Enagn betam new yemtsetsetew 2 ljoche alugne lkndesua new yagatemegne Egzabhar amlak lemn endezi aynetun sew ametahbgne lemn kendezi aynet wshetam acheberbari kfu sew ljuche setehagne eihann sew kana maraq tchel neber eyalkugne yawm besdet betsetset eyeanorkugne new lba sebara new leik esua yetenagerechiwn neger Egzabhar amlak endiyasayegne eyetematsenkugne new 💔💔💔
ነፃ የህግ ድጋፍ ከፈለገች እናግዛታለን
መልካምነት በጣም ደስ ይላል🙏🙏
በፈጣሪ ርዷት
Egizer yirdak yihem beqi new agizuwat pls
ተባረኩ ፈጣሪ ይክፈላቹሁ ዋጋቹሁን
ተባረክ
አቤት አንደበት አቤት ትህትና አቤት የክርስትና ህይወት እጅግ ድንቅ ሴት እግዛብሔር በነገርሽ ሁሉ ይቅደም ከቻልሽ ቪዛ ተይቂና ተመለሺ ለ ልጆቹ ስነልቦና ይረዳሻል
Amen Amen Amen
Amene 🙏🙏🙏
አወ@@abeykinyozi6653
በጣም መቼ ለጥሩ ሰዉ ጥሩ ነገር አይሰጠዉም
Egijg betam ameltechew dink sete nat Egzabher zarem negem Dagnaw esu new esu yirdash ehete
አቤት ንግግር ጨዋ ሴት እግዚያብሄር ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ አይዞኝ
የዚህ ጋዜጠኛ አድናቂ ማነው እንደኔ 🙌🙌
Agebiw
እኔ እኔ እኔኔኔ
በጣም አሰተዋይ ጎበዝ ጠያቂ ነው እግዛብሄር ያክብርክ ❤❤ ለዚች ልጅ እርዳት በሰደት የመጣ ብር ከሴት የሚበላ ሰው መርዝ ነው ወንድሜ የሰራከው ሰራ በጣም ያሳዝናል ከወለደችልከ አውሮፓን ትታ ላንተ ግዜዋን እድሜዋን ገንዘባን ፍሪ ሰጥታክ እንደዚ አይነት ግፍ አይቀናክም😢😢😢
እኔ እኔ ❤❤❤❤
Ene mariyamn sewdew😢
የእኔ እህት ሆን ብሎ ነው የቀረበሽ ይህ ሰው አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
እሳት ያድርግብ ሰላም ይንሳክ ጤና ይንሳክ የሴት ብር የምትበለዉ ወንዶች እሳት ይሁንባችዉ ተቃጠሉ
አይቀርም የጊዜ ጉዳይ እንጂ የኔም ባል አረብ ሃገር ለፍቼ በሰራሁት ብር የምን ቤት ነው ብሎኝ አልቅሼ ለፈጣሪ ሰጥቼ ወደ ስራዬ ተመለስኩኝ ከዛነ እሱም አገባ ወለደ ሁለት አመት ሳይሞላ ፈጣሪ መልስ ሰጠኝ ቅጣቱን በእሱ ቢያደርገው ጥሩ ነበር ግን አልሆነም የማትናግር የማትሄድ መለየት የማትችል ልጅ ፈጣሪ ሰጠው ደህና አድርጎ ቀጣው በልጅ መቼም በምንወደው ነው የሚቀጣን አይደል በጣም ተፈተነ በልጁ አይ የሰው ሃቅ መቼም መቼም ለማንም አይጠቅምም
😔እምባሽ ተስማ ያው የስው ህቅ የውስደውን ግንዘብ ለ ልጁ ህክምና ያውጣዋል 😔@@EnateArsema
Amen Amen Amen
@Enate
በርግጥ ጤነኛ ያልሆኑ ልጆች ለቤተሰብ ከባድ ነው። ዋጋም ያስከፍላል።
ነገር ግን አባት ለበደለው ልጆችን ማሰቃየት ፍርድ ሳይሆን ግፍ ነው ፈጣሪ የሰራው። ግን ፈጣሪ ካደረገው ነው ያልኩት ታድያ።
👺👺👺
@@EnateArsema ትክክልነሽ ማሬሁሉም የስራውንያገኛል እኔም5 አመት የሰራሁትን ለወንዲሜልኬስሳፈር ታምሜሀኪም ቤትሂጀብርስጠኝስለው ብሞቸ አፍርአታሟሽምአለኝ ግን ብዙስቃይአለፈብኝ እሱምአልተጠቀመ መኪና ገጪቶት እግሩንአጣ እኔም ተመልሸ ቁስሌንተሸክሜ ተመልሸ ስደትመጣሁ
የኔ እናት ውሰጥሸ ቁሰል ነው ነው ያለው አይዞሸ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ እሱ ግን ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል
ለቅዱስ ገብረኤል
ሠሚነሽ ኪዳንምህረት ተናገሪ ተናገሪ
እመኝ !! እባሽ ይታበሳል::
በኔላይም ደርሶብኛል::
Le egzeabehir negeri beluwat enji mindenewu ketarikuwa ateredum ende!!!!!! Gedam legedam mezorewa yaderesebaten ayeneko......🤭🤭🤭
Yenam hiwet leki endesua yawm besdet andaynet besmeab bchayen ymeslegne neber esua yalechiwn enditaserna endayew eyalkugne Egzabhar amlak elemnewalew enam leik endesua latalayoche lewshetamoche metsehaf qdus eyanebebu asmesayoche atmajoche besatliju hiwet ketechawetu behala bshetachew ywetal Egzho meharenea krstos
Semineshe kdanemhret yetbota new yalechiw
አሜን እንባዋ ይታበስላት የኔ እናት እንዴት ታሳዝናለች ኡፍፍፍ
@@selamkebede1096😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሠውየው አንችን አይደለም የካደ እግዚአብሔር ነው የካደ በሥሙ እየነገደ መከራችን የበዛም የውሸት ኖሮ እየኖርን ነው
Olol😊😊8((iiii(😊(i((iiiii😊😊aam@@Abby-qt3sg
@@tsehaytemesgen3397 ?¿??
