10 Most Common Irregular Verbs | ጀማሪዎች ቀድመው ማወቅ ያለባቸው 10 ግሶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 166

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 Рік тому +4

    ፅሁፉ ብዙም ደማቃ አይለይም ለኛ ለጀማርወች በተረፈ በርታ ወንድማችን

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  Рік тому +1

      ይቅርታ የአሁን ቪድዮዎች ላይ ተስተካክሏል

  • @nefisashemsu1899
    @nefisashemsu1899 2 роки тому +4

    በመጀመሪያ በጣም ምርጥ አሰተማሪ ነህ ለጀማሪዎ ምትጀምረው ደግሞ በጣም አሪፍ ነው verb 1V2V3V ማወቃችን ሀሳባችንን ብትክክል ያለ ስህተት ለመግለፅ

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  2 роки тому +3

      እንግሊዘኛ ላይ ግልፅ እንዲሆንላችሁ የምትፈልጓቸውን ትምህርቶች እስኪ Comment ላይ አስቀምጡልኝ::

    • @nefisashemsu1899
      @nefisashemsu1899 2 роки тому +3

      @@sewasewacademy እኔ እደ አስተያየት አስተምርህ ስትጨርስ በመጨረሻ ጥያቄ በትተውልን ከተማርናቸው ዋና ዋናዎቹን ጥያቄ ብታስቀምጥልን እኛም ኮሜት ስር መልሱን የተረዳነው ያክል እንሳተፋለን አንተም ምን ያህል ተረዱት የሚለው ግንዛቤ ትወስዳለህ በተለይ ደሞ ለጀማሪዎች በምትጀምር ጊዜ በጣም ወሳኝ ነው ከስር ጥያቄ ማስቀመጡ ብዬ አስባለሁ በተረፈ የማስተማር ስልትህ በጣም የተለየ ነው ከዚህም የበለጠ እደምትሰራ ተስፋ አረጋለሁ

  • @hassenburhan4779
    @hassenburhan4779 2 роки тому +11

    ወንድሜ እናመሰግናለን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይያይራህ ወንድሞችን

  • @dawita1403
    @dawita1403 Рік тому +1

    መምህር ምንተስኖት ለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ሌሎችን ትምህርቶች ብትጨምሩልን ደስ ይለናል

  • @MuyeserAbdurezak
    @MuyeserAbdurezak Рік тому +7

    የእውነት እንዳንተ የተመቸኝ መምህር የለም😍😍😭

  • @አማርቲዩብ-ኰ7ሸ
    @አማርቲዩብ-ኰ7ሸ 2 роки тому +1

    በጣም አመሠግናለሁ መምህር ምንተስኖት አላህ ይጨምርልህ እዉቀትህን ደርቦ ደራርቦ

  • @adelsouheilazeineddine991
    @adelsouheilazeineddine991 Рік тому

    እኔእደሚመስለኝv1v2v3መኖራቸው ያሁን ያለፍ እና የወደፊት ድርጊቶችን ለመጠቆም ይመስለኛል ግን የv3 ጠቀሜታ ብዙም አልገባኝም ለወደፊትም አይመስለኝም ቲቸር የው ብሳሳትም እዳትናደድብን ለወደፊት ፐርፊክት ሁኘ በግሊዝ እደምጽፍ አልጠራጠርም አግዘኝ ቃላት ለይ ሌላ ቦታም ጠይቄህ ነበር ላለው ነገር ከምስጋናም በላይ ነው ኑርልን Tank you so much 👍👍👍❤🎉🎉🎉

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  Рік тому

      Thanks for the comment!!! You can contact me on telegram for more detailed conversation.

    • @adelsouheilazeineddine991
      @adelsouheilazeineddine991 Рік тому

      @@sewasewacademy መምህር እኔ ቴሌግራም መጠቀም አልችልም ግን በዚህ አይሆንም

  • @muhammedabdullahabdullah2530

    በጣም ምርጥ መምህር ነህ ቴንኪው ብራዘር በተጨማሪ የ10ራቸውንም V3 ፎሪግዛንፕል ብተሰጠን የተሻለ ይሆናል

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb Рік тому

    እናመሰግናለን መ/ር ማንም ተነስቶ መ/ር ነኝ የሚልበት youtub ላይ እንዲህ አይነት መ/ር ይገኛል ብየ አስቤ አላቅም ። ጥበብ እውቀት ስጦሃል አሁንም ያብዛልህ በተረፈ ጥያቄ ብታዘጋጅልን ጥሩ ነው።

