ሀይሚ ከሀዋሳ ቀረች ብሩክ በጣም ተናደደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @Mubitube01
    @Mubitube01 3 години тому +716

    መልካም ጉዞ የኔ እንቁዎች🥰🥰

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 3 години тому +9

      ሙቤዬ ውድሜ አተስ 😢

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 3 години тому +10

      ሙብ እንድት ነክ ውንድም

    • @KalkidanAvinod
      @KalkidanAvinod 3 години тому +3

      Mubi lemen kerehe😔

    • @رحمهكدير
      @رحمهكدير 3 години тому +3

      🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 3 години тому +2

      ❤❤❤❤❤❤

  • @AlazarAlaka08
    @AlazarAlaka08 3 години тому +548

    መጣለው ወንድሞቼ ጠብቁኝ 😉

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 3 години тому +16

      አላዛር። ተቀይሜሀለሁ። በቤትህ ጠብቅ አናደኸኛል የምር

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 години тому +1

      alazara ❤❤❤

    • @wina-663
      @wina-663 3 години тому +22

      አላዛር ማርያምን በጣም ተቀይሜሃለሁ የትልቅ ትንሽ ሰለሆንክብኝ በሄሉ በጣም ነው ያዘንኩብህ 😢

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 3 години тому +1

      አላዛር

    • @Zinab-p3l
      @Zinab-p3l 3 години тому +7

      አላዘር በጣምትገርማለህ ቃልህንአጠፍክ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 години тому +388

    ማነዉ ሀሰንን የሚወድ እስኪ የት ናችሁ

    • @GmylhAss
      @GmylhAss 3 години тому

      ሀሰንየ የኔ የዋህ የምጠላው ሰው ኣለ ዴ❤❤

    • @HahaHaha-j7b
      @HahaHaha-j7b 3 години тому +1

      የኛእንቁወቸመልካምጉዞ

    • @hananmekonenn813
      @hananmekonenn813 3 години тому

      ሀሰን ምርጥ ሰዉ

    • @qwrqwr1355
      @qwrqwr1355 2 години тому +1

      እሃው አለው

    • @TigistAssefa-m8e
      @TigistAssefa-m8e Годину тому +1

      @@BirukTuba5335 እረ ሙቢስ

  • @አያፋ
    @አያፋ 3 години тому +237

    ሀሰን በቅርብ 100 እናስገባው የምትሉ👍👍👍👍

    • @luluhabtu6808
      @luluhabtu6808 3 години тому +2

      አዎ በናታቹ ቆያቹ እኮ አድራቹ እንደ ጋደኞች እኩል ይሁን ቶሎ ቶሎ ጠግ ጠግ አርጉት

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 3 години тому +192

    ሀገሬ ልገባ ነዉ🎉🎉❤እኔም ደስስ ብሎኛል🎉የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ like

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 години тому +49

    ሲጀምር ብሩክ ጥፉተኛ ነህ ከመነሳትህ በፊት ደውለህ ተነሺ ትላታለህ ከዛ ከቤት ሳትወጣ በፊት መውጣቷን ታረጋግጣለህ ሰው መጠበቅ በጣም ነው የሚደብረው ።ግን ብሩኬ ጓ አትበል አንተ አስተካክላት እሷ ወጣሁ ስትልህ ግን ሐይሚዬን ማንገላታት አልፈቅድልህም የምሬን ነው ትሪት አርጋት ገባህ ብሩኬ በሐይሚ ቀልድ የለም በአውሮፕላን ነው መውሰድ የነበረብህ ደግሞ ሐይሚዬ የኔ ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሐሰንዬ የሐይሚዬ ቀኝ እጅ እኳ ነህ😍

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 3 години тому +108

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 години тому +2

      ሱብሀንአላህ
      አልህምዱሊላህ
      አላህ አክበር

    • @SofiaS-k1t
      @SofiaS-k1t 3 години тому +1

      ስለላሁ አለይሂ ወስለም🎉🎉🎉

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 2 години тому +49

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @drr8432
    @drr8432 2 години тому +26

