ዶክተር ዮናስ እንደዛሬ አስደስቶኝ አያውቅም።Fano should consider aligning itself with foreign actors.The unfair advantage that the oromumma is getting due to its control of the state power shall be nullified.
It cannot be both. Lidetu which side, stupidity or sinister motive? Amhara nationalists beware of this guy!! Even animals make rational decisions. There are priorities in life. Some die so that the majority would live. Otherwise anybody strives to stay alive.
the debate is nonsense. You are debating on hypotetical and speculative issue which is more unlikely to occur. The issue should focus on the reality in the region. Should Ethiopia cancel the MOU or proceed to implement it by force and what is the impact of thisdecision.
Lidetu You are wrong ...We do not have a common country since the new constitution 30 years ago ...thus we do not have a common enemy ..remember that this ethnic system is installed by Egyptian .
When aby ahmed invited Eritrea for war in tigray why is the TPLF have no right to allie with any force.the same FANO. Ethiopian problem not Egypt or somalia or Eritrea. The Main problem is by it self ethio and Ethiopians.
Lidetu is a man of principle.I wish all politician are like him. Any reasonable person could critique Abiyi's measures(MOA) as 'strategic failure'.However, when it comes to national interest, i don't see how Ethiopian could work with Egypt or any enemy in way that compromise our national interest. But when it comes to the stupid doctor, it is not surprising given he was a strong supporter of Abiyi during Northern conflict. He is just a war monger, emotional and gullible person with tags(Dr.)
Dear Moges, I respectfully request that you refrain from inviting Dr. Yonas to your channel, as I find his speech to be inappropriate and highly objectionable.
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
gofund.me/248c2e2e
Dr ዮናስ ትክክል ነው ምነው ኦሮሞ እና ትግራይ ካይሮ ላይ ስመካከሩ ዝም ብላችሁ ዛሬ ለአማራ ሲሆን ታሪካዊ ስተት ነው ካልከኝ አንሻ መሀመድ ሁለተኛ አማራ አልሆንም ያለችው ታሪካዊ ስተት አይደለም ማለት ነው😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 ዮናስ ትክክል ነው
ልደቱ አማራን አይወክልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ልደቱ አማራን አይወክልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አማራ ከስይጣንም ጋር ሆኖ ይሄን ስረአት ማስወገድ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዶክተር ዮናስ ሀሳብ ትክክል ነው ።
