"ስር ለስር" Ethiopian Movie Sir Lesir 2024 Full Length Ethiopian Film Sir Lesir 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 556

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 8 місяців тому +116

    ገራሚ ነው ሁሌም እንደዝህ ባህላችን ፣ወጋችን፣ ማህበረሰባችን የሚገልፅ ፊልም ይሰራልን ምትሉ 👍👍👍

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl 8 місяців тому +102

    ኢትዮጵያዊ ፊልም
    ተመስገን እግዚአብሔር ለካ ጨርሰን አልጠፋንም። ኢትዮጵያየ። ❤❤❤❤❤❤❤ ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ 💚💛❤️😽😽😽😽😽

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 8 місяців тому +5

      የኔ ማር መኑሮን አለን 😢

    • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
      @ዘይነብ-ቘ1ቸ 8 місяців тому +3

      ትክክል ውደ የገጠሩ አለም እኮ ምንም ቢፈጠር ከማንነቱ ፍንክች አይልም

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 8 місяців тому +2

      መኖር ከተባለ አለን ማርየ😢😢😢😢

  • @BirkehTadrisse
    @BirkehTadrisse 8 місяців тому +54

    እኔ፡የአዲሰ፡አበባ፡ልጅነኝ፡ደሜአማራ፡ሰላም፡ለአገራችን፡፡በርቱ

  • @crossmedia8061
    @crossmedia8061 8 місяців тому +43

    ❤❤❤❤ አሪፍ ፊልም ነው የምትሉ ላይክ አድርጉኝ😊😊😊

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 8 місяців тому +21

    ከገመትኩት በላይ ምርጥ ድራማ ነው ።ችሎታችሁ አስገራሚ ነው በርቱ ።እናመሰግናለን

  • @RMetica
    @RMetica 8 місяців тому +51

    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት😢😢 ቤተሰቦቼ ናፍቀዉኛል ሰተት ብዬ ቤተሰብ ጋር ሄድኩኝ በሀሳቤ ስልክ እንኳን ቢሰራ ትንሽ ድምፃቸዉን ስሰማ ትንሽ ቀለል ይለኝ ነበር 😢 ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ እግዚአብሔር ሆይ አባቴ እባክህ ሰላሟን መልስልን ስለእናትህ ብለህ ተለመነን 😢 በተረፈ በጣም እናመሰግናለን በናታችሁ ሁሌም ሀገራችንን ባህላችንን የሚያፀባርቅ ነገር ስሩለን ሰላማችሁ ይብዛልኝ በርቱ እጅጉን ቆንጆ ነዉ ❤❤❤❤

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 8 місяців тому +5

      አይዞሽ እህቴ ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ድምፃቸውንም ያሰማሽ ግን የቀጥታ ስልክ አይሰራም

    • @ብርቱካንወርቁወሎ
      @ብርቱካንወርቁወሎ 8 місяців тому +2

      የኔ ማር ሁላችነም ነን

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 8 місяців тому +3

      አይዞኝ የኔ ውድ የት ነሽ ሥልክ የማይሠራው በእርግጥ አማራ ክልልል ኔቶርክ የለም ግን ቀጥታ ይሠራል እኮ ሑቢ 😢😢😢😢❤❤😂

    • @Tig-d4u
      @Tig-d4u 7 місяців тому +2

      አወ አማራ ክልል ቀጥታ ይሰራል ደጋግመሽ ሞክሪዉ በተረፈ አይዞሽ እሽ❤❤❤

    • @RMetica
      @RMetica 7 місяців тому +1

      @@Tig-d4u እሽ ግን ደጋግሚያለሁኝ .... አመሰግናለሁኝ የኔ ዉድ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 8 місяців тому +14

    ትወና እናተ ስሩት በስመአም ምንም እኮ ድራማ አይመስልም እናትን ሳይ በኢትዮጵያ ተስፋ አረጋለው ሁላቹም በጣም ጎበዞች ናቹ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣቹ ልጅቼ ደሞ ሲያሳዝኑ በጣም ጎበዝ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ይሄን የመሰለ ትወና ስላሳያቹን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ሰላም ይስጥ አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 8 місяців тому +15

