🔴ዛሬ ብቻዬን ቡናዬን እየጠጣሁ ሃድራ ላይ ነኝ ኑ ለጋብዛችሁ 🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 316

  • @نوافنواف-ف1ب
    @نوافنواف-ف1ب День тому +53

    ጀማል በአላህ አታስከፋት እሷ ትስቃለችጂ ያባቷ ሀዘን ገና አልወጣላትም እኔ በጣም ታሳዝነኛለች ያባትን ሀዘን ስለማውቀው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому +1

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

    • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
      @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 20 годин тому

      በጣም ወላሂ ሀዘን ከባድነው ወላሂ😢😢💔💔

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 17 годин тому

      በጣም😢😢😢😢

    • @ivu9662
      @ivu9662 15 годин тому

      በጣም ማርያምን ከባነው😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f День тому +34

    ጀሜ የእውነት አትጣሉ ፈልጋትና ቤት አምጣት ምንም ብትሆኝ የልጆችህ እናት ነች😥

    • @ZulfaNaNta
      @ZulfaNaNta День тому +1

      ሴህ 😢በትክክል ነው😢

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

  • @SadaeSied
    @SadaeSied День тому +9

    በዛሬ ስአት ሁሉን አማልቶ የሚሳተዳዲሪ ባል ክተገኝ ተክባካባ መያዝ ነው ❤ጀማል ደሞ ጌበዝ ልጂ ነህ ለቤትህ❤

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك День тому +20

    ሀዋኮ የዋህ ናት አታናዳት በል ከሀደችበት አምጣት ሀዋ የኔ ዉድ 💐💐💐💐🤲🤲

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ስሞትልሽ ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @ZeynbeYOUTUbe
      @ZeynbeYOUTUbe День тому

      ​@@Mahiraya.ደምሩኝ ትያለሽ አች ሌሽ አትመልሽም

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 22 години тому +12

    የትዳር ጣሞን ያወቀዉ ጀማል ብቻ ነው የምትሉ ደምሩኝ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ 5 годин тому

      በጣም ሁሌ እደህጣንነዉ የሜሆኑትእሱም ትንሽነዉየሜበቃት ትዳርማለትተከባብሮነዉየሜኖረዉለመግባባትሞክሩለሰዉመሳቄአትሁኑ በሜዳላይምአትናጩ

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 День тому +9

    ብርድ አለ እኛ በሙቀት ልንሞት ነው አይዞህ ወላሂ ወድምህ ደህና ልጅ ነው የኔወድም ያን ሁሉ ተሸክሞ መቶ😢😢😢😢

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

  • @AdATA-e4m
    @AdATA-e4m День тому +22

    አተልጅ ግን የእቅልፌን ስአት እየተሻማሀኝ ነው በለሊት እየገባህ ❤

    • @DxEe-d8o
      @DxEe-d8o День тому +1

      ወላሂ እደኔ ማሬ

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 День тому +6

    እናንት አትቀልዱ ጀማል ❤❤ በትዳር ልጆቹ እያሉ

  • @seadi5
    @seadi5 День тому +7

    ወላሂ ጀማል ጨቆኛል
    ቤተሰቦቻችን አላህይጠብቅልን
    ክፉነገርእያሰማኝአደራውን

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      @@seadi5 ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

  • @SeidAbdu-r1u
    @SeidAbdu-r1u День тому +18

    ትመጣለቺ ሸበላዉ አንተን የመሰለ ሰዉ ከየት ታገኛለቺ

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому +3

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

    • @Rahmna-h7w
      @Rahmna-h7w 22 години тому

      ክክክ

  • @FelahTube
    @FelahTube День тому +4

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስዴት በቃ የሰበለን 5k አስገቡኘ

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 День тому +4

    ወረባቦም 😢ተዘግቷል😢😢😢😢😢😢😭😭መቸነዉ እሄመከራ እሚያበቃዉ😢ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA День тому +4

    😂😂ድንጋይ ሰጠሀት እኮ ምን ታድርግ በል አሁን ስኒ ግዛላት ስኒ የለኝ ም ትትል ነበር😂ድንጋውን ሽጥና ስኒ ይገዛላት 😢ግን ተቆጥታ ነበር 😢በይ ተመለሽ

