ፊ/ል ብርሃኑ ጁላ ስለፋኖና ድሮን፣ ተመስገን ጥሩነህ ስለልዩ ሃይሉ፣ የኤርትራ ጦር በኢትዮጵያ ፍ/ቤት?፣ የጠ/ሚኒስትሩና ፕሬዚዳንቱ ንግግር ከሽፏል?| EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 317

  • @a-ka-gerado
    @a-ka-gerado 7 місяців тому +31

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 7 місяців тому +38

    ድል ለአማራየ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ያረቢል አለሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 7 місяців тому +2

      ሀገር ወደ ድል
      ፋኖ ወደ ገደል !

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 7 місяців тому

      ​@@habeniyaaእናትህ ትበዳና ገደል ግባ አንተ ጋላ

    • @SolomeTelahun
      @SolomeTelahun 7 місяців тому +1

      @@habeniyaa nefez

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 7 місяців тому

      @@habeniyaaእናተ ወደገል ዘረኛ ፉኖ ያሸንፉል

  • @tesfayeetachew
    @tesfayeetachew 7 місяців тому +9

    ድል ለአማራው ፋኖ

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 7 місяців тому +30

    የጨነቀ ለት እየዬ አይሰራም ምርኮኛዉ ዉድ ዋጋ ትከፍላለህ።
    ድል ለጀግናዉ ፋኖ ❤

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 7 місяців тому +10

    ድል ለ ጀግናው ፋኖ❤❤❤❤

  • @Steven.24
    @Steven.24 7 місяців тому +21

    congrats for 700k 🎉🔥🔥🔥
    ድል ለፋኖ💚💛❤💪🔥

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious 7 місяців тому +10

    አማራ! ኢትዮጵያ! ፋአአአአአአአአኖ! 💚💛❤️🇪🇹🎉

  • @wmwhim7944
    @wmwhim7944 7 місяців тому +17

    ድል ለአማራ ፋኖ ማን አፈናቀላቸው ማን ይመልሳቸዋል

    • @alemtdese2570
      @alemtdese2570 7 місяців тому +1

      ጥሩ ኮሜንት ድል ለጀግናው ፋኖ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 7 місяців тому

      አየጠበቅናችሁ ነው!🤮🤮🤮🤮🤮🤮​@@selamselam7358

    • @FikaduTadesse-dh8ru
      @FikaduTadesse-dh8ru 7 місяців тому

      AaaaaaaaaaAAA111111¹1111111°°`1`​@@selamselam7358

  • @TedaGhiwot-wh8yy
    @TedaGhiwot-wh8yy 7 місяців тому +6

    ለመላው ክርስቲያን እና ሙስሊም መልካም የጾሙ ግዜ ይሁንላችሁ ጾሙን ፈጣሪ ይሰማን ለሀገራችን ስላም ይስጥልን አብይን ይንቀልልን

  • @GizeWondimu-1619
    @GizeWondimu-1619 7 місяців тому +1

    💚💛❤💪💪💪
    ድል ለፋኖ

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 7 місяців тому +4

    አንባገነኑ ብልጽግና በፋኖ ይንበረከካል።

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 7 місяців тому +9

    እንኮን በሰለም መጦቹ ኢዮት ፎረም❤❤❤❤

  • @HailemkayelAsers
    @HailemkayelAsers 7 місяців тому +8

    ክብር ሚኒስትር በራሱ ዘመን እዃ ሀጋር እፈራስ የለው የመከላኪያ ሚኒስትሮ ጨምሮ ሀፀንት ሽማግሌ እናቶች ሴቶችና እየደፍር እየገደል የለው ድጋመው ኢትዮጱያ አትፍራስም እያሎ ስዎች የሚለቀው ቤቶች አፍራሱ በረሀብ ልጅች ያለበት በራሱ ዘመን ነው ክብር ሚኒስትር ።

  • @maruwerku-n9r
    @maruwerku-n9r 7 місяців тому

    ይህን ጾም በትክክል ጾመኛ ለሌለው መጽዋች አዛኝ ሩህሩህ ደግ ከሚሰሩት ያድርገን እውነትን ደግፈው ከሚቆሙት ያድርገን የተሳሳትነውን በጾማችን የምንስተካከልበት ቃል በተግባር የምንታደስበት ያድርግልን

