Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሁላችንም ከሙቤ ጎን እንሁን ጋይስ 😢😢😢😢👌👍
ግዲነዉ አኖሬ አዳደየ ሰዉ እያለ እደለ ይሰማነል አነ አርጋጉት❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሩኝ🎉
👍🙏
ግን ምን ሁኖ ነው በአላህ 😢😢
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِذَا دَعَا أَحَدُكُمْ فَلْيَعْزِمْ فِي الدُّعَاءِ، وَلَا يَقُلِ : اللَّهُمَّ إِنْ شِئْتَ فَأَعْطِنِي ؛ فَإِنَّ اللَّهَ لَا مُسْتَكْرِهَ لَهُ﴾ “አንዳችሁ ዱዓእ በሚያደርግበት ጊዜ በዱዓው ላይ ቁርጠኛ ይሁን። አላህ ሆይ! ከፈለክ ስጠኝ አይበል። ምክንያቱም ለአላህ አስገዳጅ የለውምና።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2678
صلى الله عليه وسلم
ሶለላህወሰለም
ሠለላህ ወአለይሒ ወሠለም
S. A. W
S A W
አላዛር ና ሄሉ የምር ምርጥ ጓደኛ ናቸው ❤❤❤❤የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
በጣም ከምር❤❤
እውነተኛጓደኛ,ናቸው,ደምሪኝ,የኔቆንጆ
አለዘር እና ሄሉ ያምር ወደድኳችሁ❤❤❤❤❤❤ሙቤ አብሽር😢❤
ይምኔትልቅሰወች
ሄለን በወጣ ይተካ የሰው ደስታ እንደሚያስደስትሽ ሁሉ ፈጣሪ ያስደስትሽ🎉🎉🎉
ምኑንነውየሚተከው,ከይቅርታጋርመልሽልኝ
አሚን
@@ابراهيمالجلاد-ز8زለስጦታዉ ነዋ ❤❤
ሙቤሙስሊምኮ ተስፋ አይቆርጥም 😢😢💪😢
ደምርኝ😢😢😢😢
ሙባዬ ተስፋ መቁረጥኮ የሰነፎች ምልክት ነው ኣንተ ደሞ ጀግና እና ጠንካራና የናቱ ልኡል ነህ ሁሉም ያልፋል ወንድሜ 😢
አልሀምዱሊላህ ሙቢ በዲንህም በርታ ጓደኛ ምረጥ ይህ ወሳኛ ነገር ነው ለእናትህ ኑርላት።🎉
ሱብሀነ አላህ አልሀምዱሊላህወላኢላሀ ኢለላህአላሁ አክበር
ያኔ አስተወይ ሄሉነቴ በምክኒየት እኮነው የምወድሽ ያኔ ነብስነገር🥰🥰🥰ሙቢዬ አብሽር አለህ ጭንቀትህን የቅልልህ🥺🥺😢😢
ሄሉ & አላዛር አሏህ ይጨምርላችሁ ከሙቤ&ከሪም ጎን በመሆናችሁ ደስ ብሎናል
ሄሉዬ እና አላዛር የኔ ምርጫዎች ጋደኛ ማለት እንዲህ ነው የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤
ሄሉ በጣም ወደድኩሽ ሂዲያ ይስጥሽ
😅😅😅
@ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ 💝💝💝💝💝💝💝🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈😃😛😛😛😛😛😃😊🎀🎀🎀🎀🎀😊💓🎉🎉🎉🎉🎉💓💋💋💋💋💋💋💋
@@ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂምን ያስቃል!
