ሰበር መረጃ - ያልታሰበው እየሆነ ነው የጋዜጠኛ መሳይ ጥብቅ መረጃ | ከወልቂጤ የተሰማው ዜና Abel Birhanu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 82

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 Рік тому +3

    ፍትህ ለወርቂጤ ወጣቶች ያላግባብ በልዩ ሀይሎች እየተገደሉ ነዉ ፍትህ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +5

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ

  • @melesekore
    @melesekore Рік тому +7

    አቤል ለወልቂጤ ድምጽ ስለሆንከን እናመሰግናለን🙏

  • @tinamuzeyn
    @tinamuzeyn Рік тому +3

    አቤላ ሰላምክ ይብዛልክ

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Рік тому

    ለተ ሰንበት ግዴይ፤እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ፤አይዞሽ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому

    ስላም ለይቶጲያን ለተዋህዶ ስላም ይብዛልን

  • @amentube71
    @amentube71 Рік тому +3

    ቸር አሰማን ፈጣሪያችን

  • @tinamuzeyn
    @tinamuzeyn Рік тому +2

    አቤላ በጣም ነዉ የማምንክ

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Рік тому

    ሰላም ላገራችን 🙏🙏🙏🙏💚💛💕

  • @sirguttube
    @sirguttube Рік тому +10

    ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ & ለተዋህዶ ንፂት ሐይማኖታችን ይሁንልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому +2

      አሜን፫

    • @muke614
      @muke614 Рік тому +1

      ንፁህ መሆኑን ሳያምን ሃይማኖት ብሎ የተከተለ ማንን አይተሀል?

    • @tigitu8570
      @tigitu8570 Рік тому

      Ntsihit kkkkkkkkkkk

    • @sirguttube
      @sirguttube Рік тому

      @@tigitu8570 አወ ንፂት የነፃች አልፋና ኦሜጋ የድንግል ማርያም ልጅ በደሙ የገዛት ገበረተህ አብብ ከመናገርና ከመሳቅ።

    • @tigitu8570
      @tigitu8570 Рік тому

      @@sirguttube irsuma nitsuh nebera baenanta laye yamicawotawe dabitaras erisum nitsuh nawe?

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 Рік тому +2

    ኢትዮጵያ አገሬ ለዘላለም ኑርልኝ አቤል እናመሰግናለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @keryodtube
    @keryodtube Рік тому +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያ አስባት
    ፍትህ ለወልቂጤ(ወርቕጥየ)😭

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Рік тому

    ቸር አሰማኝ

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 Рік тому +1

    መሳይ ትክክል ብለሃል ሁኔታዎች በሙሉ የሚያመላክቱት የፕሪቶሪያው ስምምነት እንደፎረሸ እና አዲስ የኃይል አሰላለፍ እየተፈጠረ መሆኑን ነው!!ይህ አካሄድ አገር አፍራሽ እንጂ በፍፁም አዳኝ ሊሆን አይችልም!!ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ!!💚💛❤🙏🙏

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Рік тому +4

    መሳይ ስለመረጃህ ክበርልን።🙏

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 Рік тому

    Selam lehagere le Ethiopia

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Рік тому

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @salme4126
    @salme4126 Рік тому +2

    ፍትህ በግፍ ለታሰሩት ኦርቶዶክሳዊያን ና ከኦርቶዶክስ እምነት ውጭ ሆኖ ለእኛ ስደግፊ ነበሩት ፍትህ ፍትህ

  • @adamuwelde6536
    @adamuwelde6536 Рік тому +1

    ጸሎት ስግደት ጾም ደጋግማ ታድርግ።

  • @sarahuae1561
    @sarahuae1561 Рік тому

    ፍትህፍትህፍትህለወልቅጤወገን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Рік тому

    Berta abele

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому

    ሰላም ፍቅር ለሀጉራችን ኢትዮጵያ

  • @ሰላምሀበሻዊት
    @ሰላምሀበሻዊት Рік тому +2

    ፍትህ ለጉራጌ ማህበረሰብ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Рік тому

    ፍትለጉራጌእዝብ

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ

    አብይ አሰላለፉ ጥያቄ ውስጥ ነው እያልከን ነው መሳይ ?በጣም ጥሩ ቁርጡን አውቆ ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው።

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 Рік тому

    ለመቄዶንያ አሁድ የካቲት ሀያ ስድስት < የነብሳችንን > ነገር እንዳንረሳ ነው

  • @helenbergu795
    @helenbergu795 Рік тому

    Way nadi

  • @bouzouwebouzouwe5763
    @bouzouwebouzouwe5763 Рік тому

    🙏🤲🙏🙏

  • @ruhamisgina8736
    @ruhamisgina8736 Рік тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Рік тому

    እኔ ያለሁት ወልቃይት ጠገዴ ሁመራ ነው ህውሃት ስምምነቱን እንደጣሰ እኛ በአይናችን ያለውን እንቅስቃሴ እያየን ነው የአማራ ክልል መንግስትም እንደተጣሰ ለአካባቢው ታዋቂ ና ለአንዳድ ወታደራዊ መሪዎች ለአማራ ልዩሀይል መሪዎች እየተናገሩ ነው የገበሬ ጦር ሳይቀር በተጠንቀቅ እንድንቆም ተደርጓል በህወሓትና በአማራ ክልል ይህን ያክል የተካረረ ነገር እየተደረገ የፌዴራል መንግስት ነገሮቹን በዝምታ እያለፋቸው ነው

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Рік тому

    የጉራጌ ህዝብ የክልልነት ጥያቄሽየምንጠይቀው የአስተዳደር ችግር አለ ህዝብ የሚጠይቀው ሚኒመም ውሀ ነው የመንግስት ምላሽ አፈና እና ወጣቱን በጥይት መቁላት የአንባገነን መንግስት መልስ ንው

  • @etenukeyo2654
    @etenukeyo2654 Рік тому

    Messay turura ye teshete barya

  • @abelteshome8131
    @abelteshome8131 Рік тому

    Bela

  • @tesfa7910
    @tesfa7910 Рік тому

    Musena yebezabet

  • @sarayoutube5363
    @sarayoutube5363 Рік тому +1

    ቤሩት ያላችሁ eraschun tabeku

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 Рік тому

    Yalitasaba hona iyalik shakil ante min alabihi

  • @uniqueentertainment800
    @uniqueentertainment800 Рік тому +1

    First comment 😂😂😂😂

  • @astualex4841
    @astualex4841 Рік тому

    Mesay endkita teglebetk

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 Рік тому

    weya bigebyeshalale ke abiy mengeset

  • @helentsegay7538
    @helentsegay7538 Рік тому

    አቢል እኛ አረብ ሀገር ለፍተን የሰራነው ቤት እያፈረሱብን ነው መንግስት የለ ማንን እንደምንጠይቅ ግራ ገባን ልማት እያለ ብራችንን ከጠገቦ በኃላ ለማፍረስ ግን ደቂቃ አልፈጀባቸውም የት እንግባ በሀገራችን መኖር አቃተን ድምፅ ሁነን

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Рік тому

      የጨረቃ ቤት የሚፈርሰዉ ለምን የጨረቃ ቤት ገዛሽ

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Рік тому

    ህወሓት ጦርነት ድጋሜ ከከፈተ ሁለት እጣ ፈንታ ይገጥመዋል

  • @SD-rg8qh
    @SD-rg8qh Рік тому

    Manim mera man minim sim testew yetigray hizb and new hasabu, demu so atilfu.

  • @tueb489
    @tueb489 Рік тому

    👉ከዑመር ኢብኑ አል ኸጣብ
    ምክር ውስጥ ይህ ይገኝበታል👌
    ➡️አመፀኛን አትጎዳኝ
    አመፁን ትማራለህና
    ➡️ጠላትህን ራቅ ጓደኛህንም
    ተጠንቀቅ ያ ታማኙ ሲቀር
    ➡️ታማኝ ጓደኛ ደግሞ የለም
    አላህን የሚፈራ እነጂ
    ➡️በንግግርም ጊዜ ተናነስ
    ➡️የአላህን ትእዛዝም ስትፈፅም
    ለአላህ ተዋደቅ
    ➡️ወንጀል ላይ ልትወድቅ ስትልም
    በአላህ ተጠበቅ
    ➡️በጉዳይህም ላይ እነዚያ አላህን
    የሚፈሩ ሰዎችን አማክር
    [روضة العقلاء، ابن حبان (٨٩)].👉ምንጭ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @degfeashango360
    @degfeashango360 Рік тому

    Gata malkme naw

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 Рік тому

    The Ethiopian people are quite not because they are ignorant but they are trying to keep the country together.