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t День тому +4

    ከደውድ መሰት ዘነ ፈተ አየለች ነው አየር ትቀበል

  • @FatimaMoah
    @FatimaMoah 17 годин тому +1

    ችግር የለዉም ፍራክ እኮ ነዉ ግን አተም እሷ ብታጠፋም አሳልፋት የልጆችህ እናት ናት ወድሜ

  • @sikosilo5729
    @sikosilo5729 День тому +2

    ጠፍቱን አጠፍታለች ወላሂ እኔሪሱ በጣም ነው ያበሽቅቸኝ ግን አጣት ሺይጦን የግባል ❤❤ዠ

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 12 годин тому +3

    ጀማል፡፡፡አትጃጃል ፡ እንደለሎቹ አትጨማለቅ

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 21 годину тому +2

    ሰሚራ ናፍቃት ነው የሄደችው

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 15 годин тому +3

    አየይ ሙገድተዘጋደ😢😢😢😢😢😢😢

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 15 годин тому

      አየጀማል ጦርነቱን እናተመችስታዉቁ ታዋቂ ከተማቦታታልሆነ ትላት በኛ ነበረ አየጀማልጦርነቱንእናተመችስታዉቁታዋቂከተማቦታታልሆነትላትበኛነበረሀብሩወረዳ 😢😢😢

  • @Reham-p4g
    @Reham-p4g День тому +3

    😅😅 እኔ ከሁሉም የሚያስቀኚ ሳቅህ ነው

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu 11 годин тому

    የአላህ አንተ የኸለከነ ጌታ እዝነቱን አምጣልን ሀገራችነን ሰራም ያድርግልን እኛስ ደከመን ወገን ዱአ አድርጉ ሰላሙን ይመልስልን😢😢😢😢

  • @TtGgh-z3j
    @TtGgh-z3j День тому +1

    ያርቢ አገራችንን ሠላም አርግልን ወንድምህን አጨናነቃችሁት

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому +1

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

  • @asiaaanoud2155
    @asiaaanoud2155 День тому +1

    አሚን❤❤❤👍👍

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa День тому +1

    እረ ሀዋ ጀበናይቱ ልትፈነገል ነው ፈራሁ እኔ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 День тому +1

    🎉🎉🎉

  • @Zsoso2022
    @Zsoso2022 День тому +1

    ጀማል አተም ጥሩ አላደረክ ሀዋም አጥፍታለች ግን እም ቆመሽርሽ ያልካት ነገር 😂😂😂😂😂

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 День тому +1

    ደምሮኚ🎉 1:02

  • @ZebibaYimam-xm1ed
    @ZebibaYimam-xm1ed 14 годин тому +1

    ጀማል በጣም ጨቆኛል የባተሰብ ነገር ሰልክ አይሰራም

  • @Rahmna-h7w
    @Rahmna-h7w 22 години тому +1

    ወድልጅ ፂሙንተላጨአኡዙቢላነዉ እደትይላጫልፂምንየመሠለነገር

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 19 годин тому

    አረ በጣም ደሥ ትላላችሁ በመካከላችሁ ሠይጣን አታሥገቡ ጀማል ❤❤❤❤❤

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 День тому +1

    የጀማል ቤተሰቦች ኑስኪ ጎብኝኝ😮 ግደላችሁም የመዳምቅመምነኝ😂

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому +1

      የኔ ውድ ደምሪኝ አይከፍልበት 😢

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 День тому +1

    😂😂😂ጀም ደሞ በለሊት ምድነውእምትለው ጀበና አያይዝህ አላመርኝም😂

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 День тому

      @@Mahiraya. እሽ አብሽሪ

  • @qsub9807
    @qsub9807 День тому +1

    መንገድ ተዘጋጋደ

  • @SeidYesuf-e6e
    @SeidYesuf-e6e 6 годин тому

    ደሞኮ ገራገርነቷን ሥወድላት በአላህ ሂድና ይቅርታ ጠይቀህ አምጣት ያለእሧ ብቻህን አያምርም

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 День тому

    ሀዋ ደሞ ቀልድ እወቄ ባረባ በረባው ምደነው መኮብለል እማልወደው ባህሪ ሽምግልና ወላህ እኔ በጣም ነው የምጠላው ሽምግልላ በልጅኔቲ ተጣልቸ ስሞታ ስመጡብይ አልወድም እኔም ተጣልቸ የኔ ዘመድች ስሞታ እሰዳለሁ ማለት ዘበት ነው ሀዋ ይቅርታ በይና ተመለሽ ወንድምዮውንም ይቅርታ ጠይቄ