ቅን@@Bety2026
🇻🇳👌🥰ሙቡ ወንድሚ አይዛህ ነገር ያልፋል🙏🙏😥 አላዘር እና ሄሉ ተባረኩ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሙባዬ አይዞክ ሁሉም ያልፋል😢ሲንደሬላዎች ትለያላቹ❤😘
የኔ ብርቅዮች ሄሉኜ አላዘርኜ❤
ደምሪኝ
ሄሉሻየ የኔ መልካም ውይይይይ እዴት ደስስስ እዳስባልሽኝ
የኔ እንቁወች የሚድያዉ መሪወች ስስቶቸ ሄሉየ አላዛር❤❤❤❤❤ሪምየ የኔ ደርባባ💝💝💝💝💝ሙቤ የኔ የዋህ😢😢😢
ደምርኝ
የኔውድምአይዛህየልፍል ራምየኔውድ❤❤
@@AmeenaAaaa-es7hoውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
ሙባዬ ሶላትህን ስገድ ቁርኣን ቅራ ዱዓም ኣርግ ኢንሻኣላህ እኝም እናርግላሃለን ደሞ ኣይዛህ ሁሉም ያልፋል ሁሉም የሳቀ ሰው ደስተኛ ማለት ኣይደለም ኣባቴ😢
ሄሉ አላዛር እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤
ወላሂ የኛ ሲንደሬላ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤አላዛረየ❤❤❤❤❤ሙቤየ ሂወት ብረጭቆ ነች ጠንካራ ሁን ማዘረህን አስብ 🎉🎉🎉ሪምየ❤❤❤❤❤
ሔሉየ የኔ አስተዋይ 😢😢😢😢😢አላዛር የኔ መካሪወች ✝️☪️🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙
❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉
❤❤❤
@NiumaAwiደምርኝ ዉዴ❤
ሄሉ ና አላዛር ፍቅር የሆናቹ ልጆች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እፉፉፉፉፉ ሙባዬ አይዞክ😢😢😢😢
ሙቢየ ስቀህ ስላየሁህ ደስብሎኛል❤❤❤❤😢😢😢😢 ወድሜ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
ግን ሙቢ ደናነህ😢😢እመብርሀን ትጠብቅህ😢እስኪ አበረታቱት
ሙቢ ወድሜ ሁሉም ነገር ያልፋል 😢😢አላዘር እና ሄሉ ተባረኩ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
ጎዳኛ ማለት እደዚህነው በችግርግዜ የሚደርሥ ሄሉየ አላዛርየ እወዳችሆለሁ ብቢየ እደዚህ አትሁን ስገድ ቁርአን ቅራ ወደአላህ ተጠጋ ሁሉም ይቀየራል❤❤❤❤
ሄሉየ የሁሉ ድምቀት ሙባየ ያልፋል አይዞህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄሉዬ እና አላዛር ምርጥ ሰው ናቾሁ ሁለየም ወደፌት👍👍👍
ሙባረክ ወንድሜ ምንው አላህ አክብረ ካት የማይጠብቅ ነው መመለሰህም አለሀምዱሊላ ሄልን የኔ ንገሰት ይመችህ አላዝረ መሸአላ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉና አላዛር የኔ መልካሞች ሰው ማለት ሰው የጠፋ ለት ሰው ሆኖ ከጎንህ የሚሆን ነው የኔ ውቦች ሙባዬ ተስፋ አትቁረጥ ጠካራና ጀግና ሆነህ ማለፍ አለበት ሁሉም ያልፋል ሙእሚን ይፈተናል 🎉🎉🎉🎉
ሄሉነቴ በምንቃል ልግለፅሽ የኔአስተዋይ ባወጣሽው ይተካሽ የኔልዕልት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ሄሉየ እና አሉየ ደምቃችሁ አደመቃችኋቸው ማሸአሏህ እንዲህ ነው ጓደኝነት❤❤🎉🎉
ሙባየ❤😢
የኔ ቆጆ ሄለን እደመልክሽ አሰተሳስብሺ አንጋገሪሽ በጣም ይመቸኛል አላህ አፉያሹን ይስጥሺ በአሁኑ ሰአት እዴዝህ አይነት ምክር የሚመክሪ የለም
ሄሉዬ እኮ ትለያለሽ የኔምርጥ አላዘርዬ የኛ እንቆወች ደስ ስትሉ ሙባዬ ሪምዬ የኔ ደርባባ ወይኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ አንች ትለያለሽ ምሪጨም 10/10 ብቻ ምሪጨሽ ሰይሆ ከሁሉም ቀድማሽ አለዘሪን እዠሽ ሙቤ ጎን ስለቆምሽ ያምሪ ደስ ስስ ብሎኘል የሰብሽዉ ይሰከልሽ