    የህፃንዎ ልጂ ክህለትዎ በጣም የምትመሰገን ናት የሲኒ የቡና አዘጋጀጀትዎ ትልቅ የማትሰራው ነው ❤❤❤❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 8 місяців тому +15

    ትወና ሌላ 👏👏የአበጀሽ ክብር ለገጠር እናቶች❤❤❤

  • @nardosenawugaw6078
    @nardosenawugaw6078 8 місяців тому +26

    ማርያምን በህይወቴ በጣም ብዙ ፊልም አይቻለሁ በጣም የተመቸኝ ግን እናንተ ብቻ ይመቻችሁ👌
    ብርቁ ግን ጠፋ

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 8 місяців тому +15

    ዋው በአዛኝቷ እንዴህነው ፊልም ከሰሩ አይቀር ከይቅርታ ጋራ ከሳህት ልቀቁት በደንብ እዴታይላችሁ የአገሬ ስዎች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 8 місяців тому +47

    አበጀሽን የምወዳት እንደ እናቴ ለፍቶ አዳሪ ስለሆነች ነው እናቴ እንደሷ ነች በጣም ታሳዝነኛለች

  • @semira13585
    @semira13585 8 місяців тому +214

    በትዝታ ወሰዳችሁኝ የገጠር ልጅ የሆነ በላይክ

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px 8 місяців тому +8

    ቃላት ያጥረኛል ምን ልበላችሁ በጣም አስደመማችሁኝ ራችሁ ይባረክ

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 8 місяців тому +28

    ጠላውን ሲጠጣ ያማተበው አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እስኪ ሁላችሁም ዝም ብላችሁ አታጋብሱ ከሱተማሩ የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bayosh7590
      @bayosh7590 8 місяців тому +5

      እውነት ነው በእምነት መፅናትን ይስጠን❤❤

    • @fgggtyyyu379
      @fgggtyyyu379 8 місяців тому +3

      ​@@bayosh7590 አሜን ፫❤

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 8 місяців тому +24

    በጉጉት ሰጠብቅ ነበር አበጀሸየ የእናቲ አምሳያ❤😘😍 ሰሰኪ ሁለት መቶ ሺ አሰገቦቸው ላይክም አትርሱ💝🙏👍👍

  • @EmebetAnmut
    @EmebetAnmut 7 місяців тому +7

    ማርያምን በስስት ነዉ የማያችሁ ከሀገሬ ከወጣሁ 6 አመት 😢 ቀየው ናፈቀኝ ❤ የኔ ደግ ህዝብ ጎጃም አማራ ❤

  • @kewoam1658
    @kewoam1658 8 місяців тому +5

    እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው ። ለተውንያኖችና ከጀርባ ባሉ ባለሙያወች በሙሉ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @melitsegaye
    @melitsegaye 8 місяців тому +11

    ሁሌም እንደዚህ ያለ ፊልም ልቀቁልኝ😢❤❤ያደግንበትን ባህላችንን ወጋችንን ባለንበት ሆነን ቀን በቀን ስለምታሳዩን እናመሰግናለን ሁላችሁም ትችላላችሁ እመዋ በጣም ነው ምወድሽ ትወናሽ ይለያል የገጠር ልጆች የሆናችሁ እስኪ በላይክ አሳዩኝ😢😢❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 8 місяців тому +12

    እግዚአብሔር ሆይ በኢትዮጵያ በአገራችን በተዋህዶ በሀይማኖታችን ላይ የተነሱብንን አስታግስልን

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 8 місяців тому +14

    ዙሮ ዙሮ መዉለድ ደግ ነዉ አብሶ ለእናት ትንሿ ልጅ አሳዘነችኝ ከእናቷ ጎን አልተለየቻት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 7 місяців тому +7

    ጐጃሜዎች ውድድድድ ስታምሩ ባልሳሳት ይሄ ፊልም ጐጃም ነው ደስ ሲሉ የገጠር ድምቀቶች ማነው የሚወስደኚ ወደጐጃም ከሸዋ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 3 місяці тому