ሆን ብሎ ከመጀመሪያ ጀምሮ አቅዶና አሰቦ ተዘጋጅቶ ነበረ የቀረባት!
አለች እኮ በጉሩፕ ነው የሚሰሩት
በትክክል ወንበዴ ነው ኧር እፍሩ እንደዚ የምታርጉ ሰዋች ምናይነት የሰይጣን መንፍሰ ነው አገራችን ላይ የገባው በጣም ያሳዝናል አይዞሸ ልጁ ፀጋ ነው እህቶቼ ንቁ አትታለሉ እመብርሀን ትርዳሸ እሱ ባል አይሆንሸም አውጪው ከዉሰጥሸ በርትተሸ ከቻልሸ ወደመጣሸበት ለመመለሰ ሞክሪ
እኔ ልንገርህ አሁንም አባት እግዜአቤር ብቻ ነው እየሱስ ያድናል ይኸ ሁሉ የምድር ነው የሰማዩ ይበልጣል
በሳል ና አስተዋይ ጎበዝ ሴት ነሽ። አይዞሽ ወላዲተ አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን።
አንተ የስደተኞች ድምፅ አላህ ይጠብቅህ ❤
በሰው ሀገር ያላቹ እናንተ እየቀለጣቹ ለቤተሰብ ለሀገር ለወገን እንደሻማ የምትበሩ እናንተ ጀግኖች ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ እርፍ የምትሉበት እንጀራ ይስጣቹ 🤲❤🥺
አሚንንንን😢😢😢😢
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንን
አሚን ❤🥺
ጽጌሬዳ! ኦስሎ በነበርሽ ጊዜ' በነበረሽ ችግር ብዙ ጊዜ አውስተንሽ ነበር። ግን ለምን ልጆቹን ይዘሽ ወደ ኖርዌይ አትመለሽም? ለልጆቹም በሰላም መኖርና' መማር ይረዳቸዋልና ነው።
plasey🙏ሰብሳክራብ ብልልኝ ወዳ ሀገርች🙏🙏
እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እርዷት እዛ ያላችሁ እንደው በእግዚአብሔር ስወዳችሁ ከፈጣሪ ዘንዳ ታገኙታላችሁ ይቺን ብርቱ እህታችንን ከነልጆችዋ እህተረ አንቺ የኔ ብርቱ ነሽ ጠንካራ ሴት ወደፊትም ከፍ ያለ ቦታ ሆነሽ አገኝሻለው
ምናልባት ለማብራራት! አሁን ከወለደችለት ሰው ጉዳይ ጋር' ሳይሆን፣ ቀድሞ ወደ ኖርዌይ አግብቶ ካስመጣት ሰው ጉዳይ ጋር' ነበር' ያኔ ስናወያያት የነበረው ለማለት ነው። እንደኔ! እንደኔ! የመኖርያ ፍቃድሽ በእጅሽ እስካለ እና ህጋዊ እስከሆነ ድረስ! ልጆችሽን በሰላም የምታሳድጊው ኖርዌይ ነው። የፍታብሄሩን ክስ ጉዳይ ቋጭተሽ ተመለሽ! ልመክርሽ የምችለው ይህን ነው። በተረፈ አለምሰገድ በመጨረሻ ለምን ወደ ኖርዌይ አትመለሽም ብሎ ይጠይቃታል ብየ ጠብቄ ነበር።
@@engidatadesse5675እኔም ይህንን ጥያቄ ስጠብቅ ነበር። ቢያንስ ሐሳቧን ብናውቅ መልካም ነበር። ልጆቿስ እድሜያቸውን ስንት እንደሆኑ አልተጠቀሰም።
በአላህ እርዱዋት
በጣም አስተዋይና ትልቅ ሴት ነሽ ጎበዝ ነሽ ደግሞ እምነትሽ ብዙ ወንዶች አሉ እንደዚህ አይነት መጥፎ ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም አይዞሽ በርቺ በፅሎትሽ
Ayzosh ehti Amlaka yirdash!
ጥፋቷ ማ ጅልነቷ ሰው እንዴት ልብ ያጣል ገና ለገና በሀይማኖት ሰበብ የማያውቁትን ሰው ማግባት
O
እህቴ መፍረዴ አይደለም እንደገና ንስሀ ገብቱ አብረን ብንኖር ትያለሽ እንዴ አሁንም ድግምቱ እየሰራብሽ ነው በፈጠረሽ አምላክ ለልጆችሽ ኑሪላቸው በፍፁም መታረቅ የለብሽም ያደቆነ ሳያቀስን ይባላል መልሰሽ አብረሽ ብትኖሪ ገድሎሽ ሁሉንም ነገር ወስዶ ልጆችሽ ዘመናቸውን ይንገላታሉ አንቺ ካለ አባት ብታሳዲጊያቸው ይሻልሻል
እንዴት ታሳዝናለች,,, ውስጧ እኮ ተጎድቷል ችላው ነው እንጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🙏 አንተ ግን መጨረሻህ አያምርም
Ayzoch Ehte Egiziabher Alelisch Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ብትችይ ለልጆችሽም ጭምር ቪዛ ጠይቀሽ ተመለሽ የሆነውን ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር ተይው አንቺጋ ያለው እግዚአብሔር ይበልጣል ሁሉም በእግዚአብሔር ይስተካከላል። ከቻልሽ ሂጂ እና የገጠመሽን ሁሉ እዚ ትተሽ አዲስ ህይወት ከልጆችሽ ጋ። እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ ማርያም ጣልቃ ትግባልሽ እና ቤተክርስቲያን እከሌ አለ እከሌ እያላችው የምትሄዱ ሰዎች ተማሩ ቤተክርስቲያን የሚኬደው እግዚአብሔር አለ ተብሎ ነው። ካጠፋው ይቅርታ!