ሙቤ የኔ ሚስኪን ትክክል ማን ነው እንድኔ ሙቤን ሚውድው እስኪ ሙቤን ብቻ ምትውዱ ላይክ❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤
ለሄሉ ብየ ሰብ አረኩት
ሙቢየ የኔ የዋህ ሁሉም ያልፋል አይዞህ ወንድማችን በርታ😢❤❤❤
አላዘረ ሄሉ መጨረሻችን ይመሩ ችግረ ሀዘን ያረቅላቹሁ በጣም ነው ደስ ያለኘ ሙቤ ፈአ ስላለ 😥 ብቻ የኛ ነገረ ስትከፉ ስንከፈ ስታዝኑ ስናዝን 😢😢😢
እውነትነው. በአላህላይ ተመካ. አላዛር ትክክል ነህ🎉🎉🎉
ጎቦዞች እንደዚ ነው ጋዶንኘች❤❤
ሄሉን በጣም እንድወዳት የሚያደርገኝ ነገር የሙስሊም ሴቶች ፀጉር ሲታይ ሂ ጃባቸውን የምታስተካክለው ነገር ነዉ 🥰❤❤❤ምርጥ guaደኛሞች ክበሩልን ❤️❤️😘
ማሪያምን ያአፊን ቀደምሽኝ ሶፊንም ታስተካክልላታለይ
ኮመትሽልኝ ይመችሽ አቦ
በጣምጎበዝትናት
@@HmodyAlhbshy አዎ በጣም እምነቱን የምያከብር ሰው የሌላውንም አምነት ያከብራል
እኔራሡ እዴት ደስ እደምትለኝ ሽፋን ስታደርግላቸዉ
ፕራክ መስሎኝ ነበር የምራችሁን ነው እደ ሙባየ ወደ አላህ ተመለስ የምሠሩትን ስራ በአላህ መንገድ ይሁን ይበልጥ ወደፈጣሪ የሚያቃርብ ስራ ስሩ እኔ መከታተሌን ትቼ ነበር የምሰሩት ደስ ስለማይለኝ እና በአላህ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ይስተካከላል በዚሁ አጋጣሚ ሄሉና አላዛር ምንና ምን ናቼው ንገሩኝ??? መጨረሻውን ያሣምርላችሁ እድህ ተቀራርቦ መለያየት ከባድ ነው በርቱልን
.ሄሉ እና አላዛር እናመሠግናለን ሙቤን ስለመከራችሁት ሙባየ ደሞ የሆነ ጭቀት ውስጥ ስትሆን አሏህን አስታውስ ዚክር አብዛ ወድሜ ሶላት ሰግደህ ዱአ አድርግ እሽ 😢😢😢😢😢😢
አላዛር እና ሂሎየ ቃል አጠረኝ ነፍ አመት ኑሩልኝ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ራሱ ለነሱ የሚሆን ምንም ቃል የለኝም የኔ ጀግኖች💪❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤
ሄሉየይ የኔ መካሪየኔ ጠንካራ የሴቶች በላይ ምን ልበልሽ ምክርሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ስትከፊ ግን እንዴት እንደሚጨን ቀኝ የኔ ውድ ሁልየም ሳቅልኝ እኔ ስደት ላይ ሆኜ በቃ ስትከፊ ሳይ በጣም ነው ሚከፋኝ እና ውዴ ወደፊት ወደ ሃላእንዳትሊ ሳቅሽን በዚቀጥሊ የኔ ጠንካራ እኛ እህቶችሽ ኣለን ከጎንሽ ማንንም እዳትሰሚ ሳቅሽ ብቻ ነው ምንፈልገው ኣላዛር ወንድማችን ዶም በጣም እናከብርሃለን በጣም ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ንሮ ጥሩ ነበር ምንም ምልህ ነገር የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሙባየይ ዶም ወንድሜ ኣዞህ እኛ ኣለንልህ ተስፋ መቁረጥ የስንፍና ምልክት ነው ኣንተ እኮ ለሰው ኣዛኝ ነህ መልካም ሰው ነህ ማንምን ሰው ማስከፋት ማትፈልግ ንፁ ሰው ነህ እንደዚ ስትሆን እኮ እኛ እህቶችህ እኮ ይከፋናል እና ኣይዞህ ወንድሜ እህቶቼ ዶም በኔ የሚስማማ ላይክ በቃ ቻናሉ ሸር እያረገን እናበራታታው ተስፋ እንዳይ ቆርጥ ነው ምለው እኔ
ቢስሚላህ ማሻ አላህ ሲያምሩ❤
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ መሻለይ አምሮብሻል አለህ ቀጥተኘውን መንገድ እንዲመራሽ ሚኞቴ ነው
ሄላን የኔ ልእልት አላዘር የናቱ ልጅ እናማሰግናላን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሄሉ ና አላዘር. በጣም ነዉ. ከነሱ በላይ. እኔን ያስደሰቱኝ. ወላሂ. ሙቢ. የኔ ወንድም. አብሽር. አላህኮ. የሚወደዉን ነዉ. የሚፈትነዉ. ስለዝህ. ከሱ. የሚያርቀንን. ነገር. ማድረግ. የለብንም. ምክንያቱም. ታጋሾችን. አበስራቸዉ. ነዉ ያለን.