      እኛም እንወድሻለን ነይልኝ የኔ ውድ ማርቆስ ልቀበልሽ ❤❤❤

  • @melessekebie4563
    @melessekebie4563 8 місяців тому +13

    በጣም ጥሩ አስተማሪ እና የአካባቢያችንን ነባራዊ እውነታ የሚገልፅ ትወና ነው በርቱ።

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 8 місяців тому +6

    ስላም ይህ የተወናችሁት በእውነቱ የናትነትን ትልቅነትና እናት ምን ያከል ለልጆችዋ የምትከፍለውን መስዋትነት የሜገልፅ ነው ይህበእውነቱ እኔንም ይመለከታልሊሎችንም የኢትዮጵይ እናቶችን ይመለከታል እና በጣም እጀግ በጣም ነው የተዋጣላችሁ እንደውም በአለም አቀፍ የኢትዮጵይ የፊልም ፕሮዳከሽን ቢተባበራችሁና ብታቀርብት እላለሀ እወዳችዋለሁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tewodros-xv4qn
    @tewodros-xv4qn 8 місяців тому +19

    የሀገራችንን ታሪክ እና ባህል የጠበቀ ድንቅ ስራ ነው በርቱልን በተረፈ ሰላም ለአገራችን!!!

    • @GadhhejaGadhheja
      @GadhhejaGadhheja 8 місяців тому

      አሚን ሰላም ላገራችን ያገራችን ሰላም ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 8 місяців тому +15

    በጣምም ልዩ ነው በርቱ ህፃኖቹ አስለቀሱኝ 😢

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 7 місяців тому +3

    አማራየ ደጉህዝቤ ፈጣሪሰላምህንይመልስልኝ በመላውአለምያላችሁ ወገኖቸየምስቅበትንቀንያቅርብልን አማራየ ስቀህልይ ጀግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 7 місяців тому

      Amen Amen Amen 💞 🙏 Amaraye ayzone ❤❤❤❤

  • @zed_zeamanuel28
    @zed_zeamanuel28 8 місяців тому +7

    በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱልን
    ሰውየው አማትቦ ጠላውን ሲጠጣ እንዴት ደስ እንዳለኝ
    ደግሞ ትንሹ ልጅ ቁጭ አባቱን የውነትም አባቱ ሳይሆን አይቀርም

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 8 місяців тому +11

    ማነው እንደኔ ገና ፊልምን ሳያየው እንባውን ያፈሰሰው አባት አገር አማራዬ ሰላምሽ ናፈቀኝ እኮ

    • @አሐ
      @አሐ 2 місяці тому

      አማራዬ ምን ማለት ነው ሞዛዛ ለዛቢስ አባባልሽ የእኛን ድራማ የሚያየው አንድ ዘር ብቻ ነው??ዘ፣፣ ነሽ ግን አያዋጣም😮

  • @lucydenkensh7243
    @lucydenkensh7243 8 місяців тому +5

    ዋውውውውውው በጣም እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል ቱባ ባህሉን ይዛችሁ ነው የምትሰሩ እኔ ካደጉበት እንዲህ ያለ ሰው አለ በጣም ግርም ነው ያለኝ ቀጥሉ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 8 місяців тому +8

    ገራሚ ነው. ከናበጀሽ ትዳር ብዙ ተምሬአለው ማርያምን አመሰግናለው የኔ ውዶች ሁሉም ዬምርባችሃል እደኛ ናችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቀጥሉበት

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 7 місяців тому +1

    በጣም ደስ ይላል እኛ ቤት የምትሰራ ልክ እደ እናት ያሳደገችን የዋርላ ደላታ ልጅ ነበረች ይሄንን ንግግራቸዉን ስሰማ የባሰ በጣም ናፈቀችኝ የገጠር ሰዉ በጣም ለዋህ ነዉ ለእንግዳ ያላተዉ ክብር በጣም ልዩ ነዉ ምነዉ ሁሉም እንደ ገጠር ሰዉ ቢሆን በጣም ደስ ይላል በዉሸታሙ ሰውየ በጣም ነዉ ያሳቀኝ ይገርማል ወዳጅ ሐስሎ ጠላት እግዚአብሔር ይጠብቅ ከንደዚህ አይነት ሰዎች ።

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 8 місяців тому +8

    ቅመሞችዬ ሠላማቹ ይብዛልኝ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የማያልቅ እንጀራ ይሰጠን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግል

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 8 місяців тому +23

    የኔ ደግ የዋህ ሩህሩህ ህዝብ አማራዬ😢

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 8 місяців тому +8

    አይይይይ ሀገሬ ሰላምሽ ነፈቀኝ በጣም ደስ የሚል ባህሉ ወጉ💚💛❤️😘😘😘😥😥😥

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 8 місяців тому +7

    እምየ ሀገሬ ዞሮ መግቢያየ ሰላምሽ ናፈቀን በተረፈ ምርጥ ስራ ነው ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤

  • @de4xi
    @de4xi 8 місяців тому +20

    ዋው ❤❤❤❤አማራዊያንኮ ዋውአማራዊያንኮ ልዩ ነን❤❤❤❤

  • @koki4424
    @koki4424 8 місяців тому +5

    ደስ ትላላችሁ እዴት እደምዎዳችሁኮ
    ሀገሩም ያምራል የገጠር ድራማ እድወድ አድርጋችሁኛል ❤❤❤ብርቁ የለምንዴ ደስ የሚለኝ ልጅ ነበር

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 8 місяців тому +13

    ካሜራ፣ ድምፅ ጥራት፣ ምስል ጥራት፣ ኤዲቲንግ ፣ድርሰት ፣ትወና 100%%👍👍👍✅✅ የተዋጣለት ስራ ነው።በርቱ አስተያየታችንን ሰምታችሁ እያስተካከላችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን
    ጠላ እየሸጡ ቤተሰብ የሚያስተዳድሩ ክብራቸውን የሚጠብቁ ሴቶች አሉ ✅✅✅
    ትዳር የሌላቸው ሴቶች ባለጌዎች እንዳልሆኑ✅✅✅
    ያሳያችሁበት ነው እንደዚህ ነው ድርሰት ዝሙትን የማያስፋፋ ፣ትዳር መከባበር እንደሆነ ያሳያችሁበት ነው።
    ሁልጊዜም እንዲህ ጠንካራ ድርሰት አቅርቡልን 👏👏👍👍ተከታታይ ድራማዎቻችሁም ይቀጥሉ።
    ተሠባስቦ መብላት እንዴት ያስደስታል ።
    እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏
    ልጆችዬ በርቱ 💕💕💐💐💐

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 8 місяців тому +64

    አበጀሽ ወፍራለች የምትሉ👍 እርጉዝ ነች መሠለኝ🎉❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 8 місяців тому +3

    አበጀሸ ከነልጆችሸ ምርጥ ትወና በርቱ ልጆቹን አሰሯቸው ጎበዞች አሰታራቂው የከተማ ወንድም ምርጥ

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 8 місяців тому +5

    ስወዳችሁኮ የኔ ጌጦች ባህላችንን ለትውልድ ሜስተዋወቅ እንዴት ደስ እንደሚልኮ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 8 місяців тому +7

    በጣም ትችላላችሁ በደንብ ሰፋ አድርጋችሁ ተከታታይ ብታደርጉት ደስ ይላል ❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 8 місяців тому +8

    ይሄንን ንበር የምጠብቀው መቼም ሃሙስ ይለቀቃል ለማየት ችኳሎዬ እስይ አበጀሽዬ ድምቀት ንሽ ለፊልሙ🌷🌷🌷👌👌👌👌🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏽ኑሩልን

  • @Alem-p3b
    @Alem-p3b 7 місяців тому +2

    ውይይይ ህፃናቶቹ ሲቹልበት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቸው ልጅ ሲመታ አልወድም አበጀሽ ልትመቺው ስትይ ሲስቆጠቆት አለቀስኩኝ ደግሞ ችሎታቸው በርቱ ሁላችሁም ቱባ ባህላችን ሳትለቁ ስለሰራችሁ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 8 місяців тому +6

    የኔ ውዶች አማራዬ ❤❤❤❤አበጁ እናቴን የምትመስልኝ ነገር እኮ ነው

  • @gashawgobezie3763
    @gashawgobezie3763 8 місяців тому +3

    በጣም ጥሩ ትዎና ነው የገጠሩን የገሀዱንአለም በደንብ የሚያሳይ ነው የገጠር እናት በባለቤቷ ስተደበደብ ልጇን አቅፋየምታለቅሰው የተጠቀማችሁት ማሲንቆ,መስኩ, ጨረቃ እና ፀሀይ ሳይቀር የገጠርን ትውስታ ያስታውሳሉ።

