Iso Yisehak Ab
Iso Yisehak Ab
  • 280
  • 3 797 152

Відео

ኢየሱስ አብ ነው | Jesus is the Father | ቢሾፕ ደጉ ከበደ | Bishop Degu kebede | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 1,6 тис.4 місяці тому
"ኢየሱስ አብ ነው" በሚል ርዕስ በ1994 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጎፋ አጥቢያ በቢሾፕ ደጉ ከበደ የቀረበ ትምህርት። Preached by Bishop Degu Kebede in Addis Ababa Gofa Church in 2002 under the title "Jesus is the Father." Video recommendation by Yousif Oraha
ቢሾፕ ደጉ ከበደ | መታዘዝ ይበልጣል | Bishop Degu kebede | Obedience is better | Apostolic Church
Переглядів 7 тис.5 місяців тому
Dallas conference June/2024 መታዘዝ ይበልጣል | Obedience is better
ከፍ ብለህ ታይ | የሀዋሳ መዘምራን | Hawassa Church | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 5 тис.7 місяців тому
ከነሐሴ 05-07/2015 በተደረገው የሀዋሳ ቅ/ሰበካ ዓመታዊ የወጣቶች ጉባዔ ላይ በሀዋሳ ቅ/ሰበካ መዘምራን የቀረበ የፀሎት ዝማሬ። ግጥም/Lyrics አንደበቴ አይተሳሰርም ያከብርሃል ዝም ሊል አይችልም በምስጋና በአዲስ አዲስ ቅኔ ይዘምራል ላዳንከኝ መድህኔ አንተን ለማምለክ ልጀማምር ብዙ ምስጋና ብዙ ክብር ይዤልህ መጣሁ ምስጋና ቅኔ ሳትከብርልኝ አላርፍም እኔ ከፍ ብለህ ታይ ታይ |2x| ልቀህ ልቀህ ታይ ታይ ልቀህ ታይ ልቀህ ታይ በልቤ ላይ ልቀህ ታይ በሕይወቴ ላይ ልቀህ ታይ በነፍሴ ላይ ልቀህ ታይ ኢየሱሴ ታይ
የሆነለት ሰው | እኔም እንደዳዊት | የዋራ ቤቴል ጉባዔ 2016 | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 2,8 тис.7 місяців тому
የሆነለት ሰው | እኔም እንደዳዊት | የዋራ ቤቴል ጉባዔ 2016 | Apostolic Church of Ethiopia
አዲስ የኦሮምኛ ዝማሬ አልበም | Addaan Hinbaanu | Faarfattoota Shaakkisoo
Переглядів 2,3 тис.9 місяців тому
ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ እና ቪዲዮዎቹን ላይክ በማድረግ ለአገልግሎቱ አስተዋፅኦ ያበርክቱ። "Glory to God in the highest, and on earth peace, good will toward men." (Luke 2:14) Music arrangement: Egata Derese Eyasu Tsegaw Tito Tesfaye Natnael Tsehay Lead guitar: Eyosias Desta Bass guitar: Natnael Tsehay Mixing & mastering: Eyasu Tsegaw Special Thanks: Bishop Petros Bude Bishop Adisu Beriso Bishop Terefe Feka Adada Worke ...
የሆነለት ሰው እንዴት ዝም ይላል | የገንደባ ጉባዔ 2016 | እኔም እንደ ዳዊት
Переглядів 6 тис.10 місяців тому
ከጥር 24-26/2016 የተደረገ የ17ኛ ዙር ዓመታዊው የወላይታ ሰበካ ገንደባ ቤቴል ጉባዔ ። Lyrics/ግጥም እኔም እንደ ዳዊት ክብሬን ልጣልልህ ልዘምር ልጨፍር ጨርቄም ይውደቅልህ ሰው ሁሉ ይናቀኝ ሚልኮል ትሳቅብኝ ኢየሱስ ሆይ ለስምህ ይህ ሁሉ ይሁንብኝ ኢየሱስ አንተ ብቻ ክበር ንገሥልኝ |4x| * * * የሆነለት ሰው እንዴት ዝም ይላል ይልቅ ሊያመልከው በገና ያነሳል ያም ሰው እኔ ነኝ ያረገልኝ ክብረረን ጥላለሁ ያየ ይናቀኝ ይናቀኝ ያየ ሁሉ ይናቀኝ እኔ አውቃለሁ ማን እንደ አዳነኝ
