🔴 አዲስ ዝማሬ " ድንግል ሆይ " ዘማሪት ህጻን አድያም ኪሮስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ " ድንግል ሆይ " ዘማሪት ህጻን አድያም ኪሮስ

КОМЕНТАРІ • 293

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Рік тому +58

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልሽ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በቤትዋ ታኑርልሽ🙏🙏

  • @edeneden8643
    @edeneden8643 Рік тому +13

    አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን የእኔ ቆንጆ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @SelamyeAbel
    @SelamyeAbel Рік тому +9

    ከህፃናት እና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን አዘጋጀ........ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናሽ

  • @አስቴርየኦርቶዶክስተዋሕዶ

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፂናሽ ❤️❤️❤️

  • @chgg1485
    @chgg1485 Рік тому +7

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ወለተሀናየርሴማወዳጅ

    እንኳን አደረሳች የተዋህዶ ልጆች ለናታች ለቅድስት ድንግል ማርያም በእወነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ብዙዩቱብ
    @ብዙዩቱብ Рік тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ የኔ አደበተ ትሁት እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️💚💛❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤ ለእናተ ሲልኳ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን፫ 💚💛❤💒💒✝️✝️✝️🙏

  • @adisu4246
    @adisu4246 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍🤲🤲👍🤲🤲👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abynasemasala4936
    @abynasemasala4936 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዚማሪ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @bez7317
    @bez7317 Рік тому +4

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @kahsugebretekle7056
    @kahsugebretekle7056 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት የስመዐልና

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Рік тому +3

    እመብርሃን ትጠብቅሽ ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን የእናንተ የህጻናቶቹ አምላክ ምህረትን ያውርድልን እደጊልኝ ሚጣዬ

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር Рік тому

    አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት በቤቱ ያሳድግሽ ያጽናሽ እድግ በይልኝ 👏🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿👏👏👏👏👏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @ጓልራያራዩማ-ጐ1ሐ
    @ጓልራያራዩማ-ጐ1ሐ Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ጣፋጭ አንደበትዋ ስጣፍጥ

  • @u8ghhoh562
    @u8ghhoh562 Рік тому +5

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዬ ነሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biruktawithika6689
    @biruktawithika6689 Рік тому +2

    Yene wud ..bebetu yasadigish...zemare melaiktin yasemash......Dingil maryam kekifu hulu tisewurish..indihum betibeb lemitasadiguwat betesebochuwa ..w/ro Eyerus ...Egziabher idme ina tena yistachu🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤

  • @mahletdaneal2438
    @mahletdaneal2438 Рік тому +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን ታሳድግሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @balanishb9346
    @balanishb9346 Рік тому +3

    እልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ

    #ድንግል_ሆይ ድንቅ ነሽ እጽብ ነው ክብርሽ
    ከፍጥረታት ኹሉ አምሳያም የለሽ
    የሕሙም መድኃኒት የርኹባን ሲሳይ
    ምስጋና ይገባሻል በምድርም በሰማይ
    #ጥዑም_ዝማሬ_ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እመብርሃን በቤቷ ታጽናሽ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አሀት እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልሽ 🥰

  • @aklilweldeyes2321
    @aklilweldeyes2321 Рік тому +2

    kalhiyot yasmalen🙏🙏🙏egziabher be betu yasdgesh

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Рік тому +1

    እልልል እድግ በይ እህቴ የእኔ ቆንጆ ንፅሄት መታደል ቤተሰቦችህ አንች የምትመስል ልጅ መዉለዳቸዉ

  • @ssooass4967
    @ssooass4967 Рік тому +3

    እመቤታችን ፍቅሯን በልቦናሽ ጽላት ትሻልለሽ በቤቷ ታናሽ ድንቅ መዝሙር እልልልልልልልል

  • @maraki25የአባቷዋ
    @maraki25የአባቷዋ Рік тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልል የኔ ጣፋጭ ዝማሬ መላህክት ይሰማልን በበቱ ይሳድግሺ

  • @rahelenjalew7374
    @rahelenjalew7374 Рік тому +1

    ከአንደበትሽ ማር ጠብ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት እግዚአብሔር ያስድግሽ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @kiyaethio
    @kiyaethio Рік тому +4

