘልሽ ሁሌም ሰቅልን እህታችን
    እራዥም ጸጉር እንድኖርለቹ ልምዴን አከፍልቹሃለሁ ወጋኖቼ ወደ ቤቴ ጎራ በሉልኝ

    • @seadialitube8295
      @seadialitube8295 4 роки тому

      Eshi anchim wedene bet gora bey enem adergishalahu

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    በጊዜ ወልጄ ቢሆን አሌክስ የልጅ ልጄ ይሆናል።እደግልኝ። ሰላምየን ስላመጣህልኝ ደስ ብሎኛል። ሰብስክራይብ አሁን አደረኩ። አቀራረብህ ቆንጆ ነው። በርታ።

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱነኝ

    አሌክሶ እናመሰግናለን ውድድ ደግሞ እንዴት አባህ ነው ምታምረው!አለም ሰገድን ጋብዝልን

  • @hawaeseti5545
    @hawaeseti5545 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ የሀገሬ ልጅ ነሽ

  • @jaleabata1355
    @jaleabata1355 4 роки тому +4

    በጣም ገረምሽኝ .ልጠይቅሽ ማህተምሽ ነዉ የሚቀድመዉ ስራሽ ..ሁሉት ምላስ ነሽ መጀመሪያ ተስማምተሽ ገባሽ አሁን ደግሞ ሁሉ ሲሳካልሽ ማህተምሽን አደረግሽ ..ለንግግርሽ ትንሽ አስተዉይ .ጌታግ ምህረቱ ብዙ ነዉ .አንቺ ግን አስተዉይ ..እንደ አርቲስት ተራ አለ እንዴ ....

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ

    ኤሊያስ በርታልንን እንደዚህ መልካም ሰወችንን አምጠልንንን እኛም ከእንሱ እንመረምራለን

  • @muksinayoutube5124
    @muksinayoutube5124 4 роки тому +28

    ሰላምዬ በጣም ነው እምወድሽ ፍቅር ያዘኝ እንዳልል ሴት ነኝ 😃 ቅዳሜ ከሰዐት ስትቀሪ ጨነቀኝ 👌💞

  • @jhonatadani9503
    @jhonatadani9503 4 роки тому

    የመጨረሻ እሚመቸኝ ፕሮግራም አቦ አሌክሴ ይመችህ ቀኔን እዳሳመርከው ዘመንህ ሙሉ ያማረ ይሁን ያራዳ ልጅ ይመችክ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +42

    ሰወድሸ ሰላም የሠላም አድናቄውች የት ናችሁ 😍😍😍❤❤❤

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ዋው ሰላምዬ የሚያስደስተኝ ነገር እስቲዲዮ ለመግባት ማተቤን አላወልቅም 🙏ኡፍፍ ተባረኪ በእምነትሽ ያፅናሽ😍😍😍😘😘😘

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ሰላምዬ የሀገሬ ልጂ ስወድሽ ፈገግታሽ ልዩ ነው!❤

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 3 роки тому

    ምርጥ.ልጅ.ያንተ.ፕሮግራም.በጣም.ነው.የሚናፍቀኝ.

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 роки тому +20

    ሰላምየ ውስጤ 😘።ፈገግታ እሪያክት አዘጋጅ ጓበዝና የተመልካች ጥያቄ በአግባቡ ስለምመልስ 👍you so nice brother

  • @ወሎገራገሩ-ሠ3ቐ
    @ወሎገራገሩ-ሠ3ቐ 4 роки тому

    ትክክል እድሜዋንያወራች ቆጆ

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 4 роки тому +48

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ
    በያላችሁበት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ እህቶች
    በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስለደፈርጉ ይቅርታ

    • @tube3959
      @tube3959 4 роки тому

      እንደማመር

    • @yenegefrewochyoutubechanne942
      @yenegefrewochyoutubechanne942 4 роки тому

