#New

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 67

  • @ሚኩተስፋዬ
    @ሚኩተስፋዬ 16 днів тому +1

    ድንቅ ስብከት

  • @NehemSon
    @NehemSon 17 днів тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Місяць тому +15

    ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን እድሜና ጥና ያድልልን እግዝኣብሄር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 Місяць тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @enegudaydag2706
    @enegudaydag2706 Місяць тому +5

    አባታችን በውነት ፀጋውን ያብዛሎት አንደበትወት አይጠገብም ቃለ ሄወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Місяць тому +5

    መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን ድንቅ ትምህርት ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @TigabEshetu
    @TigabEshetu Місяць тому +1

    ግሩም ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ሕይወትን ያሰመልን

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 Місяць тому +6

    የሚገርም በመንፈስ ቅድስ የተቃኘ ትህምርት ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት የሆነ ትህምርት

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Місяць тому +1

    አዎ ውድ መምህራችን ከእውነት ጋር መቆም አለብን ❤️
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲❤

  • @hirut-zw3gr
    @hirut-zw3gr Місяць тому +3

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @negusalemu5710
    @negusalemu5710 Місяць тому +1

    የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ ያጽናህ

  • @Salam-lo1lf
    @Salam-lo1lf Місяць тому +1

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነውን በአዘነ ልቦናችንም ያሳደርልን

  • @mskrh640
    @mskrh640 Місяць тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን።

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 Місяць тому +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን:: እድሜና ጤት ይስጥልን:: በርታ !

  • @EliasAnimaw-k8n
    @EliasAnimaw-k8n Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራች

  • @adebabaytsegaw3686
    @adebabaytsegaw3686 Місяць тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!ያበርታልን።

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Місяць тому +5

    ለሁላችንም ማረን የማለትን አንደበት ስጠን ።

  • @tesfayealemu2136
    @tesfayealemu2136 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ዕድሜና ጤና ይስጥዎኦት

  • @tigistsahlu7379
    @tigistsahlu7379 Місяць тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።

  • @gebreyesgurmu2733
    @gebreyesgurmu2733 Місяць тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን! በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!

  • @NebiyouGetachew-mv2pt
    @NebiyouGetachew-mv2pt Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን ።

  • @Yelijochsaki
    @Yelijochsaki Місяць тому +4

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @AboneshTekle-z3q
    @AboneshTekle-z3q Місяць тому +1

    Kale heywet yasmaln

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Місяць тому +1

    Memhroy qalyot yasemaln!!!!

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Місяць тому +1

    Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen!

  • @nebiyougezahagne4987
    @nebiyougezahagne4987 Місяць тому +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን።

  • @AbebaMola
    @AbebaMola Місяць тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yosephabiy-li2jg
    @yosephabiy-li2jg Місяць тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @Mekdes-m2y
    @Mekdes-m2y Місяць тому

    ቃለ ህዪወት ያሰማልን አሚን🙏🙏🙏 ያገልግሎት ዘመንወን ዪባርክልን🥰🥰🥰

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Місяць тому +1

    ቃለሕይወት. ያሰማልን. !

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 Місяць тому +1

    Amen amen amen kale eyewot yasemalin ❤❤❤

  • @AlemuShumeye-l2b
    @AlemuShumeye-l2b Місяць тому

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @kitessemakit
    @kitessemakit Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ አባታችን ፡ መምሕራችን ፡ አሜን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ ይቀበልልን።
    በቅዱስ ፡ ቃሉ ፡ እንድንኖር ፡ ስላሳ ፡ ስልሳ ፡ መቶ ፡ መልካም ፡ የወንጌል ፡ ፍሬ ፡ እንድናፈራ ፡ የአምላካችን ፡ ቅዱስ ፡ ፈቃዱ ፡ ይሁንልን ፡ ይባርክልን።
    የአባ ፡ ለትፁን ፡ በረከታቸው ፡ ረድኤታቸው ፡ ይደርብን ፡ ንስሃ ፡ ገብተን ፡ ሥጋውን ፡ ደሙን ፡ ተቀብለን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ለመውረስ ፡ ያብቃን።
    አሜን ፡ ወስብሐት ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ወለወላዲቱ ፡ ድንግል ፡ ወለመስቀሉ ፡ ክቡር ፡ ይቆየን።

