Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቸርዬ የዛሬው ትምርትክ አሁን በዚሰአት እየሰብኩት የነበረውን ነው በጣም የገረመኝ ሰሞኑን ከራሴጋር እያወራው ፈጣሪን እየጠየቅኩት በቃ እደቃልክ የሚሆንበት ግዜ አሁነው እያልኩ እራሴ የተለወጥኩበትን እያየው ነበር ግንፈጣሪዬን እጅግ አርጌ ያመሰገኩበትም ይሄቀን ነው ሁሉ ያለውን ተስፋዬን ይዣለው ደስታዬ እሱነው ፈጣሬዬን አመሰግነዋለው ቸርዬ እየኖርን ያለውን እያስተማርከን እያሳመንከንም ስለሆነ እናመሰግናለን ተባረክልን
ውፍረት እና ቅርጽ መበላሸት ላልከው ራስን ከመጣልና በልቶ ጠጥቶ መጋደም ነው እንጂ እድሜ አይደለም
እኔ ከእውነት ጋ የምተባበር የእውነተኛው ሀቀኛው በተግባር የሆነውን እውቀቱን የሚገልፅልኝ የምወደው የምሣሣለት መምህሬ ኑርልን 😢😮😢😂❤❤❤❤
ልክ ነህ ቸሬ ትምህርትህ በታም የሚተቅም ነው ሁሉም ኦርቶዶክስ ያዳምትሀል ተባረክ
ፓስተር ቸሬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን !!
ዘመንህ ይባረክ
ቸርዬ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾 ትምህርቶችህ ሁሌም አይስለቹም ነጭ ነጯን ነው የምትነግረን ብዙዎቻችን ለኛ እስከሚመስለን ድረስ ነው የምታስተምረን ትምህርትህ ጠቅሞናል ❤
Pastor Chere, you’re on point! So proud of you. You come well prepared for your teaching. Thank you so much.
እግዚአብሔር ይባርክህ ቸርዬ የእውነት አንጀቴን ነው ያራሰከው እውነት አርነት ያወጣል ተባረክልኝ❤❤❤
ወይ ቸሬ እዛ እድሜ ያድሪሰን እግዚያብሔር🙏🙏🙏🙏❤️
ትክክል እውነት ነው ተባረክ ❤❤
እናመስግናለን ቸሬ አስፈላጊና ጠቃሚ መልክት ነበር ተባረክ🙏🏽
ቼሬ በጣም ነው የማከብርህ
Tebarek wondim chere tsega yebezalih ewunet new beztolhal this is very very true
ፓሰተር ቸሬ የዘመናቸን እንቁ ሰው ባንተ ምክር,,ተፈውሰናል ኑርል ቸርዬ🙏🙏👈
እግዚአብሔር : ዘመንህ ፡ይባርክበግልጽ :ሁሉን ነገርእንድትናገር ለረድ ህ አምላክ :ምስጋና :ክብር ፡ይገባዋል ያለ መንፈስ ቅዱስ እንደዚህ አይነቱን ቃል መናገር ቀላል አይደለም :አንተን ግን እግዚአብሔርተጠቅሞ በ አል :እግዚአብሔር ይባርክህ🙏❤️🙏
አሁንም ጸጋውን ያብዛለህ!
