ማነው ማርያምን ተው | Manew Maryamn Tew

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @konjo7249
    @konjo7249 3 роки тому +585

    6ደቂቃ ለማይሞላው መዝሙር ገብታቹ ላይ ማድረግ ሼር ማድረግ የማትቺሉ የተዋህዶ ልጆቺ አላቹ ወሬ አሜት ቢሆን ኖሮ 100ሺ ላይክ ሼር ታደርጉ ነበር እኛ ተዋህዶ መምህራቺን ምህረታአብን አለም እንዲያውቀው ማድግ አለብን መምህሬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በርታልን መምህሬ

  • @politicalcrimessurveillanc7941

    ምህረትአብ አሰፋ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ የቤተክርስትያን ክንድ! ከ10 ዓመት በላይ ከባድ ተጋድሎ ያደረገ የቤተክርስትያንን ጠላቶች ያሳፈረ ጀግና ባለታሪክ ነው! ረጅም ዕድሜ ይስጠው!

  • @fkrtech
    @fkrtech 3 роки тому +152

    ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚቸኝ
    ስሟን ሳወድሳት የሚከለክለኝ
    የርሱን ነፃ ፈቃድ እየተጠቀመ
    የኔን ነፃ ፈቃድ ለምን ተቃወመ
    ያንችን ወዳጅነት አጥብቄ ስለያዝኩ
    በፀረ ማርያሞች ከሆነ የተወገዝኩ
    መቸም ቅር አይለኝ ደስተኛ ነኝ እኔ
    የእናትና ልጁ ወዳጅ በመሆኔ
    ተዋት ሲሉኝማ ብሶብኛል ጭራሽ
    እያልኩኝ በሀዘኔ ነች በጭንቄ ደራሽ
    በሚጠሏት መሀል ስሟን እየጠራሁ
    የጠላቴን ጭንቀት ሀዘን አበዛለሁ
    // //
    ከፅንሰት ጀምሮ እስከ እድገቱ ድረስ
    ያልተለያዩትን ሊለይ ክፍ መንፈስ
    እንቅልፍን በማጣት ሌትተቀን ቢዞርም
    ሲያምረው ይቅር እንጅ ማርያምን አልተውም
    ይከፍዋል ብየ ወዳጅና ዘመድ
    አልልወደኃላ ማርያምን ከመውደድ
    በውስጣቸው ያለው የእመቤቴ ጠላት
    ስሟን ሰምቶ ይቃጠል በጩኸት ስጠራት
    // //
    ፅዮንን ክበቧት እናታችን በሉ
    የተባለው ትንቢት እንዲፈፀም ቃሉ
    ቀራንዮ ላይ ሰጠን ምስጋና ለእግዚአብሔር
    ትውልዱ ሁሉ ብፅኢት እያላት እንዲኖር
    በችንካር በጅራፍ በደም የታጠበ
    በከባድ ስቃይ ውስጥ ስለኛ አሰበ
    የሚወዳት እናቱን ለሚወደን ሰጧል
    ታዲያ ፍቅር ሌላ በምን ይገለጣል
    // //
    ጠራሁ ደጋግሜ ሱስ ሆኖብኝ ስሟ
    ስለራቀ በሷ የሄዋን መርገሟ
    ያንስ ይሆናል እንጅ የምለዉ አይበዛም
    የልጁ ቤዛነት ነፍሴን ስለገዛት
    ማርያም ማርያም ይላል ቢመረመር ደሜ
    አርጋልኝ እንዲፃፍ በህይወት መዝገብ ስሜ
    ጠላት እስከሚያጣ ስሟን ማይሰማበት
    አወድሳታለሁ በቀንም በለሊት
    አ ሜ ን፡፡

  • @kekquaambachew2540
    @kekquaambachew2540 3 роки тому +12

    ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚለኝ ስሟን ሳወድሳት የሚከለክለኝ .................እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 3 роки тому +250

    ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን💒🙏

  • @hanatamirat4133
    @hanatamirat4133 Рік тому +2

    ክርስቶስን በዚ ልክ መከለል

    በህይወት መዝገብ እንትትፃፍ ያደረገው ማን ነው

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 3 роки тому +155

    እመቤቴን የሚጠሉ የተጠሉ ናቸዉ ዝማሬ መላክት ያሰማል

    • @hainahiiitarifa492
      @hainahiiitarifa492 3 роки тому +1

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዚመሬ መልት የሰመልን መአብረአጀን

    • @zt9549
      @zt9549 3 роки тому

      Pray for everyone.

    • @لوفيلوفي-ط8ج
      @لوفيلوفي-ط8ج 2 роки тому +2

      Rip

    • @filmongirmay4134
      @filmongirmay4134 Рік тому

      @@لوفيلوفي-ط8ج አልልል

    • @shagigraphicis
      @shagigraphicis Рік тому +1

      ewnt

  • @maryamawitmike9528
    @maryamawitmike9528 Рік тому +7

    ድንግል ማርያም እናቴ እኛ የተዋህዶ ልጆች ላንቺ እንሞትልሻለን ማርያምን እውነቴን ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @alemalem74766
    @alemalem74766 3 роки тому +116

    ይሄ መዝሙር ያስለቅሳል በማርያም እንዴት ይመጡብናል

    • @sarapapo5916
      @sarapapo5916 3 роки тому +3

      እውነት ነው እባ ያስመጣል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

    • @sarasara-zx3gn
      @sarasara-zx3gn 3 роки тому +2

      እውነት ነው

    • @carlakassab7972
      @carlakassab7972 3 роки тому

      Betam Zare lakilgn lenem
      Besimaw bisemaw emeselechew ayimeslegnm

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 роки тому

      እዉነት ደስ ይለኛል መጥሪያየ ነዉ 👌👌👌

    • @feventube288
      @feventube288 3 роки тому

      ውዴ ሰብ አርገኘ

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 Рік тому +4

    እእልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መምህር ምሕርተ አብ ወላዲቷ ከነልጃዋ ትጠብቅህ

  • @eyosiyasadina
    @eyosiyasadina 3 роки тому +120

    "እመቤቴ ሆይ ከሀጢያተኛ ሰው ምስጋና ለምኔ ነው አትበይ። የኔ ሀጢያት የአንቺን ንፅሕና አያረክሰውምና።"
    አባ ጊዮርጊስ

    • @HhHh-om3zv
      @HhHh-om3zv 3 роки тому

      ሚሚሚሚሚሞሚሚሚሚሞሚሞ

    • @HhHh-om3zv
      @HhHh-om3zv 3 роки тому

      ሚሚሚሚሚሞሚሚሚሚሞሚሞ

    • @HhHh-om3zv
      @HhHh-om3zv 3 роки тому

      ሞሚሚሚሚሞሞሞሞሞ

    • @HhHh-om3zv
      @HhHh-om3zv 3 роки тому

      ሞሞሞ

  • @eyosiyasadina
    @eyosiyasadina 3 роки тому +281

    "የተወደዱ ናቸው የሚወዱሽ፣ የተከበሩ ናቸው የሚያከብሩሽ ተባረኩ የሚሰግዱልሽ
    ተቀደሱ የሚቀድሱሽ"
    አባ ጊዮርጊስ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 роки тому +4

    መምህር ምህረተአብ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እኛም የጠፋን በስደት የተበታተነውን ልጆችዋንበእሷ አማላጅነት በልጇ ቸርነት ለንስሀ ታብቃን በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 3 роки тому +218

    እመቤታችን ማርያም ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቂልን አሜን አህዛብ ክንዳቸው ይዛል