የኔ እንቁዎች ሙቤ የኔ የዋህ አብሽር ሁሉም ነገር ለኸይርነዉ😢😢😢😢😢
ሙቤ ወንድማችን ህይወት ለደካሞች ቦታ የላትም ሠው ሆኖ የማይፈተን የለም ችግርን ታግሎ ማለፍ እንጂ እጅ መስጠት ፈፅሞ ተገቢ አይደለም ሶላትህን እየሠገድህ እጅህን ወደ አሏህ ዘርጋ ጭንቀትህን አሏህ ያቅልልልህ
ሄሉዬ እና የሄሉዬ መከታ ትለያላችሁ እኮ የኔምርጦች❤❤ ሙቢዬ የኔየዋህ ዝም ብለህ ታሳዝነኛለህ😢 አይዞህ በርታ ሁለተኛ እዳይለመድህ😮 ሪም ቆጆ❤❤
የኔ ዉድ እከታተልሻለሁ ሄሉየን ስትወጃት እኔም ወደድኩሽ❤❤❤❤❤
@SUS😂😂😂😂የኔ ቢጤ ሔሊሉን የሚወድ እወዳለሁ ጓደኝት እንደዚ ጥግ ድረስ ስላሣዩን እናመሠግናለንUyoutube-n7e
@@SUSUyoutube-n7e የኔምርጥ እኮናት🙌😘
@@Zeze-ds6qq 🙌😘😘😘♥
እዲህ ነው ጓደኛ ማለት ምርጦችየ ❤❤❤❤❤
ሙቢ አልሀምዱሊላህ ወዲሜ ባንስ እደዝህ ስላየሁህ ደስብሎኛል ወዲሜ ሁሉም ያልፍል ሁሉም ለህይርነዉ ጠካራሁን እሪም የኔደርባባ
ሙባ ሙሉ ጥና ስላለህብች አልሀምዱሊላበረ እናደም ሁለየም የበላያችንን ብች ስይሆን የበታችችንንም ማየት አለብን አላህ ሁሉንም ነገረ ያስተከክልልህ❤❤❤❤
Yane Alem heluye tsaga libsh yane werk❤❤❤❤❤❤mube betm misknw
ሄለን እና አላዘር ሥለጠየቃቹሁት እናመሥናለን ምርጥ ሠዎች ናቹ የምር ደሥ አለኝ
ሙቢ የኔ የዋህ አይዞህ ❤❤❤ አላዛርና ሄሎ እወዳችኋለው❤❤❤
የጓደኝነት ጥግ ሄሉ አላዛር ትላያላቹ❤❤❤❤❤❤❤
እናተን ተከትየ የምዞረው ነገር ሁለት ውቦች ሄሉነቴ እና አላዛር አይለያያችሁ ሙባረክ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
እኔም😢
እኔም❤❤❤
እኔም😢😢
ሄሉዩ የኔአስተዋይ፣የኔ ቅን ትክክል ነሽ በፈጣሪው፣መውክልአለበት እውነትሽንነው፣ፈጣሪያችንን ክማስክፍት ማመስገንነውእንጅ ማስክፍት ጥሩአይድለም
ሙባዬ የኔ የዋህ ማነው እደኔ የማሳዝነው የኔ ውዳች ምከሩት እሲ❤❤❤❤❤❤🙉
ሙባዬ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ሁሌም ከጎን አለ❤🥺🙏ለእናት ኑርላት ❤🙏
ሙቢየ አተኮ ጠካራነህ ይህም ያልፋል ወዲሜ
ሙቤወድማችን በሰዉ ሳይሆን በፈጣሪ ተማመን እናጠካራሆነህ ይህን ቀን ታልፋለህ አይዞህ❤❤❤❤😢
ሄሉየ የምር አከበርኩሺ አላህ ይስጥሺ ከጎኑ ሁኝ በአላህ ሙቤ የዋህ ነው ጥሩሰው የዋህ ሰው ሰው አይወጣለትም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህህህ ማጣት ማጣትም ጠንካራ እና ብርቱ ያረጋናል እና ሙቢዬ ዛሬ እንዴት እንዳማረበት ሄሉ በወጣሺዉ ጨምሮ ይስጥሽ የናቱ ጀግና የኔ ሚስኪን ሁለየም እንዳሳዘነኝ አላህ የልብህን ህመም ያንሳልህ ወንድሜ አልፎልህ ያሳየን ግን ሀይሚና አብርሽ መልካም እህቱ እና ወንድሙ ነበሩ ለምት ተዉት ብቻዉን ያዉቃሉ ደሞ ሁሉንም ስለሱ
