Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፌልሙ በጣም ደሥ ይላል በምሀል በመሀል ድምጵ የሜጠፋሁ ነገር የፌልሙን ውበት ቀንሶታል! ከዜህ የበለጠ ፌልም እንጠብቃለን
አዉ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ፍቅር ብቻ ነዉ እምፈልገዉ ያዉ ገንዘብ አሥፈላጊ ቢሆንም ዋናዉ ግን ፍቅርና መከባበር ይበልጣል ❤❤ፍቅር ፊልም ብቻ ሁኖ ይቅር 😢😢😢❤
የት ናቺሁ ቅመሞችዬ ፊልም ያለ ኮመት ደስ አይልም ማነው እደነ ቅድሞ ኮመት የሚያይ??😂
🤔🤔🤔
አዋ አስተያየት አይቼ ደስ አይልም ካሉ አልፋለው ኮመንት አላደርግም አይቼ በጥሩ ኮመንት አስተያየት ነው ማየው
እኔ❤😂
እኔ❤😂😂😂😂
አለን አለን
Betam asakegni siyak des yilal ena genzeb bcha.alfelgm kefikr gara newu enji❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሄኖክ እስኪ ለ አንድ አራት ወር ቁጪ በል አይናችን ሊላ ይመልከት
አይንሽ ይጥፋ አች ለምን አጠፊም ከዩቱብ🙄እሱ ስራዉ ነዉ አለማየት ትችያለሽ ያስገደደሽ የለም ደደብ በሰዉ ስራ ጥልቅ ማለት😏
😂😂😂ሠራተኛዋ ተመቸችኝ ዋው😂😂😂❤❤
ቆንጆ ፊልም ነው የሚያበሳጨው ድምፁ ሂድት ምጥት የሚለውን አስተካክሉልን❤ በተረፈ ጥሩ ነው በርቱ😅
ኧረ ወይኔ🙆😂😂😂መጨርሻው በሳቅ ነው የገደለኝ
😂😂😂😂ሄንሻ 🍅😂😂😂😂
አሪፍ ፊልም ነው ቀጥሉበት ቀጣይ አሪፍ ፊልም እንጠብቃለን
ቅመሞች ኑ የኢትዮጲያዋን ቅመም እንየ ታድላ😊
እይ ሠናይት ሠናይት የምንባል እዲ እልኸኛ ነን እዴ ኧረ ፍትህ ለሥማችን😂😂 ውዶቼ ፕሊሥ ደምሩኝ🙏🙏😊
😂😂😂ሰራተኛዋ ተመቸችኝ የአዳም ቅመሞች ምናለ አዲቀን ተበላይ ትዛዝ መቶ እኛ ቁጪብለን ቡና እየጠጣን መዳም ብሰራ ላዲቀንኮ ዲካማችንን ባያዩልን
እንላለን አይታወቅም😅😅😅😅
😅😅😅😅😅😅😅ጭራሽ እኔ ይጨቀኛል
እኔም እያልኩ ነበር😢😂😂
ዉይ እኔ ግን አያስችለኝም ማርያም እደዝህ ሁኝ ብባልም እሷ እያፀዳች ብናልጠጣ 😏ከጉሮሮየም አይወርድ አይዋጥልኝም
😂😂😂😂
በጣም እሚያዝናና ፊልም ነዉ የምር😂😂😂😂😂
😢😢😢😢😢😢
ሔኖክ ትክክል ብለሀል በዉከት ከሚየገኛዉ ቁርጥ በሰለም የሚየገኛዉ ሸይ በደቦ አለለም ኡነትህነዉ ሴቶችን በረሰቸዉ ኒብረት ከገበሀቸዉ መጨረሸዉ ሲቀይነዉ ወንዶች ረሰቹን ችለቹ ትክክለኛ ትህደር መሥሪቱ ጡሩ ትምሕርትነዉ
Beyalahubit ageri egezabihar yetibikahu zarami temsgin 🙏
ቀለቨት በቲማቲም ዋዉ ለየት ይላል ሄኖክ 😊😊😊😊😊
ፊቅርን በገንዘብ መግዘት እንደ መቺይ እወቂ በሀብትሽ ተመምነሽ ቀልደሽበት ነበር አሁን ደሞ ትክክለኛ ፊቅር ሲየገኝ በቂነት አበደች
የማዳም ቅመሞች ገባገባ በሉና እዩት አሪፍ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤
ባንች ሀላፊነት ለማየት ገባሁ እኔም ስጨርስ እንዲዉት መክሪ እወጣለሁ ከተመቸኝ😂
ልሳቂ ወይስ ላልቂስ ግን በጣም አሪፍ ነው በርቱ 😍😅😅
ቆንጆ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት
ወይኔ የተመቸችኝ ሰራተኛዋ ነች የኔ ማር
Wow bexam አሪፍ በጉጉት ያየሁት film🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍
ጥሩ ፊልም ነው edit በጣም ጥሩ አይደለም. ድምፅ በመሀል ይጠፋል. ታዲያ እኛ ሴቶች የምናፈቅረውን ነው የሚያፈቅረንን ማግባት ያለብን?