  • @Steven.24
    @Steven.24 7 місяців тому +30

    congrats for 700k 🔥🔥🔥🎉 ድል ለፋኖ 💚💛❤💪🔥 ጁላ አናትክ ይፍረስ❌❌❌

    • @haimigebru4432
      @haimigebru4432 7 місяців тому +1

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 7 місяців тому +1

      @@TeshaleAbebeያንተ ይፍረስ አራጂ የ እርጉዝ ሆድ ቀዳጂ እንስሳ

    • @HfhDb-bm6pz
      @HfhDb-bm6pz 7 місяців тому

  • @kinfebirhane2446
    @kinfebirhane2446 7 місяців тому +12

    ሰላም ሰላም ሰላም ለሁላችን በአምሳሉ ለፈጠረን ፍጡራን።

  • @TDFከሁሉምበላይነዉ
    @TDFከሁሉምበላይነዉ 7 місяців тому +7

    ሰላም ለሁሉ ፍጡር

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 7 місяців тому +9

    አቅቶህ ነው አማራ ክልልን መቆጣጠር አዬህ በታረክም አልተመዘገበም አልተደረገም አማራን ያሸነፈ💪💚💛❤👑

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 7 місяців тому +6

    Ethio forum is evedence based the best the number one media really no comment congera for 700 k GoGo more than a millions

  • @meskeremgetachew-bh1nl
    @meskeremgetachew-bh1nl 7 місяців тому +6

    የጨነቀለት አለ እየወጡ ሚዲያ ላይ መግለጫ መስጠት ሽንፈትን አይደብቅም

  • @alebelalem5020
    @alebelalem5020 7 місяців тому +4

    በርቱ

  • @he5896
    @he5896 7 місяців тому +5

    ከህደት መለያው ነው ብልፅግና

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 7 місяців тому +9

    ያሳዝናል የኦሮሞ ጀነራሎች በሁለትሚሌን ቤት ያድሳሉ ኢትዮጵያዊያኖች በረህብ ምከኔያት ከተምህርት ገብታ ይቀራል

  • @ADOLISTIBEB
    @ADOLISTIBEB 7 місяців тому +7

    ምነው ጠፋቹ ኢ/ዮ ፎሮም 💪👍👍❤️❤️❤️

  • @mekonnenaynalem3575
    @mekonnenaynalem3575 7 місяців тому +4

    አቅደዉ በአይናቸው አይተው እንደጨፈጨፉ መናገራቸው ትክክል ናቸው። እኛም እያልን ያለነው በአማራ ሕዝብ ላይ ያላቸውን ጥላቻ እየተወጡት እንደሆነ ነዉ ። ታሪክ ምስክር ነዉ እሳት የሆነ ነበልባል ትዉልድ እየመጣ ነዉ። ያኔ ክህነቱ ገሀድ ይወጣል ።

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg6954 7 місяців тому +2

    ብትንትንዋ ይውጣ ኢትዮጵያ እናትዋ ትበዳ ድል ለፋኖ ውድቀት ለጋላ

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 7 місяців тому

      እሰታሊኒ አለብላቹ እሪ ሰትሉ ነበር እግዚአብሔር ያያል ግፈን

  • @DerbabitMulusew
    @DerbabitMulusew 7 місяців тому

    ይህን ከመሰማት አለመሰማቱ ሰለሚሻል ተቼዋለሁ መልሰም የለኝም ያሳፍራል ።።

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 7 місяців тому +23

    ኢትዮጲያን የገጠማት ችግር ወታዳራዊ አዛዥ እና ፖለቲካኛው አንድ ሁኖል ይህ ፈታኝ ነው ለሀገሬቱ።

    • @TsegaGebregziher
      @TsegaGebregziher 7 місяців тому

      አሁን በኦሮሞ ትናንት በትግራይ ከመራገም ይልቅ ለተናራቹሁት ንስኀ ግቡ

    • @abderehmanabdeselam7721
      @abderehmanabdeselam7721 7 місяців тому

      @@TsegaGebregziher ከአለም ክፎ ህዝብ መሆናችንን አለማወቃችን ነው የማንከባበር፣የምንመቀኛኝ መናጤ ሀገር ከእዚህም በላይ ይገባናል።