አመሰግንሃለሁ | ዘማሪት ሜርሲ ሞላ | Mercy Molla | Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic songs
Переглядів 9 тис.11 місяців тому
ግጥም/Lyrics አንተን የማመሰግነው ብቻ አይደለም ስለሆነው ስለዋልክልኝ ውለታ ፊትህ ቆሜ ምዘምረው እግሮችህ ስር ተንበርክኬ በቀን በሌት ተማፅኜ ስላላረግኸውም ጭምር አመሠግናለሁ ዛሬ አመሠግንሃለሁ በሕይወቴ ስላደረግኸው አመሠግንሃለሁ አንተን ጠይቄ ስላላደረግኸው አመሠግንሃለሁ ገና ልትሠራ ስላሰብከው አመሠግንሃለሁ ስለተውከው ስለማታደርገው ተመስገን ስላደረግኸው ስላላደረግኸው ተመስገን ስለምታደርግ ስለማታደርገው ተመስገን ለእኔ ልትሠራልኝ ስላሰብከው ተመስገን አይሆንም ብለህ ደግሞ ስለተውከው 1. ቢጠፋኝም |ቢያጥሩኝም ቃላት| ቋንቋ ሥራህን ለመግለፅ ግን አልገደብም አንተን ከማወደስ መልስልኝ ብዬ ብዙ አስጨንቄ ሆኖልኝ ሳገኘ...
አለፍኩኝ በምህረትህ | የሀዋሳ እናቶች መዘምራን | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia | Hawassa Apostolic
Переглядів 3,9 тис.11 місяців тому
አለፍኩኝ በምህረትህ | የሀዋሳ እናቶች መዘምራን | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia | Hawassa Apostolic
አዲስ የዝማሬ ሳንዱቅ ኅብረ-ዝማሬ መዘምራን | Apostolic Church songs | የዛማር መዘምራን | Zamar choir
Переглядів 3,3 тис.Рік тому
የተወደዳችሁ ቅዱሳን! የሠላም ጌታ ዘወትር በሁሉ መንገድ ሠላምን ይስጣችሁ! የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዡዋልና ስነፅሁፍ ክፍል ዛሬም እግዚአብሔር ለክብሩና ለአካሉ መታነፅ ይሆን ዘንድ በቤተክርስቲያን በልዩ ልዩ ፀጋ ልጆቹን እየባረከ በኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የኅብረ-ዝማሬ መዘምራን የተዘጋጀውን "እግዚአብሔር አንድ ነው" የተሰኘ የዝማሬ ሳንዱቅ ወይም አልበም ስናቀርብላችሁ ዛሬም ለምስጋና እና ለመታነጽ እንደሚሆን በማመን ነው። በዚህ የዝማሬ አልበም ዝግጅት ላይ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ለሚያገለግሉት በሚሠጠው ምሕረት እና በረከት አትርፎ እንዲባርካቸው እየፀለይን ጌታ ቢፈቅድ ብንኖርም አልበሙ ...
ለማመስገን በቂ ነው መዳኔ | Apostolic Church of Ethiopia | የክብር ንጉሥ | Apostolic songs
Переглядів 4,4 тис.Рік тому
ከሚያዝያ 20-22/2015 የተካሄደው የሀዋሳ እናት አጥቢያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የጸሎት ቤት ምርቃት። ግጥም/Lyrics ሠማይ ሊቀበልህ የተገባ ጌታ ለአንተ ነው ምስጋናዬ ለአንተ ነው |2x| የበረከት አምላክ የፍጥት መዳኛ ለአንተ ነው አምልኮዬ ለአንተ ነው |2x| ለክብርህ ከክብሬ ዝቅ ዝቅ ብዬ ደግሞም ተመርጬ የአንተ በመሆኔ ዘምራለሁ ባለማዕረግ ነኝ ድል የታወጀልኝ የንጉሥ ልጅ ነኝ በውበትህ በቅድስናህ የምታስገርመኝ ገናና ሁሌም ገናና ኃይልን ክብርን ዝናን ተላብሰህ ያለህና የምትኖር አንተ ሁሌም ገናና ልቤን በፊትህ አፈስሰዋለሁ እንደ መላዕክት እዘምራለሁ ክብርህ ያበራል (3x) ጽድቅህም ሥራህን ይናገራል * * * ...
ዘማሪ ታከለ ኩማ | Live worship | Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic songs | Takele Kuma | Hawassa
