Sheger Shelf - ራስ ጉግሣ ወሌ እና ንግሥት ዘውዲቱ በተፈሪ ዓለሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 20

  • @netserabdagne5438
    @netserabdagne5438 Рік тому +1

    ሸዋ ጀግና ነው። ያኮራኛል

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Рік тому

    HULGIZEM NEGESTACEN HONA TINORALEC 🙏🙌

  • @mohammedrajeh951
    @mohammedrajeh951 2 роки тому +1

    Befetereh geta music taww ... Rabashken . big history

  • @selamawit67
    @selamawit67 Рік тому +2

    የተጠቀማችሁት ምስል የራስ ጉግሳ ወሌ ሳይሆን የአባቱ የራስ ወሌ ብጡልን ምስል ነዉ። ሸገር ኤፌሞች ብዙ ጊዜ የታሪክ ትረካ ላይ የምስል ስህቶትችን ስታደርጉ አይቻለዉ ይስተካከል።

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 роки тому +3

    betam yemisazen hiwot new yaslefut negste negstat zewditu andand gize yetweldubet bota betam kebad bihonem netsanet kelele min wagga alew!!!!!

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 3 місяці тому

    BETAME DENKE NEWENA YE HEZBACEWE GETEME::DENKE TEREKA NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 2 роки тому +10

    እንዲያው ኢትዮጵያውያን ከድሮ ጀምሮ ነው ነው ተንኮል ያለብን አንዱ አንዱን መጥለፍ ይሄ ተንኮለኛነት ክድሮ የመጣ የዘር የዜግነት በሽታ ነው ማለት ነው::

    • @aminahbahlawy5948
      @aminahbahlawy5948 2 роки тому +1

      እኔም የተገነዘብኩት ያንን ነው እኛ በመንግስቱ እና ከዝያ ጊዜ ብሁዋላ የተወለድን ብዙወቻችን ኢትዮጵያን አናውቃትም ነበር ማለት ይቻላል። አሁን ያለው ተንኮል እና መጠላላት አሁን ዘመን ያመጣው ይመስለኝ ነበር ግን ታሪክን መለስ ብለው ሲመረምሩ ድሮም የነበረ ያልተፈታ ነቀርሳ ነው እየቆየ የሚፈነዳ ቦምብ ነው።

    • @basedteklu8492
      @basedteklu8492 2 роки тому

      ewnet new well said

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 роки тому +3

    አፄ ኃ/ሥላሴ በሌሎች ላይ በሰራው ተንኮል በወታደራዊ ደርግ ተከፍሏቸዋል::

  • @addis1395
    @addis1395 2 роки тому +3

    ንግስት ዘውዲቱ የሚያሳዝኑ ሰው ነበሩ ። አፄ ኃይለ ሥላሴ በተንኮልም ነበር ወደ ስልጣን የመጡት

    • @ethiopiaethiopia7735
      @ethiopiaethiopia7735 2 роки тому

      አዎ ኀይለስላሴ ተንኮለኛ ሰው ነው ሀገራችንን በብዙ መልኩ ሊቀይሩ ይችሉ ነበር አለምን እንደሳቸው የዞረ መሪ የለም ሁሉንም ስልጣኔ ያውቃሉ ነገር ግን ሀገራችን እስካሁን ላለባት ውጥንቅት የሳቸው ድርሻ ሰፊ ነው.

  • @samuel2335
    @samuel2335 2 роки тому

    The background music is too loud. Now, that is the kind of mistake your channel does not make.

  • @fekadusprites700
    @fekadusprites700 2 роки тому

    የተለጠፈዉ ፎቶ የራስ ገብረሕይዎት ሚካኤል ይመስለኛል

    • @hananhana4944
      @hananhana4944 3 дні тому

      የአባቱ የራስ ወሌ ብጡል ነው

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 роки тому

    ፎቶው የወሌ አይደለም። ጎንደር የሚባል ግዛት አልነበረም።

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 3 місяці тому

    YE SELTAN SCEKUCIA TENTEME YALE NEBERENA:ETEGEME BEZU SAYESEKAU YEKERU AYEMESELEMENA:SELE DOCETEROCACEWEME TENKEKEW YAWEKALUNA YEMIFERUTEME GUDAY ENDALE!BE TANEMUBETE SEATE::

  • @betelehemyohannes2925
    @betelehemyohannes2925 2 роки тому

    ሰላም ሸገሮች የለጠፋችሁትን ፎቶግራፍ አስተካክሉት ። ይህ የለጠፋችሁት የወሎው የንጉስ ሚካኤል ፎቶ እንጂ የራስ ጉግሳ ወሌ አይደለም።

    • @hananhana4944
      @hananhana4944 3 дні тому

      አይደለም
      የአባቱ የራስ ወሌ ብጡል ነው

  • @basedteklu8492
    @basedteklu8492 2 роки тому

    this is stupid narration ጎንደር የሚባል ግዛት የዚያን ጊዜ አልነበረም ይህ ታሪክን ማጣመም ነዉ