    መልካም ጉዞ የኔ ዉዶች በሰላም ተመለሱ ጨረቃዎች ፈጣሪ እናተ ጋር ይሁን❤❤❤

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 2 години тому +1

      አሚን ሁሉም እንዳቺ ቢኮምት ምን አለበት ❤❤❤

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 3 години тому +29

    ይችልጅ ሁለመናዋ ተሰተካከለይ እድሜ ለመዳም ቅመሟች🥰

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 2 години тому +33

    ሀይሚያችን N,ከንፎልሻል መልስ ስጭው መፈቀርም ሆነ ማፍቀር ፀጋ ነው እና,,,,,,,,,,,,,በይው❤❤😂😂😂😂😂

  • @MekdesMaki-v8o
    @MekdesMaki-v8o 34 хвилини тому +2

    ኧረ ሀሰን ይች ልጅ የለለ ነው ምትመስጠው ጌታን እዳታመልጥክ❤❤❤

  • @higretigery
    @higretigery 3 години тому +44

    ሀሰን ብራ ሀይሚ ማሂ መልካም መንገድ ይሁንላችሁ ቁዱስ ሚካኤል ከእናንተ ጋር ይሁን🙏🥰

    • @yewhin21
      @yewhin21 2 години тому +1

      ደምሪኝ❤

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg Годину тому +1

      @@higretigery የምን ሚካኤል ነው

    • @SeniSeni-ne3gy
      @SeniSeni-ne3gy 39 хвилин тому

      ኣባታችን ነው ዋ❤​@@SaidSaid-vp4kg

  • @BiruKTubeብሩክ
    @BiruKTubeብሩክ 3 години тому +77

    ሀሰንን የምትወዱ👍

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 3 години тому +41

    ቡርኬ ጥላት እያዣበብህ ነዉ ሀይሚን አጥብቀህ ያዝ ኡፍ😢😢😢😢😢

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 години тому +92

    የኔ ውዶች❤❤❤

  • @Naima-xn4ep
    @Naima-xn4ep 3 години тому +94

    አንተብሩክ ነቃበል ሀይሚን እዳትነጠቅ 👍🤗

  • @Etutube22
    @Etutube22 3 години тому +23

    የኔ ምርጦች መልካም ጉዞ❤❤

  • @sewnetሠዉነትይቱብ
    @sewnetሠዉነትይቱብ 3 години тому +102

    የኔኮመት አይታያችሁምግን ላይክ አርጉኝ የመላጣመአት ደምሩኝ ☹️☹️✊✊✊

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 3 години тому +93

    ናታን ያፈቅርሻል የምትሉ እንከፎች ብሩኬ አባቷ ነው እንድ ስታስጠሉ🙄😏

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 години тому +4

      😂😂😂😂😂 ስድብን ምን አመጣ

    • @meseretasfawasfawademas8629
      @meseretasfawasfawademas8629 3 години тому +3

      😂😂😂😂አጎቶ ነው

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 3 години тому +4

      አያታ ነው😂😂😂

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s 3 години тому

      አቃጠሉኝ እኮ ሙሉ ኮሜንቱ ናታን 😂😂​@@SaidSaid-vp4kg

    • @MarymFrayy
      @MarymFrayy 2 години тому +17

      ምን ብሩክ ብሩክ ትላላችሁ ለሷ ምንም ስስሜት የለኝም አለ አይደል እንዴ

  • @wina-663
    @wina-663 3 години тому +22

    ማሂ የሴት ደርባባ ሰታምሪ እኮ ማርያምን ካለባበሰ ጀምሮ ከሰርዓት ጋር የሴት ልክ ነሸ ❤❤❤❤

  • @الزلزفزغارا
    @الزلزفزغارا 3 години тому +30

    ሀሰንዬ ቀል አከበረ ነሀ የመረ 👍👍የሀሰን አደናቅዎች 100k እናሰጋባ ሼር ሼር እያራጋቹ💪💪💪👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @fatemahery
    @fatemahery 3 години тому +39

