#new

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 83

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Місяць тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አስበ ሊቃውንት ያድልልን

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Місяць тому +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በርቱ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 Місяць тому +2

    ቃል ሂወት የስማዓልና ኣቦና፡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር

  • @BinyamGashaw-c2d
    @BinyamGashaw-c2d Місяць тому +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስመአኮነ መልአክ እና ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ ዮሐንስ ፍጻሜህን ያሳምርልን ቤተክርስቲያናችን እንደ መምህራችን አይነት ትሁት ሊቅ እና እንዳንተ ነፍስን የሚያሰደስት አገልጋይ ያስፈልጋታልና በእውነት ከ ክፉ ይጠብቅልን

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Місяць тому +1

    ቃለ ህዪወትን ያሰማልን ሊቀ ሊቃዉንት እናመሰግናለን ድንቅ ትምህርት ነዉ እንመኘዉ ነበር የመመሪያ ህግ ነዉ ግን በእጃችን የለም ማወቃችን ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ዪስጥልን

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Місяць тому +4

    ብሰማ ብሰማ መጥገብ አልቻልኩም አሁንም ደጋግመ እየሰማው ነው

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 Місяць тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሬችን በጣም እውቀት ሰጭ ትምህርት ነው:: እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MekdesMamo-u1e
    @MekdesMamo-u1e Місяць тому +2

    ቃለሂወት ያሰማል በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በረከትዎ ይደርብን🤲❤️

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን Місяць тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ እንዲሁም ወንድማችን ዲያቆን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Місяць тому +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጠዎት ሊቀ ዳቆናት ዘማሬ ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን ቀንድል ሚዲያ የልባችን መብራት ብዙ ተምሬበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @GgGhh-cl5jv
    @GgGhh-cl5jv Місяць тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 Місяць тому +9

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በረከት ረድኤቱ አይለየን
    በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Місяць тому +1

      አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን❤❤

    • @hana-f2c
      @hana-f2c Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 Місяць тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም ዲያቆን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @SetnaSetnna
    @SetnaSetnna Місяць тому +1

    እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅ/ሚካኤል ዓመታዊ የሹመት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ሊቀ ሊቃውንት ሰምዐ ኮነ መልአክ ስላቀረቡልን የፍትሐ ነገስት ማብራሪያ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስበ መምህራንን ያድልል ነወንጌል አላማው ቅድሚያ ሰው ማትረፍ ነውና ብዙ እንድናተርፍና ሳናውቅ እንዳንተች ስሚሰጡን ትምህርታዊ ማብራሪያ ርቀት ሳይገድቦት እየተመላለሱ ስለሚመግቡን የቅዱሳን አምላክ ድካሞትን ድካመ ቅዱሳን ያድርግልን
    ሊቀ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ እንዲሁም የቀንዲል ቤተሰቦች ስለምታቀርቡልን ቃለ እግዚአብሔር እናመሰግናለን ።

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ሊቃውንት አባታችን እንዲሁም ሊቀ ዲ/ን ወንድማችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TagTag-e6h
    @TagTag-e6h Місяць тому +1

    በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምርሀችን ዳቆን አተም ተባረክ ቃለህይወት ያሰማክ

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Місяць тому +2

    ቸሩ አምላክ ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ🌹🌹በእውነት ለመምህራችን እና ለወድማችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን ቃል በእዝነ ልቦናችን ይጻፍልን ቀንዲል ሚድያ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን🙏🙏🙏

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 Місяць тому

    Kale hywet yasemaln memhre yabatochachn bereketachew yderbn amen❤❤❤❤

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ Місяць тому

    ወንጌል እንዲህ ይበጠራል ❤ አቦ እነዚህ አባቶቻችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Erakeb
    @Erakeb Місяць тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘማናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችኩ ❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Місяць тому

    Abatachen kale Hewitt yasemalen. Egzabher tsegun yabzalachu. Betam meawedew program. Enkuan beselam la kidus Michael adresen. Ema amlak tatabekachu 🙏🙏🙏

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም

    ወይ ግሩም ለመምህራችን ቃለህይወት
    ቃለበረከት ያሰማልነ በእድሜ በጤና
    ያቆይልን በእዉነቱ መጀመሬን ሳለዉቀዉ
    እያለቀብኝ ተቸገረኩ!!!
    እንድሁም አቅራቢዉ ወንድማችን በእዉነቱ
    እግዚአብሔር ይስጥልነ ቃለህይወት ያሰማልነ።