  • @genetterefe6113
    @genetterefe6113 2 роки тому +2

    ምርጥ መምህር ነክ

  • @natiyoutub502
    @natiyoutub502 2 роки тому +2

    My best Teacher Betam arif tmhrt new Egziabher yabertah

  • @EtsegenetMukktar
    @EtsegenetMukktar 11 місяців тому +1

    Thank you tcher

  • @wudasienegusie4224
    @wudasienegusie4224 Рік тому

    ሰላም ነው በጣም ደስ በሎኛል አ/ር ይስጥህ ትንሽ ቢሰተካከልልን የምለው ቀረጻው ላይ ጸህፉ በደንብ አይታይም ከተቻለ ቢስተካከልልን፡፡

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  Рік тому

      Thanks for the comment.
      We have improved video quality in our latest videos.

  • @ahah2924
    @ahah2924 2 роки тому

    ተባረኪ በእውነት በጣም እናመሰግናለን

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  2 роки тому +1

      I am really glad to help anyone in need!!!

  • @ZiyadAbdi-1
    @ZiyadAbdi-1 Рік тому

    በጣም ልዩ ሰው ነህ
    You are a very special person

  • @mulubbrhane3614
    @mulubbrhane3614 2 роки тому +3

    Come came come
    Do did done
    Drink drank drunk
    Eat ate eaten
    Go went gone
    Get got got
    Have had had
    Speak spoke spoken
    First thanks very much
    Bemigeban menged silemtastemren god bless you
    Big Respect teacher

  • @TsegaTesfaldet-t5z
    @TsegaTesfaldet-t5z Рік тому

    በጣም ነዩ አስተማሪ ነህ ቀጥልበት

  • @zizaapp
    @zizaapp 2 роки тому +3

    big Respect teacher 🙏

  • @ZinashTamiru-l6k
    @ZinashTamiru-l6k Рік тому +1

    በእደናተ አይነት መምራን ብንማር ኑሮ አንበላሽም ነበር እናመሰግናለን

  • @SeidOsman-pj6un
    @SeidOsman-pj6un 3 місяці тому

    Thanks so much teacher you’re so talanted 👏🏻👏🏻🥰

  • @baseline1784
    @baseline1784 2 роки тому +1

    Dear Teacher, your very excellent teacher Thank you so much !!

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  2 роки тому

      Glad you think so!

    • @baseline1784
      @baseline1784 2 роки тому

      V1,v2,v3,በደንብ ካወቅን sentence መፃፍ እንችላለን : በተጨማሪም አንብበን ልንረዳ እንችላለን ::

  • @birtukancall3107
    @birtukancall3107 Рік тому

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እጂግ ጥሩ ሰው ነው 🥰🥰🙏

  • @alemeneshtesema
    @alemeneshtesema Рік тому

    እናመስግናለን❤❤❤❤

  • @abrahamhailu4058
    @abrahamhailu4058 2 роки тому +1

    I like the way teach English keep it up ur asked questions about why we know v2&v3 in order to understand about tense the answer. Thank sir

  • @YaredAndargie-ox6yw
    @YaredAndargie-ox6yw 2 місяці тому

    You are a genius teacher

  • @senaitgizaw3942
    @senaitgizaw3942 Рік тому

    ከልብ መምህር ነህ ከቅን ጋር እየተከታተልን ነው እዳታቋረጥ
    በጣም ግራ ያጋቡ ቃለቶኝ ለምን እደምያስፈልጉ የት ት እደሚገቢ አለቅም ነበር
    እናመሰግናለን

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 Рік тому

    Thank you brother for sharing your knowledge❤❤

  • @AlemayehulohaLorato-xx6ou
    @AlemayehulohaLorato-xx6ou Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @MANDETEK
    @MANDETEK 7 місяців тому