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ День тому +1

    ሀዋእኮ በኮመቱ ነውየኮበለለይው የድጋዩትርጉም ዲጋይ ነሽ ማለት ነው ብለዋትነው😂😂😂😂😂😂

    • @life-d1v
      @life-d1v 17 годин тому

      ወይኔ አደዛነዉ ቤት ኮሜቶች ማጋባት ማፍታት ቾሎታች አብሽ ይታረቃሉ ሴጣኑን ያርቅላቸዉ😂

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية День тому +1

    ደገ አረገችህ ጥቅምና ጉዳትዋን አይው

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح

    ትዳር ላይ ልክ ያለፈ ቀልድ እንደዚህ ከሰዉም ፊት ያዋርዳል። በዚህ ልክ መደፋፈር ጥሩ አይደለም ተከባበሩ። እኔ ባሌ ጋ አንድ ቀን አንተ እንደዚ አንች እንደዚ እየተባባልን አንቀላለድም። ብዙ ለዛ ያለዉ ቀልድ ያለ። አንዳንድ ሰዉ ካልተሳደበ የቀለደ አይመሥለዉም።

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 Годину тому

    መተሀት ይሆናል ካሜራው ከጠፋ እጅ በዛ አትሄድም

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 День тому +1

    አይሰራም በመስመረ

  • @Sawadihlanurhalalefaqaryashani

    😢😢😢hawa ako walahi yawah nat kafagagata wac lela ataqim ana takabakebat man batahedi idahawa yalechi masat atagayim 🎉❤❤❤

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد День тому

    ምን አስወጣት ከቤቶ ስለደበራት ብቻ ውልቅ አመለት አለደ ጠግባለች ሁለት ልጅ ይዘ ከሰው ቤት አልገባትም ገና

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

  • @AfghChjj
    @AfghChjj День тому +1

    ክክክ👍👍👍

  • @gano_h8c
    @gano_h8c 14 годин тому

    እረ ፈልጋት ሀዋ የኔ ቆጆ የቤቱ ድምቀት😢😢❤❤❤❤❤

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 17 годин тому

    እህለን ጀማል የሳቂ ምንጭ እብሺሩ እወንድምህ ፈት ጥሩ እይደለም እብሺሩ እላህ ያስማማችሁ

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig День тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረመቱለህ ወበረከቱ

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed День тому +2

    ሀዋኮ የዋህ ናት አታናዳት በል ከሀደችበት አምጣት

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed День тому

      @@Mahiraya. እሸ ዉዴ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 17 годин тому

      ሳህ አምጣት

  • @SamiraBringitup
    @SamiraBringitup День тому +1

    ወድልጂእዶሚአይበላም😂

  • @madi2644
    @madi2644 День тому +1

    አረላማሊ ኩም ሠላም ናችሁ

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ День тому +11

    ጀማል ወንድሜ. በብሀር መቶ. ከሶስት መቶ በላይ. ተጭነው ወደ. ኢትዮ ሲገቡ. ጀልባይት ተገልብጣ ወድሜ ተርፏል. አብሮት የነበረው ጓደኛው ጎሮቢታችን ሞቷል. መደራችን ሀዘን ላይ ነን. እና ወድሜ ኮቦልቻ ደርሻለሁ ተቀበሉኝ አለ እና. ብር አስገባንለት ሀገሩን አያውቀውም እስኪ ተባበረኝ. ኮቦልቻ ነኝ ብሏል እባክህ. ልጁ የሰው ሀገር ሰው ሁኗል ገና አጥሀላ ነው. 😢😢😢😢ያረቢ ሰብርኒ. ያደርኩትን አዳር. እኔ ነኝ የማውቀው. የናቴን ልጅ. አላህ ከዛ በላ አወጣልኝ አላህ አልሀምዱሊላህ

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c День тому

      አይዞሽ እኳንተረፈ

    • @Zehara-Tube
      @Zehara-Tube День тому +1

      ነይ ስልክ እንቀያየርና ቤተሰቦቸ ይቀበሉትእኔ የኮቻ ልጅ ነኝ

    • @EMU_AYMNA
      @EMU_AYMNA День тому +1

      😢😢😢በውስጥ አናግሪው ጀማል እህህ

    • @fatemayisen9260
      @fatemayisen9260 23 години тому

      ሱባሀን አላህ

    • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
      @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 23 години тому +1

      @@Zehara-Tube እሽ. ዜሮ አምስት. ዘጠና ሶስት አርባ አምስት. ሰላሳ. ዘጠኝ. ሀያ አንድ.