    • @BetiyMulugeta
      @BetiyMulugeta 7 місяців тому +1

      ብርሀኑ ጁላን የሚጋብዙት ሚዲያዎች ግን ሙድ ለመያዝ ነው አደል?እንደዚህ ሢንተባተብ እያዩ ለመሣቅ

  • @zenebeberehe7257
    @zenebeberehe7257 7 місяців тому

    ፈጣረ ፍሩ ህዝቡ በራሀብ እያለቁ ነው።❤

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 7 місяців тому +1

    ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚሉት የትኞቹም ግለሰቦች ቡድኖች ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየተከፈላቸው ከርሳቸው ክህደት ነፍሳቸው ባርነት የሆኑት
    ባንዳዎች ናቸው።
    ይህ ቃል የኢትዮጵያ ጠላትነት መነሻ መድረሻ ነው።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 місяців тому

    ትክክል!

  • @HenokEsayu
    @HenokEsayu 7 місяців тому +3

    ሕግ የበላይነት መንግሥት ማስከበር አለበት በርቱ ከጎናችሁ ነን ሕግ ለሁሉም እኩል ነው ።🎉🎉

  • @Solomon-bf6qc
    @Solomon-bf6qc 7 місяців тому +6

    ፆመ ረመዳን የአቢ አሕመጅ መንግስት የምገረሰስበት ዘመን ያደርግልን።

  • @atsion7214
    @atsion7214 7 місяців тому +2

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 7 місяців тому +6

    ያለፉት ንግግራቸው ሳያሳፍራቸው ተጨማሪ ዝባዝንኬ መናገሩ ምን ሊጠቅማቸው ነው

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 7 місяців тому +9

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @macksol1603
    @macksol1603 7 місяців тому

    አጥር ጥሶ ገብቶ ዶክተር ነኝ ያለው እረኛ ብጤ ነው የብረሀኑ ጁላ ነገር

  • @sabatesfaye3361
    @sabatesfaye3361 7 місяців тому

    Bereketom yehderena kidus abona ❤

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 7 місяців тому +5

    ክብር ለትግራይ ህዝብ'ና T'D'F🙏💖🙏

    • @Gonamhethi12345
      @Gonamhethi12345 7 місяців тому +1

      ere tew nationalism akrari athunu at least egna wetatochu ethiopiachin kadisu tiwld ke fano gon hunen be ethiopiachn abren beselam tekebabren ennur lesgam lenefsim thesse is the our ethiopian mandatory .spcally tigray brothers and sisters please learn from the past and the new tigray bro.andsis.please give ur hand for peace war is the most devil, evil,weird and curelest thing in this world so the matter of land will solve on discussion .

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 7 місяців тому

    ጠይናይስጥልን ውዳችን እንካን ደናመጣክ

  • @AmanuelGutana
    @AmanuelGutana 7 місяців тому +1

    ልምዳቹህን ሰምተናል መማረክ ነው አሉ

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 7 місяців тому +16

    ሁሉም ነገር ያሰለቻል ያስጠላል በምን በተረገመ ቀን ነው ስልጣን በኦሮሞ እጅ የገባው 😭😭😭😭

    • @alemtdese2570
      @alemtdese2570 7 місяців тому

      ትክክል ለ ኦሮሞ. ስልጣን መስጠት ለ ህፃን ልጅ በብርጭቆ ውሀ መስጠት ነው. አመሱት እግሩን መፅለይ ብቻ ነው

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 7 місяців тому

      በዕለተ ሐሙስ
      የቀን ቅዱስ !

