Hallelujah …There is no happiness greater than seeing the Glory of the Lord Jesus! መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 5: 11 በዚያም የነበሩት ካህናት ሁሉ ተቀድሰው ነበር፥ በሰሞናቸውም አልተከፈሉም ነበር፤ 12 መዘምራንም የነበሩት ሌዋውያን ሁሉ፥ አሳፍና ኤማን ኤዶታምም ልጆቻቸውም ወንድሞቻቸውም፥ ጥሩ በፍታ ለብሰው ጸናጽልና በገና መሰንቆም እየመቱ በመሠዊያው አጠገብ በመሥራቅ በኩል ቆመው ነበር፤ ከእነርሱም ጋር መቶ ሀያ ካህናት መለከት ይነፉ ነበር። ካህናቱም ከመቅደሱ በወጡ ጊዜ፥ 13 መለከቱንም የሚነፉ መዘምራኑም በአንድነት ሆነው እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እያከበሩ፦ እግዚአብሔር ቸር ነውና፥ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ እያሉ በአንድ ቃል ድምፃቸውን ወደ ላይ ከፍ አድገው በመለከትና በጸናጽል በዜማም ዕቃ ሁሉ እግዚአብሔርን ባመሰገኑ ጊዜ፥ ደመናው የእግዚአብሔርን ቤት ሞላው። 14 የእግዚአብሔርም ክብር የእግዚአብሔርን ቤት ሞልቶት ነበርና ካህናቱ ከደመናው የተነሣ መቆምና ማገልገል አልተቻላቸውም። 2Chr 5: 11 And it came to pass, when the priests were come out of the holy place: (for all the priests that were present were sanctified, and did not then wait by course: 12 Also the Levites which were the singers, all of them of Asaph, of Heman, of Jeduthun, with their sons and their brethren, being arrayed in white linen, having cymbals and psalteries and harps, stood at the east end of the altar, and with them an hundred and twenty priests sounding with trumpets:) 13 It came even to pass, as the trumpeters and singers were as one, to make one sound to be heard in praising and thanking the Lord; and when they lifted up their voice with the trumpets and cymbals and instruments of musick, and praised the Lord, saying, For he is good; for his mercy endureth for ever: that then the house was filled with a cloud, even the house of the Lord; 14 So that the priests could not stand to minister by reason of the cloud: for the glory of the Lord had filled the house of God.
WOW WOW Amazing hallelujah hallelujah ellellellellellellellell ellellellellell glory to Jesus hallelujah ellellellellellellellell ellellellellell ellellellellellellellell temesgen geta Eyesus Jesus krist almghty God bless you all more and more ❤🙏❤🙏❤🙏❤👏👏👏👏👏👏😘😘😘😭😘😘😘😘😘😘😘🙌🙌🙌🙌🙌
አዎ የእግዚአብሔር ክብር በዚህኛውም ትውልድ ላይ ይገለጥ አሜን!
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን
😂
😭👍👏🤲
Amen amen amen ሃሌሉያ ያ ክብር ይገለጥልኝ 😭😭😭😭😭👏🏼🙏
በእውነትእየሱስይባረክ፡ጉባዬውስጥያለውየመሰለኝ፡ተባርክቤታለውእየሱስይባርካችሁተባረኩ
ይውረድ ይውረድልን አሜን
የክብርህ ይጋለጥ ይታይ በዓላም ሁሉ::
አሜንንን አሜንንን ሀሹ ሀሹ ሃሌሉያ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን ጌታዬ 🙇♀️🙌🙌🙌👏👏👏
ኦ የሱሰ ይውረደልኝ ክብር ☝️😭😭😭😭🙌🙌🙌❤❤
ጌታ ይባርክ። ነፍስ አልቀረልኝም። እንዴት እንደተባረኩኝ፣ ጌታ ይባርክ ተባረኩ ወገኖቼ ይብዛላችሁ ይጨመርላቹሁ። አዘጋጁ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ግጥሙን ልጽፍ ስሞክር በኮሜንት ላይ ስለ አስቀመጥክ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ። በጣም የሚገርሙ መዝሙሮች ናቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ተባርካበታለሁ። ተባረክ በርታ።
አሜን
ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ተባረኩልን❤❤
Tebareku,,,hagerachi semay nw....