የሃሳብ ገበታ ከሞላ ጎደል የሁለቱንም የእንግዶችህን ሃሳብ ተረድቻለሁ:: ልክ ላልሆን እችላለሁ:: ሆኖም ከዚህ በፊት በነበረው ሁኔታ የአቶ ልደቱ አካሄድ ብዙም አይጥመኝም ነበር:: በዚህ ፕሮግራም ላይ ግን ቁምነገር ያዘለ ሃሳብ ሲያቀርቡ ሰማሁዋቸው:: በአንፃሩ ደግሞ ሁለት ፀጉር ያበቀሉና ራሰበረሃነት የሞከራቸው ዕድሜጠገብና ደረተሰፊ አዛውንት (ዶክተር?) በእጅጉ ትንሽ የሆነ እስተያየት ሲሰጡ ሰማሁና በጣም ገረመኝ:: እንዲያው ኢትዮጵያውያ ምንኛ የትልቅ ትንሽ የሞላባት አገር ነች? በእርሳቸው አመለካከት አገር; መንግስትና የአገር መከላከያ ምንም ሳይሆን ልጆች ሲጫወቱ የሰሩት የአሸዋ ካብ ማንኛውም በጨዋታ የተሸነፈ ጋጠወጥ ደስ ሲለው የሚያፈርሳት ነች:: በሚቀጥለው እንደዚህ ዓይነት አሳፋሪ ሃሳብ ይዘው እንዳይቀርቡ ይነገራቸው::
ዶ/ር ዮናስ ትክክል ብለዋል።
ለግብፅ ኢትዮጵያ ማለት አማራ ነው በምን ሁኔታ አማራን ይረዳል
ልደቱ ፓለቲከኛ ነው የምንለው በምክንያት ነው።ከሱ ብዙ ሰው ቢማር ጥሩ ነው ልደቱ ሁሌም አክባሪህ ነኝ።
ልደቱ አንተ እኮ ምንም የመናገር ሞራል የለህም ለምንድነው የአማራ ታጋይን ለመወንጀል የምትጋጋጣው ፋኖ መሳሪያውን ከኦነግ እየማረከ ትግሉን ይቀጥላል 💪🏽💪🏽💪🏽
ተው እኑጂ የኛ ተቆርቃሪ፤ እየተዋጋ አትመስልም መሬት ላይ ትብቦሀ አፍን ይሸታል፤ ደሞ ስለ ሞራል ታወራለህ ፤ የሰው ሞት የፋኖ ሞት የማይሰማችሁ ፤ አንተ በሰው ህይወት መስዋትነት ስልጣን ልትዝ፤ እዚ ገብተህ ከምትጮህ ሂድና ተቀላቀል፤ እናንተ ብቻ የፋኖ አሳቢ፤ ዘረኛ ስብስብ፤ ትናትም የአማራ ህዝብ ያስበላው እንደ አንተ አይነቱ ቡድን ነው፤ እነ ልደቱ ትላትም ዛሬም ልክ ናቸው፤ ዶክተር ዮናስ አቋም የሌለው የልወደድ ፓለቲካ የሚያራምድ አደገኛ አስተሳሳብ እያመጣ ህዝቡን ግራ ማጋባትና ከማወናበደ የዘለለ ምነም ለሀገር በጎ ነገር የለውም
ዶክተር ልክ ናቸው🙏
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በአመዛኙ አላዋቂ መሆናቸው ያሳዝናል።
Ledetu you have never failed in your political analysis. Nobody can match you.
አትጃጃሉ ! አማራ ግብጽ ጋር ለመስራት የሚፈጸምበት በደል እና ግብጽ ከሃገራችን ምትፈልገው ነገር ሂሳብ ተሰርቶ ቁጥሩ ወዳመዘነበት ይወሰናል እንጂ በፍጹም ምናምን ሚባል ነገር የለም ... ሃገር ለመኖር ህዝብ ያስፈልጋል ... አንድ አይምሮ በሽተኛ መሪን ለማስቆም ያ ምርጫ ሆኖ ሚገኝበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል
አማራ በቁምጥና ኢትዮጵያን በድሏል።ይሄ እውር።
Dr is correct!!!
Dr. is great and Correct. I love the Doctor ❤❤❤❤❤
ፖለቲከኛ ሆዱን ብቻ የሚያየው እንጂ አእምሮው አይሰራም።😢
አቶ ልደቱ ምንድነው የሚለዉ የባህር በር ያስፈልገናል ሲሊ የነበር ሰው አልነበር እንዴ ዛሬ ውድት ወዴት ነገሩ !!ሞገስ እባክህን ጠይቅልኝ
በሀገራት መካከል በሚኖር የእርስበርስ ግንኙነት ቋሚ የሚባል ጠላት ወይም ቋሚ የሚባል ወዳጅ እንደሌለ ሁሉ ፍፁማዊ የሆነ ታሪካዊ የሚባል ጠላት ወይም ፍፁማዊ የሆነ ታሪካዊ የሚባል ወዳጅ የሌለ መሆኑን አቶ ልደቱ ለመረዳት መቸገራቸው በጣም ያስገርማል።
You are the ideate man
The Dr is right
Dr Yonas you nailed it
በአማራ ፋኖ ጉዳይ ሁለታችሁም አይመለከታችሁም...በተለይ ዶ/ር ዮናስ...እሱ የሚሰራው ለውጪ ቀጣሪዎች ነው::
Talkative ,Fasam, AWRITO ADDER HULLA
መሳደብ ስለማልችል እንተ/አንች ሰለሰደብካቸው አመሰግንሃለሁ
አቶ ልደቱን አይነት በመርህ የሚመራ ፖለቲከኛ መኖሩ በጀን። ልደቱ እናመሰግናለን
እልህ ውስጥ መግባቱ ለሁላችንም አይጠቅምም :: የማንወጣው አዘቅት እንዳንገባ:: ኢሳያስንና ግብፅን መደገፍ ታሪካዊ ስህተት ነው
Do you think that the Abiy government is not working with enemies of Ethiopia?