ሂዳችሁ ስለመከራችሁት እናመሰግናለን ሙብየ የኔ የዋህ አላህ ይጠብቅህ የኔወንድም ሁሉምኮ ያልፋል 😢😢😢❤❤❤❤❤
አላዛርን የምትወዱ ❤❤❤❤❤
ሙባየ ወድሜ አብሽር ሰው ይሳሳታል ፈኢነማአል ኡስሪዩስራ የምትለዋን የቁረአንአያ አስታውስወድሜ ከችግር ቡሀላ ድሎት አለ ምቾትአለ ሄሉዬዬዬዬዬ የኔ ልዕልት አላዘር ቃል አጣሁላችሁ ክበሩልኝ እውነተኛጓደኛማለት እንዲህነው
ሙባችን ተው እሽ ሄሉዬ እና አላዛርዬ ጎበዞች❤❤❤❤❤
ሙቢየ ወንዲሜ ፈዒነመዓል ኡስሪ ዩስሯ ከችግር በሇላ በእርግጥም ምቾት አለ ብሏል አላህ ታገስ ትግስትክን ለመፈተን ይሆናልና ትግስተኛ ሁን አንተ ያለክበትን የሚፈልግ ስንት አለ ዱኒያ ላይ ስንኖር የበታቻችንን ማየት አለብን እጂ እግር የሌላቸዉኮ እኛን ሲመለከቱ ምነዉ እጂ እግር ኖሮኝ የቀን ስራ ሰርቸ ባደርኩ የሚሉ ብዙወች አሉና አልሀምዱሊላህ ዓላ ኒዕመተል አፊያ!♥
ሄሉነት ምርጥ ሰው በምክንያትኮ ነው ምወድሽ የኔ እናት ሙባየ ደሞ አይዞን አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልህ የኔ አባት
A&H egzaibher yibarikchu ❤❤❤❤❤
ሄሉ አላዛረ ምርጥ ሠዉ ወላሒ እዲህ ነዉ ጓደኛ ማለት
ማሻአላህ አላዘር እና ሄሉ አላህ ይጨምርላቺሁ
ያረብ ሄሉንና አላዛርን አጣምረህ በሀቅ የሚመለክ እዉነተኛ ምራችዉ
ሂሉዬ የኔ ስንዴርላ አላዘር ክበሩልን ታጠገቡ ሁኑልት
ሙባ ዛሬ ቢከፋን ነገ ግን አዲስ ቀን ነው ምን ይዞ እንደሚመጣ አናውቅም ተስፋ አትቁረጥ 😢😢😢😢ሩምዬ ቆንጆ ከጎኑ ሁኝለት የኔ ምርጦች እኮራባችኃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጠያቂወች A ❤H❤❤❤
እንዴት ደስ እንዳለኝ ዛሬ የአላዛርና የሂሉ ስጡታ ምክር ጥየቃ ይህ ሁሉ የአላዛር ውጤት ነው ተመስገን
😢😢❤❤❤
ሙባዬ ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ከታገሱት እማያልፍ የለም አንተ ብቻ ጠካራ መሆን አለብህ
ሙባዬ አይዞክ ሁሉም ናጋር ያልፋል ሙባዬ የኔ የዋ 😭😭😭
ሙቤ በጣም የዋህ ነክ እች ልጅ ጠንካራ ልጅ አላህ ሰቶክ ጠንክራቹ አትሰሩም እንዴ ተው ተረጋጋ ሪም በጣም መልካም ልጅ ነች😢😢😢😢 ሁሉም ያልፋል
አልሀምዱሊላህ እዲሆነህ ሥላየውህ. ወደ አላህ ተመለሥ
ሄሉ አላዘር መልካም ሠወችየጓደኝነ ትጥግ👍👍👍👍
ሙቤየ የኔመልካም ሰው አይዞህልኝ አላህ ከአተይሁን😢❤❤❤❤
ማሻ አላህ ሄሉና አላዛር መጨረሻችሁን አላህ ያሳምረዉ ሙባ አይዞክ አላህ ሱበሀነሁ ተአላ በተከበረ ቃሉ ላተቅነጡ ሚራህመቲላ ይለናል ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ኢነላሀ ማአሶቢሪን አላህም ከታጋሾች ጋነዉ
ሄሉዬና አላዛር የኔ ምርጦች ሙባዬ ወንድሜ አይዞህ 😢😢😢😢