ድንቅ ትምህርት🎉 እግዚአብሔር ይሄን ዕውቀት ስጥቶህ ለእኛ ቃሉን እንድትመግበን ስላደርገ ይክበር ይመስገን🎉
ቸርዬ🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
❤
ተባረክ 🙏🏽
❤😂 እግዚአብሔር ይባርክህ
ትምህርትህን በጣም እወደዋለሁ እከታተልሀለሁከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ትምህርቶችህ ሁለ ስለ ትዳር ቤት በእድሜ የሚከሰቱ ለውጦች ሁሉም ሰው እውቀትና ግንዛቤ እለው ብየ እምናለሁ ስለመዳን እውቀትና የሰማዩን ብታስተምረን ነው መልካም ነው እስተያየቴን እሰጣለሁ
Pastor Chri May Almighty bless you rest of your day.Very touching and very amazing teaching. GBU richly
አሜን አሜን
እውነተኛ አብዛኛው ኢትዮጵያዊያን ቤት ያለ በአሁን ግዜ ሶስተኛው 😢 ይርዳን አሜን
❤❤❤❤❤ውድ አባቴ
😂😂😂😂አይ ቸሬ የምር ስወድክ እዉነት አዉነቱን ነዉ የምትናገረዉ
በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ይህ ለኔ መልክት ነው ተባረክ ፓስተርዬ እኔ ካገባሁ 19 አመታት ከጌታ ጋር ሆኖናል
That’s true. God bless you.
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ
ፖስተር ቸሬ ልክ ነህ እየሳኩኝ ነው የሰማሁት ካገባሁ 25 አመቴ ነው ጥሩ ኑሮ ጌታ ሰቶኛል አንዳንዴ ምን እንደሚያናድደኝ አላውቅም እናደዳለሁ ጧት ተነስቼ ነጋዴ እሆናለሁ አንዳንዴ ሌላ ብቻ እየሳቅሁ ነው ተባረክ ተዘጋጅ እባካችሁ
AAMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ፓስተር ቸሬ ተባረክ:: እድሜና ጤና ይስጥህ::
አመንንንንን።አመንንንንንንንን።ተባርካ።ቸር🙇🙇🙇🙇🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Paster chere always when I hear you interview or preach ,I feel like you are reading me and others people too,not boring you have a talent to make people to hear you ,make them listen you !Thank you.
ፓስተር ቸሬ የምንሆነውን ስላስታወስከን እኔ አመሰግንሀለሁ ያልከውን እየሆንኩ ስለሆነ አስቆኛል ከ15 አመት በላይ ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
Geta yibarek yegeta tsegana selam yibzalh ejig betam yitekimal
Beljinete bisemaw noro 😭😭😭
thanks for the good teaching 😢
❤❤❤
Wooo❤❤❤
Paster Chere, betam tenadige eski min yilal biye yekefetikut silene bicha yemiyawera Chanel euffff tebarekiligni, nidete asidenegetegni❤❤
Thank you
ባሎች ሚስቶቻቸውን ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን በወደደበት ፍቅር መውደድ ከቻሉ ትዳር ሰላም ይሆናል!
Betam techegirewal mafiker or makiber😢😢😢
ሚስቶች ለባሎቻቸው እስካልተገዙ ድረስ በአጉል የእኩልነት ዘመን አመጣሽ ፌሚንዝም የተጠመቁ ከሆኑ መቼም ትዳር አይሆንም
@@AbebawZewdu መፅሐፍ ቅዱስ የሚለውን በደንብ ያነበብከው አይመስልም, ባል ሚስቱን እንደገዛ ስጋው ይውደዳት,ሚስት ደግሞ ለባልዋ በፍቅር ትገዛ ነው የሚለው!ሚስትህ አንተ እንደፈለክ የምትገዛት ሳትሆን በክርስቶስ ደም የተገዛች የከበረች እንደሆነች አውቀህ ሚስትህን አፍቅር አክብር አጉል ተረት በማውራት ሰውን ማታለል የማትችልበት ዘመን ላይ ነን ያለነው ፌምኒዝም ምናምን በማለት ሚስትን መርገጥ ያብቃ!
❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤️👍
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂 ዛሬ ይሄ ሁለተኛዬ video ስመለከት አስተምሮ በሳቅ የሚያፈርስ 😂😂😂 ድመት ገድሎ ነው ይባል ነበረ እና ዓይኔ ደረበ ተመችቶኛል😂😂😂
👍👍👍♥️😘
ፓስተር ቸርዬ መቼ ነው ግን ፍልስፍና የጀመርከው?? እግዚአብሔር እስከሽበት እስከሽምግልና እሸከማችሁዋለሁ ያለ አምላካችንነው:: ደግሞም የነካሌብ አምላክ ነው:: የተናገርከው እውነት ነው ግን የእግዚአብሔር ቃል ያለተስፋ አልተወንም::
😂❤❤❤❤❤
አንተ የምትገርም ሰው እኮ ነህ. እንቅጭ እንቅጯን😂
😅፮፮፮?