  • @as-pk8bw
    @as-pk8bw Місяць тому

    ወንጌል ያሸንፋል

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Місяць тому +1

    አሜን. አሜን. አሜን. ይጠብቀን. !
    በልዩ. አመጣጡ. የማይቀደመዉ. ሃያል. ዓምላ. ጠላትን. ቀድሞ. ባራዎቹን. ይታደግ
    ጥንት. አባታችን. አዳም. ነጻ. እንደ አወጣዉ
    ዛሬም. መከራና. ሰቆቃ. እያፈራረቁባቸዉ. ላሉት. ወገኖቻችን. ነጻ. ያዉጣልን. !
    ለእዉነት. /ከእዉነት/ የቆምን. የእ/ር. ሰዉ
    ያድርገን. ! ዓዉነት. ማለት. እ/ር. ማለት. ነዉና. !

  • @fikadu-1071
    @fikadu-1071 Місяць тому

    የእግዚአብሔር:ቅዱሱ:ቃል:ጣፋጭ:ማር:ወለላዉን:እየተንቆረቆረ:ነዉ።
    መቅጃዬን:ደቅኜ:እቀዳለሁ።
    መምህር:በወርቅ:ቀለሙ:በመንግስቱ:መዝገብ:ያስፍርልን።

  • @Wendesen_Desso
    @Wendesen_Desso Місяць тому

    ደስ የሚል ትምህርት❤

  • @EnaniburakAbamichail
    @EnaniburakAbamichail Місяць тому

    Memeher Kale Hiwot yasemalen edemena tena yestilng

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 Місяць тому

    🙏❤🙏❤🙏❤
    ጨምሮ ይባርክልን !!!

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho Місяць тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን የልቦናዎን መሻት ይፈፅምልን።

    • @zeradawitgenzebu2073
      @zeradawitgenzebu2073 Місяць тому +1

      በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሓዱ ኣምላክ ኣሜን ሰማይና ምድር የፈጠርክ መድኃኔ ኣለም ክርስቶስ ኣስቀድሜ ከምንም ፍጥረታት ሁሉ በላይ ቅድሚያ ክብርና ምስጋና ለኣንተ ይሁን ኣሜን
      በዩክሬን ፕረረዚደንት ፍረለንስኪ እና እርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ እና ተከታዮያቸው ድብደባ እና ኣመፅ ግፍ ፕረዚዳንቱ ኣድርሶ እንደ ነበረ ይተወቃል
      ኣሁንስ በምን ሁኔታ ደረጃ ላይ እንዳሉ ለማወቅ ፈልጌ ነበረ ኣመሰግናለሁኝ ይቆየን ወስብሓት ለእግዚኣብሔር የመድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ልጅ ሊቀ ሥዩማን ዘርዓዳዊት የዓለም ንጉሥ ነበርኩኝ ኣንድ ኣምላክ ለሚሆኑ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ዛሬም ዘወትርም ለዘለኣለሙ ኣሜን.(3).

    • @zeradawitgenzebu2073
      @zeradawitgenzebu2073 Місяць тому

  • @MeskremTamene
    @MeskremTamene Місяць тому +1

    ❤❤

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 Місяць тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ወቅታዊ ትምህርት ነው:: ርእሱ መቀየር የለበትም:: ከእውነት በላይ ምን ርእስ ይሰጣል?

  • @AndargeAndu-b2w
    @AndargeAndu-b2w Місяць тому

    መምህር ብርሀኑ አድማስ አንድ አንድ ጮሎዎች ባሉት ላይ በአንድ ትምህርቶት ሰለ ፈሪሳዊነት ጥሩ ትምህርትን አስተምረውን ነበር,እናም ከእርሶ ትምህርት ፈሪሳዊያን ሁል ጊዜ የሚፈርዱት በፃድቅ ላይ ነው ስለዚህም ማንም ላይ መፍረድ እንደሌለብን ተምሬያለሁ ይህ የእግዚአብሄር ቃል ለእኔም ለእርሶም ስለሚሆን በማንም አንፍረድ።(የቆመ የሚመስለው ሁሉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ)