ሙቢ ወድሜ ሁሉም ነገር ያልፉል😢😢😢😢😢😢የኔ ጀጊናና😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ወዲም ሚሥኪን አይዞህ ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም በርታ መጥፎ ቦታ እዳትወዲቅ
እሪምየየኔቆንቾሙቢአብሸርሁሉምነገርያልፋል❤❤❤🎉🎉
*አላዛርና ሄሉ የኔ ምርጦች ተባረኩ ሙባዬ ወንድሜ አይዞህ የማያልፍ ነገር የለም የኔ ወንድም አይዞህ ከፈጣሪ በታች አለን ከጎንህ*
ሂሎ በጣም አመስግን አለሁ የኔ ወድ ❤ ሙቢ አይዞህ አላህ ችግርህን ያቅልልህ በጣም ያምራል ልብሱ. 👌👌
አብሽር ሙቢ ወንዲሜ ሁሉም ያልፍል ኢሻ አላህ💦💦🎉🎉
ቅመም የሆነች ሄሉዬ ድሮም እወደሸለው አሁን የበሰ ሆንሽቢኝ ሪም 🎉🎉🎉🎉
ሙባዬ አተኮ ጠካራነህ ኡፍፍፍፍፍ እረአሁንስ ዩቱብ አስጠላኝ በጭቀትላይ ጭቀት 😢H😥B😢😢😢😢😢😢😢
ሙቤ የኔ ወንዲሜ ሁሉም ያልፋል በሪታሊኝ ኣይዞህ ሄሉየ የኔ ቆንጆ የኔ ውዶች🎉🎉❤❤😢😢
ተመስገን እንደዚ ሁነህ ስለ ኣየህ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉
አይዞህ ሙባዬ አላህ አለህ አብሽር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው እና ተረጋጋ
ሁላችንም ከሙቤ ጎን እንሁን ጋይስ 😢😢😢😢👌👍
ግዲነዉ አኖሬ አዳደየ ሰዉ እያለ እደለ ይሰማነል አነ አርጋጉት❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሩኝ🎉
👍🙏
ግን ምን ሁኖ ነው በአላህ 😢😢
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِذَا دَعَا أَحَدُكُمْ فَلْيَعْزِمْ فِي الدُّعَاءِ، وَلَا يَقُلِ : اللَّهُمَّ إِنْ شِئْتَ فَأَعْطِنِي ؛ فَإِنَّ اللَّهَ لَا مُسْتَكْرِهَ لَهُ﴾
“አንዳችሁ ዱዓእ በሚያደርግበት ጊዜ በዱዓው ላይ ቁርጠኛ ይሁን። አላህ ሆይ! ከፈለክ ስጠኝ አይበል። ምክንያቱም ለአላህ አስገዳጅ የለውምና።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2678
صلى الله عليه وسلم
ሶለላህወሰለም
ሠለላህ ወአለይሒ ወሠለም
S. A. W
S A W
አላዛር ና ሄሉ የምር ምርጥ ጓደኛ ናቸው ❤❤❤❤የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
በጣም ከምር❤❤
እውነተኛጓደኛ,ናቸው,ደምሪኝ,የኔቆንጆ
አለዘር እና ሄሉ ያምር ወደድኳችሁ❤❤❤❤❤❤
ሙቤ አብሽር😢❤
ይምኔትልቅሰወች
ሄለን በወጣ ይተካ የሰው ደስታ እንደሚያስደስትሽ ሁሉ ፈጣሪ ያስደስትሽ🎉🎉🎉
ምኑንነውየሚተከው,ከይቅርታጋርመልሽልኝ
አሚን
@@ابراهيمالجلاد-ز8زለስጦታዉ ነዋ ❤❤
ሙቤሙስሊምኮ ተስፋ አይቆርጥም 😢😢💪😢
ደምርኝ😢😢😢😢
ሙባዬ ተስፋ መቁረጥኮ የሰነፎች ምልክት ነው ኣንተ ደሞ ጀግና እና ጠንካራና የናቱ ልኡል ነህ ሁሉም ያልፋል ወንድሜ 😢