አቶ ልደቱ መንግሥት ምንም የሰራው ስህተት የለም የባህር መውጫ ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል
የልደቱ ሀሳብ ትክክል ነው።
ወንድሜ ለመንግስት ሲሆን መግደል ትክክል ከሆነ ለአማራ መሳሪያ የሚረዳው አካል ካለ ለምን አይቀበልም።መንግስት አማራን እየወጋ ያለው ድሮን እያመረተ ነው? እውነት ለመናገር መንግስት ነው ከሌላ ወገን ጋር ሆኖ ወገኑን እየገደለ ያለው።
አንድ ህዝብ በማንነቱ ተለይቶ መዋቅራዊ በሆነ ለሚደርስበት መገደል፣ መሠደድ፣ መፈናቀል፣ ወዘተ የሚያደርገውን የህልውና ትግል በአንድ በኩል፣ በሌላ በኩል ደግሞ የፖላቲካ ትግል፣ በሚሉት ሁኔታዎች ስናይ፣ በሕልውና ትግል ላይ የሚገኝ ህዝብ ምንም ዓይነት ገደብ የለበትም፡፡ ሀገሪቱ ውስጥ የሚገኝ አንድ ክልል ወይም ቡድንም ቢሆን፣ ዕድሉን እስካገኘ ድረስ፣ ከሀገር ውጪም ጭምር የመሣሪያና መሠል ድጋፎችን ማግኘት ይችልላ፡፡ የፖላቲካ ትግል ሲሆን ግን ሥልጣንን በሠላማዊ መንገድ ብቻ፣ በምርጫ ብቻ፣ ወዘተ የሚባሉ ጉዳዮችን ያስከትልበታል፡፡
"በፖለቲካ ቋሚ ጠላት ቋሚ ወዳጅ የለውም!!"
Consistency must be the rule
ዶ/ር ዮናስ ሁሉ ነገር ህውሃት ነው እንዴ? በህውሃት ዘመን ደንቁሮ መቅረት በቃ.... ከሰይጣንም ጋር አብረን እንሰራለን የሚለው አካሄድ የት ገደል እንደከተተን አታይም?
ዶ/ር ዮናስ በጣም የተዋጣለት የፖለቲካ ችሎታ አላቸው
ፋኖ የ ዶ/ር ዮናስን ፖለቲ ተጠቀሙበት ከግብፅ ቀርቶ ከሰማይ ቤትም ካገኛችሁ ተቀበሉና ህልውናችሁን አረጋግጡ
የልደቱን ተረት ተረት ከቻለ ለመለስ ዜናዊ ይላክለት
ፀረአማራዎች ክደቱና ከሃዲው ዮናስ።ቀናተኛው።
የዶክተር ዮናስ አስተሳሰብ ነገ አማራውን ላለመካዱ ምን ዋስትና አለው ?መርህ አልባነት !!ህይወታቸውን ከኢትዮጵያ ውጪ ላደረጉ ሰዎች ያውም ዜግነታቸውን ብዙ አያስጨንቀንም ።መዝናኛቸው ነን።
ከግብፅ ጋራ መተባበር ተሰባብሮ ለመውደቅ ለጥፋት ነው ። 🔥እሳትን 🧑🚒 በግብፅ ባነደድሁ ጊዜ ረዳቶችዋም ሁሉ በተሰበሩ ጊዜ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንኩ ያውቃሉ። ሕዝቅኤል 30:8
አዲሱ የአማራ ሀይል ከልደተ አይነት የአማራ አድሀራ መጠንቀቅ አለበት
እንዲህ ያሉ ተማርን የሚሉ የሀገርን ምንነት የማያቁ ዶክተር ተብዬዎች ካልጠፉ ሀገራችን ሰላም ልትሆን አትችልም ።ያሳዝናሉ።
We hear rhe profound figure i,the cute expert in n long term Ethippian politics ,Sir Lidetu Ayalee
ዶክተር ዮናስ እንደዛሬ አስደስቶኝ አያውቅም።Fano should consider aligning itself with foreign actors.The unfair advantage that the oromumma is getting due to its control of the state power shall be nullified.
የብልጽግናና መንግስት ከማንም ጋር ሆኖ መውጋት ጽድቅ ነው
ልደቱ ግን አሁንም እንደ እፉዬ ገላ ተነሳፎ ነው ያለው።
MT....just keep going....