  • @Khayria-qd9ok
    @Khayria-qd9ok 10 годин тому

    ሀዋ ጋ አብራች ስትማጡ ናዉ ምየምራዉ🙄🙄

  • @Mahiraya.
    @Mahiraya. День тому +1

    ተው ደምሩኝ እመልሳለሁ እርሰ በራሳችን እንደማመር😢

  • @KmAs-hl3fc
    @KmAs-hl3fc День тому +2

    አይጀማልየሳቄምንጪየማዳምንጩኸትየምርሳውነገር😂😂😂😂😂😂አትጣሉጀም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

  • @hairyatube
    @hairyatube 18 годин тому

    ጀበናው ይገለበጥበት እንደሁ ብየ ሰጋሁ😅

  • @የወሎፋኖነኝ
    @የወሎፋኖነኝ День тому +1

    🎉🎉🎉ሰላም

  • @hiuhu6358
    @hiuhu6358 13 годин тому

    አረ ፍትህ ጠይቁልን ለዳተው ምን ባጠፋን ነው በዳታ መዘጋት የምንቀጣው ያአላህ

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير День тому +1

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፎፎፍፍፍፍ

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p День тому

    ምችግር አለዉ ባገዳዉ ጎመድ ባረካት ትንሺ ደሞ ልቀልድነዉ😂

  • @Rahmna-h7w
    @Rahmna-h7w 22 години тому +2

    ፂምህንለምንቆረጥከዉአትሻብን

  • @ZumeraHussen-rk7vi
    @ZumeraHussen-rk7vi День тому +1

    የናተስ ከፋ በምሀከላችሁ ንፋስ አታስገቡ እሷም እየቀለደች ነው አመታህ መቸስ እድጋው ጋር አድ ቸኮሌት እኳን አጥተህ በሆን እዝህ አደርሱም ክክክክክክክክ

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому +1

      የኔ ውድ ደምሪኝ አይከፍልበት

  • @HalimaaEmam
    @HalimaaEmam День тому

    Ere weyeen Rabbii waliti isiin ha deebisu garuu obboleessa kee cinqatan malee😢😂😂😂

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 День тому +1

    ጀማል ወንድምን ቻለዉ ትመጣለች ክክክክክ

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ День тому

    ድንጋይ ይሰጣል ጀማል ምችኝ እኮ ነው ያንተ ነገር 😅😅

  • @nymysman
    @nymysman День тому +1

    ሀድራ ላይነኝ ያለው አሳቀኝ እርእሱ ክክክ

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 22 години тому

    ጀሙ ኮ ፕራንኩ😅😅😅 ሀዋ ከሰሚራ ጋር ጨዎታ ሄዳለች

  • @ሠአዳሠይድ-ደ4ኘ
    @ሠአዳሠይድ-ደ4ኘ День тому +2

    አተምቤትገባወይ😂😂😂😂

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk День тому

    ጀማል ግን እኮ እዳውድ ጋ ነው ያለችው ቪዶቸው አይቼዋለሁ አጥፍተሃል እኮ ድጋ ሳይሆን ወይ፣ሙዝ፣ሼኮራ፣ቡርትካን ብታደርገው. ነበር እና አጥፍተሃል ይቅርታ በል የማህር እናት 😅😅😅😅😅😅

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei День тому +1

    አንተም እን አወል ሤት ጨምርህባት እንደሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatimaMoah
    @FatimaMoah 17 годин тому

    ጀማል ስራ ለመጀመር ስትብር ያስፈልጋል ስደት መሮኝል

  • @Pnice-m4i
    @Pnice-m4i День тому +1

    እናተም ድራማ ልጀምሩ እዳይሆን

  • @KwtAb-ml5cj
    @KwtAb-ml5cj День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 15 годин тому

    ዳውድ መልስ😅😅😅😅ወይይይይ የነዚህ የልጆች ጉድ😅😅

  • @Zuziza745
    @Zuziza745 День тому +1

    ለመጀመሪያ ጊዚ ነው ኔት ሲዘጋ አዪ

  • @sikosilo9484
    @sikosilo9484 День тому +1

    እስኪ ልሴቅ ዛሬኮ ከመደም ኩሺናሁኚ

  • @aishamuhammadraya1852
    @aishamuhammadraya1852 День тому +1

    አወ

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z День тому +1

    ጀማል ማኛን የመሠለባል ሀውየተይግን ወላሂበጣምነውምታምሩት አታስመስሉ አቷሹ ምረሰጥሀቅሀቋን እናስትደባበሩደስአይልም

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ስሞትልሽ ደምሪኝ

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 17 годин тому

      @@Mahiraya. እሺ አትሙቺ

  • @mariMari-z6u
    @mariMari-z6u День тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Alekulahal
    @Alekulahal День тому +1