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ
    @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ Рік тому +4

    ወይ መታደል በእውነት በጣም ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያሳድግሽ

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያደማልን እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ

  • @Henoka369
    @Henoka369 Рік тому +4

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛልሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋኖን ታሳድግሽ አሜን

  • @frno8227
    @frno8227 Рік тому +1

    የኔ ማር እመብርሀን ታሳድግሽ ድንቅ ነሽ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Рік тому +4

    ግሩም መዝሙር ነው፡ እመቤታችን ትጠብቅሽ፡ እንደዚህ ባማረ ሌላ ዝማሬ እንጠብቅሻለን በርቺ፡ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን።

  • @Cheetahtube_bsri
    @Cheetahtube_bsri 3 місяці тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏ከህፃናት አንደበት ምስጋናን ያወጣ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 4 місяці тому

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድግ በይ ማርያም በእቅፍዋ ታሳድግሽ የኔ ውብ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ

    እግዚአብሔር ህፃናትን ጠቢባን ያደርጋል
    እድግበይ ተባረኪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱበደጁ ያኑርሽ ድንግልማርያም ጥለላከለላትሁንሽ

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 Рік тому +6

    ወይ መመረጥ እማይዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ክብር በእምነትሽ አንፀው ለዚህ ያበቁሽ ለቤተሰቦችሽ መታደል ነው።

  • @sblaals2445
    @sblaals2445 Рік тому

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እናቴ ድንግል ማሪያም ታሳድግሽ ጥበቃዋ አይለይሽ 🙏🙏💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sebyumekseb4939
    @sebyumekseb4939 Рік тому +3

    Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betidawit
    @betidawit Рік тому

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ማርያም በቤቱ ታሳድግሽ💕💕💕💒

  • @tigistaragea6741
    @tigistaragea6741 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድግሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meherat938
    @meherat938 Рік тому +1

    ድንግል ሆይ እባክሽ ከልሽ አስታርቂን😭😭😭😭😭

  • @ገኒእህተማሪያም

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማን በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ

  • @finotekidusan1
    @finotekidusan1 Рік тому

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝምልን ወላዲት አምላክ ትጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @chunachu
    @chunachu Рік тому

    ምስጋና ለማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያሳድግሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meticar4025
    @meticar4025 Рік тому

    እልልልልልልልልለልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾አሜን ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እናት 😢

  • @selame2
    @selame2 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል👏👏👏👏
    አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @alaaqattan9581
    @alaaqattan9581 Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰላልን ያገልግሎት ዘመንሽን ከጤናጋር ረዥም ያድርግልን ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ጣፋጭ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከክፉ ነገር ሁሉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርሃን ታሳድግሽ የኔ ጣፋጭ

  • @Holy-Gospel-for-all
    @Holy-Gospel-for-all Рік тому +1

    ስማሬ መላእክትን ያሰማልን. እመ አምላክ ታሳድግሽ!

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Рік тому +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @gebreamanuel1887
    @gebreamanuel1887 Рік тому

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የተሰጠሽን መክሊት አትርፈሽበት እንድትገኚ የእርሱ መልካም ፈቃድ ይሁን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @mikazdo6932
    @mikazdo6932 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ በጥበቡ እና በሞገስ ያሳድግሽ
    እናታችን እመቤታችን ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayala2176
    @ayala2176 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን ታሳድግሽ ❤❤❤❤❤

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 Рік тому

    ዝማሬ መላክት ያስማልን እግዚያአብሔር በጥበቡ ያሳድግሺ እመቤቴ ፈፃሚሺን ታሳምርልሺ የኔማር

  • @mahelet21
    @mahelet21 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ፀጋው ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🙏

  • @eembttiwitrwitr4282
    @eembttiwitrwitr4282 Рік тому

    እግዚአብሔር ከዚህበላይ እንድታገለግይ ጥበብና እውቀት ያድልሽ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kiduslalibelaabatee
    @kiduslalibelaabatee Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meticar4025
    @meticar4025 Рік тому +1