  • @rahama6788
    @rahama6788 3 роки тому

    መምህራችን የእውነት ስለ አንተ ለመናገር ቃላቶች ከየት አገኛለሁ ዛሬም ነገም ወደፊትም ሀያልና ገናናው የሆነው አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሠገነ የተከበረ ይሁን አሜን እኔ በስደት ብኖርም ባለሁበት ቤተ ክርስቲያንም ባይኖር እናንተን የመሣሠሉ መምህሮችን ስለሠጠን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን መምህራችን የእውነት ከምናገረው በለይ ስለሀይማኖቴ በደንብ ያወቅሁት በባእድ አገር ሆኜ በስልኬ ያንተን ትምህርት እየሰማሁ ስለ ሀይማኖቴ እንዳውቅ አድርጎኛል ባንተ ላይ አድሮ የምታስተምረን ቅዱስቃል ነው እግዚአብሔር ይመሥገን አንተንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የእውነት አንተን ሞት እንዳይነካህ ባንተ ላይ አድሮ መንፈስ ቅዱስ ብዙ ህዝብ ድኗል እና ይቺን ኮሜንት ካነበብካት ወለተ ጻዲቅ ብለህ በጸሎትህ አስበኝ ➕

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚለኝ? 😭እናቴን እንዳልጠራ ጠላት አትከለክለኝም
    በኩረ ሰባኪያን በእውነት ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመርህ ረዥም ይሁንልህ ኑርልን እልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melkamalmaz246
    @melkamalmaz246 3 роки тому +1

    ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚለኝ እውነት ነው ማንም ከእመብርሃን ሊነጥለን አይችልም በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረታብ አሰፋ እድሜና ጸገውን ያብዛልህ

  • @lakachewdemel6936
    @lakachewdemel6936 3 роки тому +31

    መምህራችን የተዋህዶው አርበኛ፤ የመናፍቃን መዶሻ
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል!!

    • @مبنبنبن-ذ5ذ
      @مبنبنبن-ذ5ذ 2 роки тому

      አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን መምህራችን የተዊህዶ አረበኛ የኛ ጀግና አባት እመብርሀን ትጠብቅህ አሜን

    • @BereketBelay-i1t
      @BereketBelay-i1t 11 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @haymanoutyewubulijphonetas4545
    @haymanoutyewubulijphonetas4545 3 роки тому

    መምህሬ አንተ ማለት እኮ የዘመኑ ጴጥሮስ ነህ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ የድንግል ልጅ 🙇🙇🙇🙇🙇🙇 እባካችሁ ምእመናን ግቡና እንዘምር አብረን እኛም ትውልድ ነን ብፅዕት እንበላት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውጎደሊ

    ቡክረ ሰባኪያን ውድ መምህራችን ምህረተአብ አሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💚💛❤🙏

    • @bedeleishbeletewu6511
      @bedeleishbeletewu6511 3 роки тому +2

      እልልልልልልልልልልልልልል

    • @tigigadisa4412
      @tigigadisa4412 3 роки тому

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️✝️⛪🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏💞💞💞

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 роки тому

      በኩሰባኪያንውድምህራችንመምረተአብአሰፋቃለህይወያሰማልን

  • @bizuayehuadenew1321
    @bizuayehuadenew1321 2 роки тому +1

    ኑሩልን🥰🥰🥰🥰🥰ነፍ አመት🥰🥰🥰🥰🥰

  • @edenwondu1
    @edenwondu1 3 роки тому +57

    ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚልኝ ስሟን ሣወድሳት የሚከለክለኝ......
    ለመምህራችን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን!!!
    የእመቤታችን ንፅህት ድንግል ማርያም በረከቷ
    በእኛ ላይ ይደርብን🤲
    አሜን,አሜን,አሜን

    • @guuf6600
      @guuf6600 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ሠላምእናሠላም
      @ሠላምእናሠላም 3 роки тому

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    • @zt9549
      @zt9549 3 роки тому

      AMEN 💚 💛 ♥️

    • @jersy-kx2se
      @jersy-kx2se Рік тому

      Memhrya eigzbhar regmi eidma ketnaga einmglhi aelni dingl maryam kibrna mogsin tabzalhi Aeman Aeman Aeman

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን , አመቤቴ ማነው ተው የሚለኝ , አንቺ ለኔ ያደረግሽው ድንቅ ስራ ተናግሬው አልጨረሰውም !!!!!