አልሀምዱሊላህ ሙቢ በዲንህም በርታ ጓደኛ ምረጥ ይህ ወሳኛ ነገር ነው ለእናትህ ኑርላት።🎉
ሱብሀነ አላህ
አልሀምዱሊላህ
ወላኢላሀ ኢለላህ
አላሁ አክበር
ያኔ አስተወይ ሄሉነቴ በምክኒየት እኮነው የምወድሽ ያኔ ነብስነገር🥰🥰🥰ሙቢዬ አብሽር አለህ ጭንቀትህን የቅልልህ🥺🥺😢😢
ሄሉ & አላዛር አሏህ ይጨምርላችሁ ከሙቤ&ከሪም ጎን በመሆናችሁ ደስ ብሎናል
ሄሉዬ እና አላዛር የኔ ምርጫዎች ጋደኛ ማለት እንዲህ ነው የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤
ሄሉ በጣም ወደድኩሽ ሂዲያ ይስጥሽ
😅😅😅
@ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ
💝💝💝💝💝💝💝
🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈
😃😛😛😛😛😛😃
😊🎀🎀🎀🎀🎀😊
💓🎉🎉🎉🎉🎉💓
💋💋💋💋💋💋💋
@@ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂምን ያስቃል!
ቅን@@Bety2026
🇻🇳👌🥰ሙቡ ወንድሚ አይዛህ ነገር ያልፋል🙏🙏😥 አላዘር እና ሄሉ ተባረኩ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሙባዬ አይዞክ ሁሉም ያልፋል😢ሲንደሬላዎች ትለያላቹ❤😘
የኔ ብርቅዮች ሄሉኜ አላዘርኜ❤
ደምሪኝ
ሄሉሻየ የኔ መልካም ውይይይይ እዴት ደስስስ እዳስባልሽኝ
የኔ እንቁወች የሚድያዉ መሪወች ስስቶቸ ሄሉየ አላዛር❤❤❤❤❤ሪምየ የኔ ደርባባ💝💝💝💝💝ሙቤ የኔ የዋህ😢😢😢
ደምርኝ
የኔውድምአይዛህየልፍል ራምየኔውድ❤❤
@@AmeenaAaaa-es7hoውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
ደምሩኝ🎉
ሙባዬ ሶላትህን ስገድ ቁርኣን ቅራ ዱዓም ኣርግ ኢንሻኣላህ እኝም እናርግላሃለን ደሞ ኣይዛህ ሁሉም ያልፋል ሁሉም የሳቀ ሰው ደስተኛ ማለት ኣይደለም ኣባቴ😢
ሄሉ አላዛር እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤
ወላሂ የኛ ሲንደሬላ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤አላዛረየ❤❤❤❤❤ሙቤየ ሂወት ብረጭቆ ነች ጠንካራ ሁን ማዘረህን አስብ 🎉🎉🎉ሪምየ❤❤❤❤❤
ሔሉየ የኔ አስተዋይ 😢😢😢😢😢አላዛር የኔ መካሪወች ✝️☪️🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙
❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉
❤❤❤
@NiumaAwiደምርኝ ዉዴ❤
ሄሉ ና አላዛር ፍቅር የሆናቹ ልጆች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እፉፉፉፉፉ ሙባዬ አይዞክ😢😢😢😢
ሙቢየ ስቀህ ስላየሁህ ደስብሎኛል❤❤❤❤😢😢😢😢 ወድሜ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