Geta Yesus abizito yibarikachihu !
አሜን እልልልልልልልል
God bless you
አቤት እግዚአብሔር ያለበት ጉባዔ ውበቱ ማማሩ ሞገሱ ደስ ሲል
አሜን አሜን አምልክ🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏
igizabher yibarekachu
አሜን፣
Sile agerehilin tebarek broo
Ameeeeeeennnnnn
🙏
LOVEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEE
Ye gofa mezemranen egzeabeher yebark
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
Hallelujah …There is no happiness greater than seeing the Glory of the Lord Jesus!
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 5:
11 በዚያም የነበሩት ካህናት ሁሉ ተቀድሰው ነበር፥ በሰሞናቸውም አልተከፈሉም ነበር፤
12 መዘምራንም የነበሩት ሌዋውያን ሁሉ፥ አሳፍና ኤማን ኤዶታምም ልጆቻቸውም ወንድሞቻቸውም፥ ጥሩ በፍታ ለብሰው ጸናጽልና በገና መሰንቆም እየመቱ በመሠዊያው አጠገብ በመሥራቅ በኩል ቆመው ነበር፤ ከእነርሱም ጋር መቶ ሀያ ካህናት መለከት ይነፉ ነበር። ካህናቱም ከመቅደሱ በወጡ ጊዜ፥
13 መለከቱንም የሚነፉ መዘምራኑም በአንድነት ሆነው እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እያከበሩ፦ እግዚአብሔር ቸር ነውና፥ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ እያሉ በአንድ ቃል ድምፃቸውን ወደ ላይ ከፍ አድገው በመለከትና በጸናጽል በዜማም ዕቃ ሁሉ እግዚአብሔርን ባመሰገኑ ጊዜ፥ ደመናው የእግዚአብሔርን ቤት ሞላው።
14 የእግዚአብሔርም ክብር የእግዚአብሔርን ቤት ሞልቶት ነበርና ካህናቱ ከደመናው የተነሣ መቆምና ማገልገል አልተቻላቸውም።
2Chr 5:
11 And it came to pass, when the priests were come out of the holy place: (for all the priests that were present were sanctified, and did not then wait by course:
12 Also the Levites which were the singers, all of them of Asaph, of Heman, of Jeduthun, with their sons and their brethren, being arrayed in white linen, having cymbals and psalteries and harps, stood at the east end of the altar, and with them an hundred and twenty priests sounding with trumpets:)
13 It came even to pass, as the trumpeters and singers were as one, to make one sound to be heard in praising and thanking the Lord; and when they lifted up their voice with the trumpets and cymbals and instruments of musick, and praised the Lord, saying, For he is good; for his mercy endureth for ever: that then the house was filled with a cloud, even the house of the Lord;
14 So that the priests could not stand to minister by reason of the cloud: for the glory of the Lord had filled the house of God.
Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah temesgen goyta Eyesus 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አልልልልልልል ተባረኩ 🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen amen hashu hashu tabarek amilake
Ewunet newu kibiru yisipa
Amen amen! May lord Jesus bless you all!
ኦህ የሱስ ተመስገን 🤲🤲😭😭🛐🛐
አሜን !!
አሜንአሜን😭😭💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞
አሜን
Amen amen amen amen amen 💖
awo kbrh ygeletlin,amen.