      ገኒ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ አንቺም በቅንነት ደምሪኝ

    • @tube3959
      @tube3959 4 роки тому +1

      @@yenegefrewochyoutubechanne942 እንዛመድ

    • @yenegefrewochyoutubechanne942
      @yenegefrewochyoutubechanne942 4 роки тому

      ዜድ Tube ደመርኩሽ በቅንነት መልሽ

    • @tube3959
      @tube3959 4 роки тому

      @@yenegefrewochyoutubechanne942 ደመርኩሽ አንቺም ደምሪኝ

  • @ነገዴከተዋህዶ
    @ነገዴከተዋህዶ 4 роки тому

    ሰላምዬ ስማህተብ የተናገርሺዉ በጣም ተመችቶኛል ለምን ያስፈታሉ ሲደብር እግዚአብሔር ይጨምርልሽ በርቺ ዉድ

  • @fggt4756
    @fggt4756 4 роки тому +5

    እውይይይይ የዚቤት ባለቤት እንቦቀቅላ ነህ
    ታምራለህ
    ሰላም ደስስስ ትያለሽ
    ዋሌን ለለለኔኔኔ ውድድድድ ነው የማረገው

  • @naimahimah6747
    @naimahimah6747 4 роки тому +1

    Wow baga nagan dhufte baredu bayen si jalaadha Nama Akka koo jalatan like godha 💋💋♥️

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 4 роки тому +38

    e b c በነካ እጂህ ራኬብንም አቅርብልን እስኪ

  • @usamaosi2957
    @usamaosi2957 4 роки тому +1

    1ኛ ነው ብራ በርታ 👍👍👍 እና ቀጣይ ማንዴላን ብታቀርብልን ረሀዬ ነው ምክንያቱም አድናቂው ሥለሆንኩና የሠፈሬ ልጅ ሥለሆነ ደሞ ሠፈርተኛ እንዳትለኝ

  • @elushow9092
    @elushow9092 4 роки тому +3

    የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤ስወድሽ

  • @absalattube8392
    @absalattube8392 4 роки тому +1

    ያገሬ የዲቲ ልጅ

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 4 роки тому +9

    ውይ ሠላምየ እንኳን መጣሽልን በጣምነው ነምወዳት❤❤

  • @rebkaaklilu535
    @rebkaaklilu535 2 роки тому

    አቦ ይመችህ ምርጥዬ ነው 👏👏👏👏

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ዋው በጣም ድስስስስስስ ይላል 😂😂😂😂😂ሳቄታዋ እኔም ሳቄታ ነኝ !*

  • @ማያየገብሬልልጅማ
    @ማያየገብሬልልጅማ 4 роки тому +2

    ዋዉ በማተብስ መፅናትሽ ደስ ይላል ያሰብሽዉ ይሳካ ማሬ

  • @haimetube4132
    @haimetube4132 4 роки тому +31

    አሌክስ በጣም ቆንጆ ነህ አንተ መቼ ነው የምትጠየቀው ?አንድ ጥያቄ ነበረኝ 😍

    • @missesaida9685
      @missesaida9685 4 роки тому +6

      አይ እንግዲህ

    • @marifatube4866
      @marifatube4866 4 роки тому +2

      @@missesaida9685 ክክክክክክክክክክክ ኧር በሳቅ ሆሆሆ አይ እግዲህ ተመችቴኝል

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 4 роки тому +2

      @@missesaida9685 😂😂😂አስጠንቅቂልን ቆንጆ ባዩ ቁጥር 😂😂

    • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
      @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 роки тому +5