ተባረክ❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤
ቸርዬ የዛሬው ትምርትክ አሁን በዚሰአት እየሰብኩት የነበረውን ነው በጣም የገረመኝ ሰሞኑን ከራሴጋር እያወራው ፈጣሪን እየጠየቅኩት በቃ እደቃልክ የሚሆንበት ግዜ አሁነው እያልኩ እራሴ የተለወጥኩበትን እያየው ነበር ግንፈጣሪዬን እጅግ አርጌ ያመሰገኩበትም ይሄቀን ነው ሁሉ ያለውን ተስፋዬን ይዣለው ደስታዬ እሱነው ፈጣሬዬን አመሰግነዋለው ቸርዬ እየኖርን ያለውን እያስተማርከን እያሳመንከንም ስለሆነ እናመሰግናለን ተባረክልን
ውፍረት እና ቅርጽ መበላሸት ላልከው ራስን ከመጣልና በልቶ ጠጥቶ መጋደም ነው እንጂ እድሜ አይደለም
እኔ ከእውነት ጋ የምተባበር የእውነተኛው ሀቀኛው በተግባር የሆነውን እውቀቱን የሚገልፅልኝ የምወደው የምሣሣለት መምህሬ ኑርልን 😢😮😢😂❤❤❤❤
ልክ ነህ ቸሬ ትምህርትህ በታም የሚተቅም ነው ሁሉም ኦርቶዶክስ ያዳምትሀል ተባረክ
ፓስተር ቸሬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን !!
ዘመንህ ይባረክ
ቸርዬ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾 ትምህርቶችህ ሁሌም አይስለቹም ነጭ ነጯን ነው የምትነግረን ብዙዎቻችን ለኛ እስከሚመስለን ድረስ ነው የምታስተምረን ትምህርትህ ጠቅሞናል ❤
Pastor Chere, you’re on point! So proud of you. You come well prepared for your teaching. Thank you so much.
እግዚአብሔር ይባርክህ ቸርዬ የእውነት አንጀቴን ነው ያራሰከው እውነት አርነት ያወጣል ተባረክልኝ❤❤❤
ወይ ቸሬ እዛ እድሜ ያድሪሰን እግዚያብሔር🙏🙏🙏🙏❤️
ትክክል እውነት ነው ተባረክ ❤❤
እናመስግናለን ቸሬ አስፈላጊና ጠቃሚ መልክት ነበር ተባረክ🙏🏽
ቼሬ በጣም ነው የማከብርህ
Tebarek wondim chere tsega yebezalih ewunet new beztolhal this is very very true
ፓሰተር ቸሬ የዘመናቸን እንቁ ሰው ባንተ ምክር,,ተፈውሰናል ኑርል ቸርዬ🙏🙏👈
እግዚአብሔር : ዘመንህ ፡ይባርክ
በግልጽ :ሁሉን ነገርእንድትናገር ለረድ ህ አምላክ :ምስጋና :ክብር ፡ይገባዋል ያለ መንፈስ ቅዱስ እንደዚህ አይነቱን ቃል መናገር ቀላል አይደለም :አንተን ግን እግዚአብሔርተጠቅሞ በ አል :እግዚአብሔር ይባርክህ🙏❤️🙏
አሁንም ጸጋውን ያብዛለህ!