    እኔስ ፈዝዠ ከረሁ በቤቱ እደጊ የኔ እንቁ ❤❤❤

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት

    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ቆንጆ እመቤቴ በፀጋ ታሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ በርቺ🌹⛪️💚💛❤

  • @mekdesmekdes309
    @mekdesmekdes309 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ፍፃሜሽ በቤቱ ይልቅ የኔ ቆንጆ ስርአትሽ ብቻ ልዩ ነው

  • @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላች እመብርሀን. በቤቱ ታጽናሽ

  • @ወለተማርያም-ተ4ሠ
    @ወለተማርያም-ተ4ሠ Рік тому +2

    amen ❤❤

  • @berhegebru-t1m
    @berhegebru-t1m 25 днів тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ

  • @AsdAdfh
    @AsdAdfh 3 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አመቤቴ ማርያም ታሠድግሽ

  • @ramayanamthechikkattil4208
    @ramayanamthechikkattil4208 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ በቤቱ ያጽናሽ😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @bahretbebat
    @bahretbebat Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል....... እድግ በይልን...

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Рік тому

    አጥንትን የሚያለመልም የመልአክት ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому

    እግዚአብሄር አምላክ በጥበቡ በሞገሱ ያስድግሽ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን::🙏🏽❤️😘

  • @bestethopiya9084
    @bestethopiya9084 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውንያብዛልሽ 🙏🙏🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    እመብርሃን በፍቅርዋ በእቅፋ ታሳድግልን አሜን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ እማ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @alocell3043
    @alocell3043 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እማብርሀን እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግሽ 🙏🙏🙏

  • @Userfortruth
    @Userfortruth Рік тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! እግዚአብሔር በአካል በጥበብ በቤቱ ያሳድግሽ!

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም በቤቷ ታሳድግሽ እማ እድግ በይ😍👏👏👏

  • @merkebabrha2022
    @merkebabrha2022 Рік тому +2

    Amen Amen Amen yene konjo 🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @MelisewAnimut
    @MelisewAnimut Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ ያሳድግልን።በቤቱ ያጽናልን።

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ Рік тому

    እልልልልልል👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊 እልልልልልልልል👏👏🕊🕊🕊🕊 ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን የኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናሽ 😘😍😍😍መመረጥ እኮነው😘

  • @geratube1372
    @geratube1372 Рік тому +2

    ወላዲት አምላክ በጸጋ በሞገስ ታሳድግሽ ጥዑም የሆነውን የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን
    ግሩም ዝማሬ ነው እንዳአንች ያሉትን ያብዛልን ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ፐ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እማምላክ ታሳድግሽ አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን
    የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ
    ያሰማልን የኔ ጣፋጭ አንደበት እመ
    ብርሃን ፀጋውን ታብዛልሽ ታሳድግሽ
    ፍፃመሽን ታሳምርልሽ ❤✝️

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 Рік тому

    እልል ልልልልል👏👏🕯🕯🕯እልልልል👏👏🕯🕯ዝማሬ ምላሽ መላእክት ያሰማልን እማ እማመላክ ፀጋውን ይብዛልሽ

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Рік тому

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እማምላክ በቤቱ ታሳድግሽ💖🙏

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ መታደል ነዉ

  • @masmas995
    @masmas995 Рік тому

    እደጊልን በሞገስ ያሳድግሽ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Рік тому +2

    Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውነቱ ነብስ ያለመልማል በቤቱ ያፅናሽ እደጊ

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትእንኳን ለእመቤታችን ለቅድሥት ድ ንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሣቹ ያሠማልን የናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከሀገራችን ከህዝባችን ከትዉልዳች ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Рік тому

    በቤቱ ያፀናሽ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልና

  • @Helen-to8qd
    @Helen-to8qd Рік тому +2

    Amen Amen Amen Zimar Melakitn Yasemalin

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw7415 Рік тому

    ቅል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሳድግልኝ እመቤታችን በምልጃዋ አትለይሽ

  • @lemlemmamo4770
    @lemlemmamo4770 7 місяців тому

    አሜን እመቤቴ በፀጋ በሞገስ ታሣድግሽእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @gebrehd1808
    @gebrehd1808 Рік тому +3

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 Рік тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን!! እደጊ በቤቱ ያጽናሽ!!!