የቃል ፈተና - የራዲዮ ድራማ - እውነተኛ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @bisratasefa1872
    @bisratasefa1872 Місяць тому +7

    ጋሽ ፍቃዱ የምግዜም ምርጥ ወርቃማ ድምፅ

  • @lilly8980
    @lilly8980 Місяць тому +10

    ከረጅም ጊዜ በኋላ የዝናሽን ድምፅ ስለሰማው ደስ ብሎኛል ጋሽ ፍቃዱ እና ባዩሽ አለማየው ነፍስ ይማርልን ቆንጆ ድራማ ነው ቀጣይ part ይለቀቅልን🤗

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 Місяць тому +2

    ደስ የሚል ትረካ ፍቄ ድምፅህ ናፍቆን ነበር ነፍስ ይማርልን

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Місяць тому +2

    Love it ❤the best

  • @Seble7
    @Seble7 2 місяці тому +15

    ጋሸ ፍቃዱ💔 ነፍስህን የጻድቃኔዋ ንግስት ታሳስብህ

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Місяць тому

      አይ ፆድቃኔ ገደላችሁት ነፍሱ በሰላም ትረፍ

    • @Seble7
      @Seble7 Місяць тому +1

      @Emanu2018 😂😂😂 በቁሙ የመተ ነፍስ ይማር ሲል ስማ ታሳስብህ ነው ያልኩት እንጅ ሌላ ምኑ ነው ክፋቱ ጤንጤ ከሁሉም ጸብ

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu Місяць тому +1

      Amen ❤

    • @ZekariasZewdie
      @ZekariasZewdie Місяць тому

      ​@@Emanu2018አንተ እርጉም መናፍቅ ስትቀፋ እኮ

    • @yenemarvelous8086
      @yenemarvelous8086 День тому

      Tsadikanewa manat 😂😂😂 chirash Tasasbhi wey ataku wey atafiru

  • @FrehewotAsfaw
    @FrehewotAsfaw Місяць тому +2

    😂እናትየዋ ስታስቅ ዝናሽ የሰማያዊዋ ፈረስ ናት ኣ? ሲገርም ሌላ ሰው ነው የመሰለችኝ ወይኔ ድምጿን ስወደው እኮ እስቲ ሌላ እሷ ያለችበት ራድዮ ድራማ post አርጉልን በጣም ቆንጆ ድራማ ፍቃዱ ነፍስ ይማርልን

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Місяць тому

    Remembering The LEGENDARY Artist, The Late Fekadu TekleMariam: The Ultimate Stage, Radio & TV Drama Actor!!!
    RIP❤️❤️❤️❤️❤️✝️🌺🌺🌺🌺🌺!!!

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer 2 місяці тому +4

    ሸጋ ትዝታዎችን የሚያድሱ ተናፋቂ ትረካዎች : የጋሽ ፍቄን ድምፅ መስማት በራሱ ወደ ውሃላ በናፍቆትን ያምዘገዝጋል : ጋሽ ፍቄ እጅጉን ተናፍቀሃል : ዘላለማዊው እረፍ ባለበት ትሆን ዘንድ ተመኘሁ!! 😔♥️

  • @TsegaLegesse-m3n
    @TsegaLegesse-m3n 17 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 2 місяці тому +4

    ከረጅም ጊዜ በኃላ በድጋሚ አደመጥኩት

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 місяці тому +4

    ጋሽ ፍቃዱ😍😍😍😍😢😢😢😢😢

  • @3369yt
    @3369yt Місяць тому +1

    እንደኔ ከአንዴ በላይ የሰማችሁ😂👌

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Місяць тому +3

    የጦር ብላን ይመስል ተመችቶኛል😂
    ሚስት ለባልዋ ዘውድ ናት ማለት ያባባል ፍሊጥ ነው😂
    ምጣፍ ናት ደስ ይላል😂
    ለማንኛዊ እኔ በ6 አመቴ ስታጭ እንዲሁም በ12 አመቴ ሳገባ የቃል ፍተና ቢኖረው ኑሮ ወደቄ ነበር😂
    ነገር ግን አያቴ ሁሌ ከእራት ብሃላ ተሰብሰበው ሲጨዋወቱ መታቀፍ በጣም ስለምወድ አያቴ ጉያ ገብቼ እግሮቻላይ ለመቀመጥ ሁሌ ስለማቸግራት አይ እንግዲህ አንቺኮ ታጭተሻል ራስሽን ችለሽ ተቀመጪ ስትለኝ ልሰማት አልቻልኩምና ጉልበትዋላይ አስቀመጠችኝና እሺ አሁንስ አቀፍኩሽ ስታገቢ ምን ልትሆኚ ነው በማርያም ስትለኝ አየ አማቴ ደግ ነች እስዋ ታቅፍኝ አለች ስላት የሳቀቹ ሳቅ መቼም አልረሳውም😂

    • @Mekedesmesele
      @Mekedesmesele 17 днів тому +1

      😂 አማቴ ታቅፈኛለች

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Місяць тому

    Haaa ወይ ድሮ ደስ ሲል ስናፍቅሽ ናት ሀና ጐበዝ እናትየዋ ማናት

    • @lilly8980
      @lilly8980 Місяць тому +1

      zinash getachew

  • @selamwitzeru
    @selamwitzeru 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @temesgenbelay-o3g
    @temesgenbelay-o3g 2 місяці тому

    Sheger fm 1st

  • @Balance00000
    @Balance00000 2 місяці тому +16

    ሚስት ለባልዋ ምንጣፍ ናት። እኔ ታየች ተመችታኛለች። ኃይለኛ ናት። እኔ እንደ እሷ ያለች ባገኝ አልጠላም 😃

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 2 місяці тому +2

    እረ እባካችሁ ሁሌ ልቀቁልን

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Місяць тому

    ለስራ ሳይሆን ለስሪያ ተብሎ ይስተካከል።

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