    😂😂ሀይሚየ የኔ ውዴ❤

  • @kስደተኛዋእማዬንናፋቂ
    @kስደተኛዋእማዬንናፋቂ 3 години тому +49

    ሀሰን እና ማሂን እናጣምር እንደ ቅመሞች 😂❤

  • @SaraAlqahtany-y4q
    @SaraAlqahtany-y4q 2 години тому +10

    መልካምጉዞ ቅዱስ ሚካኤል ይከተላችሁ ወዳችሁ አለሁ❤❤

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 2 години тому +8

    ማሂ የኔ ዉድ ደስ ትያለሽ❤❤መልካም ጉዞ ይሁንላቹ🎉🎉

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 2 години тому +10

    ሐሠን ሲቀባጥር😂ማነው እደኔ ደስ የሚለው😂የኔ አዝግ😂😂🎉🎉❤

  • @shopeshope3058
    @shopeshope3058 Годину тому +10

    የሀሰን ወሬግን በጣም ያስቀኛል ይመችህ ወድሜ

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 2 години тому +7

    መልካም ጉዞ የኔ ጨረቃዎች ሲሄዱም በአንድ ላይ ሲበሉም በአንድ ላይ ሲለያዩ እንዳናይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕 ቡራየ አይዞህ ሺዎች ቢጠሉህ ከሺዎች በላይ እንወዲሀለን 💪💪💪💪💪💪💪💪 ለአስመሳዮች በር እዳከፍቱ ሀይሚየና ቡራየ ጉዞ ወደፊት የምን የጠላት ወሬ መስማት እናንተን መሆን ስለማይችሉ ነው የሚቀባጥሩት እሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ሀሰን ደሞ ማነው ናቲ የምትል አታይም እዴ ቢድዮ ይሄንን ሰሞን አይሆንላቸው ብሎ እጅ ሀይሚን ከቡራ ወስደው ለናታን ለመስጠት ሀሳብ አላቸው አይሳካላቸውም እጅ ሰማይ ማከክ ነው ሀይሚና ቡራን መለያዬት ከእግዚአብሔር ቁጣ በስተቀር በሰው ወሬ መቸም አይለያዩም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቡራየ ዝምታህን ስበር አንድ ቀን ልክልካቸውን ንገርልኝ እማ አስመሳዮችን አቃጥለው ሊደፉኝ ነው በንዴት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mefordada
    @mefordada 2 години тому +7

    ሀሰንየ የኔ አዝግ አንተ ባታወራ እራሱ ፈታ ምታረገው ነገርስ ወሬህ እኮ አዝግ ነገር ነው ይመቸኞል😂😂ሁላችሁንም ❤❤❤

  • @TGg-q5c
    @TGg-q5c 2 години тому +7

    በመምጣታቹሁ በጣም ደስ ብሎኝል የኔ ዉዶች❤ ብርኬ ለሃይም ፍቅርህን ግለፅላት ካልሆን ደሞ የማታፈቅራት ከሆንክ የሆነ ሰዉ ይወዳታል እኛንም እንረፍ ኮንቶሮች እንዳትሳደቡኝ እዉነትየን ነዉ😢ፈቅር ከባድ ነዉ 😊

  • @ALEKSANDERYISEHAQ
    @ALEKSANDERYISEHAQ 3 години тому +49

    ማሂ በመሄዳ በጣም ደስ ብሎኛል ሀሰንየ❤❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 3 години тому +50

    _ተበላህ ቡራችን ነቃ በል ኣንተ😮😂😂🎉❤_

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 3 години тому +39

    የምትወዷቸው ብቻ እስኪ 👍ግጩኝ❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 3 години тому +16

    እውይይይ ማሂን ግን በጣም እየወደድኳት ነው እያደር የምር በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች እርግት ያለች😊❤❤

    • @Zufanhaftigrmay
      @Zufanhaftigrmay 3 години тому +2

      በጣም ማርያምን ስነስርኣትዋ ኣወራርዋ ሳቅዋ ደስ ስትል❤❤

    • @allall8995
      @allall8995 2 години тому +3

      በይማ አንችው ይህ ስራአቷ የታያችሁ በባለፈው ሀይሚ መልካም ልጅ ናት ካለች ብኋላ ነው ከዛ በፊትማ ምንም ብትል አጥባችሁ ነበር ምታሰጧት