Переглядів 23 тис.Рік тому
ከሚያዝያ 20-22/2015 የተካሄደው የሀዋሳ እናት አጥቢያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የጸሎት ቤት ምርቃት ጉባዔ ላይ በዘማሪ ታከለ ኩማ የቀረበ ዝማሬ።
የA እና B መዘምራን | የ80ዎቹ መዘምራን | Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic songs
Переглядів 3,9 тис.Рік тому
ከሚያዝያ 20-22/2015 በተካሄደው የሀዋሳ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የእናት አጥቢያ የጸሎት ቤት ምርቃት ላይ በ80ዎቹ ዓ/ም ሲያገለግሉ የነበሩ መዘምራን ያቀረቡት ዝማሬ። ግጥም/Lyrics
ይመጥናል ወይ | የፀሎት ዝማሬ | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 17 тис.Рік тому
ከነሐሴ 05-07/2015 በተደረገው የሀዋሳ ቅ/ሰበካ ዓመታዊ የወጣቶች ጉባዔ ላይ በሀዋሳ ቅ/ሰበካ መዘምራን የቀረበ የፀሎት ዝማሬ። ግጥም/Lyrics የእኔ ሕይወት በአንተ ፊት እንደምን ነው ልጠይቅህ ጌታ በአንተ ዓይን ስታየው ይመጥናል ወይ ቀራኔዮ ያንን ዋጋ ያደርሰኛል ወይ ሠማይ ኢየሱስ ወደ አንተ ጋር የኖርኩ እየመሰለኝ ክርስትናን የእውነት ብቻ ርቄ እንዳይሆን ጌታ ኢየሱስ በአንተ ፊት እውነት ልጠይቅህ አለሁ ወይ ልብህ ውስጥ መጥቼ አንዳላፍር በፍርድ ወንበር በአንተ ፊት ሕይወቴን ስታየው አሁን የምኖረው ይመጥናል ወይ ጌታ ላዘጋጀኸው ኑሮዬን ስታየው የእኔን ምልልስ ይመጥናል ወይ አባ ጽዮን ለመድረስ 1. በቃልህ ውስጤን...
ተሻግረህ ውረስ | የበረከት ግብዣ | Apostolic Church of Ethiopia | Gendeba Bethel | ገንደባ
Переглядів 3,3 тис.Рік тому
ተሻግረህ ውረስ በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአገረ ስብከቱ የአባቶች ጉባዔ ከጥቅምት 23-25/2016 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ገንደባ ቤቴል "ተሻግረህ ውረስ" በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል። በዚህ ጉባዔ ከሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ዋና ኃላፊ ቢሾፕ ደጉ ከበደ ጀምሮ ትልልቅ የእግዚአብሔር ሰዎች ተገኝተው የእግዚአብሔርን ቃል የሚያካፍሉ ሲሆን በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ አባቶች በሙሉ የጉባዔው በረከት ተካፋይ እንድትሆኑ የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የአባቶች መክሊት ክፍል ግብዣውን ያቀርባል። "ተሻግረህ ውረስ" ጥቅምት 23-25/2016 በወላይታ ሶዶ ገንደባ ቤቴል።
ድንቅ ዝማሬ | ሲዳምኛ ዝማሬ | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 18 тис.Рік тому
ድንቅ ዝማሬ | ሲዳምኛ ዝማሬ | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
ምሕረቱ በእኛ ላይ | የሀዋሳ እናቶች መዘምራን | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 7 тис.Рік тому
ምሕረቱ በእኛ ላይ | የሀዋሳ እናቶች መዘምራን | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
አለኝ ይኸው | ማራናታ B | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 10 тис.Рік тому