    • @BadarAhmmed-t8w
      @BadarAhmmed-t8w 7 місяців тому

      ትክክል ያስብላል

  • @haileasmerew3487
    @haileasmerew3487 7 місяців тому

    ብረሃኑ ጁላ ለደመወዝ ሳይሆን ለነፍሳቸው እንደሚሰሩ በተለይም እኛ የአማራ እና የትግራይ ሕዝብ በትክክል እናውቃለን

  • @SaidHamad-bg8dd
    @SaidHamad-bg8dd 7 місяців тому +9

    T.D.F ❤

  • @urdihe3587
    @urdihe3587 7 місяців тому

    በርታ

  • @Tarikugebre-s8p
    @Tarikugebre-s8p 7 місяців тому +5

    Congratulation ethio forem 700k🎉🎉🎉🎉

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 7 місяців тому +2

    Our voice ❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 7 місяців тому +1

    Selam selam selam ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤
    Melkam mishit

  • @tesfayesiraw
    @tesfayesiraw 7 місяців тому +1

    የአማራ ህዝብ አንድ ፐርሰንቱ ነው መሳሪያ የታጠቀው በቅርቡ ሁለት፣ሶስት ፣አራት ፐርሰንት ፣እያለ የሚቀጥል እንታጠቃለን፣ከዛ ወንዱ ይለያል።

  • @MeseretEjigu-h4s
    @MeseretEjigu-h4s 7 місяців тому +2

    አሁንም እንበትንሃለን

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 7 місяців тому +2

    በድሮን ምንም አልመታንም አተ ትንሽ እፈር እጂ ታዲያ በድሮን ምን መታችው ጭቅላትክ ድሮም እደዚ ባዶ እደነበር እናቃለን

  • @berhaneweldehiwet3781
    @berhaneweldehiwet3781 7 місяців тому +1

    700K, Congratulation! Ethio Forum

  • @KubromMsgna
    @KubromMsgna 7 місяців тому

    ኢትዮ ፎሮም🎉🎉🎉🎉❤

  • @peace9785
    @peace9785 7 місяців тому +4

    700k subscriber🎉🎉🎉
    Congratulations

  • @EskindirGobeze-ch8wc
    @EskindirGobeze-ch8wc 7 місяців тому

    congratulations for 700k ethio forum

  • @sojoh9j904
    @sojoh9j904 7 місяців тому +4

    Selam/1❤❤❤❤

  • @TsegaGebregziher
    @TsegaGebregziher 7 місяців тому +2

    የሄ ደቆሮ አንድ ሰው አልመተንም የሚለው በትግራይም እንደዛ እያሉ ነበር እግዝአብር ይፍረዳቸዎ

  • @FikerTesfay-z4m
    @FikerTesfay-z4m 7 місяців тому +3

    700,000k ❤❤❤❤❤❤❤❤
    1,000,000 coming soon

  • @Abachada1
    @Abachada1 7 місяців тому +1

    እነብርሀኑ ጂላ ይፈርሳሉ እንጂ ኢትዮጵያችን በቆራጥ ልጆቿ በሰላም ትኖራለች!! መጀመሪያ ሥልጣናችሁን ልቀቁና ኢትዮጵያ እንዴት በሰላም እንደምትቀጥል በአይናችሁ ታያላችሁ!!! ካልሆነ በመቃብራችሁ ላይ አንድነቷ የፀና ኢትዮጵያን መገንባታችን አይቀርም!!!

  • @abebebelee3199
    @abebebelee3199 7 місяців тому

    ምነካወት ፍርድ ማርሻ ኢትዮጵያ አትፈርስም ለምን ቢባል የእግዚአብሔር ያስራት አገር ነች

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 7 місяців тому

    wel come our voice❤❤

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 7 місяців тому +5

    ❤TDF❤❤❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 7 місяців тому

    በወለጋ ከተፈጸመው ግድያ የሚበልጥ የትም አለም ላይ ተፈጽሞ አያውቅም የሽግግር ፍትህ የሚባለው እንደስሙ ካልሆነ ብርግጥ በታሩክ ተጠያቂ ነው እራሱ ነው

  • @wizkidkidu3339
    @wizkidkidu3339 7 місяців тому +6

    መላው ኢትዮጵያ ይህን አሸባሪ መንግሥት መታገል አለብን።
    የፅድቅ ትግል ነው ከአማራ ህዝብ ጎን ሆነን መታገል ግድ ይለናል።

  • @workukassa8530
    @workukassa8530 7 місяців тому

    You made unforgettablef history live. Ataye and Merawi will always be attached with julla and ahmed.