ትክክል ነሽ
የኔም ሀሳብ ነው ብትመለስ ሰዎችም ቢረዱዋት በዚህ ኑሮ ብቻዋን ሁለት ልጅ ማሳደግ ይከብዳል ትምህርት ቤት መክፈል አልቻለችም አብዛኝው የኢትዮጵያ ወንድ ግን ከሚስቱ ሲጣላ ልጆቹን በሚስቱ አይን የሚያየዉ ለምድነው ልጆቹን የሚበድለው ማስራብ ትምህርት እንዲያቆሙ ማድረግ እናት መከራ አይታ ዋጋ ከፋላ ልክ አድገዉ ቁም ነገር ላይ ሲደርሱ አባት ነኝ ብሎ ከች ይላል ልጆቹን ፋለጋ እሱም አቅሙ ሲደክም ያሳዝናል በጣም
በትክክል
ሠላም አለም ሰገድ የባንክ ቁጥራ እፈልጋለሁ
@@Mrkull010 ደዉይለት ለአለም ሰገድ እና ታገኚአታለሽ
ደግሞም እንደዚህ አይነት አባት አያስፈልጋቸውም ተብታቢ ጠንቋይ አሁንም ፀሎትና ጥምቀት ያስፈልግሻል ተመልሰሽ አብረሽ ብትኖሪ ውርድ ከራሴ ይገልሻል ይህንን ሁሉ መስዋት ከፍለሽ እንደዚህ ያደረገሽ በህይወትሽ አይደራደርም ፍርድ በሌለበት ሀገር እባክሽ እራስሺን አሳልፈሽ አትስጭ ከቻልሽ ወደ ኖርዌ ተመለሽ ልጆችሽን ይዘሽ ካለ አባት ማሳደግ ባንቺ አልተጀመረም ከቻልሽ ስልክሽን አስቀምጭልኝ
ምከረት እሸ
አወ ብትመለስ ጠክራ ልጆቿን ታሳድግ ምርጥ ምክር እስኪ ወዴ ኖርዌ ለመሄድ መረጃ ካለሽ
የጋዜጠኛው እርጋታ ደሞ ማህተባቹህ ደሰሲል❤
@@blainkiifle551ለምን ይደብራል ሙስሊምም የራሱ እምነት አለው እረ ተው ለነገር አትሩጡ
@@emebettemesgen5350 tadia men eyale new? "Des sil" milew neger mahtebu baynor yeh commentor des ayilewem malet new? Yezi video timhert berasu endezi endanasib miyastemer neber, mahiteb matilek ye sewin maninet ayigeltsim...yikerta neger lemefeleg sayhon ke video point ga betam seletegachebign new.
ሁል ጊዜ ችግርህ ላይ ታስሮ የሚቀመጠውን ክር ሳይሆን ችግር ፈቺውን ጌታ ኢየሱስን ተመልከት። ወደ እርሱም ና ። (ማቴዎስ 11:28)
@@ManeWoአሜን ክብር ለስሙ ይሁን😊😊
ያለፈው ህይወቴ አስተምሮኛል መቼም ወንድን አላምንም
@@Yekrta-LLBእፍፍፍፍፍ በዚህ ልክ ምን አርጎ ቢሰብርሽ ነው የስራውን ጀባ
Hulajinm tegodtenal beyewahnet behaymanot sebeb Egzabhar amlak yfaredachew
ባክሽ እንደዚህ አትበይ በሴት የተጎዳ ቤት ይቁጠረው
@@Yekrta-LLB ማርያምን እኔም ስሜቱን የደረሰበት ብቻ ያውቀዋል
@@jesusking3536 አሜን ይፍረድባቸው
😊ከንብረትሽ በላይ ፋጣሪሽን የታምንሽ ንፁ ሴት ነሽ እውነት እልሻለው የምታምኝው አይጥልሽም ተይው የፍለገውን ቆሳቁስ ይዞ ይሄድ አይጠቅመውም አምላክሽ እቅፍ ድግፍ አርጎ ከነልጆችሽ ያኑርሽ
ምንም፡ማለት፡አቃተኝ፡ታሪዄን፡ስሰማ፡እግዚአብሔር፡ይድረስላት!!!