  • @WondmienehLake
    @WondmienehLake 8 місяців тому +4

    ፈጣሪ አምላክ እንደዚህ በአንድ ሞሶብ ከመብላት አይላየን ። ውድ የሀገሬ ሠዎች ይህን ስላሣያችሁን እናመሠግናለን። ህጳኖን ልጅ በጣም አሳዘነችኝ። እሙሙሙአአ ሚጣየ ………………

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 8 місяців тому +6

    አርቲስት ተብየዎችን በለጣችኋቸው ሀምሳ ራቁታሞች ሁሉ
    ምርጥ አርቲስቶች ማለት እናንተ ናችሁ ❤❤

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko 8 місяців тому +16

    አሯ አበጄሽ አድናቂዎች 🎉🤜🤛👍

  • @tebabe
    @tebabe 8 місяців тому +11

    እውነተኛ ሀኪም አላህ ነው
    ትክክለኛ ህክምና እስቲግፍር ነው
    ትክክለኛ ሆስፒታል ዱዓ ነው
    አላህ የልባችችን መሻት ያርግልን

  • @TiruyeTiruye-z8o
    @TiruyeTiruye-z8o 8 місяців тому +43

    እመዋን የምትወዱ👍👈

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 8 місяців тому +6

    ዋዋዋ አስደመማችሁኝ እናንተ ውድ የጥበብ ሰዎች እስይ ለአይንም ለጆሮም የሚመች ❤❤❤

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 8 місяців тому +11

    እፍፍፍ አገሬ ናፈቀኝ አሁንስ😢😢😢😢እናማ በርቱ በጣም ነው ደስ የሚለው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 7 місяців тому +1

    የገጠር ፊልም አቤት ውበቱ ደስ ሲል ከአለባበስ አነጋገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የምወዳችሁ

  • @kiburnewmeseret5109
    @kiburnewmeseret5109 8 місяців тому +7

    ቆንጆነዉ ነገር ግን እንደ አስተይየት ሁሌም አንድ አይነት ባይሆን አንዳንዴም መረር ኳስተር ያለ የሽፍት ፊልም ቡትለቁልን በተረፈ በጣም ነዉ የምወዳቹህ በረቱልኝ🎉🎉🎉

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 3 місяці тому

      እኮ ን​ገሪልኝ@@meronmammo6124

  • @አይሻየአዩቤናፋቂ
    @አይሻየአዩቤናፋቂ 8 місяців тому +6

    እሰይ የኔ ቅመም ሴት ልጅ ያለ እድሜዋ አስተዋይ ነች

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 8 місяців тому +3

    ውይ የኔ ቅመም የሆነች ሴትዋ የኔ ቆንጆ ደስ ስትል ብና ልታፈላ ለናትዋ የኔ ፍቅር ቅመም የሆነች አላህ ያሳድግሽ ይኔ ቆንጆ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @userenter2635
    @userenter2635 8 місяців тому +3

    ተመስገን አለ ተርፋለሁ እደሲሳይ አልቆለፈኝም አለ አይ እሱባለው😂ምርጥ ድራማ ሁላችሁም ተዋናዎች ክብር ይገባችካል💞🙏ከፈረስ ላይ ወድቀህነው😂😂

  • @negeregnawa
    @negeregnawa 8 місяців тому +29

    እህህህ ማስንቆዉ ሆድ ያባባል😢😢😢😢 በተረፈ በርቱ❤❤❤❤❤

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 8 місяців тому +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 8 місяців тому +3

      😢😢😢😢😢😢😢አየሀገሬ መቼነው ሰላም እምትሆኝው 😢😢😢😢

    • @የራያዋ
      @የራያዋ 8 місяців тому +1

      በጣም😢🥰🥰

    • @SalamGhart
      @SalamGhart 7 місяців тому +1

      በጣም 😣😣😣

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 8 місяців тому +8

    በጣም አሪፍ በፍቅር ያየውት ፊልም በርቱ ❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 місяців тому +3

    መቼም ልዩ የሆነ ፊልም በርቱልን ሁሉም ተሳክቶላችሁዋል።
    በየፈረንጀ ሀገሩ ተቀምጠው ሀገርን ለማፍረስ በየሚዲያው እየወጡ ልክ እነደሱባለው ሰውን የሚያባሉ :: የነሱንም የሚቆልፍልን ባገኘን።