ቁንጫ አላለም እሚተውነው ሌላ አብሮ እሚኖረው ሌላ
ምን ገዶኝ 😂😂 ፊልሙን ወድጄዋለዉ ክክክክክ
Well the best movie I have ever seen K-pop guys may God bless you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የማዕበልንፊልም😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂
ኣረ ይኮሜንት ያለ😢😢
❤ደስ የሚል ፊልም
ያምራል
የድምፅ ጉዳዩ እንዳለ ሆኖ ፊልሙ ግን ንዝረት አለው❤😂😂
Wow 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍🥰🥰🥰🥰
እትይ ዉስኪ ይበላሉ አላለችም😅😅😅😅😅
ፍቅር ያሸንፋል ድንቅ ፊልም ነው
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉
በሳቅ ጀምሪ በሳቅ ጨርስኩት 😂😂😂😂😂
ዋው! ሰናይት ቆንጅዬ ልጅ ናት በተለይ አይኗ❤❤
Wow wow betam astemarena azenagh film new
እንዴት ነው ልየው መሰለኝ ጥሩ ጥሩ ኳሜቶች አሉት በቃ ልየው
አረ ሰራተኛዋ ዘና አደረገችኝ
ሁሌም ሄኖክ ያለበትን ፊልም ብይ አልሰለችም
yeserategawa gete baheri betam teganene..albezam?
ዋዉዉዉዉዉዉ
ሰራተኛዋ ባባ(ታሪኩ)ን አስታወሰችኝ የሆነ ፓርቷ
Wawwww
ቀለበት በቲማቲም ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂
ምርጥ ፊልም ነው
ቲቪ ድብደባሽ ቁጭ እኔን😂😂😂❤
ቀደምሽኝ እኔም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እደሧነው የምደበድበው😜
@@EeEe-x8q 😂😂😂😂
በቲመቲ ጨበሩ🎉😂😂😂😂😂❤
ሳላየው ኮመት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የድራማዉን ስም የምታቁ በፈጤራቺሁ እዳታልፉኝ😢 የቱርኩን ድራማ
ማዕበል ነው ስሙ
@@queenberti❤
ተላለፍን
ውይ ማእበል ወይም ጀሚሌ ብለሽ ሰርች አርጊ
መአበልእራሰቸዉነበርአየሁት
ግን እናንተ ሰዎች ናችሁ?ማንነትስ አላችሁ?ፈረንጅኛዉን ከተከበረዉ ፊደላችን ማዳቀላችሁ !!!
Ara wayine shakelito temechechigni😂😂😂😂😂
ere dimtst please
Good
የመጨረሻው ሢሥቅ 🍅 ሄኖክ😂😂
ሰሞኑን አዳዲስ ነገር አለ❤❤😂
henok dinku kale filmu film yihohonal yetewen esu be ewenet
ሸቃሊትየ በሳቅ ወላሂ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Serstgnawa gn temchehign ds sitil.
እንደኔ የሠራተኛዋ ነገር ያሣቀው 😂😂😂
እኔም😂
Bei am yastelal dimsu yitefal wanaw bota lay
😅😅መጀመሪያ በጣም ተናድጄ ነበረ ሴት አሰዳቢ ብዬ አንተ 🤣ደግሞ በቃ አለቀለት ኡኡኡ ገመዱን በጥሱ ድረሱ ብዬ ስቀውጠው የምሬን ነው ሁለቴ ልቤ 💔
እህሉሃነው አሪፍ ነው በርቱ❤❤❤
የሰረተኛዋ እደል😅 እናየመጨረሻዉነገረስ😅
ሔኖክ ግን ከዚሕ ሹራብ ውጪ የለውም ሁሌም በዚ ልብስ ይሰራል
ሰረተኛዋ ጊዜ ወጣላት😅😅😅😅
መጨርሻው በጣም ያስቃል😅😅😅😅😅
ሚስቴን ዳርኳን ባሌን ዳርኩት ነበር እርህሱ መሆን ያለበት በነፃነት ተሸላለማቹህ እኮ😂😂😂😂
የቤት ሰራተኛዋ ምንም አልተዋጣላትም
የመጨረሻዉ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 ለወይ ለወይ 😂😂ለውጥ ወይስ ነውጥ
የመጨረሻው 😂👍😂👍😂
😊
Omg 😀😀😀😀🤷♀️
ሸቃሊትዋ ይመችሽ 😅ምን ገዶኝ!
😂😂😂😂😂ዉይይ
ዋውው ያበደነው😂😂😂😂😂
WNETEGHA YABRO ADEG FKR YHANEW❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ረ በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክክ ሰራተኛዋ
😮😮😮😮
Demstuu mendenewwwww
ተጋለጥን😂😂😂😂
ሰራተኛዋ ክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መጨረሻው ንገሩኝ
ሰራተኛዋ ተመቸችኝ
ድምፁ ምድነው😤አይሰማም ኮ
እኛ ሽቃሎች እኮ ተንኩላችን ቱ😂😂
መርማሪው ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂
Wow bet ❤❤❤❤❤😂😂😂
የሰናይት ሰራተኛ ስታሰቅ ሀርካቶ😂😂😂
የድምፂ ችግር አለ እንጂ ዋዋዋዉዉ
አቆሺሸሽ የሸኜሽዉ ሄኖክ ከሌለሴት ገር ሲዮን ቀንተሽ በመኪና መከተተል ጀመርሽ ይገበሸል መልከም መቀጠል
አረ የሰራተኛዋ ነገርስ😂😂😂
😂😂😂😂😂
የሰራተኛዋ ነገርስ😂😂😂😂
DES YELAL
ቁንጫ አገዳደል ትጥላለህ 😂😂😂
ሹፊ መዳም😂😂😂
Zara demo debir belonal ere selihin ahunisi yesew agir

😅😅መጀመሪያ በጣም ተናድጄ ነበረ ሴት አሰዳቢ ብዬ
አንተ 🤣ደግሞ በቃ አለቀለት ኡኡኡ ገመዱን በጥሱ ድረሱ ብዬ ስቀውጠው የምሬን ነው ሁለቴ ልቤ 💔