እህቴ ታሪክሽን እንድንማርበት ስላካፈልሽን እናመሰግና🙏እህቴ አንቺ ድንቅ እና ውብ ሴት ነሽ ውበትሽ ውስጥሽ ያለው ንፅህናሽ አውነተኛነትሽ ትህትናሽ ታማኝነትሽ እና እምነትሽ ትልቅ ውበት ነው!!❤ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልሽ እንደ እህት ልምከርሽ ህይወት ፈተና ናት ክርስቲያን ደግሞ ፈተናዎቹ ይበረቱበታል ስለዚህ ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽን ቁርኝት የበለጠ ማድረግ ነው አትበሳጪ አትናደጂ እራስሽን ነው ምትጎጂው በሽተኛ ነው ምትሆኚው ብስጭት የዳቢሎስ ነው ከእግዚአብሔር ሊያርቅሽ ስለዚህ ይሔ ላንቺ የፅናት መፈተኛሽ ነውና እንኩዋን ሆነ እንኩዋን ይሔ ችግር ገጠመኝ ብለሽ በደስታ ተቀበይው ሌኔ የተሻለውን የበለጠውን አስበህልኝ ነው በእኔ ጤናና በልጆቼ ጤና አትፈትነኝ ይሔን ፈተና ማልፍበትን ፍፁም የእምነት ብርታትና ፅናትን ስጠኝ እያልሽ እግዚአብሔር ፊት በብርቱ አልቅሺ!!ሌላው እሱ በቅዱስ ገብርኤል ፊት ነው አይደል የካደሽ እሰይ አንቺ ደሞ ቅዱስ ገብርኤልን በእንባ አንተህ ነህ ለኔ ምስክሬ ጠበቃዬ ዳኛዬ ሠልሥተ ደቂቅን ከሳት ያወጣኽ እኔንና ልጆቼን ከእሳት ከመከራው አውጣን ፈጥነህ ድረስልን እንባዬን አብስልኝ ቋጠሮዬን ፍታ ብለሽ ከልብ በሆነ እንባ ለምኚው እውነት ነው ምልሽ ለማመን እስኪከብድሽ በማጠብቂው መንገድ ነገሮችሽን ሁላ ለውጦ እንባሽን በሳቅ ሀዘንሽን በደስታ ይቀይርልሻል እንደ ህፃን ትቦርቂያለሽ እመኚኝ በቅርቡ አንገትሽ ቀና ብሎ እናይሻለን!! አንቺ እንኩዋን መልካም ሆነሽ እንኩዋን ተገፋሽ አይምሮሽ እኮ ነጻ ነው ከህሊና ወቀሳ ነጻ ነሽ በቃ ትልቁ ነገር ይሔ ብቻ ነው በእምነትሽ በትህትናሽ በጣም ነው የቀናሁት እወድሻለው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🙏🙏❤❤
አሜን
Endet teru sew nhe/nesh geze wesdo ehen mesaf teru lebona yasflgal ❤❤
ሰማይንና ምድርን የፈጠረ አምላክ ሀያሉ ልኡል እግዚያብሔር ሀዘንሽን በደስታ ይቀይረው ለልጁም ልቡን ያራራው ወንዶች ማለት እኮ😢ውይይይይ ምን ልበል😢
ወንዶች ማለት ድፍት ያድርጋቹህ ብዬ ልል ብዬ አለምሰገድ እና ሞች ወንድሜን መወቀስ አልፈለግኩም ወንድሜ ሚሰኪን ነው ሴቶች ሲጎዱ የማይወድ ነው እናቴን በጣም ነው የሚወዳትነ የአሁኖቹ ወንዶች ግን ሴት የወለደቼቸው አይመስላቸውም/ግፍ የምትሰሩ የሥራችሁን ይስጣቹ።
@@Yekrta-LLB ሚያስቡም አሉ አብዛኛወቹ ግን የሴት ልጅን ህይወት ማበላሸት የሚወዱ ገንዘብንና ፍቅርን ለይተው የማያቁ ሰርተን እንደግ ሳይሆን ከተሰራው ላይ እንብላ እንካፈል የሚሉ እራስ ወደዳ የዘቀጡ ትውሎድችምአሉ!
እመቤቴ ን ይቺ ልጅ ልቧ ደምቷል አይዞሽ ቀሪ ዘመንሽን እመብርሀን ታሳምርልሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸውአትናደጂ
እመብርሀን ትርዳሽ አይዞሽ ይሄም ቀን ያልፋል ፈጣሪ ልጆችሽ ያሳድግልሽ እሱንም ባለቤትሽን ወደ ቀልቡ ይመልስው እግዛብሄር ይርዳሽ እናት ❤❤❤
እንኳን በህይወት ለልጆችሽ አተረፈሽ ነገ የጋረደው ሲገለጥለት እንቁ መሆንሽ ይገባዋል
የኔ እህት የዋ አምላክሽ የስራውን ይሥጠው ያአቺ ባል ሲመሥለኝ በስደት የሚምጡትንና እዛ ያሉትን እያፈዘዘ የሚሰርቅ ይሆናል አቺንም በዛው አመሉ አጊቶሽ ነው ለዚህ ያበቃሽ
ተመልሰሽ ወደ ስደት ሀገርሽ ይህ መደንዘዝ ነው በፀበል እና በፀሎት. ሁሉም ይስተካከላል
ፀበል ሄዳ መስሎኝ ይሄን መከራ ይዛ የመጣችዉ?