  • @IkramAli-dd3kx
    @IkramAli-dd3kx 8 місяців тому +9

    ሴት ልጅለናቷ ጠቃሚናት ናት 🥰ብስል ያለች ❤️

  • @borhanahmed3279
    @borhanahmed3279 8 місяців тому +8

    አየ ትዝታ ገና ስጀምረዉ እባየ መጣ😢

  • @digital0016
    @digital0016 8 місяців тому +16

    መቼ መቼ እንደምሰሩት ይገርማል ጀግና ቡድን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 8 місяців тому +4

    በፈጠራቸው ሺር ላይክ አድርጉ እናበረታታቸው የኛ ተሰፋዎቾ ናቸው

  • @Tig-d4u
    @Tig-d4u 7 місяців тому +3

    አበጀሽኮ በጣም ትችያለሽ ማሪያምን እዉነኛ እናት ሆነሽ ነዉ የምሰሪዉ❤❤❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 8 місяців тому +9

    አማራየደጉህዝቤሰላምህይመለሥ❤❤❤❤❤😢

  • @AmanGedefaw
    @AmanGedefaw 7 місяців тому +1

    ዪኸን የምታነቡ በሙሉ በግፍ ለሚገደለዉ ለሚሠቃየዉ ለሚሠደደዉ በሀገሩላዪ ነፃነትላጣዉ ወገኖቻችሁ ፀልዩ ፍትህ ተእግዚአብሔር ነዉ😍😍😍😍😍

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 7 місяців тому +3

    ጓደኛ መስለው የስው ቤት የሚበጠብጡ ብዙ ናቸው በጣም ትምህርት ስጭ ነው😢😢😢😢

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 8 місяців тому +22

    ጥሎብኝ የገጠር ፊልም እወዳለሁ❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 8 місяців тому +1

      ወይ በጣም ነውየሚያምርው ማነው እደኔ የገጥርልጅ ገጥር የሚወድ ❤❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 6 місяців тому

      እኔም ማስመሰል የለበትም

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 8 місяців тому +5

    ስታምሩ የኔ ልዩዎች❤❤❤❤❤ትዝታችንን ቀሰቀሳችሁት

  • @yewubneshbazezew8624
    @yewubneshbazezew8624 8 місяців тому +5

    አይ አማርኛ ውድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 4 місяці тому +1

    ምርጥ ድራማ የከተማ ፊልሞችን ረሳናቸውኮ ..... በርቱ .........ድል ለፋኖ

  • @Yasin-nt5rx
    @Yasin-nt5rx 8 місяців тому +8

    አያ እሱባለዉ አይሚሰራዉ ስራ ምርጥ ተዋናይ

  • @ማርያምየፍቅርእናት
    @ማርያምየፍቅርእናት 8 місяців тому +3

    😢😢😢😢😢በእባ ጀምረ በእባ የጨረስጉት ያገረን ትዝታ የቀሰቀሰቢኝ ከልቢ የምወደሁ ፍልም ነው😢😢😢😢❤❤❤❤ጀግናሆች አሁንም በርቱ😢😢😢😢😢

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት 8 місяців тому +8

    ኧረ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ😢😢😢😢😢 የእኛ ሀገር ጠላ ቤት ጉድ😢😢😢

  • @bdhd163
    @bdhd163 8 місяців тому +9

    ህፃኗ ልጅ የኔ እናት😢🥰🥰🥰

  • @yewubneshbazezew8624
    @yewubneshbazezew8624 8 місяців тому +4

    በጣም አሪፍ ትወና ነው ትክክለኛው ቤተሰቦቻችን የኖሩትን አኗኗር ያሳያል አስተማሪም አው😢

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 8 місяців тому +5

    አገሬን አሳዩኝ የናቶቻችንን ዘመን ያለወጠውን ❤❤❤❤እንወዳችኋለን

  • @afo5830
    @afo5830 8 місяців тому +6

    ዋው ተክናችሁበታል ወይ መላበስ ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 8 місяців тому +3