      ምን ልትጠይቂው ነው እርግጠኛ ነኝ አግብትሀል ወይ ነው ክክክክክ

    • @ከሙወለየዋከሚላ
      @ከሙወለየዋከሚላ 4 роки тому

      እእእእ ጠጋጠጋ

  • @helina_210
    @helina_210 4 роки тому +2

    ዉይ ፈገግታ ሪአክት እኮ ..ነፍስ ናችሁ THANK YOU! 😘

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 4 роки тому +16

    እስቲ #ሚኪሾውና #ዩኒማኛ አቀርብልን አንደቀን ፈገግ እንበል😃😃አሌክስ

    • @fikirtube4084
      @fikirtube4084 4 роки тому +2

      ክክክክክክክክክ ዱቄት ብሎ የሚጨርስ ይመስለኛል ሳስበው ማኛው ክክክክክ
      በቅንነት እንዛመድ

  • @maekelkesete3148
    @maekelkesete3148 4 роки тому +2

    I'm proud of you,ሰላምዬ፡
    ኤርትራዉ ኔኝ።

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 4 роки тому +14

    በቀጣይ ጂጂኪያን እጠብቃለን

  • @hanan7573
    @hanan7573 4 роки тому

    የኔ ቆጆ ትክክለኛዋን እድሜ ቁጭ በርግጠኝነት ከዝህ አይበልጥም እድሜሽ

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. 4 роки тому +83

    *ስትስቂ በጣም ታምሪያለሽ*

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 4 роки тому

    Good job my sister from tigrays USA Ethiopia tlkidem keep up the good job. Thank you.

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 4 роки тому +20

    እረ ባካችሁ ኦርቶዶክስ እምነታችሁን አክብሩ እኛ ሙስሊሞች ሂጃባችንን በሴኩላር ገለመሌ አናወልቅም

    • @ሀበሻዊቅብጥብጥ
      @ሀበሻዊቅብጥብጥ 4 роки тому +3

      ተያቸው ምን አገባሽ በዝህ ደሞ

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 4 роки тому +1

      ይሔ እኛን አይመለከትም ማድረግ አለማድረግ መብታቸው ነው

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 роки тому

      @@sadasada2724 ሞኝ ! እነሱ ግድ ስለሌላቸው እያወለቁ ስንት ተቋማት ሙያው ና ብቃቱ እያላቸው በተልካሻ ሴኩላር ተብዬ የኛ እህቶች እንደማይሳተፉ አታውቁም? ፈትፍታችሁ አውጡኝ አትሁኑ

  • @rabihhajj6920
    @rabihhajj6920 4 роки тому +1

    ታምራለክ ጌታን

  • @የቅድስትድንግልማርያምልጁ

    የምወድሽን ያክል ጠላሁሽ ለምን ብለሽ ነዉ መስቀል የምታወልቂዉ ማንነትሽ እኮ ነዉ ያዉም በሀገርሽ ለገንዘብ ብለሽ እምነትሽን እንደካድሽ እወቂ ትገርማላቹ ማርያምን እንዴ ምን ማለት ነዉ 😏😏😏😏

  • @yasminsofya2297
    @yasminsofya2297 4 роки тому

    አሊክሴ ምርጥየው በርታ ሰላምክን ያብዛልኝ በቀጣይ ሰፍሻን በጠይቅልን ሰፉ ፋንታሆን

  • @ወሎየዋ-ጰ6ኘ
    @ወሎየዋ-ጰ6ኘ 4 роки тому +10

    አሌክስየ እኔንም ጠይቀኝ kkkkkkkkkkkk

    • @tgkassatgkassa116
      @tgkassatgkassa116 4 роки тому

      ምን ብሎ ይጠይቅሺ የኔ ቆጆ ኧረ በሳቅቅቅቅቅቅ

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 4 роки тому

    ስላምዬየኔቆንጆ ከዋለልኝ ጋር።ትጋባላችሁብዬ ስጠብቅ። እሱሌላአፍቅሮቁጭ አለ ያንቺ መቼነው ምታሳይን

  • @enatnegash6709
    @enatnegash6709 4 роки тому +3

    እስቲ አለምሰገድ ተስፋዬን አቅርቡልን እንዲቀርብ የምትፈልጉ 👍

  • @taduchannel5238
    @taduchannel5238 4 роки тому +2

    ባለማተቧ ጎንደሬ😍😍😍😍😍

  • @betitube12
    @betitube12 4 роки тому +22

    አለምስገድ ን አቅርብልን

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 3 роки тому

    ያገራችን ልጅ ነሽ

  • @ማርያምማርያም-ጰ6አ
    @ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 роки тому +5