@@dadydady3547 መናፍቅ ከዚህ ይውጣ ፀበል ሲሄድ ንስሀ ገብቶ ፈተናን ተቋቁሞ እንጂ ሰው ተከትሎ መሄድ አይደለም
እውነት ልዩ ሴት ነሽ እድለኛ ነሽ በእምነትሽ ያለሽ ጽናት ያልፋል የኔ እኅት አይጣል አያድር
Ahh Eminenz yeamiro chigir enji eminet aidelem
ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢😢ሰው በጣም ከባድ ፉጥርነው በእውነት መገድ የሚሂድ እጅግ ጢቄትነው ፈጣሪ የረዳው😢😢እባካችሁ በእምነት ስራ ቁጭብላችሁ ሰው አትበድሉ እባካችሁ
ፈጣሪ፡የእጁን፡ይስጠው አይዞሺ
እህቴ ፃድቁ አቡዬጋ እየሔድኩኝ ነበር የማለቅሰው ቤት ውስጥ ስከፋ፣ አቡዬ አባቴ ይድረሱልሽ
ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሂጂ እንጂ ወደ ሰው አትሂጂ።መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ።መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አንብቢ።መንፈስ ቅዱስ ያስረዳሻል።
Abuie eko motewal
ቀኑን ሙሉ እየገባው እያየዋቹ ነበር መጨርሻው ናፍቆኝ 😢😢 እንኳን ደህና መጣቹ❤❤
እኔም ስታሳዝን አይይ መከራችን😢😢😢😢😢😢😢
enemi
me to😂
የኔ እህት አንድ ምክር ልምከርሽ ለእራስሽ ስትይ ኑሪ እናቴም አባቴን አግብታ ነው ሟቶን ያፈጠነችው ስመክራት እናተ ያለ አባት ትቀራላቹ ትለኝ ነበር እኛም እሶን አተን ተበትነን እየኖርን ነው እሱ ሌላ አግብቶ ወልዱ እየኖረ ነው ብችይ ልጆችሽን ይዘሽ እርቀሽ ኑሪ
የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ! አንቺ እጅግ በጣም ጠንካራ የእምነት ሴት ነሽ አንቺን ያገኘ በረከትን አገኘ ከታሰራችሁበት እግዚአብሔር ይፍታችሁ ድግምት ሟርት ጥንቆላ ከምድራችን ላይ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጠረግ ቆንጆ ሰላም ለእናንተ ይሁን ! አይዞሽ ይህም ያልፋል በርቺ በፀሎት ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያላመነ ይፈረድበታል እግዚአብሔርን ፍሩ እባካችሁ ከቻልክ የልጆቹን አባት አቅርበው እና እርቅ ያድርጉ ሰላም ፍጠሩ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤
አሜን፫
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
አንዳንድ ሰው ቆዳውን አለስልሶ ገብቶ አውሬ ይሆናል 😢
ዛሬ ታማኝ ወንድ የለም ቅመሞቸ ይሻለናል ብቸኝነታችን❤❤❤❤❤❤
ኸረ በጣም
በትክክል
ትክክል
በአሏህ እገዟት ታሳዝናለች❤❤
በጣም አድማጭ ጋዜጠኛ ነክ በርታ❤❤❤
ስራዉ ነዉ ማዳመጥ አለበት
እግዚኦ አር ምን ጉድ ነው በፈጣሪ💔😢😢 እህታችን ፈጣሪ ካችጋራ ይሁን የኔ ከርታታ እዴት አጀቴን በላችኝ እህህ😭
ጽጌሬዳ በጣም በሳል ሴት ነሽ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነዉ የምታምኝዉ አምላክ አይጥልሸም አዲስ ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኛል.
Amesegnalehu ehete beselam yametash eshi
አሁንም የመሄድ እድሉ ካለሽ ልጆችሽን ይዘሽ ወደኖርዌ ሂጂ አንዴ አበላሽተሻል ወደዋላ አትመለሽ ሌላው ደሞ ሰላም እረፍት ጤና የዘላለም ሂወት በክርስቶስ ብቻ ነው እህቴ ክርስቶስ ይወድሻል ከገባሽበት ምስቅልቅል ህይወት መዉጫዉ ክርስቶስ ነው
እና ክርስቶስን ስለያዘች እኮ ነው ችግሯን ለሰማይ ዳኛ የሰጠችው ምንም ማድረግ አትችሉም አለ እምነት ምንም አይሆንም የሚገርም የእምነት ጥልቀት የገባት ናት ክርስቶስን እያሉ ወደ አዳራሽ ጩኸት አምላክ ይጠብቅ ቅድሳኑን ያከበራቸውን ስላከበርን ሲሆል አንገባም ለራስሽ አሰቢ እሷ አምነቷ ታላቅ እንደሆነ ንግግሯ ይመሰክራል
አይዞሽ እህታችን ያመንሽው የተደገፍሽው አምላክ ይርዳሽ ወንድማችን እናመሰግናለን
Meche amlak tedegefche beye gedamu sew mamlek amlak eza becha new yalew yetbalche temsel
@@m.g5367 ቢሆንም ገዳም ስላገኘችው አለም ላይ ካሉት ይሻላል ፈሪሀ እግዚያብሔር አለው በሚል ብዙ አመነች
የኔ የዋህ አይዞሽ ይሄ መተተኛ የጁን ያገኛል አይዞሽ እናቴ
የዘመኑ ወድማ ቄስ የለ ቅዱስ የለ ሁሉ ብልሹ ናቸው አፈር ይብሉ ያመንሽው አምላክ ሀቅሽን በእጅሽ ያስገባ እሱን ያልጋ ቁራኛ ያድርገው
እኔ ግን መጇመሪያ ያገናኝችሽን ሴት እንድትረጅው ያደረገችሽን ሴት እጇ እንዳለበት ተሰማኝ አዋቂው ጌታ ቢሆንም
አይዞሽ እግዚአብሔር ስለተደገፍሽ ምንም አትሆኝም ይሄ ፈተናሽ ነበር አልፉል በርች የቋራው የበርሜሉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁሉ ነገርሽ ሁሉ ይቅደምልሽ እህቴ በርች ።
እውነት ነው "አንፍረድ"።እህቴ ግን አንቺ እንዴትም ብታስቢው፣ልጆችሽ ይወለዱ ዘንድ ግድ ስለነበረ ነው ፈጣሪ ይሄን ሰው ወደሕይወትሽ ያመጣው።ፈፅሞ ልትፀፀቺ አይገባም።አንቺ በፍሬም ተባርከሻል ለሌሎችም መማሪያ ሆነሻል፣ስለዚህ በእግዚአብሔር ደስ ይበልሽ።እምነትሽ ግን ሲያስቀና!!!