ድንቅ ትምህርት🎉 እግዚአብሔር ይሄን ዕውቀት ስጥቶህ ለእኛ ቃሉን እንድትመግበን ስላደርገ ይክበር ይመስገን🎉
ቸርዬ🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
❤
ተባረክ 🙏🏽
❤😂 እግዚአብሔር ይባርክህ
ትምህርትህን በጣም እወደዋለሁ እከታተልሀለሁ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ትምህርቶችህ ሁለ ስለ ትዳር ቤት በእድሜ የሚከሰቱ ለውጦች ሁሉም ሰው እውቀትና ግንዛቤ እለው ብየ እምናለሁ
ስለመዳን እውቀትና የሰማዩን ብታስተምረን ነው መልካም ነው እስተያየቴን እሰጣለሁ
Pastor Chri May Almighty bless you rest of your day.
Very touching and very amazing teaching. GBU richly
አሜን አሜን
እውነተኛ አብዛኛው ኢትዮጵያዊያን ቤት ያለ በአሁን ግዜ ሶስተኛው 😢 ይርዳን አሜን
❤❤❤❤❤ውድ አባቴ
😂😂😂😂አይ ቸሬ የምር ስወድክ እዉነት አዉነቱን ነዉ የምትናገረዉ
በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ይህ ለኔ መልክት ነው ተባረክ ፓስተርዬ እኔ ካገባሁ 19 አመታት ከጌታ ጋር ሆኖናል
That’s true. God bless you.
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ
ፖስተር ቸሬ ልክ ነህ እየሳኩኝ ነው የሰማሁት ካገባሁ 25 አመቴ ነው ጥሩ ኑሮ ጌታ ሰቶኛል አንዳንዴ ምን እንደሚያናድደኝ አላውቅም እናደዳለሁ ጧት ተነስቼ ነጋዴ እሆናለሁ አንዳንዴ ሌላ ብቻ እየሳቅሁ ነው ተባረክ ተዘጋጅ እባካችሁ
AAMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ፓስተር ቸሬ ተባረክ:: እድሜና ጤና ይስጥህ::
አመንንንንን።አመንንንንንንንን።ተባርካ።ቸር🙇🙇🙇🙇🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Paster chere always when I hear you interview or preach ,I feel like you are reading me and others people too,not boring you have a talent to make people to hear you ,make them listen you !Thank you.
ፓስተር ቸሬ የምንሆነውን ስላስታወስከን እኔ አመሰግንሀለሁ ያልከውን እየሆንኩ ስለሆነ አስቆኛል ከ15 አመት በላይ ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
Geta yibarek yegeta tsegana selam yibzalh ejig betam yitekimal
Beljinete bisemaw noro 😭😭😭
thanks for the good teaching 😢
❤❤❤
Wooo❤❤❤
Paster Chere, betam tenadige eski min yilal biye yekefetikut silene bicha yemiyawera Chanel euffff tebarekiligni, nidete asidenegetegni❤❤
Thank you
ባሎች ሚስቶቻቸውን ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን በወደደበት ፍቅር መውደድ ከቻሉ ትዳር ሰላም ይሆናል!
Betam techegirewal mafiker or makiber😢😢😢
ሚስቶች ለባሎቻቸው እስካልተገዙ ድረስ በአጉል የእኩልነት ዘመን አመጣሽ ፌሚንዝም የተጠመቁ ከሆኑ መቼም ትዳር አይሆንም
@@AbebawZewdu መፅሐፍ ቅዱስ የሚለውን በደንብ ያነበብከው አይመስልም, ባል ሚስቱን እንደገዛ ስጋው ይውደዳት,ሚስት ደግሞ ለባልዋ በፍቅር ትገዛ ነው የሚለው!ሚስትህ
አንተ እንደፈለክ የምትገዛት ሳትሆን በክርስቶስ ደም የተገዛች የከበረች እንደሆነች አውቀህ ሚስትህን አፍቅር አክብር አጉል ተረት በማውራት ሰውን ማታለል የማትችልበት ዘመን ላይ ነን ያለነው ፌምኒዝም ምናምን በማለት ሚስትን መርገጥ ያብቃ!