    በይ ዝንበይ ማተብ ማስር ችግር የለውም አደለም እማማ ኢትዮጲያ ውስጥ እስራኤል የይሁዲ ሀገር ተብሎ ማተባችን ደቅነን ነው ምንሄደው ዘነጥን ስትሉ ተዘልጣቹ
    1፤ዅልጊዜም፡በልብኽ፡አኑረው፥በዐንገትኽም፡እሰረው።
    22፤ስትኼድም፡ይመራኻል፤ስትተኛ፡ይጠብቅኻል፤ስትነሣ፡ያነጋግርኻል

  • @bettymule6025
    @bettymule6025 4 роки тому

    Ohhh,i.like your answer

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 роки тому +12

    ሰላምዬ የኔ ምርጥ እምወድሸ 😘😘😘😘😘😘

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 4 роки тому

    ዋሌ ጋ ብትጋቡ ደስ ይል ነበር ምክንያቱም ሁለታችሁም ትመቹኛላችሁ ።

  • @yordayesayat2909
    @yordayesayat2909 4 роки тому +3

    እኔ ከ ሁሉም ነገር እና ከምንም ነገር በላይ ከቻላቹ pls ሣዮዬን ሣያት ደምሴን አቅርቡልኝ 🙄🙄

  • @ስነፍሰሀ
    @ስነፍሰሀ 4 роки тому

    ሰሊየ ቆንጆ በጣም ነውኮ ደስ የምትይ
    ቀጣይ ቢኒየን ጋብዝልን የምር ደስ የሚል እና ሀሪፍ አስተማሪ ነገር ስላለው Lij Bini ይቅረብ

  • @አባዬበስምህልጠራኢትዮጉራ

    ማንቺስተር ፣የቅዱስ ጊዮርጊስ ( የሳንጃው) እና የወልቂጤ ደጋፊዮች Like ግጩኝ💛💗

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 3 роки тому

    አሪፍ ነው የተለያየ ስራ መፍጠር በርቺ

  • @Pazionbatch2K23
    @Pazionbatch2K23 4 роки тому +4

    Wale ena selam bigabu des yemilew!👍yarg!!

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 4 роки тому

    ዋው በጣም ደስ የሚል ጌዜ ነበስ ሶል እዬ ተመቸሽኝ ዋው የፈገግታ እርያክት ባለቤት አሌክስ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በርታ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 роки тому +27

    ሰላምዬ አቤት ፈገግታሽ እኮ ድምቀት አለዉ
    ቀጣይ ሚኪ show አቅርቡልን እስኪ

  • @asgf2401
    @asgf2401 4 роки тому

    ማሻአለህ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ሐ9ኸ

    ግን ምንም ቢሆን ሀይማኖት ሀይማኖት ነው ለምን ያስወልቃሉ ከምታስተላልፊው ነገር እንጂ ከማተብሽ ምን አገባቸው ሆሆ

  • @nejatedilgeba2802
    @nejatedilgeba2802 4 роки тому

    ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረግኩት😍😍

  • @ratheeshnair6301
    @ratheeshnair6301 4 роки тому +4

    እያዳድሽ ዩቲዩብር የአረብ ሀገር ሴትን አመስግን ሰው አደረገያቺሁ ዩቲዩብሮቺ

  • @flrehiwottessma999
    @flrehiwottessma999 4 роки тому

    አሌክስ በጣም ወጣትነህ ጎበዝ ነህ በርታልን ወንድማችን

  • @faizaawol3449
    @faizaawol3449 4 роки тому +6

    ሰላምየ በጣም ነዉ እመወድሽ

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 роки тому

      ውደ በአላህ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