Enagn betam new yemtsetsetew 2 ljoche alugne lkndesua new yagatemegne Egzabhar amlak lemn endezi aynetun sew ametahbgne lemn kendezi aynet wshetam acheberbari kfu sew ljuche setehagne eihann sew kana maraq tchel neber eyalkugne yawm besdet betsetset eyeanorkugne new lba sebara new leik esua yetenagerechiwn neger Egzabhar amlak endiyasayegne eyetematsenkugne new 💔💔💔
@@jesusking3536 እግዘብሔር ማንኛውንም ነገር ሲሰጠን ምክንያትም የራሱ መንገድም አለውና "...ለምን ከዚህ ሰው.."ብለሽ ፈጣሪን መውቀስ የለብሽም።ዋናው ነገር በልጅ ባርኮሻል።ማሰብ ያለብሽ ላይመለስ ያጣሽውን ሳይሆን የተሰጠሽን ነውና ባለሽ ነገር አመስግኝው።
ብዙ ወንዶች አስተዳደጋቸው ይበደልና ሰዎች ይበድላሉ አገርንም ጭምር ምንም አያግዳቸውም ግን አንድ በእግዚአብሔር ህግ ሁሉት በህግ ስር ሲሆኑ።ጠንካራ እህታችን ልጃችንም ነሽ።እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
ይሄ ኮርማ ይቅረብ እና የሚለዉን እንስማ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
አይዞሽ እናቴ ሰው እንኳን ሰውን እግዚአብሄርን የተዳፈረበት ዘመን ነው እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሆነን እንራመድ ዘንድ እግዚአብሄር ልብ ይስጠን።
አዬ የቤተክርስቲያን ልጆች ናቼው ህይወት አችነን የመሰቃቀሉት😭አይዞሽ እህቴ
አይዞሽ እህቴ እውነት ተደብቃ አትቀርም:: እግዚአብሔር ለየዋህ ዎች በራሱ ቀን መልስ አለው!! በፀሎትሽ በርቺ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እውነትን ታውጣልሽ:: አሜን
እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ትህግስትሽን ጥንካሬሽን ሳላደንቅልሽ አላልፍም የኔ እናት አይዞሽ ለግዜው መስሎት ነው አንቺ ግን በእምነትሽ በርቺ ፀልይ እማ
እግዚአብሔር በክፉ አይፈትንም።
በየ ገዳሙ እና በየፀበሉ በዬ ቸርቹ/ገስትሃውስ የሚዞር ሰው ጤነኛ አይደለም::
🎉🎉🎉🎉❤❤የአብቱ ፈጣሪ ታማኝ. ሰው አንተ ስጠን 😢😢
,ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹሁ
ክርስትና ማለት ይሄ ነው አጅግ የምትገርም በጣም የሚገርም አመለካከት ነው ያላት
“እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ። ቀንበሬን ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀላል ነውና።”
ማቴዎስ 11:28-30
የሚገርም ነው! ያመንሽው አምላክ ይካስሽ
አረ ውንዶችህ ግፊ የሜባል ነገር አለህ ሺ አመት አያኖርም😢😢😢 አዞሽ ይለፈው አለፋውል ግን ቤትሽን አትሽጪ እሺ እሹው ገደል ያግባህ ሲጀመር ጠቋውያ ነው😢 አዞውሽ ህይቴ እሺ ሁሉም ያለፋል
አረ እርዳታህን እፈልጋለው ወንድሜ በናትህ የምኖረው ዱባይ ነው ከባድ ነገር ነው ድረስልኝ 🙏
ምን ሆንሽ?