    weyehu😅😅😅😅😅🙆🙆🙆

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 15 годин тому

    አትጣሉ ጀማል ተከባበሩ ሀዋ ያባቷ ሀዘን አለባት ሂደህ አምጣት

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 19 годин тому

    ሲጀመር ሐዋ እግዳሲመጣ ከብር ይኑርሺ ባለፈዉ ጓደኛዉ ሲመጣ ተጣላችሑ አሑን ወድሙሲመጣ ተጣላችሑ እናተ ምግዜምስራችሑነዉ ግን ለሚመጡ ሠወች ክብር ይኑርሺ ቢያንስ የምርኮ ብትጣሉ የመጣዉ ሠዉ እስቲሔድ መቻልአለብሺ ጥፋትየለም እያልኩአይደለም የመጣሠዉ ከናተምን ተምሮይሔዳል የምርም ቢሖን እግዳፊት መሠዳደብ መኮራረፍ ጥሩአይደለም ስምሺን በክፉ አታስነሺ

  • @TybaKemal
    @TybaKemal 12 годин тому

    እኛ ዘንድ መቸም ለምደነዋል ቆየ ከተዘጋ

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 День тому +2

    ያተሥከፍ ጀማል አይይይይይ❤❤❤

  • @D69yoxcChopch
    @D69yoxcChopch День тому

    አየ😂😂😂እባክሽተመለሽ❤❤

  • @መሬምይማም-በ4ዐ
    @መሬምይማም-በ4ዐ День тому +1

    አንዱ እንዳይልስሺ በላት 🌷 አረፈሺ ተቀመጨ ሴቱ እንዳሞራ እያጂበበ ነው እንዳሞር።የምር ከሆን።ይደብብራል 🌷ችግር የለውም ነበር ዝም ብላነውንጅ😂😂😂

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      ደምሪኝ ውድ እመልሳለሁ

  • @fatumaAdam-t8r
    @fatumaAdam-t8r День тому +2

    😂😂😂 መገንጀማል ወላህደሰሰትል😅😅😅

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 18 годин тому +1

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ አረ በሌ ነፊቆኘል ወለሂ😢 ኦሮምያ ክልል ኔቶርክ ከነ ጪረሹ ከተዘገ 15ቀን አለፈ😢 ኢነ ጀመል አትጨመለቅ ሲረት የዚ ልጂህን ሲረት አሲዘት ዲገውን የመጠሀው አቴ የሰረቹት ለቀልዲ ለምን ተስቀይመቸለህ አቴ ነህ ጥፈተኘ🤛👊መለት ነበር

  • @rahmaha
    @rahmaha 19 годин тому

    እዶሚ ስትነዉጀማል😂😂

  • @heyat3635
    @heyat3635 День тому

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ለጀበናሽ ድረሽ አረረ ቡናው

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير День тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ffdd-rc8sp
    @Ffdd-rc8sp День тому

    👍👍👍👍አዉ ወለሂ አይሰረም ኢቢ ቡሎወል

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      @@Ffdd-rc8sp ደምሩኝ እዳታልፍኝ በፍጠራችህ😢

  • @kamiliamohammed908
    @kamiliamohammed908 День тому +1

    በትናቱ ቪድወከሆነ የደበራት ሀዋጥፋተኛናት።

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d День тому

    አይይጀማል😢ማስታጠቢያውን😅አሳውከባሊው😢ጀመረህ

  • @Ekramedilsabo
    @Ekramedilsabo День тому

    አሙትን ታተ መሄድ ናርበት ምክንትም ታበበሪናት መታተለች. ክክክ

  • @Sama7-w8n
    @Sama7-w8n День тому +1

    ያስጠላል ደንጋአይሰጥም

  • @SemiraseidSemiraseid
    @SemiraseidSemiraseid День тому +2

    😂😂😂

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d День тому +1

    ጀማልአተምላጤነትጀመርክ😅

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ День тому +1

    አይ ጀማል በሳቅ አቶ ሀዋ ወይዘሮ ሀዋ አትልምደ 😂😂😂😂

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      የኔ ውድ ደምሪኝ አይከፍልበት 😢

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      የኔ ውድ ደምሪኝ አይከፍልበት 😢

  • @SemiraseidSemiraseid
    @SemiraseidSemiraseid День тому

    ሀዋየ ተመለሽ እባክሽ😅

  • @samsungsa7696
    @samsungsa7696 День тому +1

    አይቻታለሁእዳዉድቤት

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. День тому

      የኔ ውድ ደምሪኝ አይከፍልበት 😢

  • @Pnice-m4i
    @Pnice-m4i День тому

    ቲኒው ጥቅሹ ተበልቶ ተያልቅ ተሄዳለች እደ