Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መግዛት ለምትፈልጉ ሀሰን የህንፃ መሳሪያ መደብር ጊራና 0945748450
በጣም አሪፍ መረጃ ማከፋፈያ እሩጅናሉ በጣም አሪፍ ነው
በርታ ወንሜ ላይክ ሼር
በጣም ጠቃሚመረጃነዉ ቀጣይ የአፖልን አይነት አሳየን ደሴ ከሆንክ እገዛህ አለሁ ኢንሻ አላህ
ማሻ አላህ ወንድም እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤
Waw
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መሻ አላህ
ማሻ አላህ
ማሻአሏ ወድም በርታ
እናመሰግናለን ወንድሜ
ማሻ አላህ በርታ ወንድም
በርታ ወድማችን የቀለምና የፕላስቲክ ኮርኒስ ዋጋ ባሁኑ ስራልን ወድም
ጠቅሞናል እናመሰግናለን ወንድም ማብርያ ማጥፍያውንና ሶኬቱን ሞሀ የሚባለው የተሻለ ነው አደል ላስገዛ ነበር እሱን ልግዛ በብሩም ትንሽ ልዩነት አለው
ወድሜ ጥያቄ ልጠይቅህ አድቤት የግድግዳ ጅብሰምእና ኮርኒስ ከተደረገ በዃላ በሩ መስታወት ሳይገጠም ቢቆይ ምንችግር አለዉ ንፋሱ ጅግር ያመጣልወይ
አስላሙ አለይኩም ውዲሜ አሁን ባላበት ዋጋ ገርገቲ ግርፍ ዋሀ ልክ ስራልኝ ጊራና ነው ያስጀመርኩት
እኔ እፈልጋለሁ
አላህ መልካም ያርግህ ውድሜ😢
ዋይተክሎ መችይሆን ሙሉለሙሉ መብራት የሚገባው ማሰራት እንፈልግነበር😳
አሰሪ እኔምላሰራነው መብራቱ ቀርቶብን ውሃ በገባልን😂😂😂
መልካሂዳ እንገናኝ እድንደባደብ
@@saada-qb2yc 😂አረ አወን ወላሂ ዋናው ደሞ ውሀውነው
@@saada-qb2yc 😂😂 እንገናኛለን አሁንማ ባለተራ ይደባደብበትጅ እኛማ ተራችን አለፈን
@@fatimabibi5517 ትልቅ ትንሽ አይልም ያውሃ ያለው ቡጢ ያረብ አላህ ውሀውን ያስገባልን መብራቱ በቀረብን ለሞላ ፀሀይ ጨረር
የድሿ ሶኬት የመዳምን ካሜራ ትመስላለች😂
መግዛት ለምትፈልጉ
ሀሰን የህንፃ መሳሪያ መደብር ጊራና
0945748450