ውይይቱን እያጋጋልክ ነው።
የሀሳብ ፍጭት ይሏል እንድህ ነው።
ዶክተሩ ትክክል ብለዋል።
ልደቱ ተሸንራታቹ
ልደቱ : ተቸክለህ ቀርተሀል
ሁልጊዜ አንድ አይነት መንገድ
በፖለቲካ ሳይንስ : የዘላለም ጠላትና ወዳጅ የለም
ምንም ቢሆን ሀገር በክፉ ግዜ መካድ ታርካዊ ስህተት ነዉ።
ይሄንን ልጅ አልባ የተቀመጠ ድንጋይ ልደቱ የተባለ ግለሰብ እንኳን የበለጠ እንድነጠላው ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን።
አቶ ልደቱ ብሔራዊ ጥቅም እና የብሔር ጥቅም ለይቶ ያወቀል ደንቆሮ አይደለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@@dagimtiroro5489
ብሄራዊ ጥቅም ከነማን አኳያ?ልደቱ ደገፈ ነቀፈ ተወዝፎ ወሬ ከማውራት የዘለለ ምንም ስለማያደርግ ለኛም አይጎዳም ለናንተም አይጠቅምም።የበሬ ፈስ ነው ሰውዬው።ይሄንንም ስለሱ መፃፌ ያው ስራ ስለሌለኝ ነው
ኤርትራዊ ነሺ?
@@ghnkgerytbcfrr7796 ሀሳቡን ሞግት አይጠቅምህም
@@ghnkgerytbcfrr7796ሀሳቡን ብቻ መሰረት አድርግ typical ኢትዮጵያዊ ሜንታሊቲ
ታደሰ ብሩና ነአምን ዘለቀን የመሳሰሉ ኦሮሞች የአማራን በደል ማውገዛቸው የሚያሥመሰግን ሊሆን ሲችል ከአማራ በላይ አማራ ሆነው መታየት መፈለጋቸው ግን አጃኢብ የሚያሰኝ ነው።ነአምንማ አርሊንግተን ሸራተን፣ ከዳማ ሬሥቶራንት ወረድ ብሎ በተደረገ ሥብሰባ ለይ ፕሮፍ መሥፍን ሥለኦሮሞ ፖለቲከኞች በኢትዮጵያ መንግሥት ምሥረታ ለይ ሥላደረጉት አሥተዋፅኦ ሲናገሩ ቆይተው "የነአምንም አባት ኮሞዶር ዘለቀም እኮ ኦሮሞ ናቸው፣ አይደለም እንዴ ነአምን?" ብለው ሲጠይቁትና ነአምን ሲያደፍጥ ትዝ ይለኛል።እዚያ ሥብሰባ ለይ ፕሮፍ ብርሃኑ ፣ አቶ ኤፍሬም፣ እና ሻ/ቃ ዳዊት ተገኝተው ነበር።ንግግር ካደረጉትና ምሥክርነት ከሰጡት ሶሥት ሰዎች ፣ ከፕሮፍ መሥፍንና ሻ/ቃ ዳዊት በተጨማሪ ኸርማን ኮህን የነበሩ ይመሥለኛል (ዘንግቼ ካልሆነ)።
ልደቱ ትክክል ነው
Great appreciation to Lidetu Ayalew. This Dr. Yonas Birru is charlatan.
እኔ ያለግባኝ ነገር ልደቱ የሚለው ነው እንዴት የባህር በር ይገባታል ሲል ስህተት ሆነ የኢትዮጵያ መንግሥት ? የባህር በራችንን መለስ ዜናዊ አስወሰደብን እያልን ጮኸን ?
Wisely speaking, the Nile can never be a source of enimity
በአለም አቀፍ ህግ ሸማቂ እስከ ምን ድረስ መሳሪያ መታጠቅ ይችላል ? የሚለውን ጥያቄ መመለስ ከቻልን ብቻ ነው የሽማግሌውን ሀሳብ መተቸት የሚቻለው
በዚህ ጊዚ ከኢትዮጵያ ያፈነገጠ ሃሳብ ይዘህ የምትንቀሳቀስ ሁሉ የእራስህ አጥፍቶ ጠፊ ነህ።
ዶተር ዮናስ የጠየቀውን የጠቅላይ ሚንስትሩ የኢኮኖሚ አማካሪነት ስልጣን አግኝቶ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ይህን አይልም ነበር። ለማይቅህ ታጠን አስመሳይ። ገና ለገና አብይ ይነሳል ብለህ እና ስልጣን አገኛለህ ብለህ ከመርህ አትውጣ።
Don't be confused, that is the way how the world works
ልደቱ ሀገር፣ መንግስት ለይቶ የሚያውቅ በሳል ፖለቲከኛ ነው። ዶክተሬ ግን ስሜተኛ ነች
POPE LIDETU AYALEW, it's a war Amhara people have only one soul.