  • @DeaconMatiwos
    @DeaconMatiwos Місяць тому +6

    ወይ ጉድ እንዲ መስጣችሁ አስቀምጣችሁ ማሕሌት አስረፈዳቹብኝ ጥፍጥ ያለ መርሐግብር ቅዱስ ሚካኤል ያበርታችሁ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም Місяць тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትንያሰማልን በእውነት 🙏 🙏 በሰማነው ቃል እኛም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏

  • @Inneyee
    @Inneyee Місяць тому

    ቀለህይወት የሰማልን እድሜና ጤና ይስጦዎት ማምህሮቸችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarataye4822
    @sarataye4822 Місяць тому +5

    እኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰 የቀንዲል ሚዲያ ቤተሰቦች በሙሉ እኳንም ለመልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የመልአኩ ምልጃው አይለየን❤❤

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 Місяць тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጠዎት ሊቀ ዳቆናት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን ቀንድል ሚዲያ ብዙ ተምሬበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ!!!!!🙏🙏🙏

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp Місяць тому

    መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስምአኮነ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    ዲያቆን ለአንተም እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    አከብራችኋለሁ ለሀገራችን ሰላም ለሀይማኖታችን ጽናትን ይስጥልን።

  • @konjitjano21
    @konjitjano21 Місяць тому +1

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይባርካችሁ

  • @brhana21
    @brhana21 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r Місяць тому

    ቃልዮት ያሰመልን መምህርችን❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 Місяць тому

    አሜን መምህር በእውነት በፀጋ ላይ ፀጋ በጤና ላይ ጤናን ጨምሮ የማቱሳላን ዕድሜ ያድልልን የህይወትን ቃል ያሰማልን ። አባቶቻችንንም እንደ መፀሀፉ ስርአት የሚያስተዳድሩን ያድርግልን።

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z Місяць тому

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin memhire endihumi diyakon 😊

  • @HiwetiYene
    @HiwetiYene Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን🙏

  • @Wenegelekiduse
    @Wenegelekiduse Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ረዥም ዕድሜ ከመሉ ጤንነት አምላከ ተክለሃይማኖት ያድልልን ።

  • @Shuvo-133
    @Shuvo-133 Місяць тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ስስቶቼ መምህሮቼ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @Fromourbackyard
    @Fromourbackyard Місяць тому

    Sorry I don’t have Amharic keyboard! I would like to say thank you for teaching us about our religion. I have grow up being orthodox Christian but recently I started digging learning about it and this channel has everything I needed!! Thank you thank you for everything 🙏 ❤

  • @addislingrwu6549
    @addislingrwu6549 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @KaIkidanMekete
    @KaIkidanMekete Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋ በረከት ያድልልን እግዚአብሔር❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 24 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Loza-f8d
    @Loza-f8d Місяць тому

    ለመምህራችን እግዜአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉

  • @hana-f2c
    @hana-f2c Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Місяць тому

    ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏

  • @ስምረት_የተዋህዶ21-27
    @ስምረት_የተዋህዶ21-27 Місяць тому

    ❤❤❤❤እኔ ቃላት የለኝ ከቀንዲል የተማርኩበትን ለመናገር በእውነት እድሜ ጤና ይስጣቹ እንደናተ አይነቱን ያብዛልን❤የተዋህዶ ልጆች አሜን በሉ እስቲ❤

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh Місяць тому

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቀንዲል ሚዲያ የልባችን መብራት ❤ እግዚአብሔር ያስፋልን በፍቅር ነው የምንጠብቃችሁ

  • @tilahunworkneh228
    @tilahunworkneh228 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሊቀ ሊቃውንት ቃለሕይወት ያሰማልን ፣ይህን እጅግ ጠቃሚ ተከታታይ ኮርስ ባሉበት ሆኖ መማርም መታደል ነው እግዚአብሔርም ሲፈቅድ ነው ፣አዘጋጆች በርቱልን በተማርነውም መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @Tube-et7jq
    @Tube-et7jq Місяць тому

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከትን ያድለን በጉጉት የምጠብቀው ብሮግራም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 Місяць тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::

  • @በጸሎት
    @በጸሎት Місяць тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤

    • @ElfineshAlemu-p2u
      @ElfineshAlemu-p2u Місяць тому

      Kale Hewotw Yasemalen Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤❤

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 Місяць тому

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks Місяць тому

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን እረዥም እድሜ ያድልልን።‼️

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ Місяць тому

    ቃለህይወት እድሜ ከጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @MintamirAsrat
    @MintamirAsrat Місяць тому

    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @yeshiderbew
    @yeshiderbew Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ Місяць тому

    ቃል ሕይወት ያሠማልን በእውነት 🙌😍

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @RayaTigray
    @RayaTigray Місяць тому

    😊😊❤❤❤❤

  • @zeni5508
    @zeni5508 Місяць тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yohannesberhe1058
    @yohannesberhe1058 Місяць тому

