ሀይሚ ላገባ ነው አለች ኤፍሬም ተደበደበ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @Haile_tube10
    @Haile_tube10 6 місяців тому +36

    አንተ ልገለኝ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 7 місяців тому +936

    ጋሽየ ናፍቆናል የምትሉ❤❤ ኤፍሬም😂

  • @MekaDawb
    @MekaDawb 7 місяців тому +154

    ጋሽዬ ናፍቆናል የምትሉ በላይክ😭😭😭

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 7 місяців тому +343

    እስኪ ብሩኬን ፕራክ ታርገው እምትሉ 👍😂😂😂🙈🙈

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 7 місяців тому +132

    ሀሚየ በፈጠረሽ ብሩክ ጋር ሆነሽ አብርሽንም በፓሩክ ይደረግ የምትሉ ላይክ ❤❤❤

    • @ellineleges8976
      @ellineleges8976 7 місяців тому

      No prank for rubbish

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 7 місяців тому

      ፍራክ ኧረ ይቅር ሰሚት ይሰብራል

  • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
    @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 7 місяців тому +69

    ሀይ ኤፍ ምርጥ ሰው ትለያለህ እኮ ወላ የወንድምናት ጥግ ነህ እኮ ሀይሚ ግን ተይ ኤፍን አታበሰጭዉ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤የኔ ማሮች ግን እወደቹዋለሁ የኔዎች እስት እንዳኔ የምትወዱቹሁ ብቻ በለይክ አሰዩኝ❤👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @MekaDawb
    @MekaDawb 7 місяців тому +99

    ሀይሚ እና ፍራክ እህትና ወድሚ ናቸዉ የምትሉ😂😂😂

    • @iui44i22
      @iui44i22 7 місяців тому +1

      በጣም😅

    • @zainasied615
      @zainasied615 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂ሳህ

    • @NasriyaNasriya-ow1dh
      @NasriyaNasriya-ow1dh 6 місяців тому

      ክክክክክክ

    • @Aነኝየእናቷክዋክብት
      @Aነኝየእናቷክዋክብት 6 місяців тому

      ሳህ😂😂😂😂😂😂 የውዲዲዲዲዲዲ አረግሻለሁ አይሚየ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 10 днів тому

      በጣም ፌብሪካዉ እሷጋ ነዉ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 місяців тому +364

    ማነዉ ከማርክ ቤት ሩጦ የመጣ ❤😂 ጋሽየን ከነ ልጆቹ የምትወዱ እስኪ 👍👍

  • @merd24
    @merd24 7 місяців тому +76

    ትዕግስት የሚባል ነገር አለ ኤፍሬም። አብርሽም የዋህ ነው እንጅ ትዕግስት የለውም ምናልባት ወጣትነት ከሆነ አላውቅም ግን መታገስ ዋጋ አለው።

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 7 місяців тому +215

    ኧረ ሀይሚ ሰራሽለት😂😂❤

    • @HgtedhMy6ij-yc1kw
      @HgtedhMy6ij-yc1kw 7 місяців тому

      ሀይሚዬ የኔ ልዕልት❤❤የፕራንክ ቅመም😂😂

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v 7 місяців тому

      አብርሽ በዛሬዉ ቪዶ በጣም አሥደሥታችሁኛል 😢ግን ከብሩኬ ፍቅር ይዞኛል😌አግዘኚ😢

    • @ብሌንብሌን-ጨ1ቘ
      @ብሌንብሌን-ጨ1ቘ 7 місяців тому

      ​@@susu-e4s4vአብርሽ አደለም በስሙ ከፍታ ነው ሌላ ነች

    • @RahelRahel-bv3ii
      @RahelRahel-bv3ii 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😊​@@susu-e4s4v

    • @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
      @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ 7 місяців тому

      አብርሽየ ስሞትልህ ለሀይሚ ክርስቲያን ናት በቃ መስቀል እሰሩላት ለምድነው😢😢😢

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 7 місяців тому +42

    ሀይሚ ተይ እዲህ አይነት ፖራንክ አትስሪ ወንድሞችሽን እዳታጪ ሰዉ ስሜታዊ ሲሆን በምን እንደሚመታ አያቀዉም ከምር ፀፀት እዳይሆንብሽ 😢😢