  • @JudiGetachew
    @JudiGetachew 3 години тому +14

    ሀሠንዬ የኔ መልካም ንግግርህ በጣም ይመቸናል በዛላይም ቁም ነገረኛ ነህ ሀይሚን ሥትወድ ከልብህ ነው እኛም እንወድሀለን ሀይሚ ትናንትም በለቀቀችው ቪዲዮ ፊቷ ልክ አይደለም የሚያሥጨንቃት ነገር ያለ ነው የምትመሥለው ከልብ ጠይቋት በጣም የምትከሣው ለዛ ይሆናል ቡራ ሀይሚ ከልቧ ወደሀለች ላንተም ሥትል ህይወትን ልትጋፈጥ ነው አይዞሽ በላት ጆሮዋ ካንተ መሥማት የሚፈልገውን እንድትሠማ አርጋት እረፍት እንዲሠማት ፕሊሥ መልካም መዝናናት

  • @yasewchu
    @yasewchu 3 години тому +20

    አዎ ሀሰንየ ጎበዝ የማሂ መሄድ ለሀይሚም ጥሩ ነው
    ሀሰን ዘባርቄ በሰላም ተመለሱ❤❤❤❤❤

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 3 години тому +20

    ማነው እንደኔ እርዕስ አይቱ የደነገጠው 😌መልካም ጉዞ ጨረቃዎቼ❤❤

  • @selamawitberh8458
    @selamawitberh8458 3 години тому +33

    ብርኬ ሃይሚ የሚታፈቅራት ኮሆነ ንገራት ካልሆነ😢 ናቲን ተረደዉ በቃ ኣንተ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 години тому

      Achi wusha zimi

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 години тому +1

      ​@@TryH5DFGስድብን ምን አመጣ 😂

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 3 години тому

      በቃ በናት ፍቃድ ነው አረ ትው ምን ሆናችሁ ግን እሳ እቃናት እዴ ማንም አፈቀርኩ ሲላት እምትሄደው በጣም ታሳፍራላችሁ

    • @loasre8297
      @loasre8297 3 години тому

      እንቺ ምን ቤት ነሽ😠

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 години тому

      @@loasre8297 እኮ

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ Годину тому +2

    መልካም ጉዞ ቅድስ ሚካአል ከፍታቹ ይቅደምላቹ ወለዶችየ❤❤
    ወይኔ ብርክ ግን ነቃ በል ተበላህ😂😂😂

  • @Enshaalah_im2km
    @Enshaalah_im2km 2 години тому +6

    ማሂዬ የኔ ሴት ወላሂ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @husseinalsayed-lx3su
    @husseinalsayed-lx3su 3 години тому +28

    ሃይም ናታን ያፋቂርሻል ማልስ ስጭ እውነት ለማጋር ናታን ምርጥ ልጅ ነው የጣፋሽ ጊዜ ቪዲዮ ሳርቶሃል ስጦታም ሳጦቶሻል

    • @slamhslamh-vp3fn
      @slamhslamh-vp3fn 3 години тому

      😋😋😋😋👊👊

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 години тому

      ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 години тому +5

      አዎ ከብሩክ እሱ ይሽላል ብሩክ አጠጋብ ብዙ ሴቶች አሉ ደግም ቆንጆ ወንድ መውደድ መከራ ነው

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 3 години тому +1

      እርግጠኛነኝ ደጋፊ ዎቻ ለማናደድ ነዉ😂😂😂

    • @MeskeremShreif
      @MeskeremShreif 2 години тому

      ❤❤❤❤😂😂😂

  • @yugu4361
    @yugu4361 3 години тому +30

    እንካን በሰላም መጣቹ የኔ ወዳች ሰጠበቃቹ ነበረ እኮ ሀዋሳ ስትሄዱ ካሜራ መን ሀሰን በመሆኑ ደስ ያለው አሰከ👍😁

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 3 години тому +16

    አቤት ሀስንዬ ቀልድክ አይጠገብ😂😂😂ቡራዬና ሀይሚዬ መልካም መዝናናት የኔ ውዶች🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b 3 години тому +12