    • @ASilesh3931
      @ASilesh3931 Місяць тому

      እውነት ነው ፣ መፍረድ ተገቢ አይደለም ። ግን ደግሞ አንዳንዶችን ካልገሰጹ ነገሩ ሁሉ ከቁጥጥር ውጭ አይሆንም? የሚመጣው ቴዎድሮስ በሚል ታሪክ ከመስመር የወጡ፣ ክርስቲያኖችን ሊያስቱ የሚችሉ አደገኛ አካሄዶች አሉ በዬ አምናለሁ። እኔ ያየሁት በዚህ መንገድ ነው።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ንሰሀ ግቡ በአለም ላይ በኢትዮጵያ ላይ ፍርድ መጥቷል ሲባል አይሆንም ስትል ነበር አሁን በርህን ሲያንኳኳ ባነንክ ና ሶስተኛው የአለም ጦርነት መጣ ትላለህ

    • @habtemariamyoseph7934
      @habtemariamyoseph7934 Місяць тому +6

      እንዴት ነው የምናዳምጠው ትምህርቱ እኮ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ምናምን ብለህ ስለምታጭበረብሩት ተግሳጽ ነው ። ጭራሽ ድጋፍ ያገኘህ ትክክል ነበራችሁ የተባላችሁ እንዲመስልህ አድርጎ እንድትሰማ የሚያደርግህ ዲያብሎስ ወይስ የገንዘብ ፍቅር? ???? አረ ጭንቅላት ?

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Місяць тому

      ​@@habtemariamyoseph7934 ንገርልን የኢትዮጵያ ብርሀን እያሉ እያጭበረበሩ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Місяць тому +1

      አጭቤ ሁላ ተመታህ እንዴ ?

  • @israelgetachew8655
    @israelgetachew8655 Місяць тому +2

    እባካቹ በእግዚአብሔር ቃል በሚነገርበት ቲዩብ ላይ ተገቢ ያልሆነ አርስት እንደ ፖሊተከኛ ትዩብ አትስጡ

  • @Fikir-f1m
    @Fikir-f1m Місяць тому +1

    ይሁዳ አምላኩን የሸጠ ፍሬ ቢስ ነበር ነገር ግን
    ከፍሬአማዎቹ ከሃዋርያት ጋር ግን አልቀጠለም።
    አርዮስ ፍሬቢስ ነበር ግን ከፍሬአማዎቹ ከ318ቱ ሊቃውንቱ ጋር ህብረት አልነበረውም። እና እንደ ሳዊሮስ አይነቱን የ52 ነብሳት ደም በእጁ ላይ የሚጮህበትን እና ቤተክርስቲያን ለመክፈል የሚታትርን ሰው እንዴት አሐዱ አብ ብሎ ቀድሶ ማቁረብ ይችላል። ትምህርቱ አጥፊዎችን እያወቃችሁ አትንኩ ይመስላል።

  • @AlMi-kl4cl
    @AlMi-kl4cl Місяць тому +1

    ብርሃኑ አድማስም ሆነ ሌሎች የማኅበረ እርኩሳን ሰዎች በለሰለሰ አንደበት ስንቱን ነዱት😥

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Місяць тому +3

      እግዚአብሔር ይቅር ይብልህ / ሽ በእውነት ምን ዓይነት ጭፍንንነት ነው ግን ?😥
      አድሕነና ጎይታይ 🤲

    • @yosephboki4593
      @yosephboki4593 Місяць тому

      U...the symbol of decadence

    • @ሚኩተስፋዬ
      @ሚኩተስፋዬ 16 днів тому +1

      ሰይጣን ሰው ሲመስል አንተን የሚገልፅ

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka9308 Місяць тому

    ሓሳዊ ጀኖሳይደር እዩ

  • @gvgv7344
    @gvgv7344 Місяць тому

    እናንተ 'እለጻጹተ ትነጥፉ ወገመለ ትውሕጡ' ተብሎ የተነገረላችሁ፡ ወዮላችሁ! የሚያሳስባችሁ እናንተ ይሰራችሁት ስርዓት እንጂ እግዚአብሔር የሰጠውን ሕግ አይደለምና።

  • @yohannesgmariam2190
    @yohannesgmariam2190 Місяць тому +1

    ​@AkufadaMedia አስተያየቱን በቅንነት ስለተረዳኸኝ አመሰግናለሁ! ትምህርቱንም ቀርጸህ ስለፖሰትክልን እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @tinkshu4002
    @tinkshu4002 Місяць тому +2

    ሞኝ
    ኢትዩጲያ ወደሆላ ያስቀራት እንደዚህ አይነት ወረ ነው

  • @KelemKiros-c7h
    @KelemKiros-c7h 12 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @HezkelHenok
    @HezkelHenok 20 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 Місяць тому

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ፡፡