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 6 місяців тому +2

      ❤❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂

  • @Zawdumegabi
    @Zawdumegabi 7 місяців тому +57

    ሃይሚየ የኔ ቅመም ማን ነዉ እንደ እኔ ሚወዳት ❤❤❤❤❤❤

  • @dfdg3580
    @dfdg3580 7 місяців тому +28

    አይሚ ከቡርኬጋ ትምጣ የምትሉ

  • @shemima5580
    @shemima5580 7 місяців тому +499

    ከማርክ ቤት የመጣቹ ብቻ👍👍👍👍👍👍

    • @fatimahali9975
      @fatimahali9975 7 місяців тому +4

      እኔ❤❤

    • @Selina6648
      @Selina6648 7 місяців тому +10

      ሰራ ፈቶች አሰኪ በየሃይማኖታችሁ በመንፈሳዊ ነገር እንደዚህ ብትሺቀዳደሙ ምናለ ለወሬ እንደ ምትሮጡ ለመንፈሳዊነገር ተንጋግታችሁ ብትመጡ

    • @የራያዋ-ኰ5ዘ
      @የራያዋ-ኰ5ዘ 7 місяців тому +2

      እኔ

    • @ሩሐማየአርሴማልጅ
      @ሩሐማየአርሴማልጅ 7 місяців тому +3

      አለን

    • @ZeybaMohammed-z4t
      @ZeybaMohammed-z4t 7 місяців тому +3

      ❤❤

  • @amrimom11
    @amrimom11 7 місяців тому +53

    ኤፍ የወንድምነቶ ጥግ አረ ሀይሚዬ አረ ተንኮልሽ ናፍቆን ነበር ምትሉ ብቻ 👍👍👍👍👈😂

  • @ያረብቀልቤንወዳተ
    @ያረብቀልቤንወዳተ 7 місяців тому +15

    😂😂😂😂ኤፍሬም የተመቸው በላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 7 місяців тому +45

    ውይ እንች የተመታሽ ልጅ አንች ብቻ prank seri 😂😂

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 7 місяців тому +10

    ሀይሚዬ ነብስሽ ሀይማርም ኤፋዬን አስጨነቅሺው እኮ ጋሽዬን አምጡልን ናፍቆናል 🎉🎉🎉

  • @zanb6852
    @zanb6852 7 місяців тому +174

    ወይኔ ኢፍ ጀግናነህ ኤሄ ብራክ በአብርሽ ይደገም እምትሉ😂😂😂ላይክ

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 7 місяців тому +10

    ሀይሚ ተንኮል ከሮዚ እያመጣሽ አንዱን በጥፊ በሩታዬ አስመታሽ ይሁን ደግሞ ኤፍ አንቆት ልታስገድይ ጥሩ አይደለም ሀይሚ እዳይደገምሽ ምክሬነው።❤❤❤❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 7 місяців тому +34

    ኤፍ ስለሚቆጣ እንደዚህ አይነት ፕራክ አታድርጊ ሀይሚይ

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 7 місяців тому +5

    ሀይሚ የኔ ቅመም ሰወድሽ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ኤፍሬም ወንድሜ አይዞህ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fozia234
    @fozia234 7 місяців тому +97

    ማነዉ እደኔ ከነአብርሽና ከሩታ ከሄሉ ከማርክ ቤት ሲሮጥ የመጣ👍👍😍😍😍😍

    • @HirutesheteHaylu
      @HirutesheteHaylu 7 місяців тому +1

      እኔ😂😂😊😊

    • @HdsseGech
      @HdsseGech 7 місяців тому +1

      እኔ😂😂😂😂😊

    • @asnaquunigusee7122
      @asnaquunigusee7122 7 місяців тому +1

      Ane😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

    • @ageryeblayeageryeblaye
      @ageryeblayeageryeblaye 7 місяців тому +1

      ምድረ በረሮ😂😂😂😂😂

    • @ageryeblayeageryeblaye
      @ageryeblayeageryeblaye 7 місяців тому

      @@fozia234 ምነው እህቴ እንደኔው ስትበሪ ነውዴ የዋልሽው ለማለት ፈልጌ ነበር በምን ተረድተሽው ነው እ??

  • @Entawawes
    @Entawawes 7 місяців тому +2

    ሀይምየቡሩካ ብቻ ናት የምትሉ ለይክ አረጉ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 7 місяців тому +33

    ኤፋዬ የኔ ትግስተኛ ዝም የሚል ሰው ትግስቱ ሲልቅ ከባድ ነው ሀይሚዬ ሙቤን ቀጣይ❤❤❤

  • @SofiaDubai-d8q
    @SofiaDubai-d8q 7 місяців тому +30

    😂😂😂ሀይሚኮ ብራክ አታርግጅ 😢😢😢😢 ታርጋለይ ማነው እንዴኔ የጋሽየልጅ እሚወዳችሁን ላይክ ስጡኝማ የእኔ ቅኖች

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 7 місяців тому +24

    እረታይ ሀይሚ ኤፋን አታሠቃይው በሁለተኛው ሙቤን እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmamofranso
    @asmamofranso 7 місяців тому +11

    ሀይሚ የምትወዷት በላይክ አሰዩኝ❤❤

  • @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ
    @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ 7 місяців тому +86

    ሀይሜ በፈጠረሽ ቡሩኬጋ ሁናችሁ አብርሽን እና ኤፍሬምን ብራክአርጊቸው በፈጠረሽ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 7 місяців тому +3

    ኤፋፋፋፋፋፋፋፋ ወየው እረ ሀይሚ አንቺ ጉደኛ በማርያም ኤፍሬም የምር ታላቅ ወንድም ኩራት እንደውም በጣም ታግሰካል ኡፍፍፍፍ ግን ልጁ. እግዚአብሔር አውጥቶታል የምር

  • @ያፄወቹልጁ
    @ያፄወቹልጁ 7 місяців тому +12

    ኤፊ የኔ የዋህ የኔ ምርጥ ትለያለህ እኮ የወንድምነት ጥግ ነህ ማርያምን ሀይሚ አች ተኮለኛ እረ ተይ ኤፊን አታናጂብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 7 місяців тому +5

    ወይኔ ሀይሚ የሰው ሰው አስገድለሽ ነበር ክክክ
    ኤፋ ጀግና ነህ ግን ለሌላም ግዜ ቢሆን እንኳን አትቸኩል ለመጣላት ከቻልክ እሷን ተሸክመህ ወደ ቤት ወስደህ ተረጋግተህ መጠየቅ ና መምከር ነው ያለብህ

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 7 місяців тому +31

    አይ ኤፍረሜ የሆነች ህፃን አላላም 😂😂😂 ጀግና ወንድም ❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 7 місяців тому +5

    ሃይሚየ የኔ ጣፍጭ በጣም ነው የምወድሽ

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 7 місяців тому +65

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እዴት እደምወዳችሁ❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 7 місяців тому +3

    ወይ ኤፍሬም ዝምተኛ ሰው ብዙ ጊዜ ችሎ ችሎ ሲነሳበት አይቻልም ሃይሚቲ አንደኛ ነሽ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 7 місяців тому +111

    ወንድም ግን እህቱ ስታፈቅር ደስ የማይለው ለምድነው 😂ወንድሞቸን አስተወስሽኝ ሀይሚ😂😂😂

    • @MonaMona-wj7nc
      @MonaMona-wj7nc 7 місяців тому

      Enem teyake 😂😂😂😂

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 7 місяців тому

      😂

    • @zuzuየወሎልጂ
      @zuzuየወሎልጂ 7 місяців тому +8

      አወ 😁😁😁😁 እኔም ልጂ ሆኜ እሚወደኝ ልጂ ነበር እና ሰፈር ይመጣል ወድሜ በዲንጋይ ነበር የሚያሩዋሩጠው ክክክ

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 7 місяців тому

      እኮ😂😂😂😂😂

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 місяців тому +1

      አይገርምም

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 7 місяців тому +4

    ኤፋየ የኔ ፀባየ ሰናይ ትግስት ሲያልቅ ከባድነዉ

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 7 місяців тому +36

    እረሀይሚ የሙቤን መልሰ እየጠበቅን የኤፍ ታመጫለሽ 🤭😂
    እሰኪ ከማርቤት የመጣ 🤗👌
    ዘድሮ ቡታጂራ እነ ሩታ እና አብርሽ ፍቅር ጉድ አረጉን😋😂😂😂

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 7 місяців тому +5

    ሀይምዬ የኔ ቆንጆ ያንች ፕራክማ በጣም ካባድ ነው አይዞ ኤፋ 😂😂

  • @sameera151
    @sameera151 7 місяців тому +113

    እነ አብርሽ፣ሩታ፣ማርክ ፣ሔሉን አይቼ እየመጣሁ ነው❤❤

  • @SeyonBhr
    @SeyonBhr 7 місяців тому +3

    Wawwwwu efa indezyi ayinet wonidhime yisiteni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 7 місяців тому +23

    ኤፊ ተመቸኸኝ ምንድነ የምትጋቢው
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂!!!!

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 7 місяців тому +5

    ኧረ ኤፋ በሳቅ ገደልከኝ ምንድነው እምትጋቢው አላለም😅

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 7 місяців тому +18

    በስማም ኤፍ እንደዚ እንደሚያረግ አይመስለኝም ነበር አብርሽ ብቻ ተናዳጅ ይመስለኝ ነበር በጣም ነዉ ያስደነገጠኝ ኤፍ ንዴት ነበረበት እንዴ ይሄ ሁሉ የአንቺ ጥፍት ነዉ ገሎት ነበር ኤፍ መካስ አለብህ ስጦታ ስጠዉ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 місяців тому +4

      ትግስተኛ ሰው እኮ አደጋ ነው

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 7 місяців тому +1

      ወላሂ ትግሰተኛ ሰዉኮ ሲመጣበት አይድረሰ ነዉ እኔ ወላሂ አልቸኩልም ችየ ችየ ሲመጣብኝ ማረገዉን አላቀዉም ካለፈጂ ማሰቸዉሰ

  • @raheldemelash3506
    @raheldemelash3506 7 місяців тому +1

    the best brother ever

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 7 місяців тому +20

    ለሙቢ ከባድ ፕራክ አረጌው ተበቀይው በቀደም ጠንቋይ ቤት እንደወሰደሸ
    እምንድነው እምትጋቢ አላለ ክክክክ ኤፍ

  • @sablasabla
    @sablasabla 2 місяці тому +1

    100k waw des belonyal efa enkuwan des alk ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 7 місяців тому +16

    አይ ኤፋ እኔ ኤፋን ፕራንክ ማድረግ ይጨቀኛል በጣም ስለሚቆጣ እስተመማታት ድረስ ይደርሳል

  • @صفيه-ق3ث
    @صفيه-ق3ث 7 місяців тому +3

    እኔ 7ኛ ክፍል እየተማርኩ የተናሼ ተናሽ ጩጨኮ ነው የሰፍር ወዶች ጋር ቆሜ ስናወራ ድጋይ ወርውሮ እግሪን የመታኝ አይርሳኝም 6አመት ቢሆነው ነው ግን ውድም ይኑር

  • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
    @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 7 місяців тому +13

    ጀግና ወንድም አለሽ😍😍🥰🥰🥰👌

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube 6 місяців тому +2

    ለምንድነው ግን የማትወዱት ፍቅረኛ ሲይዙ🤣🤣 ወንድሞቻችን

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 7 місяців тому +42

    ሀይሚዬን የምትወዱ👍

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 7 місяців тому +3

    ኤፋየ ምርጥ ሰው የነወድም ቢሆን እሬሳ አርጎኝ😢

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 7 місяців тому +7

    ኤፍሬም አይዞህ አናደደችህ አይደል ሀይሚየ የኔ ቆንጆ በርች የት እንደምታመጭው ፕራንኩን ❤❤😂😂😂😂

  • @martabekele4734
    @martabekele4734 7 місяців тому +2

    ወንድም መከታ ነው❤❤❤ኤፌ ምርጥ ወድም❤❤❤

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 7 місяців тому +18

    እነማርክ ዘና ብዬ ነው የመጣሁት ደስ ብሎኛል ሄሉ ሩቲ አብርሽ ማርክ❤❤❤

  • @MulukenYosefi
    @MulukenYosefi Місяць тому

    ጋሼ ናፈቀኝ እሰኪ ፈራንክ አደረገ እስከ አሳዩ 👍👍

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 7 місяців тому +14

    _ኣይይይ የኛ ዘሮት ምን ይባለል ከማርኬ ቤት የመጣ😂😂_
    _ሂይሚ ኤፊ የምወዳቹ🎉❤_

  • @Zemuye-t5i
    @Zemuye-t5i 7 місяців тому +2

    ሀይሚ ወድምሽ መከታሽ ነው ወላሂ ለየት ይላል ኤፋ

  • @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ
    @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ 7 місяців тому +16

    ሀይሜ የቡሩክ ብቻነሽ ተረጋጊ😮😮😮😮

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea 7 місяців тому +1

    ኤፋ በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ ሀይሚዬ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @hayatseid227
    @hayatseid227 7 місяців тому +10

    ወይኔ አች ልጅ የመዳም ቅመሞችን ፈታ የምታደርጊን ነገርስ

  • @hdjsdj2099
    @hdjsdj2099 7 місяців тому +1

    ሀይሚ. የምትሰሪያቸው ፕራክ. ያስደነግጣል. ቅመሜ ሰወድሽ. ኤፍሬም ገና ዛሬ ንዴቱን አየሁት. ወንድም ጋሻ መከታ መኩሪያ ነው የተባለው ያለምክንያት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekidesteshomeAsefa
    @MekidesteshomeAsefa 7 місяців тому +12

    ኤፍዬ ምስኪን ወንድ ማለት እኮ መከታችን ነው ❤❤❤❤❤ወድም ያላችሁ ታድላችሁ ❤❤❤

  • @ElleniAbayneh
    @ElleniAbayneh 7 місяців тому +1

    ወንድም መከታታታታታታታታ አኳራይኝ 👊👊👊💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 7 місяців тому +10

    አረ ሀሚየ የኔ ልዩ ኤፍሪም አበደኮ

  • @GeySysy
    @GeySysy 7 місяців тому +3

    የኔ ቅመም ኤፍን አናደድሽዉ እኮ❤❤❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 7 місяців тому +4

    ሀይሚ ተኮልሸ አይጠገብ ምን ይሻልሻል የኔ ቅመም❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sameerame3173
    @sameerame3173 7 місяців тому +1

    ወድምየዉ የሚገፋተረዉ ነገር በሳቅ😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 7 місяців тому +17

    ማነው እደኔ በናብሽ እሩጦ የመጣ👍👍❤❤❤

  • @medinagugsa-qr9lc
    @medinagugsa-qr9lc 7 місяців тому +1

    😂😂😂😂ወይኤፋ ወድም መከታ ነዉ ይለሀል💪💪💪💪

  • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
    @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 7 місяців тому +9

    *_ክክክክ አይ ወንድች እናተ ስታፈቅሩጅ እህት አፈቀርኩ ስትል የማቀጠቅጣችሁ ነገርስ ክክክክ_*

  • @GeniTubeገኒቱዩብ
    @GeniTubeገኒቱዩብ 7 місяців тому +1

    ኧረ ኤፊ እጠፈጥፍሻለዉ አላለም😂😂😂የወንድምነት ጥግ የኔ ዉድ❤

  • @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ
    @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ 7 місяців тому +24

    ውይ ወዶች ለራሣችሁ የተላላሳችሁ እኛን የምትመቱንስ ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FjrHdh-f2l
    @FjrHdh-f2l 7 місяців тому +1

    የኔሽርኛዋ ሀይሚየ😂😂❤❤❤

  • @Aminat379
    @Aminat379 7 місяців тому +4

    ባኒቺእድሜነኝግንሥዴትነኝወላሂ😢😢😢😢😢😢የቤተሠቦቸንፍቅርሳልጠግብኡፍፍፍፍፍእስከመቸ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 7 місяців тому +6

    የአንችስ ተኮል ከፋ ሀሀሀ ሀይሚ😂😂 ቀጣይ ለሙቤ የቀመምሽውን ፕራንክ የሚጠብቅ በላይክ👍

  • @ZaharaMuhammed-wp4ez
    @ZaharaMuhammed-wp4ez 7 місяців тому +24

    ከማርክ ቤት ሮጦ የመጣ👍👍

  • @Mary-rb4rl
    @Mary-rb4rl 7 місяців тому +1

    ሀይሚየ በሩኬን ብራክ አድርጊልን ስወድሽ😅😅

  • @Zenitadem
    @Zenitadem 7 місяців тому +5

    እደጦጣ እየዘለልኩ አለኩኝኮ😂😂 የኔቅመም ሀይሚኮ

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 7 місяців тому +1

    ትልቅሰውነው ምድነው የምታስጨርሳት ወይኔ በሳቅ ኢፊ 😂😂

  • @Genitube-o7n
    @Genitube-o7n 7 місяців тому +17

    አረ ወይኔ ሳቄ ፈነዳ😅😅😅😅😅አረ ሀይሚ ይደብራል የዚህ አይነት ፕራንክ ይቅር የምትሉ👍

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ 7 місяців тому +2

    ኤፋ ልክ አይደለህም ማንም ይሁን ማንም በክብር ማስረዳት ነዉ ያለብክ

  • @use-k6m
    @use-k6m 7 місяців тому +7

    ሀይሚዬ የምወድሽ ❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 місяців тому +1

    Efie አንተኮ ወንድምነትን ባንተ አይተናል በርታል መልካም ልብ አለህ

  • @DghbCcgh
    @DghbCcgh 7 місяців тому +9

    ትልቅ ሰውነው አለ ኤፋዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SalmaSalma-ct7nf
    @SalmaSalma-ct7nf 7 місяців тому +7

    እኪ እንዳኔ ወንድሞቹን የስተወሳ😂😂😂ኤፍ አንደኛ ነው ምትሉ

    • @1sebehadin
      @1sebehadin 7 місяців тому

      ታመቻኝ ወለሂ እኔን ብሆን ቅድም እንጠለ ነበር

  • @WensleyCort
    @WensleyCort 7 місяців тому +3

    ሀይሚየ,ይመችሽ

  • @MmM-m2b7m
    @MmM-m2b7m 7 місяців тому +1

    ሀይሚ አችተኮለኛ ኤፉን ተያይዘሽዋልየ

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o 7 місяців тому +6

    ሀይሜ ሙቢን ተበቀይው❤❤❤

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 7 місяців тому +1

    የቡረክ ነሽ ምትሉት በግድ ልታጋቡዋቸዉ ነዉ

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 7 місяців тому +5

    ሀይሚዬ ሙቢን ተበቀይው🥰🥰🥰

  • @Yif7g
    @Yif7g 7 місяців тому +1

    ሃይሚ እኮ ፕራክ አታርግ እጂ😢😢😢😢😢ካረገች እውይ በቀጣይ ሙቢን አስለቅሽልን ኤፌዬ እኮ ይለያል የምነው በምክነያትነው❤❤❤❤ይመቻችሁ

  • @EMU12-j5r
    @EMU12-j5r 7 місяців тому +22

    የምር ግን ወንድም እህቱ ፍቅረኛ ስትይዝ ለምን አይወዱም የኔም ወንድም እንደዚ ነው 😂😂😂😂

    • @araguaraara8286
      @araguaraara8286 7 місяців тому +1

      የኔም ናቸው 😅😅😅

    • @ፈትያ-ለ1ዠ
      @ፈትያ-ለ1ዠ 5 місяців тому

      እኮ ለረሰቻዉ ይዙና እኛን ይከለክለሉ ጉድ ነዉ😂😂😂😂

  • @ጤናይበልጣል
    @ጤናይበልጣል 7 місяців тому +1

    ሁሌ ጥሩ ቀን የለም ምርር ያለ ፓራክ አትስሩ ሰው ሲናደድ እሚያረገውን አያቅም ኢፊ የወድምነት ጥግ👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍😘😘😘😘

  • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
    @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 7 місяців тому +5

    😂😂😂😂ኤፊዬ ተመቸከኝ

  • @Rome-k8o
    @Rome-k8o 10 днів тому

    Efa grace wowowowo inda ante wandime kaa alle arifinawu

  • @Muna336
    @Muna336 7 місяців тому +6

    ወንድም መከታ ነው ኤፋ ኮራውብህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MewudedGRMA
    @MewudedGRMA 7 місяців тому +1

    ዋዉ እፍ ትግስተኛ ነህ አተን አለማመስገን አይቻልም