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 7 місяців тому

    እኛ የምናውቀው ምርኮኛ መሆንህን ነው የምናውቀው ወዴት ወዴት

  • @kidistweldeselassie5080
    @kidistweldeselassie5080 7 місяців тому +2

    Welcome ❤❤❤❤

  • @SM-bx4jz
    @SM-bx4jz 7 місяців тому

    ለምታደርሱን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ግን ድጋሜ የምታቀርቡት ግን ቢስተካከል ።

  • @TemesgenChane
    @TemesgenChane 7 місяців тому +1

    አይናችን እያየ ይላል እንዴ አይኑ ይጥፋና

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 7 місяців тому

    እኛ አማራዎች ወደ ኦሮም ሰፈር እንዲመለስ አንፈልግም የተፈናቀሉትን እናግዛለን 😢 ይመለሱ ማለት አይቻልም 😢😢

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella 7 місяців тому +1

    አየ ብርሃኑ ጁላ አንተም እንደ ሙሴ ልትሆን ነው ለደሞዝ አልሠራም ኡኡቴ አለች ያቺ አንተ ሠፈር ጉሊት ያለችው ማሚቴ

  • @amahaamaha-n6h
    @amahaamaha-n6h 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 7 місяців тому

    🙏💛❤️

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 7 місяців тому +7

    You are comment Pinn👈👌ዘንድሮ ሁለቱ ሀይማኖቱች ፆም ነው ከልባቺን ዱአ ፁለት ማርግ አለብን ልባቺን አፀድተን ይህንን ቆሻሻ መንግሰት ያንሳልን ለምሰኪን ህዝብ የማይሆን የሸይጣንን ሰራ የሚከተል😢 አላህ ሆይ ይቺን ምሰኪን ሀገር ታድጋት🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲እሰቴ ከልባቺሁ አሚን በሉ😢😢

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 7 місяців тому

    እውነትና ፍትህ የሚታወቀው ተበዳዩ ኣሸንፎ ስልጣን በእጁ ስይዝ ነው ተባዳዮች የሚያሸንፉት በጋራ ሲሰለፉና ሲታገሉ ብቻ ነው

  • @TemesgenChane
    @TemesgenChane 7 місяців тому +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሊሰማን ይገባል እኛ ልምድ አለን>>>>> የሚማርክ ልምድ ነው 😂😂😂😂

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 7 місяців тому +1

    700,000 subscribers. Congrats!!!

  • @ebrahimtemam-jg3kn
    @ebrahimtemam-jg3kn 7 місяців тому +1

  • @kemalemey
    @kemalemey 7 місяців тому

    ምርኮኛ ፊልድ ማርሻል መደናጋሪ ነው ከነ ሃለቃቸው

  • @berihunyirga
    @berihunyirga 7 місяців тому +1

    በፋነተ ሠላም ሠላም ያለቁት ሰው አይደሉም።

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 7 місяців тому

    ኢሳያስ ወታደሮች ብቻ አይደለም እሚጠየቁት ኢ/ት በይበልጥ የታሪክ ጠላቶቻችን ፅንፈኞች ሁሉም አያመልጠም

  • @mustefamohammed9691
    @mustefamohammed9691 7 місяців тому +1

    ድሆች በሰንት መከራ የሰሩትን ቤት እያ፣ፈረሱ የኢት ጀነራሎች ቤት ግን ለእድሳትሁለት መቶ ሚሊዮነር ይወጣል

  • @Fano775
    @Fano775 7 місяців тому

    ትግራይ ትስሰር የት ገባአይ ፖለቲካ

  • @djwakandaafromix9860
    @djwakandaafromix9860 7 місяців тому

    ሁሉም ይቅርብን ብለፅግና ሚባል የጋሎች ስብስብን እና እነዚን ለማኝ ኤርትራዎች ግን ከሀገራችንም ከታሪክም ማጥፋት ነው ያለብን !!! አለበለዛ ዝም ብሎ ፋኖ ምናምን እያሉ እዬዬ ያሰለቻል ያስጠላል!!!