    KALE HIWOT YASEMALN

  • @meseretmengesha4892
    @meseretmengesha4892 Місяць тому

    ቃለህይውት ያሰማልን

  • @ኣኪ21
    @ኣኪ21 Місяць тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @abrehamhaile4976
    @abrehamhaile4976 Місяць тому

    የሚገርም ነው እንዳይቋረጥ ሙሉ ይቀጥል

  • @Tesfish4lv2u-ub6gt
    @Tesfish4lv2u-ub6gt Місяць тому +4

    ሠላም መምህሮቼ እንዴት ናችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እመቤታችን በኛ ቤተክርስቲያን ማለትም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥንተ አብሶ የለባትም አደል ታድያ ክርስቶስ የአርብ እለቱ ቤዛነት ለሷ አይደለም ማለት ነው ወይም ክርስቶስ ለእመቤታችን ቤዛ አልከፈለላትም?? ከፍሎላታል ካልን ጥንተ አብሶ አለባት ልንል አይደለም ወይ? አልከፈለላትም ካልን ደግሞ ሰው አይደለችም ወይ?? ምክንያቱም ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ ለሰው ሁሉ ነውና ቤዛ የከፈለው መጽሐፍም እንደሚነግረን እና በተቻለ አቅም ይሄንን ብትመልሱልኝ እባካችሁ

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን።
    ነውራቸው በአደባባይ የተገለጠውንስ እንዴት ይዳኛሉ ለእነዚህስ መታዘዝ ይገባል ወይ
    መናፍቃን የሆኑትን እና በጵጵስና ስም የተሸፈኑትንስ ምዕመናን አባቶች ልንቀበል ይገባልን?

  • @Wenegelekiduse
    @Wenegelekiduse Місяць тому

    ከገለጻው ጎን ለጎን እንደአስፈላጊነቱ ከመልዕክቱ ጋር የሚዛመዱ ምስሎችን screen ላይ share በማድረግ የሚተላለፈውን ትምህርት ይበልጥ ለመረዳት ያግዛል ። ለምሳሌ ስለ ኢጲስ ጳጳሳት የሹመት ስነ ሥርዓት በአንድ ወይም ሀለት ምስል ቢካተት። ስለዚህ ሌሎችንም ምዕራፍ በዚህ መልክ ቢሆን የሚል አስተያየት አለኝ። አመስግናለው።

  • @ItsubItsub
    @ItsubItsub Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጥያቄ አለኝ ንስሐ ገብቸ አውቃለሁ ነገርግን ስጋወደሙ ተቀብየም ቆርቤም አላውቅም ስለዚህ ንስሐ እደገባሁ አይቆጠርምን? 2ኛው ጥያቄ አንዳንድ አካባቢ ከ4 ዓመት አንዴ ልደትን ግማሹ በ29 ሌላው በ28 ያከብራል እኔ በ29 እሚገደፍበት/እሚበላበት ነው ያለሁት እዚህ ላይ ብትሰሩበት እግዚአብሔር ይስጥልኝ::

  • @Habentesfagabr
    @Habentesfagabr Місяць тому

    ሰላም የክርስቶስ ከኛ ጋር ይሁን
    ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ
    በኣንድ ሃገር ፓትራሪክ ህለት መሆን ይቻላል ኣይቻልም
    ሁለተኛ ደሞ
    ኣንድ ፓትራሪክ ከሞተ እስከ ስንት ይቆያል ኣዲስ ለመሾም❤❤

  • @sofonyasbihonegn
    @sofonyasbihonegn 18 днів тому

    ጥያቄ
    በ 330 ዓ.ም ከባቢ ፍሬምናጦስን ቅ/አትናቴዎስ ጵጵስና ሹመው እንደላኩት ታሪክ ይናገራል። ግን መጀመርያ እዚ ምዕመን ነበር እና ሌሎች ማዕረጋትን አልፎ በአንዴ ጵጵስና መሾም ይቻል ነበር ወይስ በዝርዝር ስላላነበበሁ ይሆን??
    በ 1928/9 ከባቢ አቡነ ቄርሎስ 5ኛ ሮማ እንደሄዱ በዛው ሀገራቸው ስለሄዱ የኢትዮጵያ ቀሳውስት በ1930 አቡነ አብርሃምን ሊቀ ጳጳስ አድርገው ሾሙ ይላል። (ብላታ መርስኤ ኀዘን) ቀሳውስት እንዴት ከነርሱ በላይ ያለን ሹመት መስጠት ይችላሉ??

  • @LiyuworkAytegeb
    @LiyuworkAytegeb Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Місяць тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላቹ

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን