አንደኛው ሰው ለአንዱ እና ሌሎች | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu seyoum | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • አንደኛው ሰው ለአንዱ እና ሌሎች | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu seyoum | Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 66

  • @mimiabera9295
    @mimiabera9295 7 місяців тому +3

    ቆይ ለምንድነው የምትጠፋው Fb ላይ የምትፅፈውን እዚህ ላይ በድምፅ ልቀቅልን

  • @mzzz4916
    @mzzz4916 7 місяців тому +3

    ቀንዳውጣ ስትል😁

  • @minassie
    @minassie 7 місяців тому +15

    እስኪ ሁሌ ልቀቅ በውቄ አትጥፋ

    • @yaluman.
      @yaluman. 7 місяців тому

      Hule belek mirt ayhonim bechekola selememola

  • @teddyelias4647
    @teddyelias4647 7 місяців тому +6

    ግጥሞችህ ለሰሚ ሰው ቤት ብቻ ይመታል
    ለአድማጭ ልቡን ,ለአስተዋይ ግን ሰሙንና ወርቁን ያሳየዋል❤

  • @desureda2749
    @desureda2749 6 місяців тому +2

    ስምህን ያወጡልህ ወላጆችህ ይገርሙኛል። ነብይ ድሮ ቀረ ልበል!!!

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 7 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ተባረክ አንድ ቀን በስነጽሁፉ ዘውግ የሎሬት ማዕርግ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ አልጠራጠርም😊

  • @michaelmedhane3656
    @michaelmedhane3656 7 місяців тому +2

    የዕለት እንጀራ ነው አንደኛው ሰው ለአንዱ👍👍

  • @fikreabeteshome7304
    @fikreabeteshome7304 7 місяців тому +4

    " የማይችለው የለም
    የሀገር ሰው ትክሻው "
    እውነት አልክ በውቄ 🙏🏽

  • @godislove1692
    @godislove1692 7 місяців тому +1

    Wuy sewdih Bewketu Mirt neh 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @desalegnseifu7469
    @desalegnseifu7469 7 місяців тому +2

    በእውቀት የተፃፈ የበእውቀቱ ግጥም!!!

  • @MesfinLegese-c2c
    @MesfinLegese-c2c 7 місяців тому +1

    በውቄ አረ የድሮ ግጥሞችህ ለቀቅልን

  • @Thenew5087
    @Thenew5087 2 місяці тому

    ዳሩ ምንታርግ የሚመክርና የሚቆጣ አባት አጣህ! ፈጣሬ ዝም ሲል የሌለ አደረከው እኮ! ልብ ካለሽ በሌላ እምነት ላይ ያሉት ላይ አላግጥ አሃ መንፈሱ ደሞ እሺ አይልም።
    ደሞም እነሱም ዝም አይሉህም ለሆድህ ያደረከውን ምላስን ይቆርጡላሃላ አይለቁህም። ድንቁርናህን የምታካፍልበትን ይቀነጥሱልሃላ!
    አንተም ሰው ሆነህ ባማይሾፈው ታሾፋለህ! ዋጋህኝ ታገኛለህ የዘራኸውን ታጭዳታለህ!

  • @Thenew5087
    @Thenew5087 2 місяці тому

    እኔ ደሞ በደንቆሮው ብዬሃለው! ምክንያቱም እንጀራ አድርገኸው ፊደል የምትቀድ ያጠባህን ያጎረሰንህን የምትነክስ የሐይማኖት ግርሻ የያዘህ ኀውክ ነህ አንተ ደሞ ያንተን ፌዝ ሰምተው አይተው ለሚስቁ የደንቆሮ ማአት ናቸው ካሁን በኋላ ግን ስርዓት ያዝ! እላይህ ላይ የሰፈረውን የማላገጥ መንፈስ ነው "እየተጠበብክ" መስሎህ እያደነቆርክ እያለህ መሆኑን ማን በነገረህ ዛሬ የሳቁልህ ነገ አያለቅሱልህም እሽ!

  • @YNur-q8r
    @YNur-q8r 7 місяців тому +2

    የጥበብ ልኳ ነህ በውቄ👌 ያንተ አይነቱን ያብዛልን🙏

  • @sonan4j352
    @sonan4j352 7 місяців тому

    በውቄ እባክህ አትጥፋ አልፎ አልፎም ቢሆን ቃምና ፃፍ ፃፍ አርግና ልቀቅልን መቼም ፃፍ ተብለህ ተፈጥረሀል። በየቀኑ እኮ ነው ምጠብቅህ❤❤❤❤

  • @AderawEgigu-u7l
    @AderawEgigu-u7l 7 місяців тому +1

    ሁሌም ተናፋቂ ነህ, በውቄ አግቸህ ፎቶ ተነስቻለሁ በጣም ነው የማደንቅህ

  • @naniadhanom
    @naniadhanom 7 місяців тому

    am sorry to say that but መግቢያ እና መውጫ ሙዚቃው ይረብሻል ልክ ከጥሩ ከፀጥታ ወደ ግርግር እንደመውጣት ነገር , ከዛ ውጪ ባንተ ዘመን በመፈጠሬ እድለኛ ነኝ

  • @merkamoYemiftah
    @merkamoYemiftah 7 місяців тому +2

    ሀቢቢ በጣም ነው የማደንቅህ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @-ethio_abyssiniatube1147
    @-ethio_abyssiniatube1147 7 місяців тому +1

    ጉደኛ ሰው ነህ እግዚያቬርን

  • @mesfinsisay932
    @mesfinsisay932 7 місяців тому +3

    በውቄ ግጥም ያለ ግጥም እናመሰግናለን❤

  • @777MK37
    @777MK37 7 місяців тому

    Why not promote your UA-cam channel on Facebook, other prominent platforms, and during your show? With your content, you deserve over 500k subscribers. የ አብማው ይሰማሀል?

  • @zelalemlefitih2462
    @zelalemlefitih2462 6 місяців тому

    እናመሰግናለን በውቀቱ❤❤
    ግን ግን ኧረ በውቄ አማርኛው ማትሪክ አ'ረክብን እኮ😅😅

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 7 місяців тому

    የበውቄ ግጥምና ሽክን አርጋ ባለሙያ የሰራችው ዶሮ ወጥ ፣ አንድ ናቸው። አቤት ሲጣፍጡ!!

  • @shanblegaramo8853
    @shanblegaramo8853 7 місяців тому +3

    በእውቀቱ ልክ እንደ ስሙ ምርጥ ሰው !!

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 7 місяців тому +1

    'ደረስኩ ስል እየጀመርኩ'

  • @deborahtyohannes6544
    @deborahtyohannes6544 7 місяців тому

    Balefew bole atlas aycheh nberrr😊.. I felt like I saw my friend yhe alea abro miwl wedaj😁...

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 7 місяців тому +1

    wow! absolutely impressive. Thank you Bewke.

  • @hamrawit9155
    @hamrawit9155 7 місяців тому +1

    Bewke yenemrt

  • @andebetmitiku2916
    @andebetmitiku2916 7 місяців тому +1

    ጀግናው በውቅነት ያንተን ግጥም ማጣጣም አቤት ሲጥም

  • @dagemtelesa1472
    @dagemtelesa1472 7 місяців тому +1

    በእውቄ አሪፍ ነው። ይልመድብህ እንደዚ አይነት ነገር

  • @Biniyam-bc4sw
    @Biniyam-bc4sw 7 місяців тому +2

    Living legend

  • @yosephabebewondie392
    @yosephabebewondie392 7 місяців тому +1

    Welcome come bewuki

  • @redbahi5974
    @redbahi5974 7 місяців тому +1

    አይገባኝም ምን አይነት ሶጦታ እንደሆነ❤

  • @mellag
    @mellag 7 місяців тому +1

    Safi tibebe

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 7 місяців тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalkidanpaulos5184
    @kalkidanpaulos5184 7 місяців тому

    ኧረ ተው አንተ ሰው፣
    በቅኔ ማዕበል ልቤን አትወስውሰው!

  • @alsekela
    @alsekela 7 місяців тому +1

    በውቄ ግጥም ናፍቆኝ ነበረ❤🙏

  • @dawitnega1380
    @dawitnega1380 7 місяців тому +1

    እኔም በቃኘ ❤

  • @Tigistu_Royal
    @Tigistu_Royal 7 місяців тому +1

    ትመቸናለ

  • @yeshiembetabebe987
    @yeshiembetabebe987 7 місяців тому +1

    ምርጥ ❤

  • @biruktegegn5375
    @biruktegegn5375 7 місяців тому

    ከላይ ሲሰጥ እንዲ ነው እንግዲህ!!!

  • @zortebo
    @zortebo 7 місяців тому +1

    ግሩም ነው!

  • @bezatubebeza4778
    @bezatubebeza4778 22 дні тому

    ትችላለህ በእውቄ❤❤❤❤

  • @wondimueyayu2316
    @wondimueyayu2316 7 місяців тому

    ትንሽ ጨለምተኛ ነሕ

  • @mulatucherinet8584
    @mulatucherinet8584 7 місяців тому

    ምርጥ ምርጥ ግጥሞች

  • @sewaweq7653
    @sewaweq7653 6 місяців тому

    እንዲህ ነህ አንተ።

  • @ኢየሱስዛሬምያድናል
    @ኢየሱስዛሬምያድናል 7 місяців тому

    አይንጠፍ ብ እ ር ህ!

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 6 місяців тому

    ድንቅ ጥበብ

  • @shegawmarie5584
    @shegawmarie5584 7 місяців тому

    Subscribe!

  • @beras1357
    @beras1357 7 місяців тому

    በዉቄ

  • @babyboby1884
    @babyboby1884 6 місяців тому

    Ere bewke attfa

  • @Nurenove
    @Nurenove 7 місяців тому

    በዉቄ እባክህ እባክህ intro ሙዚቃህን ቀይረዉ።

    • @MatuSala-7
      @MatuSala-7 7 місяців тому +1

      ምን ጎደለው ፤ባህላዊ የአማራ ሙዚቃ ነው! እሱም ባህሉን ይገልፅልኛል ብሎ ስላሰበ ይመስለኛል እየተጠቀመበት ያለው!! ብዙወች ደሞ ወደነዋል!!

    • @Nurenove
      @Nurenove 7 місяців тому

      በዉቀቱ ከገባዉ በቂ ነዉ።

  • @loveall360
    @loveall360 7 місяців тому

    👏👏👏🌹🌹

  • @Abush_19
    @Abush_19 7 місяців тому

    🙏😊

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @amharicmusiclyrics484
    @amharicmusiclyrics484 7 місяців тому

    ❤❤

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l 7 місяців тому

    እረ አትጥፋብን በእውቄ

  • @yosephabebewondie392
    @yosephabebewondie392 7 місяців тому

    Welcome come bewuki

  • @betukulubrhan
    @betukulubrhan 7 місяців тому

    በእውቀቱ ❤

  • @tizitanegash2496
    @tizitanegash2496 7 місяців тому

    በውቄ ❤

  • @zelalem494
    @zelalem494 7 місяців тому

    #1🙌🙌🙌