    ፋቅር ደስ ይላል ፍቅራችውን ያብዛላችው ❤❤❤❤🎉🎉🎉 በሰላም ግቡልን🙏🙏

  • @loasre8297
    @loasre8297 2 години тому +16

    አንድ አንድ ስገጤዎች ስርአት ያዙ ሰለ ሀይምና ስለ ቡራ ምን ታውቃላቹ ብሩኬ አያፈቅርሽም የምትሉ ልቡ ውስጥ አላቹ ሀይምስ ሰለ ቡሩኬ ያላት ስሚት ምን ታውቃላቹ እናንተ ለማስረዳት ግዴታ ሚዳያ ላይ ወጥቶ አፈቅራታሎ ብሎ ይጩህ ምን ጉድ ናቹ በፈጣሪ ከናንተ በላይ እኛ እናውቃለን አለቹኮ ተዋቸው ይኑሩበት ፈጣሪ ሆይ ከንደናንተ አይነት ሰገጤ አድናቂ አኖር መቅረት ይሻላል ስታስጠሉ 😏 H&B የኔ ጨረቃዎች ፈጣሪ ከአስመሳይ ወዳጅ ይጠብቃቹ 🙏😘😘😘

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 2 години тому +7

    ብሩኬ እርገጠኞ የምትወዳት ከሆነ ፍቅርህን ግልፅ አድርግላት እኞንም አታስጨንቀን ካልሆነ ግን ትክክለኞ አፍቃሪዋ በአደባባይ ተናግሮአል እሱም ብቻ ሳይሆን California በጣም የሚወዲትና የሚያፈቅራት ልጅ አለ ስለዚህ ያለህን አቋም በግልፅ ተናገርና የሁሉም ልብ ይረፍ we love you thank you !!!!

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 2 години тому +1

      ምን አስጨነቀሽ ስለራስሽ ተጨነቂ እህቴ

  • @birhankidanu5493
    @birhankidanu5493 3 години тому +14

    በሰላም ተመለሱ ጨረቃዎች🥰🙏
    ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ጋራ ይሁን አሜን✝️🙏

  • @የወርዲ
    @የወርዲ 2 години тому +7

    ናታን ናታን አትበሉ ቡሩኬ ምን አደረጋችሁት አባቷ መሰላችሁ እዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Gjmmm-r2h
    @Gjmmm-r2h 33 хвилини тому +1

    ሀይሚ ናታን ያፈቅርሻል የምትሉ በላይክ ብሩክ ጓደኛዋጅ ምኗም አደለኮ😮😮😮😂😂😂😂😂😂

  • @Jmila-y
    @Jmila-y 3 години тому +52

    ሐይሚ ናታን ያፈቅርሻል😢

  • @temr8492
    @temr8492 28 хвилин тому

    ማሂየ የኔ ቆንጆ ምክራችንን ሠምተሽ አለባበስሽን ሥላሥተካከልሽ በጣም ደሥ ብሎኛል አላህ ያክብርሽ ደሞ በጣምነው ያማረብሽ በርቱ ሁላችሁም ታምራላችሁ❤

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 3 години тому +16

    ሀይሚ የኔቅመም ናታን ያፈቅርሻል ተረጂዉ በጣምነዉ የማሳዝነዉ ደሞአቺአስተዊይልጂነሺ ከብሩክጋ ፍቅረኛ አይደለንምብላቺሆል ደሞእሱም ለሀይሚ ስሜትየለኚምብሎል ያዉም ምሉ ስለዝህተረጁዉ ደሞምርጥሸበላነዉ ❤❤❤😢😢❤❤

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 3 години тому +2

      አረ ባካችሁ እደዚህ እያላችሁ ልጂታን አታባራት ከሚዴያው ምን ሆናችሁ ነው ግን የሳን ልቡና አታቁ ከቡራጋ ከካሚራ ጀርባ ከሆኑስ ምን ታቃላችሁ ምን ትረዳው ምን አሁንስ አታብዙት ኢጪ

    • @bauluawz5913
      @bauluawz5913 3 години тому +1

      ብለዋል አወ እህቴ ትረዳዉ😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 години тому