Awo yakibiri zare yigelexi ameeni
ሃሌሉያ
Tamezgen Yesus Amen Tabareku Yesus yibarikashu Amen ❤❤🌹🌹🌷🌷🤲🤲🙏🙏🙌🙌😭😭❤❤Elilililililililili HaLeluya HaLeluya Elilililililililili
eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen amlakewoyi kiberi mesgana lante yehuni eyesus eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa amlakewoyi elilta yigebehali zimare yigebehali Ameeeeen Ameeeeen eyesus simi yekberi wadajewoyi 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲
Tebarek katilibat
Temezgen yesus ameeeeen 🙏🙏🙏🙏
amen amen😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌
Ameeeeeeeeeen
ግጥም ብኖር አርፍ ነበር የኔ ወንድም
ግጥም/Lyrics
በውበትህ በግርማህ በመገኘትህ ልኑር
ስጋ ለባሽ ክብርህን አይቶ ይውደቅ ከእግሮችህ ስር
በቃን አንልም አይተን ይበልጥ እንሻለን ገና
ይቆጣጠረን በኃይል ይውረድልን ያ ደመና
ያ ክብርህ ይገለጥልን ያ ክብርህ
ያ ክብርህ ዛሬ ይምጣልን ያ ክብርህ
1. እንደአባቶቻችን የእኛም ልመና ነው
አናርፍም በጭራሽ ሆኖ እስክናየው
በግልጥ እስክትሰራ እጅህ እስክታገኘኝ
በኃይልህ ደመና እስክትጎበኘኝ
ሌዋዊም በፊትህ መቆም እስኪያቅተው
ኢየሱስ ሆይ በክብርህ እባክህ ቤትህን ሙላው
ያ ክብርህ...
2. ከምድር ስበት በላይ አድርጎ ሚያንሳፍፍ
ከአለንበት ልማድ አላቅቆ ሚያሳልፍ
ይውረድ ሠማያትን ቀድዶ ይምጣልን
የሰማነውን ያንን ክብር አሳየን
ይብቃን ደግሞ በቃ ዛሬ ላንመለስ
አልፈን በተራራው ላይ እንመላለስ
ያጠግበናል ክብርህን ማየት ጌታ
ይከፈቱ ሠማያት ለአንድ አፍታ
ሳይዳስሰን አይለፍ በላያችን
ሌላው ቀርቶ ይህ ነው ልመናችን
ይከፈት(2x) ሠማይ
ናፍቀናል ክብርህን ልናይ
3. መስዋዕታችን ቢያገኝ በፊትህ ሞገስ
ጥሶ ሠማያትን ወደአንተ መቅደስ
ሚደርስ ይሁንልን አንተን የሚያወርድ
የሚያንቀሳቅሰው የኃይልህን ክንድ
ትነዋወጥ ምድር በክብርህ ተሞልታ
ድና ትቅር ኢየሱስ ነፍስ ሁሉ አንተን አይታ
ያጠግበናል...
@@Isoyisehak Thank you🙏
@@Isoyisehak እግዚአብሔር ይባረክ ህ ወንድማችን በብዙ ተባረክ እና በርታልን 👏👏👏🥰🥰
amen
Anne amne❤❤❤
Amne❤❤❤❤❤😭😭😭😭
Amne❤
!!!#1 GIRUM ETSUB NEWU !!! MORE THAN EVER!!!
Amen amen amen amen amen amen amen amen😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
Amen Amen 😭🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🤲🤲🤲🤲
✋✋✋✋✋💯💯💯💯💯
Ameen ameen 🙏😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️☝
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
❤❤😊
WOW WOW Amazing hallelujah hallelujah ellellellellellellellell ellellellellell glory to Jesus hallelujah ellellellellellellellell ellellellellell ellellellellellellellell temesgen geta Eyesus Jesus krist almghty God bless you all more and more ❤🙏❤🙏❤🙏❤👏👏👏👏👏👏😘😘😘😭😘😘😘😘😘😘😘🙌🙌🙌🙌🙌
AMEN 🙏🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
Ameen God bless you bro
Amen
Amen🥰🥰😍😍😍👏👏👏👏👏👏💘💘💘💘💘💘💘🙋🙋🙋🙋🙋
GBua
አሜን የቆደሙ ህዩል የገልጡ😂😂
ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ተባረኩልን❤
አሜን አሜን
አሜን
AmenAmen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏✊✊🤲✊🤲🤲
አሜንአሜን