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 роки тому +172

    ማሪያምን የከዳ የለውም ከለላ እልልልልልልልልልልልልል መምህራችን እንወድካለን ➕ 🇪🇹➕🇪🇹➕

    • @natiabegaz7189
      @natiabegaz7189 3 роки тому +4

      ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ዪሰጠልን

    • @ለሁሉምጊዜአለው-የ8በ
      @ለሁሉምጊዜአለው-የ8በ 3 роки тому +2

      እልልልልልልል እልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልልልልል. ዝማሬ መላክት ያስማልን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @birhn7948
      @birhn7948 3 роки тому

      ኣሜን🤲🤲 እልልልልልልል👏👏👏

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 3 роки тому +14

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውድእንቁ መምህራቺን የእመቤታቺን ፍቅሯጣእሟበረከቷደርቦ ደርቦ ይብዛልን!!!

  • @eyosiyasadina
    @eyosiyasadina 3 роки тому +89

    "ድንግል ሆይ ከከበደ ዓለም ህልፈት፣ ከጥፋት ሁሉ ሰውሪን"🙏🙏🙏#

  • @MuhammedRahees-w2uabebe
    @MuhammedRahees-w2uabebe 4 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል..........መምህራን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🎉🎉 አገልግሎት ዘመኖትን💚💛❤ ያርዝምልን👏 .......ማርያም🙏 ማርያም🙏 ማርያም👏 .....ጥላት እርረረረረረረረ ይበል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EmewodishBelachew
    @EmewodishBelachew 3 роки тому +27

    ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚለኝ እሰይ የእኛ እንቁ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ ሺ አመት ኑርልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

  • @እንማሀሳቤንበእሱጥዬዋለው

    ምነው ማርያም ተዉ አትጥራት የሚለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክን

  • @gjgiv6227
    @gjgiv6227 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @habtamendager5062
    @habtamendager5062 3 роки тому +57

    ዋውው..... እጅ በጣም የምንወድህ መምህራችን ደስታዬን ምን ብዬ ገልፅልህ አና እደማመሰግንህ አላውቅም ብቻ ዝማሬ መላእክት ይሰማልን በድሜ በጤና ይቆይልን የእናታችን የንፅተ ንፁሀን ምልጃና ልመና አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤

    • @sawrtysaerty7253
      @sawrtysaerty7253 3 роки тому +1

      🌿🌿🌿🌾🌾🙌🙌👏👏👏💖💖💖💖👍🙏👍🙏🙏💖💖💖💖💖💖😄😄😄

    • @bettydereje1991
      @bettydereje1991 3 роки тому

      amen

  • @fikremariammolla3138
    @fikremariammolla3138 2 роки тому +1

    ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚለኝ🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ

    አሜን አሜን አሜን እል ል ል ል ልል ል ል ል ልል ል ል ል ልል ል ል ል ልል ል ል ል ልል ል ል ል ልል ል ል ል ልል ል ል ል ልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አባታችን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 3 роки тому

    ማርያም ማርያም ይላል ቢመረመር ደሜ
    አርጋልኝ እንዲፃፍ በህይወት መፃፍ ስሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bettym7089
    @bettym7089 3 роки тому +25

    ተመስገን ሺ አመት ኑርልን ምህራችን

  • @senkeabate3508
    @senkeabate3508 3 роки тому

    ማርያምን የከዳ የለዉም ምህረት ማን ያማልደዋል መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማል

  • @የድንግልማርያምልጅ-መ5ዸ

    ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚለኝ
    ስሟን ሳወስዳት የሚከለክለኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በኩረ ሰባኪያን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 መዝሙሮቹ በሙሉ የሚያስለቅሱ ሕይወትን የሚያድሱ የሚያፅናኑ ናቸው

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 2 роки тому

    ማነው ማሪያምን ተዋት የሚለኝ ሥሞዋን ሣነሣሣ የሚከለከለኝ እውነት ማሪያምን የምንወድ ሁሉ ደማችን ቢመረመር ማሪያም ነው የሚለው መህምህራችን ዝማሪ መላአክትን ያሠማልን ከክፋ ነገር ማሪያም እናታችን ትጠብቅህ አሜን !ይህንን መዝሙርህን ከእንባ ጋ ነው አብሬህ የምዘምረው መላአክታት ሁሉ ከአንተ አይለዮ !!!!!!!!!

  • @MaryMary-jg7ox
    @MaryMary-jg7ox 3 роки тому +39

    እልልልልልል ማነው ማርያምን ተው አትጥሪያት የሚለኝ😍😍😍😍 እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ውዱ መምህራችን🙏💒💚💛❤

  • @eleni311
    @eleni311 Рік тому +1

    ዝማሬ አምልኮ እና ውዳሴ የሚገባው ለእግዚአብሄር ብቻ ነው። ለፈጣሪ እንጂ ለፍጡር ዝማሪ አይገባቼውም ልቦና ይሰጣችሁ።

  • @selamsahilemariam986
    @selamsahilemariam986 3 роки тому +13

    አንተ በምድር ስምዋን እንደጠራህ ንፅሂተ ንፁሀን በሰማይ ትጥራህ መምህር ሆይ🙏

  • @tedrosmoges966
    @tedrosmoges966 2 роки тому

    እልልልልል ማርያም ማርያም ማርያም ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @eyosiyasadina
    @eyosiyasadina 3 роки тому +16

    "ኩሎሙ ሠራዊተ መላዕክት ይሴብሁኪ፣
    ዘእምቅድመ ዓለም ሀልወትኪ
    ለማኅደረ ፍቁር ወልዱ እግዚአብሔር ሀርየኪ"

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 2 роки тому

    ማነው ማርያምን አትጣ የሚለኝ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
    መምህራችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋበረከቱን እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥክ እመብርሃን ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @የእግዚአብሔርባርያነ-ኘ2ኈ

    መምህራችን የምንወድህ ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን !
    ማርያምን እንወዳታለን ፍቅራችን ናት!

    • @ttey4463
      @ttey4463 3 роки тому +1

      መምህር ቃል ህይዉት ያሥማልን

  • @BigBirhanu
    @BigBirhanu 2 роки тому +1

    እመቤታችን ማርያም ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቂልን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 3 роки тому +4

    እንቁ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому

    እመቤቴ ማርያም እናቴ እባክሽ አማልጅን ከልጅሽ ከመድሀኒያለም በቃችሁ በይን አሜን

  • @Tube-zj4ur
    @Tube-zj4ur 3 роки тому +14

    እልልልልልልልልልልል በእዉነት ለመምሕራችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን የኛ እንቁ መምሕራችን ብኩረ ሰባኪያን መሕረት አብ አሰፋ ኑሩልን ሺ አመትትትትትት ደስስስስስስስስስስስ የሚል መዝሙር ነዉ ✝️💒💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️💒💒💒💒

  • @PEACE-hk7dz
    @PEACE-hk7dz 2 роки тому

    ኸረ ጉድ ነው ማርያምም እኮ መንግስተ ሰማይ የምትወርሰው በኢየሱስ ስላመነች ብቻ ነው።

  • @bethlahemgetenatt9707
    @bethlahemgetenatt9707 3 роки тому +4

    አሜን👏👏👏አሜን👏👏👏አሜን👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራቺን የማቱሳላን እድሜ ይሰጥህ🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 2 роки тому

    ማነው ማርያምን ተው አትጥሪያት የሚለኝ ያለ እሷ ሂወት የለኝም
    ቃለ ሂወት ያሰማልን!