      ደምሪኝ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 години тому

      ​@zaኩነፈየኩን,ደምሪኝ🎉🎉🎉inabazainaba1936

    • @MehubaHeyru
      @MehubaHeyru 3 години тому

      😡😡😡😡😡😡😡😡😡👎👎👎👎👎

  • @የጋይንቷ
    @የጋይንቷ 3 години тому +57

    ሀይሚን ብቻ ሌላ ጊዜ ብሩኬ ያዝናናት የምትሉ ላይክ ግጩኝ

    • @krmmeskeremeyasu
      @krmmeskeremeyasu 2 години тому

      😅😅😅😅

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 2 години тому

      😂😂😂😂

    • @embeytu
      @embeytu 2 години тому

      ok ለካ እንደኔም እሚያስብ አለ😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 години тому

      አሁንም እኮ አንድ ለይ ይሄዳሉ እንጂ ክፍል አንድ ነው😂😂😂😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 години тому

      ​@@embeytuይገርማል ተመልካች ሃይምን አበለሺት የእውነት

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 3 години тому +11

    ሐሰን እና ቤኪ ተሎ ተሎ በቤታቹ video ስሩ ወደኋላ ነው እንዴ የምታድጉት ለማንኛውም መልካም vacation😂😂😂😂

  • @mamemame6-et9dj
    @mamemame6-et9dj 12 хвилин тому

    ማሂዬ ሰትመቸኝ ወላሂ አለባበሷ ደስ ሲል❤❤

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u 3 години тому +6

    ለማንኛውም መልካም ጉዞ ጥንድ ጥንድ ደስ ትላላችሁ

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 3 години тому +11

    ቡርኬ ተኝተካል ንቃ😂😂😂

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 2 години тому +5

    ሀሚዬ ተረጂዉ ናታን ያፈቅርሻል😂😂😂

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa Годину тому +1

    ሀሰንየ ስታወራ ውለህ ብታድር እራሱ አትሰለችም እኮ መልካም ጉዞ ወዶችየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 3 години тому +6

    ጉድ ፋለ ብራዬ ንቃ ሃይሚዬ እዳትነጣቅ🤙🤗💚🙈

  • @Zebiba-vf4ef
    @Zebiba-vf4ef Годину тому +1

    ቡራ ተበላህ የምትሉ ሰወች ጤነኛ ናችሁ ግን ለኖርማል ጓዴኛዋ አይዴልዴ

  • @sofiasofua-n9i
    @sofiasofua-n9i 3 години тому +16

    ሀይሚየ የቡርኬ ናት በመካከላቸው ንፋስ እዲገባባቸው አንፈልግም

    • @yewhin21
      @yewhin21 2 години тому

      ደምሪኝ ❤

  • @GaniGani-bh3bm
    @GaniGani-bh3bm 3 години тому +10

    ሐሰን ቀልዱ በጣም ይመቻል የምር ኑሪ 👍👍👍

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 3 години тому +4

    የሀሰን ሚስት ስወዳት ዛሬ አለባበስ ዋው ናት ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉

  • @Cug-zg2qj
    @Cug-zg2qj 3 години тому +32

    ሀይሚ ናታን ያፈቅርሻል ተረጂው😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 години тому

      ደምሩኝ🎉🎉

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e 2 години тому

      ቀዳዳ ያሳሽ

    • @jdurur6628
      @jdurur6628 Годину тому

      የማርክ ቸኮሌት ወዳጅ ስረአት

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg Годину тому

      @@Cug-zg2qj የእውነት ናትን ይሽላል ብሩክ አጠጋብ ብዙ ሴቶች አሉ ደግም ቆንጆ ወንድ መውደድ መከራ ነው

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Годину тому

      ​@@SaidSaid-vp4kgshale🤐🤐🤐🤐

  • @ritatekalign
    @ritatekalign 2 години тому +6

    ሀይሚ ጉድሽን አላይሽ ናታን ያልቃቅሳል መላ በይው ሀይሙካ😅😅

  • @የBini
    @የBini 2 години тому +14

    ሀይሜ ናታን እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ እያለሽ ነው መልክቱን ላድርስ ብዬ ነው😂😂😂😊