    Thanks❤

  • @mekdestefera798
    @mekdestefera798 Рік тому +1

    ያለቨርብ ሀሳባችን መግለጽ ስለማንችል ሲሆን አረፍተ ነገር ለመስራት ነው።

  • @SelamalebeFerede
    @SelamalebeFerede 3 місяці тому

    ደስ ይላል

  • @AbdoJemal-qm9fy
    @AbdoJemal-qm9fy Рік тому

    Thank you teacher

  • @kblove8476
    @kblove8476 Рік тому

    Wooow teacher yimechih tebarekilgn

    • @kblove8476
      @kblove8476 Рік тому

      ብዙ እውቀት እሸምታለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በርታልን

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  Рік тому

      I hope so, and thanks

  • @lijermigazaw
    @lijermigazaw Рік тому

    Thanks for Mach tiche

  • @josephdebebe5431
    @josephdebebe5431 Рік тому +1

    Very good teacher

  • @EyobAlemu-qg2zz
    @EyobAlemu-qg2zz Рік тому

    Fetari yakbriln❤❤

  • @EusamanDewi
    @EusamanDewi Рік тому

    አላህ ይጭምርልህ በርታልን

  • @AdinewChanie
    @AdinewChanie Рік тому

    Inamsegnalen berta

  • @DawitAbel-v3o
    @DawitAbel-v3o 10 місяців тому

    Thank you so match

  • @SenaittadesseMemhiru
    @SenaittadesseMemhiru 11 місяців тому +1

    Be olayni lememar sidewl silku aynesam please ansaw

  • @kidusetena6089
    @kidusetena6089 Рік тому

    nice job
    could you suggest books that used to improve my English language . it is for beginner

  • @lishangebeyaehu790
    @lishangebeyaehu790 Рік тому

    ጎበዝ አስዠተማሪ ነህ

  • @edentadese9240
    @edentadese9240 2 роки тому

    Betam arife nw bezu temrilew

  • @zinashalemu6139
    @zinashalemu6139 Місяць тому

    እሚገርም ነው

  • @EtsegenetMukktar
    @EtsegenetMukktar 10 місяців тому

    Thank youuuuuu

  • @AdunyEdea
    @AdunyEdea 9 місяців тому

    Jabbadhuu itti fufii

  • @hailuwmariam
    @hailuwmariam 2 роки тому

    Thanks

  • @hanagirma8346
    @hanagirma8346 Рік тому

    V1 አሁን እያደረግን ያለነው ነገር የምንገልፅበት ነው v2ተናትን ወይም ያለፈ ጊዜን ለመግለፅ እንጠቀማለን v3 ግን አላወቀውም

  • @AlemayehuEndalkachewu
    @AlemayehuEndalkachewu Рік тому

    ልክ ነህ አብዛኛው ጀማሪ ነዉ እሱን በደንብ አስተምረን

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 2 роки тому

    tebarek betam eyagezeken new

  • @AbduHusen-q6p
    @AbduHusen-q6p 26 днів тому

    አብዱ አፋር❤ ይከታተላል

  • @TseguAnania
    @TseguAnania Рік тому

    አንድ ተማሪ በኢሬጉላር ውስጥ v1,v2,v3 ማወቁ የሚጠቅመው የተማላ ሃሳብ በአረፍተ ነገር ውስጥ ለመፃፍ ከግዜ አንፃር ይረዳዋል።

  • @tamiratgelgelu
    @tamiratgelgelu Рік тому

    .nice nice💝💝💝💝💝

  • @bogalelegese693
    @bogalelegese693 Рік тому

    ትምህርቱ አሪፍ ነው ግን ቀረጻው ጥርት አይልም

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  Рік тому

      Thanks for your valuable comment... we will work on it

  • @MeleshewAyelengeKassie
    @MeleshewAyelengeKassie 3 місяці тому

    we use for tense

  • @abebagudeta9685
    @abebagudeta9685 2 роки тому

    wow andanya nek !