Wow
አቶ ልደቱ !!!!!!!!!"""""" ዛሬ ገና ጥሩ ተናገርክ
Lene ke Abey ahned yemishal Erkus Telat Yelem bye Slemamen TEGEBINew bye Amnalehu !!!
ሰውዬው ላንተ የሚገባህ ምንም ነገር የለም !!!
ስማ ዶክተር ተብዬው ሙትቻ ! ዕውነት ትግራይ ይኸን አድርጎ ከሆነ እሱ በሌላ አውድ በሰፊው የሚታይ ሆኖ እነርሱ ስለተሳሳቱ አማራም መሳሳት አለበት የሚባል አመክኖ አለህ ⁉
Thank you Lidetu ; please give him a lesson 👍
Why not amhara and egypt alliance be tactical?
Ato Lidetu has made a huge mistake in this debate. We are waiting for him to see fighting against foreign forces with Abiy. የ 97ቱን ድራማ ሊደግማት መሰለኝ
እነ ዓብይ አህመድንበገንዘብ እየረዱ ሚዲያ ተቆጣጥረው ያምጧቸው እኮ በምዕራባዊያን ይሁንታ ግብጽና ቱርክ ናቸው። ግብጽ አሁን ባለንበት ከአማራ ይልቅ የዓብይን ኦሮሙማ ነው የምታምነው ምክንያቱም አገር እንደሚያጠፋ ስለምታውቅ።
የውጭ ጠላት ሲመጣ አንድ ሆኖ መቆም የኢትዮጵያ ፍልስፍና ኢትዮጵያን ከቀኝ ገዚ የታደገ አስተሳስብ ስለሆነ ዶር ዮንስ ፈረንጅ ሀገር ሊማረው አይችልም ይቅር በሉት😂
ወይ ሙሁር ነኝ በይ ከዚህ አይነት ጉሬዘ ዶክተርነኝ በይ ሙሁሩ በእርግጣኘነት እነውረ ከተበለ መሀይምናት ሀገርን የሚየስጠብቅ ከሆና መሀይምነት ከኢትዮጲያዊየን ሙሁርነን በዮች 1000 ጊዜ ይበልጣል እነዚህ ሰገጤዎች እስኪ ከግብፅ ሙሁረን ተመሩ ምክንያቱም የግብፅን መንግስት 10%እንኳን አይወደቱም ግን በሀገረቸው ጉደይ ድርድር አየውቁም
Doctor yonas shame on you😂😂😂😂😂 የወረደ አስተሳሰብ ነው የያዙት
ዮናስ በፍጹም የማይገባ ሰው ነው እንዴት ፋኖን እና የውጭ ጠላት ጋር አብሮ መስራት ምንም አይደለም ይላል ምን አለ ወደ ቀልቡ ቢመለሱ የጥላቻ ስካር በዚህ እድሜ ያሳዝናል
Way not ?
Ledetu 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አይ ልደቱ ጅቡ ከሚበላህ ጅቡን በልተህ ተቀደስ የሚለው ፍልስፍና እኮ የወጣህበት ማህበረሰብ ነው 😮 አንገት ታስደፋናለህ
በግብፅ ትብብር ጦርነቱ ብራዘም ከማንም በላይ ተጎጅዉ የአማራ ንጹሓን ናቸዉ።ዶር ዮናስ ባህር ዳር ቢሆን ኖሮ እንዲህ አይናገርም ። በሰላሙ ቦታ በጥገኝነት ተቀምጦ የመጨራረስን ስብከት ባይስብኩ ለህዝቡ/ለእኛ ይበጃል።
ዶክተር ቅሌታም ፋኖ እራሱን ችሎ እየታገለ ነው ፣የግብጽ ጥቅም አባይን መቆጣጠር ነው ፣ታሪካዊ ስህተት ተማርን በሚሉት ነው ቅለቲም!
