Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የመግቢያውን ሙዚቃ እንደኔ የምትወዱ🥰🥰🥰
እንዴ እንዴ እንደዚህ ነው እንጂ የቅዳሜ ከሰአት ድራማዎች ናፍቆኝ ነበር ይልመድባችው እናመሰግናለን ሸገር የኛ ሬድዮ
.😊p0allq
ዛሬም እንደ አዲስ ከብዙ አመት በዃላ ሰማሁት። ምርጥ ድራማ ነው። ሸገሮች እናመሰግናለን።
ይህን ስለስማው ደስ ብሉኛል እውነት ነው ማንም ባልጠረገው መንገድ አይሄድም በቅዱስ ቃሉ ማንም የዘራውን ያን ኑ ያጭዳል እንደሚል ሽገሮች እናመስግናለን ተባረኩ ❤
It reminds me of the old-time Tereka. Love to listen 😊
ዮ ቲ ዩ ብን በናንተ ምከንያት ወድኩት የልጅነቴን አስታወሰኝ❤ 25:40
ቅዳሜንና እሁድ ጠዋትን የምወዳቸው በሬዲዮ ፕሮግራሞቹ ነበር አሁን እናንተ የምታቀርቡት ያን ግዜ አስታወሰኝ
ይልመድባቹ በዚሁ ቀጥሉበት 👌👌
ቅዳሜ ከሰዓት የሚተላለፉትን ድራማዎች በ UA-cam ስለአቀረባችሁልን አመሰግናለሁ።
ባንተ ላይ እንዲደረግ የማትፈልገውን በሌላውም ላይ አታድርግ። ያለው ክርስቶስ ነው ኮንፊሽየስ? እኒህ ቆየት ያሉ በ4ቱ ከዋክብት የቀረቡ ምርጥ የሬድዮ ድራማዎች እንዲህ እንደ ጽናት፣ ነግ በኔ ያሉትን እየመረጣቹ ሁሌም ብታቀርቡል ሸገሮች 🙏
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
ቀጥሉበት በናታችሁ
አሁን ያለንበትን ጊዜ ያመለክታል
first coment
ወቅቱን የጠበቀ ነው ከተጠቀምንበት
እንደዚህ: ነው: እንጂ: ትረካ: ማለት: እኔ: የስለቸኝ: EBS: የሚባሉ: ለዛቢሶች: ናችው: ባለቤት: ያለው: አይመስለኝም::
ወይ ማደንዘዣ?🤔🤨🙄😊😄
???????