ኢትዮጵያ ተመልሷል እኮ
Ene Abu Dhabi nagn men lagezesh ehite
እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሽ
አምላክ ይርዳሽ
እህቴ ታሪክሽ እኔታሪ ተመሳሳይ ነዉ እስከመጨረሻ አዳም ጨሽ አለሆ በባ ነበር የጨረስኩ ግን በጣም ጠካራ እናት ነሽ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የዝህን ሰዉ በዛኝ ዉ ቤት ብቻ ሳይሆን በሕድር ላይም ያሳይሻል እመኝኝ እኔም እዳች ምስት ሳይሆን እናት ሆኝበት ቤትንም ሳልካፈል ንብረቴንም ትቸ ልጀን እና እራሴን አትርፊ አለሆ ግዜብ ይሰራል ይመጣል ሄዉት ግን በዘብ አይገዛም እና አሁን ሰርች አገኝሆት ግን አሁን በምላሽ የጁን አገኝ እኔን እዳሶጣ ሌአግብቶ ወልዶ ከቤት ወቶል እኔ ፈጣሪ አላህ አሳየኝ ሆለየም አቄን አዉጣልኝ እለዉ ነበር ልጂ ይጂ ጎዳና አድሪ አቃለሆ ቤቶን ዜግቶኝ አሆን ልጀም አድጎ እኔ ጤነኝ ሆኝ እናቴ ለመባል አደስኝ እነ በርች ዱአደርግልሽ አለሁ አላህ ይርዳሽ የኔ ትሆት❤❤❤❤❤
በሀይማኖትሽ ፅኚ እህቴ ምርጥ ታሪክ አካፈልሽኝ ጉብዝናሽ ምንድነው ግን በዚ ግዜ ያሉ ወንዶች ሁሉ የታመሙቱ የትኛውን እንመንና እናግባ
እንኳን ባዳ የእናትም ልጅ አይተማንም ለማንኛም አትልቀቂው እግዚአብሔር ይርዳሽ ደግነትሽን አለማድነቅ አይቻልም እኔ ብሆን ጭንቅላቱን ነበር የምለው
አንች ጀግና አማኝ ሴት ነሽ የሚጎልብሽመሽም ነገር ይኖራል ብየ አላምንም፡፡እምነትሽ ከትቢያ ያነሳል እና፡፡እመብርሀን ትጠብቅሽ፡፡
በእውነት በጣም ነው ያሳዘነችኝ እመብረሀን ካንች ጋር ትሁን
እንዴት አይነት ብርቱ ሴት ነሽ መፅሀፍ የምታነቢ እኮ ነው የምትመስይው 😢እህቴ የነመምህር ግርማና መምህር ተስፋየ ትምህርት አዳምጪ ለሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል😢
እግዚአብሔር አምላክ የስራውን ይስጠው አይዞሽ እህታችን ፍርድ አለ በሰማይ 😢
ይገርማል የአፍዝዝ ተደርጎባታል በእርግጠኝነት አይ
ፅግዬ እግዚአብሔር መልሱን ይስጥሽ ያንቺ ነገር ያማል የልጆችሽ አምላክ ይፍረድ
እውይ የኔ ቆንጆ በሀይማኖትሽ ላይ ባለሽ ጥንካሬ ቀናሁብሽ ትህትናሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ልቦናውን ይመልሰው ሌላ ምን ይባላል
እናት ስለሆንኩበት ጎዳኝ እውነት ነው
Le wened lij mist enji enat atehunulet aleza mist filega yiwetal yemilu sew awqalehu. Lek new.
እረ በስደት ያላችሁ እህቶች ተጠንቀቁ please እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል 😢
አይሰሙም የሚወዱት ጠላታቸዉንና የሚያሰቃያቸዉን ነዉ።
በሃይማኖት ሰም ብዙ ወንጀል አለ አቺ እህታችን የደርሰባት ከባድ ነዉ ነገር ግን በዚህ ሁሉ ተጎድታ አሁንም ንብርትዋን አንዳያሸጣት ተባበሮት 😢
የእውነትም እናት ነሽ ፀግሽ ! ጠንካራ እና አስተዋይ ሴት ሰለሆንሽ ነው ፈተናው የበዛው ! የዚህ ሁሉ መንስኤ ግን ሱባኤ አቋርጠሽ ከተኩላው ጠንቋይ በሎሚ እየታሸሽ ቀለበት ማድረግሽ ነበር ፤ ምክንያቱም ከአንድ ቦታ ገዳም /ፀበል መፅናት የግድ ነው ካልሆነ የመዳን እና ያለመዳን ግብ ግብ ሰለሆነ አብዝቶ ፈተናው ይበዛል እና መፅናት ያስፈልግ ነበር ፀግዬ ! ግን ከአንች ያላነሠ አዝኛለሁ ። ልጁ ግን ራሱ አይደም ከመንፈስ እስራት ስላልወጣ ነው ፤ በሠው ላይ አድሮ ነው በአካል ሰው መሥሎ ጀግናይቱን እህቴን የፈተነሽ እና አሁንም ደግመሽ ደጋግመሽ ከገዳም እናቶች እና አባቶች ያለሽን መመካከር እና መንፈሳዊ አገልግሎት አፅነተሽ ልጆችሽም ለአንችም እውነተኛውን ህይወት በቅድስት ቤቴክርስቲያን እንድትኖሪ ፀንተሽ ኑሪ !
እባካችሁ ሴቶች ባላችሁን እንደ እናት አትንከባከቦቸው እናቱ መስላው ሌላ ሚስት ያገባል እንደ ሚስት ሁኑኑኑኑኑኑኑኑ
😂😂
በስመአብ!! ጀግና ነሽ ግን ፣ ያስተላለፍሽው መልእክት ድንቅ ነው ፣ እነዚህ እንሽላሊት የሆኑ የዘመኑ ወንዶችን ያጥፋልን
ትዳርን የሚፈልግ ከተመሳሳዩ ጋ አይገናኝም ብዙ ጊዜ አንቺ ብዙ መስዋዕትነት ከፍለሽ መጨረሻው እንደዚህ መሆኑ በጣም የሚገርም የሚያሳዝንም ነው እንኳን ልጆች ወለድሽ የፍቅር ትርፉ ልጆች ናቸው
ለማንኛውም እሱ ደግሞ ቀርቦ ቢናገር ማቀራረብ ማስታረቅ ቢቻል ይመለስ ይሆናል
ዛሬ ሐምሌ ስላሴ ያመቱ ነው ታሪክሽን ገና ዛሬ ነው የሰማሁት አንቺ በፍፁም ለሰከንድ እንኳን እንዳትጠራጠሪ ያመንሽው መድሃኒአለም አይጥልሽም ትልቅ ነገር የተናገርሽው በስጋ ልንጎዳ እንችላለን በመንፈስ ግን .... ወንድማችንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን
እንደው አምላክ አይዝጋብን እንጂ ገና ከጅምሩ ብዙ ቀይ መስመር ነበር እግዚአብሔር ይርዳሽ
ወደ ኖርወይ ልጆቹን ይዘሽ ለምን አትመለሽም? በፀሎትሽ እና በእምነትሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል አይዞሽ ወደ ፈጣሪ አጥብቀሽ ጸልይ
Erswa eko debre Elias minamin new yemitamwlikew yemotutin hiaw yehonewun amlak aidelem
አይዞሽ እህቴ ታሪክሽ ልብ ይነካል ፈጣሪ ይርዳሽ አለምዬ ጥግ አድርስላት አንተ ጀግና ነህ
በጣም ከባድ ነዉ በጣም እግዚአብሔር ይርዳሽ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በእምነት ሰበብ የሚሰራ ስንት ጉድ አለ እዉነት ነዉ በምድር ቅጣት የለም ግን ሰላም አይኖረዉም።
እመቤቴ ትከተልሽ ሁሉም ለመልካም ነው የራሴን ታሪክ ነው የተናገርሽው
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ፍትህ ላንቺ ለተገፋሽው ይሁን ። ሰው እጅግ ከፍቷል ቆርቦ አግብቶ ያለበቂ ምክንያት ሃይማኖታዊ ህግ ሽሮ ፍቺ የሚጠይቅ ያልደከመበትን ንብረት ሊካፈል መስቀል አንጠልጥሎ ፍርድ ቤት የሚያቆም ለሽማግሎች ለቤተክርስቲያን አባቶች ለለቤተሰቡ ሳይቀር ክብር የሌለው ለራሱ ጥቅም ብቻ እንጅ ለትዳር አጋሩ የትም ብትወድቅ ግድ የማይሰጠው በገንዘብ ፍቅር የታወረ ነገ ንሰሐ እገባለሁ እያለ ዛሬ በድፍረት ሃጢአት የሚሠራ በየቤቱ ሞልቷል እና ተጽናኚ ዘወትር የምትማጸኝው ነብዩ ኤልያስ የሰራፕታዋን ሴት እንደጎበኛት ያንቺንም ቤት በበረከት ይሙላልሽ።
አልፈርድም ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ❤❤❤
Mefred saihon mutanin endatamelik eiesusin enditamelikew nigerwata
ያለፈው አልፋል እግሯ ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቀህ ለሚስትህና ለ ልጆችህ ባርያ ሆነህ ብትኖር ይሻልሀል ህሊናህን የትም አትደበቀውም❤❤❤❤❤ ፍቅር ይሻላል ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ከባድ ነዉ ግዜው ❤
የኔውድ እንዴት አይነት መታደል ነው እምነትሽ ያስቀናል የሚቀናብሽ ድንቅ ሴት ነሽ ::አንቺ ትልቁን አምላክ ይዘሽ ምንም አትሆኚም እግዚአብሔር ምክንያት አለ ው ይሄን ሁሉ ያረገው ነገሮችሽ ሁሉ እንደሚስተካከሉ ምንም ጥርጥር የለኝም እሱ ግን ፍርዱን ያገኘዋል ለእሱ ነው ማዝንለት ላንቺ አይደለም አንቺማ አምላክሽን ይዘሽ ምን ልትሆኚ ገና ታበሪያለሽ ትከብሪያለሽ ልጆችሽ ይባረኩልሻል በነሱ ትደስቻለሽ
አይዞሽ በሴት ገንዘብ ያለፈላቸው ብዙ ወንዶች ናቸው ሁሉን ለእግዚአብሔር ስጪ እሱ ቢዘገይም ይፈርዳል ለልጆችሽ ስትይ የቀድሞ ጥንካሬሽ ይቀጥል ነገ በልጆችሽ ታብብያለሽ እመቤቴ ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ በርቺ ታሸንፊያለሽ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን 🙏አሜን አሜን አሜን 🙏
አታልቅሽ። እንግዲህ በርቺና ልጆችሽን አሳድጊ። ሌሎች ወገኖች ደግሞ እባካችሁ ለመፍረድ አትቸኩሉ።
የሱ ሃሰብ ምናልባት አገርሽ ገብተሽ አብረሽው እንድትኖሪ ሳይሆን ውጪ እንድትወስጂው እንዳይሆን😞
ፅግዬ የዋህ ግልፅ ነበረች እዲ ከተረገመ ሰው እዴት አጋጠመሽ እህቴ በደብ ነው ማቃት ውይይይ መጨረሻችንን ያሳምርልን ብቻ እህቶቼ
Benatshe gedam gedam merut aysflegem emnet bewste new bleshe mekryat
@@m.g5367 አሁን የት እዳለችም አላቅ ካየሃት ቆየሁ ያገሬ ልጅ ነች
@@m.g5367 ግን አመሰግናለው ስለምክራቹ ልክ ብላቹሃል በፊት እዲም አክራሪ አልነበረችም
ጌታን ፈልጌ ከአለበለዚያ አንቺም አደጋ ውስጥ ነሽ የገዳም መንፈስ ተቆጣጥሮሻል ከዚህ ሁሉ ነጻ ያወጣሻል ጌታ እየሱስን ታውረሽ ብዙ ጥፋት አጠፋሽ
ጋዜጠኛው ፅናቱን ይስጥህ
በጣም እኔም የምለዉ ይሄንኑ ነዉ
ውይ ! ይህን ቅን የሆነውን ልብሽን መልካምነትሽን -> የእዉነት አፍቅሮሽ ለሞተልሽ ለጌታ ኢየሱስ ቢሆን ፥ ለእሱ ብትስጪው እንዴት መልካም በሆነልሽ ብየ ቀናሁልሽ ።
የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር አንቺንም ልጆችሽንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ ።
እግዚኦ ፈጣሪ ለአደጋ ያጋልጠው የስራውን ይስጠው😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
ወይ ጉድ አንሰማዉ የለም ዘንድሮ መቼም