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 роки тому +18

    የመላእክትን ውብ ዝማራቸውን ያሰማክህ እናቴ እመርሃን ከክፍ ሁሉ ትጠብቅህ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንልን ይሁንላችው
    ትውልድ ሁሉ ብፅይት ይሉሻል,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @ኢትዮጵያትኑርለዘላለ-ነ9ዠ

    የሱን ነጻ ፍቃድ እየተጠቀመ የኔን ነጻ ፍቃድ ለምን ተቀዋወመ ልክ ነህ ጀግናችን ይህን መዝሙር ሰምቶ ለሀይማኖቱ ዘብ የማይቆም ክርስትያን አደለም ተዋህዶ የጠላሽ ይጠላል ማነው ማርያምን ተው የሚለኝ ስሞን እየጠረው ለምን አይገለኝም ጠላት እልልልልልልልልልልልልልል ሺአመት ኑር አንተ ለተዋህዶ ልጅች እራያችን ነህ ፍንወድህ አለን

  • @ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ

    ዝማሬ መላይእክትን ያሰማልን የእግዚአብሄር ልዩ ስጦታ መምህራችን 💗💛💚💘💒💘💗💛💚💒💗💛💚💒💗💛💚💘

  • @sablagesses6503
    @sablagesses6503 3 роки тому +2

    በኩረ ሰባኪያን መ/ ር ምህረተአብ አንተ ለእኛ የአይን ብሌናችን ነህ ስብከትን ከመዝሙር ጋ አሟልቶ ሰጠህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ባለህበት ቦታ ሁሉ አትለይህ 🙏🙏🙏🙏

  • @hyoo3893
    @hyoo3893 3 роки тому +10

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እመቤቴ ትጠብቅ በለህበት ውድ ምምህራችን መምህረት ምህረት አብ የእኛ እንቁ ሃገራችን እሚየ ኢትዮጵያን ቸር መዳን አለም ይጠብቅልን አሜን፫

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 роки тому +2

    በአውነት መምህራችን አሳስተዋል እግዚአብሔር ከናቴ ጋር ይሁን የተዋህዶ እንቁ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ይቆያልን

  • @belay1519
    @belay1519 3 роки тому +10

    "ማነው ማሪያምን ተው አትጥራት የሚለኝ፣
    ስሞን ሳወድሳት የሚከለክለኝ።
    የሱን ነፃፍቃድ እየተጠቀመ የኔን ነፃፍቃድ ለምን ተቃወመ"። 🕊በኩረ ሰባክያን መ/ር ምህረትአብ🕊 አሰፋ ዝማሪ መላይክት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንህን ያቆይልን(ያርዝምልን) እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

    • @yetayeshadem4163
      @yetayeshadem4163 3 роки тому +1

      💕💕💚❤💛🇪🇹🇪🇹

    • @mwo1388
      @mwo1388 2 роки тому

      ማነዉ ማሪያምን ተዉ አትጥራት የሚለኝ
      ስሞን ሳዉድሳት የሚከለክለኝ
      የሱን ነፃፍቃድ እየተጠቀመ የኔን ነፃፍቃድ ለምን ተቃወመ

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 3 роки тому +1

    ማሪያምን የጠላ የለውም ከለላ እመብርሀን የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ የእኛ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ

  • @fitsum3993
    @fitsum3993 3 роки тому +35

    መምህር ዝማሬ መላዕላክት ያሰማልን!