ግን ሙቢ ደናነህ😢😢እመብርሀን ትጠብቅህ😢እስኪ አበረታቱት
ሙቢ ወድሜ ሁሉም ነገር ያልፋል 😢😢አላዘር እና ሄሉ ተባረኩ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
ደምርኝ
ጎዳኛ ማለት እደዚህነው በችግርግዜ የሚደርሥ ሄሉየ አላዛርየ እወዳችሆለሁ ብቢየ እደዚህ አትሁን ስገድ ቁርአን ቅራ ወደአላህ ተጠጋ ሁሉም ይቀየራል❤❤❤❤
ሄሉየ የሁሉ ድምቀት ሙባየ ያልፋል አይዞህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄሉዬ እና አላዛር ምርጥ ሰው ናቾሁ ሁለየም ወደፌት👍👍👍
ሙባረክ ወንድሜ ምንው አላህ አክብረ ካት የማይጠብቅ ነው መመለሰህም አለሀምዱሊላ
ሄልን የኔ ንገሰት ይመችህ አላዝረ መሸአላ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉና አላዛር የኔ መልካሞች ሰው ማለት ሰው የጠፋ ለት ሰው ሆኖ ከጎንህ የሚሆን ነው የኔ ውቦች ሙባዬ ተስፋ አትቁረጥ ጠካራና ጀግና ሆነህ ማለፍ አለበት ሁሉም ያልፋል ሙእሚን ይፈተናል 🎉🎉🎉🎉
ሄሉነቴ በምንቃል ልግለፅሽ የኔአስተዋይ ባወጣሽው ይተካሽ የኔልዕልት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ሄሉየ እና አሉየ ደምቃችሁ አደመቃችኋቸው ማሸአሏህ እንዲህ ነው ጓደኝነት❤❤🎉🎉
ሙባየ❤😢
የኔ ቆጆ ሄለን እደመልክሽ አሰተሳስብሺ አንጋገሪሽ በጣም ይመቸኛል አላህ አፉያሹን ይስጥሺ በአሁኑ ሰአት እዴዝህ አይነት ምክር የሚመክሪ የለም
ሄሉዬ እኮ ትለያለሽ የኔምርጥ አላዘርዬ የኛ እንቆወች ደስ ስትሉ ሙባዬ ሪምዬ የኔ ደርባባ ወይኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ አንች ትለያለሽ ምሪጨም 10/10 ብቻ ምሪጨሽ ሰይሆ ከሁሉም ቀድማሽ አለዘሪን እዠሽ ሙቤ ጎን ስለቆምሽ ያምሪ ደስ ስስ ብሎኘል የሰብሽዉ ይሰከልሽ
ሙቤ የኔ ሚስኪን ትክክል ማን ነው እንድኔ ሙቤን ሚውድው እስኪ ሙቤን ብቻ ምትውዱ ላይክ❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤
ለሄሉ ብየ ሰብ አረኩት
ሙቢየ የኔ የዋህ ሁሉም ያልፋል አይዞህ ወንድማችን በርታ😢❤❤❤
አላዘረ ሄሉ መጨረሻችን ይመሩ ችግረ ሀዘን ያረቅላቹሁ በጣም ነው ደስ ያለኘ ሙቤ ፈአ ስላለ 😥 ብቻ የኛ ነገረ ስትከፉ ስንከፈ ስታዝኑ ስናዝን 😢😢😢
ደምርኝ
እውነትነው. በአላህላይ ተመካ. አላዛር ትክክል ነህ🎉🎉🎉
ጎቦዞች እንደዚ ነው ጋዶንኘች❤❤
ሄሉን በጣም እንድወዳት የሚያደርገኝ ነገር የሙስሊም ሴቶች ፀጉር ሲታይ ሂ ጃባቸውን የምታስተካክለው ነገር ነዉ 🥰❤❤❤
ምርጥ guaደኛሞች ክበሩልን ❤️❤️😘
ማሪያምን ያአፊን ቀደምሽኝ ሶፊንም ታስተካክልላታለይ
ኮመትሽልኝ ይመችሽ አቦ
በጣምጎበዝትናት
@@HmodyAlhbshy
አዎ በጣም
እምነቱን የምያከብር ሰው የሌላውንም አምነት ያከብራል