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 3 години тому +9

    አለባበስሽ ውደ አምሮብሻል ውበት በሂጃብ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 14 хвилин тому +1

    ሀይሚ የኔ ቅመም የቀረች መሰሎኝ ደብሮኝ ነበር እዉነት

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed 3 години тому +5

    አተ ቡራ የምትባል ልጅ ወይ ልጅቷን የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት አለዚያ አየር ልቀቅ ለናታን😂😂😂😂😂

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 10 хвилин тому

    መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ የኔ ምርጥየወች❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 3 години тому +11

    ማሻአላህ የሀሰን ሰላምታ አርጎ ያስደሰተኝ አሰላሙለኩም ወረመቱላሂ ወበረካቱ ሲል ማሂ የኔ የዋህ ስወድሽ ሀይሚና ብሩኬ በሰላም ተዝናንታችሁ ተመለሱ

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 3 години тому +27

    ሀይሚየ ናታን አፍቅሮሻን ሰምተሻንወይ🤭😂😂😂😂

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 3 години тому

      😅😅😅

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 години тому

      Sini sirati yinurisha 😂

    • @KalkidanAvinod
      @KalkidanAvinod 3 години тому

      🤐🤐🤐🤐🤐

    • @LilaJesus-g5j
      @LilaJesus-g5j 3 години тому

      አታቃጥሪአቃጣሪበማያገባቹሁአትግቡየሠውሂወትአትበጥብጡ😢❤🌷😘😍🌷

    • @bireብሬ
      @bireብሬ 3 години тому +1

      አረ አትጃጃሉ እዛ ሀዳቹ ተጃጃሉ😏😏😏

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም

    ሀይሚ ነታን በች ፍቅር እየታሰቃየነዉ መለበይዉ ደሞ ኑተሰደቡ እኔ መልክትነዉ የደራሲኩት😂😂😂

    • @Ggg-bl6nn
      @Ggg-bl6nn 2 години тому

      😂😂😂😂😂😅😅

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 3 години тому +22

    ሙቢ ለምን አልሄደም ሰሞነን ደብሮታል ሚስኪን😢😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 години тому

      ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉🎉

    • @mefordada
      @mefordada 2 години тому

      ሲያወራ አልሰማሽውም ይሄዳል ብሏል እኮ ሀሰን ❤❤❤❤

  • @ሰራ-ኈ8ገ
    @ሰራ-ኈ8ገ 3 години тому +9

    ጌታ ሆይ ዛሬ ቀን ትክቶክ ላይ ሀይሚ ሀይሚ ዩቱብ ላይ ሀይሚ ሀይሚ ጌታ ሆይ የሀይሚ ሀዳራ😥የኔ ተዎዳጅ🔥💝💝💝

  • @NAs-u9b
    @NAs-u9b 9 хвилин тому

    ማሂዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ

  • @Mihret-uy6gp
    @Mihret-uy6gp 3 години тому +36

    ሀይሚ ናታነ ያፈቅርሸል ቡሩክ አያፈቅርሽም ዬናታንን ፍቅር ተቀበይ

    • @aysakacmi-dz7sq
      @aysakacmi-dz7sq 3 години тому +1

      ወርኛ ውጪ ሴጣን

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 3 години тому +1

      አችልጅ ብሩክ የበደለሽአለ

    • @kuwaie4489
      @kuwaie4489 3 години тому +3

      ቀይ ቀን ምን ጉድድ ናቸው ስታሳፍሩ 😏😏

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 години тому +1

      Wusha zimi bayi segexe

    • @slamhslamh-vp3fn
      @slamhslamh-vp3fn 3 години тому

      👊👊👊👊🤑🤑🤑🤑

  • @tube3531
    @tube3531 2 години тому +6

    ብሩኬ ሀይሚ ከለለች አትሂድ።።ስቀጥል ለሶ ብለህ አደልዴ የተነሳህዉ

  • @heuh-so2pc
    @heuh-so2pc 3 години тому +16

    ሀይሚ ናታን ይወድሻል

  • @hanichotube
    @hanichotube Годину тому +2

    መልካም ጉዞ ሀይሚ ስራችላችሁ ሻንጠዋን ያዙላት ከሴት ወንድ ጠንካራ ነው ሀይሚ ቀበጥ ክክ❤❤😂😂

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 3 години тому +22

    የሀሰን ወሬ ሱስ ነው የሆነብኝ😂😂😂

  • @MalihaMuhammed-oi6py
    @MalihaMuhammed-oi6py 56 хвилин тому +1

    ለምን ሙቢስ አይሄድም 😢😢እንዳታስከፉት

  • @TeAs-h4b
    @TeAs-h4b 3 години тому +3

    የመዳም ቅመም ምክር እኮ ከመሬት ጠብ አትልም የማሂን አለባበ ተቃውመን ነበር ትእዛዙ ተከብሯል በሚገባ😂😂 ሂጃብ ውበታችን❤❤❤

  • @DhgfChvx-fs3gy
    @DhgfChvx-fs3gy 17 хвилин тому +1

    ማነው እደኔ ሀሰን ሲያወራ ደስ የሚለው😢😅❤❤

  • @JaArman-f8b
    @JaArman-f8b 3 години тому +65

    ሀይሚ ናታን ያፈቅርሻል ተረጂዉ,😂😂😂❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 години тому +1

      Beshitana zimi bayi

    • @LilaJesus-g5j
      @LilaJesus-g5j 3 години тому +2

      አቃጣሪአታቃጥሪበማያገባቹሁአትግቡየሠውሂወትአትበጥብጡ😢😍😢😘😢❤🌷

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 3 години тому +2

      ሴት ሁለት አያፍቅርም ያምሻል ልበል

    • @Almaz2024-c9p
      @Almaz2024-c9p 3 години тому

      😂😂😂😂

    • @wsf7216
      @wsf7216 3 години тому

      ዝም በይ

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en 58 хвилин тому

    ሀሚይ ናታንን ተረጁ ያፈቅርሻል ❤❤❤

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 3 години тому +3

    የኔምርጦች መልካምምገድ ነገእጠብቃለን ቀጣዩን❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye Годину тому

    ሀሰን ምርጥና ወሳኝ ሰዉ እየጠፍክ ነዉ❤❤❤

  • @linaali8761
    @linaali8761 2 години тому +4

    መሻአላህ አለባበስሽን እያስተካከልሽ ነው ማሂየ ቀጥይበት

  • @ዩቲብ-v1c
    @ዩቲብ-v1c 9 хвилин тому

    አይ ሠዉሲበዛ ጎመንጠነዛ አሉ ምነዉ ብቻቸዉ ቢዝናኑ😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 години тому +3

    ካልብ ካፍቶቹ ያቃል ዝምብላ የማለቅሳዉ ቡዙናገሮች ታካፍቸላዉ ቡዙህማም አለብኝ አሁንግን ማቋቋም አቃተኝ 😢😢😢😢እስኪ አባሽሩኝ የማደምቅማሞች የዳኔ ኣይክፈቹ ሁሌም ዳሳቱ ❤❤😢😢😢😢

    • @LLl-u8i
      @LLl-u8i 2 години тому

      አብሽሪ፡😢😢ለህይርነዉ

  • @FatumaMohmmed-v7x
    @FatumaMohmmed-v7x 35 хвилин тому

    ሀሰን ምርጥ ሰው በሉ እናጣምራቸው

  • @ZainabZainab-f9t
    @ZainabZainab-f9t 3 години тому +6

    መልካምጉዞየኔእንቁዎች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 Годину тому

    አምሮብሻልናሂዬቀጥይበት❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 години тому +11

    ብሩኬ ሀሰን ሙባራክን አዳራ አሞታል😢😢😢

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 години тому +2

    መልካም ጉዞ ወንድሞቸ ደስይላል ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 3 години тому +4

    የኔ ውዶች መልካም ጉዞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 Хвилина тому

    አበባወቸ መልካም ጉዞ ይሁንላቹሁ ሙቤ ደግሞ ነገ ተከተል ሪም ጋር