  • @gjgiv6227
    @gjgiv6227 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mulu6793
    @mulu6793 3 роки тому +7

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እንወድሻለን የስደት እናቴ😭😭😭

  • @haymanotlamkirh7289
    @haymanotlamkirh7289 3 роки тому

    እመቤቴ ሆይ ከሀጢያተኛ ሰው ምስጋና ለምኔ ነው አትበይ። የኔ ሀጢያት የአንቺን ንፅሕና አያረክሰውምና።"
    አባ ጊዮርጊስ

  • @habtamdetso5430
    @habtamdetso5430 3 роки тому +10

    ብእውነቱ ዘማሪ መላእክት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤቴ ምልጃ አይለይህ

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k Рік тому +1

    ዝማሬመላአክ ያሰማልን እመብርሀን ኢቶጲያሀገራችንን ሠላምታድርግልን

  • @mohha9977
    @mohha9977 3 роки тому +37

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን ዕረጅም ዕድሜ ጤና ያድልልን

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    እልልልልልልልልልልልልልልበእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማል የተዋህዶ እንቁ❤

  • @እናቴለኔህይወቴናትልኑርለ

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራች ን እመቤቴ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ለወድማችን ፀጋዉን ያሰማልን በቤቱ ያኑርልን አሜን💠👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌴🌴🌴🌴🌼🌾🌾እልልልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💐💐💐💐🌷🌷🥀🍀🍀🍀🍀🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾👍👍👍👍👍

  • @asnebubu5665
    @asnebubu5665 Рік тому +5

    እናቱ ያለከበረ ማርያምን ያከበራ ብሎ ለማመን ይከብዳል ዝማሬ ማርያም ያሰማል👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓💓

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 роки тому

    እልልልልልልልልል ማነው ማርያምን ታው አጥራት የሚለኝ እመቤቴ ትጠብቅህ የኛ እቁ መምህራችን በርታልን⛪❤️⛪❤️⛪✝️👏

  • @fikertadesse7031
    @fikertadesse7031 3 роки тому +13

    ውድ የምንወድህ የምናከብርህ መምህራች ጤና እድሜ ስላም የአለም ቤዛ የአለም መዳኒት ከነ እናቱ ይስጥህ!!!!! በርታልን

  • @nahuentertainment7291
    @nahuentertainment7291 3 роки тому

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ምህረታብ ኑርልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @edlawithailu802
    @edlawithailu802 3 роки тому +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእንባ ነው ያዳመጥኩት እድሜ ይስጥልን ማን ስሟን እንዳንጠራ የሚከለክለን ያአምላክን እናት ድንግል ማርያምን ስሟ ለዘላለም የከበረ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን

  • @urud8496
    @urud8496 3 роки тому

    ማነው ማርያምን ተው
    አትጥራት የሚለኝ
    ስሟን ሳውድሳት የሚከለክለኚ
    የሱ ነፃ ፍቃድ እየተጠቀመ
    የኔን ነፃ ፍቃድ ለምን ተቋዋወመ
    አሜን ዝማሬ መልክት ያሰማልህ ውድ እንቁ መምህራችን
    የአምላክ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 роки тому +49

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በኩረ ሰባኪያን 🙏🙏

  • @tesfazelalem1683
    @tesfazelalem1683 2 роки тому +1

    እመብርሃን የኛ እናት ምንግዜም እንጠራታለን

  • @messiadego9640
    @messiadego9640 3 роки тому +5

    መምህራችን ዝማሬ ያሰማልን እድሜ ከጤና
    ይስጥልን ንፅህተ ንፁሃን ድንግል ማርያም እንወዳታለን በሷ
    አንደራደርም የመዳናችን ምክንያት ነች እና

  • @yewbdargetu4822
    @yewbdargetu4822 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ

    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @endalegetachew4711
    @endalegetachew4711 2 роки тому +1

    የኔ ወንድም በጣም ነው የምወደው መዝሙሩን እመቤታችን ትጠብቅህ!!