  • @mynewa5143
    @mynewa5143 Рік тому

    Yeguragan mahebrseb ende amHira meherse new mefilgiw gen ensu cegidelu shewoh yefiteralu yeh kebte mgeset

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 Рік тому +1

    አዲስ አስተላልፍ🤔❓ ጠቅላዪ ጤነኛ አይደለም በአራት ዓመት መፍረክረክ ትናንት ከአማራ ነገ ከሕወሓት እሰከ መቼ ጥቀጥል ይሆን❓ ሕዝብ በመጨረሻ መልስ ይሰጠሀል❗👌

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Рік тому

      ጤና ስ አንተ አይደለህም ማዉራት ትችላላቹህ እሱ የተሸከመዉን ሸክም ማን ተሸከመ ማዉራት መሸርደ ድ ቀላል በአድ በኩል ጁታ በአንድ በኩል እናተ አስቸጋሪ ሆነናቹሀል እንኳን ለመግስት ለእግዚአብሔር አስቸጋሪ ሆናቹሀል ይሄ ሰዉዬ ምን ይሁን እዚህ ጋር ጠላት አለሰራ ብሎታል አስተዉሉ መግስት ስትወቅሱ በራሳቹሁ ላይ እግዚአብሔር ይፈርድባቹሀል ቃሉ ይላል

  • @leilasfaa1693
    @leilasfaa1693 Рік тому

    አሁን ነው የነቃኸው ለመዘገብ አሳፋር ነህ

    • @leilasfaa1693
      @leilasfaa1693 Рік тому

      የጉራጌ ስቃይ ተወርቶ አያልቅም

  • @MAL-qj8mu
    @MAL-qj8mu Рік тому +2

    አብይ 1 ጊዜ ከአማራ 1ጊዜ ከትግራይ በመሆን ሁለቱ ህዝቦች እንዲጋደሉ በኢኮኖሚ እንዲዳከሙና መቼም አብረው እንዳይቆሙ እያደረገ ይመስላል
    የዚህን ህፃን “መሪ” ተንኮል መቼ ነው በቃህ የሚባለው?

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Рік тому

      የኢትዮጲያ ህዝብ ለእግዚአብሔር አስቸጋሪ ሆናቹሀል ምን ያርጋቹህ አብይ አብይ ምን ይሁን ተሸከማቹሁ እስከነባህሪያቹህ እናንማ እግዚአብሔር ይፈረድባቹሁ የእግዚአብሔር አይን በጨት የምታወጡ ናቹህ እግዚአብሔር ማአቱን የምጣባቹህ የምትፈልጉት መግስት ተመርጦላቹህ ከዚህ የባሰ የደም እምባ ታለቅሳላቹህ እናተ የምትፈልጉት ቂጣቹሁን በጉማሬ እየገረፈ የሚያሽቆጥቁጣቹህ የምትፈልጉት የማታመሰግኑ ጨካኞች ናቹህ ኮሽ ባለ ቁጥር የፈረደበት አብይ አብይ ፈረደበት

  • @merjahul7109
    @merjahul7109 Рік тому

    ጠቅላይ ጌታቸው ረዳ በቅርብ ቀን

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 Рік тому

    ኣንተ ያቺን ቤት ልትገዛ የሰል ልብ ኣስደንግጥ ብቻ

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v Рік тому +1

    መሳይ የሚባለዉ ወሬኘነዉ

  • @nardos8487
    @nardos8487 Рік тому +1

    መሳይ ቋቅ አንተህም አሸባሪነክ

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 Рік тому +1

      እውነቱን ሲነግሩአችሁ መቼም መቀበል ያቅታቹአል አይደል

    • @nardos8487
      @nardos8487 Рік тому

      @@senayetedema5238 ከማልቀሰ ዉጪ ምንታቃላቹዉ።

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 Рік тому

      ምን እንደምናመጣ በቅርቡ ታያለሽ

    • @nardos8487
      @nardos8487 Рік тому

      @@senayetedema5238 ነይ እሳት ነዉ የምጠብቅሸ። ሁሌም ዝግጅዉነን ነይ

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 Рік тому

      @@nardos8487 የፃፍሽው እንኩአን ለኔ ላንቺም ግልፅ አይደለም

  • @tsomeminas1786
    @tsomeminas1786 Рік тому

    መቄዶንያን በDonkeyTubeለሁሉም ኢትዮጵያዊ!
    በሀገር ውስጥም በውጭም ለሚኖሩ!
    እሁድ የካቲት 26 ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ 1ሚሊዮን ዶላር እስኪሞላ።

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 Рік тому +2

    ETHIOPIA 🔰. 🏛️🌙. ኢትዮጵያ። አቡነ አረጋዊ እንኳን አደረሳችሁ SUBSCRIBE SHARE like. 📖

  • @alamnasir9579
    @alamnasir9579 Рік тому +1

    ሰላም ላሀገራችን 🙏