    የእውነት ለናተ ቃል የለኚም እግዚአብሔር ያክብርልን ❤️🙏

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 8 місяців тому +2

    አበጀሽ ❤❤እዴቼ እናቶች ይብዙልን ባልሽ ትዳርሽ በስራት ትዣለሽ❤❤ያሁን ወጣት በጣም ይማሩበታል❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 8 місяців тому +5

    ዋው የዛሬው ይለያን ወይኔ ህፃኖቹ የኔ ማሮች

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    አበጀሽ የብዙዎቻችን እናት ትመስላለች

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 місяців тому +8

    አዊ አማራ ግቡና ባህላችንን እዩ

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306
    @neimcaabdoulkaderchardi1306 8 місяців тому +8

    በጣም በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 7 місяців тому +2

    ውይይይ ስወዳችሁሁ በቃ በትዝታ ወስዳችሁን ከደጉ ካደግንበት ከገጠሩ 😢😢 ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ ማርያምን ዋው🙏😍😍😍😍

  • @Muluneshebeyazn
    @Muluneshebeyazn 8 місяців тому +4

    በጉጉት ነበር የጠበኩት
    በጣም❤ደስ🎉ይላል🎉ምስጥ🎉ብየነው❤ያየውት ገጠር❤መወለድ❤መታደል❤ነው የገጠር ልጅ በመሆኔ❤ደስ❤አለኝ❤ወግባህሉ❤❤❤❤❤ውስጥ ያድሳል🎉🎉🎉ውበታቸው ያለሜካብ❤ውብናቸው❤አዝናኝና አስተማሪ ነው ❤❤❤❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 8 місяців тому +9

    ተመስገን የገጠር ልጂ ነኝ ትዝታ😢🥰🥰🥰🥰

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 8 місяців тому +1

    በጣም ወድጀው አለሁ ሰላማቹህ ይብዛ እንደዚህ እረዘም ሲል አሪፍነው

  • @Saeda-yh1gn
    @Saeda-yh1gn 8 місяців тому +4

    ውዶቼ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ ወይኔ አሰዘነኝ ልጁ አበጀሽ ስትመታው❤❤❤

  • @yonass6203
    @yonass6203 8 місяців тому +3

    አያ ታዴ፣ እመት አበጀሽ፣ ብርቁ፣ እመት ጥሩ ዓለም፣ አያ ሀይሌ፣ አያ እሱ ባለሁ .... ምርጦቼ ናችሁ በርቱልኝ

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 7 місяців тому +1

    ወይኔ ኧረ እንጀራዉ እና ጠላዉ በአምሮት ልሞት ነዉ ኧረ ስደት ይብቃሽ ለአገርሽ ያብቃሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ አበጀሽየ ፀሎት አርጉልኝ

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 8 місяців тому +3

    ❤❤❤❤ ገና ጀምሬዋለሁ ግን በጣም ያምራል እውነት እንባየ መጣ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛልን በርቱልን አይዟችሁ❤❤❤❤❤

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 8 місяців тому +23

    ማነው እደኔ የዝህ ቻናል አድናቂ አቀራረባቸውስ ደስስ የሚለው?

  • @Zack19187
    @Zack19187 8 місяців тому +5

    የትወናን ጥግ አሳያችሁን እናመሰግናለን። የኢትዮጵያ ፊልም ባለሙያዎች የባለ አገሩን ገፀባህርይ ተውነው ለመስራት ሲፈልጉ ማስታወሻቸውን ይዘው ከዚህ ፊልም ትልቅ ትምህርት መውሰድ አለባቸው።

  • @saraashenafi7305
    @saraashenafi7305 2 місяці тому +1

    የዘድሮ አርቲስቶች አገሽግሸውን ቋቅ ብለውን ነበር እድሜ ለናተ ባህላችንን ማንነታችንን ወጋችንን እያሳያችሁን ነው ደስ ለሚል ስራ ጎበዞች ❤

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 7 місяців тому +3

    ኑሩልን እንደእናንተ የሚመች ድራማ እስካሁንም አልተሰራ ለወደፊቱም አይሰራ አበጀሽዬ

  • @GadhhejaGadhheja
    @GadhhejaGadhheja 8 місяців тому +3

    የሀ ገሬ ታሪክ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቻችሁ ያስለቅሳል ያዝ ናናል