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 7 місяців тому

    ከብልፅግና ሎሌ እውነት ከመጠበቅ ከዝንብ ማር መጠበቅ ይሻላል

  • @samiates5057
    @samiates5057 7 місяців тому

    🙏🙏🙏

  • @user-rn4tb4qr9p
    @user-rn4tb4qr9p 7 місяців тому +1




  • @hko-ge5og
    @hko-ge5og 7 місяців тому +1

    አንተ ብትልም የካቲት 11 ሸዋ ሰላድንጋይ የጣላችሁንት ድሮን መቼም አንረሳትም 😢😢የወገኖቼ ደም ፈሶ ከቀረ የእውነት እግዚአብሔር የለማ 😢ክርስትናዋን እንኳን አስነስታ አንድቀን ሳታድር በድሮን አቃጥላችሁ ጣላችሗቸው 😢😢ታጣቂን ሀይል መግጠም ሳቅታችሁ ምንም የማያቁ ንጹሀንን ትጨፈጭፋላችሁ😢😢እናተ ዛሬ ስልጣን ላይ ሆናችሁ የንጹሀንን ደም ብትክዱት እግዚአብሔር ግን ቀን አለው ያኔየእጃችሁን ታገኛላችሁ😢😢ድል ለፍትህና ለተጨቆነው ህዝብ ለሚሰውጀግኖች ❤❤❤❤

  • @GgtUhg-ei7gn
    @GgtUhg-ei7gn 7 місяців тому

    Congratulation 700k

  • @rishanbitow3197
    @rishanbitow3197 7 місяців тому +1

    🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-iv9qj5ze7y
    @user-iv9qj5ze7y 7 місяців тому

    ለምንድነው አማራ እና ትግራይ መሃይማን እንዲሆኑ የቸፈረደባቸው?

  • @ተስፋለም
    @ተስፋለም 7 місяців тому +1

    700.000 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የስራቹ ውጤት ነው

  • @Endalkdadi
    @Endalkdadi 7 місяців тому

    ክቡር ጀነራል እባክዎ የሚናገሩት ንግግር እንኳን ኢትዮጵያን የምታክል ሐገር መከላከያ የሚመራ ሠው አይመስልም የሚሉ ሠዎች ቢኖሩም ፡ ምናልባት የቀበሌ ሚሊሻ አዛዥ ይሆን ይሆን ግን አይመስለኝም ለማንኛውም አድማጭ ይበይን

  • @AleAti
    @AleAti 7 місяців тому

    እትዮጲያ የምማጣ መንግሥት ህዚብን ከመግዳልና ከመዚራፊ ዉጭ የምሳራ መንግሥት የለም ተመሳሳይ ነዉ ሁሉም

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 7 місяців тому

    Ethio Forum ❤

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 7 місяців тому +3

    ምርኮኛው ጄው ጀግናው ፋኖ እያስቀዘነን ነው ብሎ እምኗል 😂😂😂 መንግስትን መገዳደር ካላቆማችሁ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ብለህ የምታስፈራራው አዲሱን የአማራ ትውልድ የለም ለምን ከዚህ በአላ ፍርስርሷ አይወጣም እስከዛሬው በአማራው ደም የምትቆም ኢትዮጵያ አትኖርም ።

  • @semhalkaliezera
    @semhalkaliezera 7 місяців тому

    ሀገር እና በስልጣንነት ይለያ ሀገር ማለት ህዝብ ነው ሕዝብ ማለት መንግስት ስለሆነ የሕዝቡን ስሜት ያላማከለ መንግስት ምንም ዋጋ የለውም ካለፈው ስርአት መማር ግድ አለበት።

  • @mussieabraha2014
    @mussieabraha2014 7 місяців тому

    ለሁለተኛ ግዜ ሙርከኝነቱ የመጨረሻ ግዜ ኑዛዜ ይመስለኛል።
    ድሮውም ቢሆን ሙርከኛ ብሎ ኤታ ማጆር ሹም መሆን ኣልነበረበትም።
    እንደ ካድሬነት ይከጅልዋል፡ ግን ብቃት የለውም።
    ያሳፍራል።

  • @wubetuagegnehu2202
    @wubetuagegnehu2202 7 місяців тому

    700K 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 7 місяців тому

    ጥሩነህ በጠዋት ተነስቶ የሚጮህ አውራ ዶሮ ነው።