  • @meronbeyene3250
    @meronbeyene3250 3 роки тому +37

    መምህር ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @selamteshome1625
    @selamteshome1625 3 роки тому

    ንጉሥ ካከበረሽ የሚንቅሽ ማነው የናቁሽ ሁሉ የተናቁ ናቸው ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 роки тому +11

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏መምህራችን አግዚአብሔር ኤርጅም እደም ከ ጤና ጋር ይስጥልዘማሪ መላክት ያሰማልን

  • @samuelshewangezaw3696
    @samuelshewangezaw3696 3 роки тому

    እውነት ነው ማነው ተዋት አትጥራት የሚለኝ ድንግል ማርያም እመቤቴ❤🙏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 роки тому +5

    ማነው ማርያምን አትጥራት የሚለኝ ደግመን ደጋግመን እንጠራለን ጠራት እርር በል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሬ

  • @mekdesmen2671
    @mekdesmen2671 3 роки тому

    ማነው ማርያምን ተው እሚለኝ
    መምህራችን ኑርልን

  • @Tube-wi3pu
    @Tube-wi3pu 3 роки тому +30

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጉጉት ስር ብቅ ነበር

  • @mezemrasrat3843
    @mezemrasrat3843 2 роки тому

    መምህር ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ለኢትዮጵያም ለኦርቶዶክስም ያለከዉ አንተና አንተ ብቻ ነክ ሲኖዶ ሱላይ በጣም ቅሬታ አለኝ

  • @ሀናማርያም-ጠ4ኀ
    @ሀናማርያም-ጠ4ኀ 3 роки тому +11

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
    የእኛ እንቁ መምህር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልል

  • @amanwendesen8229
    @amanwendesen8229 2 роки тому +1

    ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን

  • @Rgebray
    @Rgebray 2 роки тому +3

    አዎ የእግዚአብሔርን እናቱ ማነው✝️ ማርያምን ትው የሚለኚ አትጥራት 🙏የሚለኝ ከመስቀሉ ስር የተሰጠችን✝️ ጸጋ ርህሩህ ደጋ እናታችን ምሕረት አብ ከክፉ ሁሉ ትጋርድህ እመቤቴ ትቅደም ከፊትህ ዝማሬ 🙏☀️✝️ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን☀️💖 ያብዛልህ የአገልግሎት ዋጋህን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን✝️አሜን✝️አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @azebazeb2112
    @azebazeb2112 3 роки тому

    ዛሬምነ ገሜ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜህን ያብዛልን ይህንን መዝሙር ስሰማ ደሴታ ይስማኛል መምህር ኑርልን ነዉ የምለ የሁልጌዜ ፀሎቴ ሁላችሁን ያኑርል ፈጣሪያችን በዚሁ አጋጣም እንኳ ለናታችን ለፊስለታ ፆም አደረሳችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አሜን።

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 3 роки тому

    መምህሬ እረጅም እድሜ እናአቴ ድንግል ማርያም ትሥጥልይ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልይ

  • @ማርያምማርያምማርያም
    @ማርያምማርያምማርያም 3 роки тому +10

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አባታችን አይ መታደል አንተን የመሰለ አስተማሪ አባት አለን እድሜ ይስጥልን♥

  • @fikeretho1720
    @fikeretho1720 3 роки тому

    እመቤቴ ድንግል የመስቀል ስረ ስጦታየ እንደሀጢያቴ ሳይሆን እንደ ፍቅረሽ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከእየሱስ ክረስቶስ ይቅርታ እና ምህረትን ለምኘልን ለፍረድ በመጣ ጊዜ በቀኙ እንድንቆም የስደት ህይወታችንን ሞልተሽ ለንስሐ እንበቃ ዘንድ እረጀን አሜን አሜን አሜን

  • @store8674
    @store8674 3 роки тому +7

    ዝማሬ መላክክት ያሠማልን በኩር መ/ር ምህረትአብ ሺ አመት ይኑሩልን የኛ የተዋህዶ አረበኛ❤❤

  • @rutmehari6267
    @rutmehari6267 3 роки тому +1

    ክብር ምሰጋና ለናታችን ድንግል ማርያም

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን መምህራችን አሜን ፫ ማነው ማርያምን ተው የሚለኝ !