አለኝ ይኸው | ማራናታ B | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
New Gospel song | አይቋረጥም | Apostolic songs | Melaku Lakew & Ruth Lakew | መላኩ ላቀው እና ሩት ላቀው
Переглядів 47 тис.Рік тому
New Gospel song | አይቋረጥም | Apostolic songs | Melaku Lakew & Ruth Lakew | መላኩ ላቀው እና ሩት ላቀው
ሃሌ ሃሌሉያ | ክብር የተረፈው | Apostolic songs | Hawassa 01 Church
Переглядів 9 тис.Рік тому
ሃሌ ሃሌሉያ | ክብር የተረፈው | Apostolic songs | Hawassa 01 Church
ባምባሌላ | Bambalela | Hold on to Jesus
Переглядів 2,4 тис.Рік тому
ባምባሌላ | Bambalela | Hold on to Jesus
ቤት የለኝም | ዘማሪ ሹሚ ኤልያስ | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 20 тис.Рік тому
ቤት የለኝም | ዘማሪ ሹሚ ኤልያስ | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
እመን በእግዚአብሔር | ዘማሪ በረከት ደስታ | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 7 тис.Рік тому
እመን በእግዚአብሔር | ዘማሪ በረከት ደስታ | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
ኢየሱስ ሙላቴ | Classical song | Apostolic songs | Lyrics
Переглядів 4,3 тис.Рік тому
ኢየሱስ ሙላቴ | Classical song | Apostolic songs | Lyrics
እንዲህ ያለ ልብ ምን ነው በሆነላችሁ | ቢሾፕ ተረፈ ፈካ | Bishop Terefe Feka | Apostolic Church of Ethiopia Hawassa
Переглядів 32 тис.Рік тому
እንዲህ ያለ ልብ ምን ነው በሆነላችሁ | ቢሾፕ ተረፈ ፈካ | Bishop Terefe Feka | Apostolic Church of Ethiopia Hawassa
ናልኝ | Apostolic songs | Hawassa 01 Church | Abenezer choir | Nalign
Переглядів 10 тис.Рік тому
ናልኝ | Apostolic songs | Hawassa 01 Church | Abenezer choir | Nalign
አንተ ለእኔ መልካም ነህ | Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic songs
Переглядів 18 тис.Рік тому
አንተ ለእኔ መልካም ነህ | Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic songs
ቢሾፕ ደጉ ከበደ | Bishop Degu Kebede | Apostolic Church of Ethiopia Hawassa | ACE
Переглядів 24 тис.Рік тому
ቢሾፕ ደጉ ከበደ | Bishop Degu Kebede | Apostolic Church of Ethiopia Hawassa | ACE
ቢሾፕ ደጉ ከበደ | የሚቤዥ አንድ እግዚአብሔር ቤዛ የሆነ አንድ ሰው | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 3,9 тис.Рік тому
ቢሾፕ ደጉ ከበደ | የሚቤዥ አንድ እግዚአብሔር ቤዛ የሆነ አንድ ሰው | Apostolic Church of Ethiopia
ችግር መስሎ የታየኝ | ወሰደው | አምልኮ | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 8 тис.Рік тому
ችግር መስሎ የታየኝ | ወሰደው | አምልኮ | Apostolic Church of Ethiopia