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh Рік тому +1

    Selam❤❤❤❤❤

  • @YaekobMichael
    @YaekobMichael Рік тому

    Simple present,past and past participle lemawok ena lemeleyet

  • @meronmeron4577
    @meronmeron4577 2 роки тому

    teru temhert new berta enamsegnalen

  • @molastars
    @molastars Рік тому

    Batam arif naw gin v3 algabangim badanbi abraralin turgumun

  • @TemamKemal-kw6kh
    @TemamKemal-kw6kh Рік тому

    Thank you teacher 100%

  • @YaredTesfay-wp1xx
    @YaredTesfay-wp1xx 10 місяців тому

    መምህር v1 v2 v3 ምን ማለት ነው ጥቅሙስ ምድነው እባክህ

  • @abrhamdessie65
    @abrhamdessie65 2 роки тому +1

    Bedenb ketilbet teacher gerami nw astemihrotih

  • @melkamubeyene8271
    @melkamubeyene8271 Рік тому

    betam gebtognal beketay infinitiv verbsn akirbln

  • @ፍቅረጽዮን
    @ፍቅረጽዮን Рік тому

    ባለፈው ጥሩ ማርከርና ጎላ ያሉ ፊደላት ነበር የተጠምከው:: የዛሬው ለማየት ስለሚከብዱ ዘለልኳቸው😭

  • @LiyaKiros
    @LiyaKiros 2 роки тому

    teach us please about all conditional clause

  • @kalabhaymanot9888
    @kalabhaymanot9888 Рік тому

    Verbs anderstand adrege tensohn salheger lemsrat new memher kelb amesegnalhu

  • @abrhamgetachew7723
    @abrhamgetachew7723 2 роки тому

    Very very very very very very very very very i can from merto lemariyam tawkataleh

  • @DeguaDesta
    @DeguaDesta 9 місяців тому

    በደንብ አስረዳኝ አገላለፅህ ይመቻል
    ግን ስታረዳ አትከልል

  • @NuredinKemal-q5w
    @NuredinKemal-q5w Рік тому

    wow Good 👍💖*️⃣📞

  • @HailyeKidane-rm3od
    @HailyeKidane-rm3od Рік тому

    Good

  • @ArsemaWossen-xo5tu
    @ArsemaWossen-xo5tu Рік тому

    active change in to passive

  • @BetelhemTekalign
    @BetelhemTekalign Рік тому

    sle past time lemawek ena lemenager

  • @Wendi_man
    @Wendi_man Рік тому

    ከምር ምን ተስኖት base ነው የሆንከኝ thankyou

  • @SenaitRedae
    @SenaitRedae Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronmeron4577
    @meronmeron4577 2 роки тому

    V1 V2 V3 Mawek Yaleben hasabhachenen bengeger Lemeghelthe

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  2 роки тому

      That is a good answer... Their main usage is while constructing English tenses.

  • @AsterGashaw-u2u
    @AsterGashaw-u2u 5 місяців тому

    እንዴት እንደምንቀይር ግን አላሳየህም እኮ መምህር

  • @ZinashTamiru-l6k
    @ZinashTamiru-l6k Рік тому

    For known of teans

  • @tafetube1859
    @tafetube1859 2 роки тому

    If we know v1 v2 v3 present past fucher

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  2 роки тому

      Thanks!!! But these terms mean more than present, past and future

  • @mekideslove661
    @mekideslove661 2 роки тому

    😊🙏

  • @danitekeste7277
    @danitekeste7277 Рік тому

    የ አማማር ስታይልህን ቀይር በ መሸምደድ አይባሉም ሚስጥሩ ሳይገባን ብንሸመድደው ዋጋ የለውም

  • @NifeYassin
    @NifeYassin Рік тому

    Tense ስለሚያዘጋጀን ነው

  • @መሰከረምዘርሁን

    💓💓💓💓🙏

  • @YordanosGenat
    @YordanosGenat 10 місяців тому

    Tense laye lentekem

  • @natiyoutub502
    @natiyoutub502 2 роки тому

    Ante betam tleyalk stastemr betem new yemigebay

  • @BekaTamirat
    @BekaTamirat Рік тому

    Tensen maserat

  • @FerenjoGeze-sj6hp
    @FerenjoGeze-sj6hp Рік тому

    አይ ቲቸር ሚካይልን እንዳንተ ያሥተማረኝ የለም

  • @HananYimam-rw7ss
    @HananYimam-rw7ss 10 місяців тому

    Hello My Bast Teachar Thenks for Hellpeing me it.s Epprtant For Me
    v1 v2 v3
    Be was/were Been
    Come Came Come
    do did deen
    drink drank drunk
    Ete Ate Eaten

  • @UmYabi-uv7ef
    @UmYabi-uv7ef 16 днів тому

    እናመሱግናለን❤

  • @AMHTTBE
    @AMHTTBE 3 місяці тому

    Thanks

  • @AbdulhakiimKamaal
    @AbdulhakiimKamaal 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EsayasAbebe-c6p
    @EsayasAbebe-c6p Рік тому

    Good