Question for Lidetu, how much do you get paid by TPLF?
Which government are you talking about? To me a body destroying innocent with airplanes and Dron is not government.
It cannot be both. Lidetu which side, stupidity or sinister motive? Amhara nationalists beware of this guy!! Even animals make rational decisions. There are priorities in life. Some die so that the majority would live. Otherwise anybody strives to stay alive.
ልደቱ እኮ በሐገር ጉዳይ ከግብፅ በላይ ያቆሰለ ጠንቀኛ ነው። ብሔራዊ ጥቅም ???? ልደቱን የፖለቲካ ተንታኝ ማድረግ የደላላ ስራ
the debate is nonsense. You are debating on hypotetical and speculative issue which is more unlikely to occur. The issue should focus on the reality in the region. Should Ethiopia cancel the MOU or proceed to implement it by force and what is the impact of thisdecision.
Yonas yetebalek keletam shimagle ye dingay dabo zemen 😂😂
What is this background music. So disturbing
ልደቱ ታላቅ ኢትዮጵያን የሚወድ የአባቶቻችን መንፈስ ወራሽ!!
Lidetu You are wrong ...We do not have a common country since the new constitution 30 years ago ...thus we do not have a common enemy ..remember that this ethnic system is installed by Egyptian .
Bidereg inkuan adebaby afmekfet ayasfeligim
አቶ ልደቱ በዛሬው አቋሙ በጣም ትክክል ነው።ዶ/ር ዮናስ ታሪካዊ ስህተት ለመሆኑ ዶ/ር ዮናስ የኢት/ያ ታሪካዊ ጠላት ተቢለው የተፈረጁት ለምን ይመስለዎታል? ለኢት/ያ ሕዝብ የተሻለ አስተዳደር ፈልገው ነው? ወይስ ኢት/ያ እንዲትፈራርስ፣ሠላም እንዳታገኝ፣ በተፈጥሮ ሃብቶቿ እንዳትጠቀም በማሠብ ነው? ይህንን ከመለስን ፋኖ ይሁን ሸኔ ወያኔ የሚደገፉት ለምን ይመስለዎታል? እባከዎትን ዶ/ር በእውቀተዎ እና በዕድሜዎ ልክ መንገድ ያሳዩን።ወደ መንደርተኛነት በመወረደዎ ከልከዎም ወረደዋል።ልቦና ይስጠዎት። ኢት/በታሪካዊ ጠላቶቿ መቼም አትሸነፍም።የኢት/ያ አምላክም አይጥላትም።
ዶ/ር ዮናስ እኮ ኦነጋዊ አስተሣሰብ ያለው ኦሮሞ ነው።
ዶ/ር ዬናስ 👎👎👎👎👎👎👎👎
ፋኖ ከግብፅ ጋር በልኩ ትብብር ያደርጋል።
Keyet yemetu jele nachew?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 fano eko mengest aydelem 😂ahunem bihon be shaybia yedegefal😢
Is he really a doctor's? Shame for his thoughts.
The enemy of my enemy....መሆኑ ነው?
When aby ahmed invited Eritrea for war in tigray why is the TPLF have no right to allie with any force.the same FANO.
Ethiopian problem not Egypt or somalia or Eritrea.
The Main problem is by it self ethio and Ethiopians.
Lidetu is a man of principle.I wish all politician are like him. Any reasonable person could critique Abiyi's measures(MOA) as 'strategic failure'.However, when it comes to national interest, i don't see how Ethiopian could work with Egypt or any enemy in way that compromise our national interest. But when it comes to the stupid doctor, it is not surprising given he was a strong supporter of Abiyi during Northern conflict. He is just a war monger, emotional and gullible person with tags(Dr.)
You flee the country ,our country. Our affairs are non of your business.
Doctor yonas biru will say anything to get accepted. He doesn't care about the country
We love mother land rather historical enemy
Every time this so-called doctor opens his mouth, he undoubtedly demonstrates his ignorance, lack of insight, and lack of intelligence.
Dr. Biru had dead brain cell
What is the difference between Fano Weyane and Shene
Dear Moges, I respectfully request that you refrain from inviting Dr. Yonas to your channel, as I find his speech to be inappropriate and highly objectionable.
FANO +WEYANE +SHENE ==SHABIYA +EGYPT