КОМЕНТАРІ

  • @abdoksa-i8w
    @abdoksa-i8w 4 години тому

    ABATOSH 🙌IYSUC 🙌CeGA YBIZALHU

  • @Berehaneshedigamu
    @Berehaneshedigamu 5 годин тому

    Amen Amen Amen Amen

  • @Belaynesh-h8x
    @Belaynesh-h8x 11 годин тому

    አሜንንንንን አሜንንንንን🙏🙏🙏💞💞💞💞💞☝እልልልልል❤❤❤❤❤😢😢😢😢🙌🙌🙌🙌ተባረክ

  • @SamsungPhonetastic-r4i
    @SamsungPhonetastic-r4i День тому

    አሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜን

  • @SamsungPhonetastic-r4i
    @SamsungPhonetastic-r4i День тому

    አሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜን

  • @SamsungPhonetastic-r4i
    @SamsungPhonetastic-r4i День тому

    አሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜን

  • @DawitDevaangasa-d1t
    @DawitDevaangasa-d1t День тому

    Amen yemasgen yesus

  • @Shakashaka-r3l
    @Shakashaka-r3l День тому

    Amen😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Emuemebet-j2f
    @Emuemebet-j2f День тому

    Awo ylagna❤❤❤❤

  • @NebiyuLachebo
    @NebiyuLachebo 4 дні тому

    Amen😭😭

  • @Toabish
    @Toabish 5 днів тому

    Elllllllllll 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @marthaerdado8058
    @marthaerdado8058 5 днів тому

    keep it

  • @Ermisa-er7hg
    @Ermisa-er7hg 6 днів тому

    ጌታ ይመስገን

  • @DiaCell-u4l
    @DiaCell-u4l 6 днів тому

    እልልልልልልል.ታአምሴጌኒ❤❤❤❤❤❤

  • @DiaCell-u4l
    @DiaCell-u4l 6 днів тому

    ameni,,ameni,,🙏🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 7 днів тому

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @GetuDuguna
    @GetuDuguna 8 днів тому

    Ameeeni!!!

  • @betibelet9996
    @betibelet9996 9 днів тому

    አሜን አሜን አሜን አሜሪካዊ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @betibelet9996
    @betibelet9996 9 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @Melattube725
    @Melattube725 9 днів тому

    Amen amen 🙌🙌😭

  • @QalMande
    @QalMande 10 днів тому

    Geta iyesusi yibarikach

  • @QalMande
    @QalMande 10 днів тому

    Ameeeeee❤🎉

  • @SunrisequalityservicesRisimati
    @SunrisequalityservicesRisimati 11 днів тому

    አሜን🙏🙏

  • @SarahSa-mh4hn
    @SarahSa-mh4hn 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo 11 днів тому

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Emuemebet-j2f
    @Emuemebet-j2f 11 днів тому

    👏👏👏👏

  • @Tamirattamirat-l6p
    @Tamirattamirat-l6p 12 днів тому

    ዉይይይይይ ደስሥሥ ስትሉ 🖐️🖐️ተባረኩ ሁላችሁም ስልክህም እንዴ ተረፈ ተስፋ አደርጋለዉ 🥰😊

  • @ቪታዬአላሮ
    @ቪታዬአላሮ 12 днів тому

    amen🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @yosefmekonen-j4p
    @yosefmekonen-j4p 13 днів тому

    Amen😢😢😢

  • @MissKonjit
    @MissKonjit 13 днів тому

    አሜን አሜን አሜን 🥹🥹🥹

  • @AshannaafiiDuubee
    @AshannaafiiDuubee 14 днів тому

    Amen amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo 14 днів тому

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RrTt-mr7nr
    @RrTt-mr7nr 14 днів тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @AdumasuDamene
    @AdumasuDamene 15 днів тому

    Ara betam dess yilal

  • @meseretabebe9374
    @meseretabebe9374 15 днів тому

    Amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 16 днів тому

    አሜን አሜን

  • @DikuNaremo
    @DikuNaremo 17 днів тому

    አሜን አአሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏

  • @TadiAddisu
    @TadiAddisu 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @WORKINESH-i6o
    @WORKINESH-i6o 18 днів тому

    አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌አልልልልልልል 🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞♥️♥️♥️

  • @AsterAbata
    @AsterAbata 18 днів тому

    5:42 amen"Yossi ❤❤❤❤❤😅😅🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsterAbata
    @AsterAbata 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ok

  • @AsterAbata
    @AsterAbata 18 днів тому

    Hiok❤😂❤❤😂❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirhanuGelela-n9o
    @BirhanuGelela-n9o 19 днів тому

    Yes Hawariyat

  • @FghgFfgh-n5j
    @FghgFfgh-n5j 19 днів тому

    amen amen amen 💖💖💖

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤አሜን

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy1943 20 днів тому

    ❤❤❤እልልልልልል እልልልልል እልልልልልልል ተመሰገን

  • @MezemirKamiso
    @MezemirKamiso 20 днів тому

    🎉🎉❤❤

  • @girmachewshiferaw
    @girmachewshiferaw 21 день тому

    Amen

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 21 день тому

    ❤😊❤😊🥺🥺🥺